ru
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Открыть в Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
30 526
Подписчики
-124 часа
+607 дней
+21530 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዓይኔን ገርበብ ማለት ተከትሎ ያንፀባርቅብኝ የወደደ የፀሐይ ጮራ… የመዳረሻውን አድማስ አስፍቶ… ለአንዱ ቆፈን… ለአንዱ ንዳድ… ለሌላው ነፀብራቅ ይሆን ወድዶ… የዕለት ግብሩን ጀምሯል። የጆሮዬን መንቃት ተከትሎ ያፏጭብኝ የወደደ ነፋስ… የንፍሰቱን ፍጥነት ጨምሮ… ለአንዱ ንቃት… ለአንዱ ስጋት… ለሌላው ትጋት ይሆን ወድዶ… ለተመኘው አዲስ ቀን ሰምሯል። እውነት / አዛምድ ከውስጥ ገፆች
Показать все...
26
Repost from TgId: 1877363286
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 5 በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን!
Показать все...
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 5.pdf4.13 MB
7🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
" ታሪክን በቅኔ " መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
Показать все...
👍 9 3
00:49
Видео недоступноПоказать в Telegram
#የቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ ቅዳሜና እሁድን ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው።  የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል። በJafer Books፣ የንባብን ጥቅም እንረዳለን፣ እና ለእርስዎ የበለጠ አስደሳች እንዲሆን ለማድረግ እዚህ መጥተናል።  ሁሉንም ፍላጎቶች የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ የተለያዩ መጽሃፎች አሉን። በ DELIVERY አገልግሎታችን የሚፈልጉትን ማንኛውንም መጽሐፍ በደጃፍዎ እንዲደርስ ማድረግ እንችላለን።  ቅዳሜና እሁዶችዎን መጽሃፍቶችን በማንበብ እንዲሞሉ እናግዝዎታለን! TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Показать все...
5.06 MB
👍 6 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወዳጄ !
Показать все...
11👍 3
የ “አዳም ረታ “መጸሐፍቶችን አሁን በመደብራችን ማግኘት ይችላሉ። ጃዕፈር መጸሐፍት
Показать все...
14👍 12🔥 6🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጋዜጠኛ መሠለ ገ/ሕይወት “የሚዲያ አመራር “የተሰኘዉ መጸሐፍ በድጋሚ ለሽያጭ ቀርቦዋል መጸሐፋን በመደብራችን ያገኙታል። ጃዕፈር መጸሐፍት
Показать все...
12🔥 3🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ከነቤተሰብህ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱን ቅርንጫፍ ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን :: ★ በዚህ አዲሱ መደብር ላይ ሽያጫችን እንደተለመደው ሁሉ ቅናሽ ነው :: ምንም የተለየ የዋጋ ጭማሪ አላደረግንም :: ከ 20-50 % ቅናሹ እንደተጠበቀ ነው ::
Показать все...
45👍 7🥰 2👎 1🕊 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንጋፋው ደራሲ ጋሽ አስፋው ዳምጤ ፤ ጋዜጠኛ አርታኢ ተርጓሚ ሁሴን ከድር ፤ አርክቴክትና ሸገር ራዲዮ " ከቤት እስከ ከተማ " የራዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ ማሕደር ገ/መድህን ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱን መደብራችንን ስለጎበኙልን እናመሰግናለን ::
Показать все...
👍 23 11🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለ፡ ጎበዝ ተማሪ ከ፡ ____ የመጻሕፍት እና መደርደሪያ ማሰባሰቢያ ጥሪ ሊንክ ፡ https://forms.gle/DqHyL4owz8cP4mkB6
Показать все...
16👍 4
ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን ዘመናዊውንና በአዲስ የተደራጀውን የመጻሕፍት መደብራችንን ጎብኝተውታል ? ካልጎበኙት ይጎብኙት ! ★ የሚፈልጉትን መጽሐፍ መርጦ ለመሸመት የተመቸ ★ አረፍ ብለው የመጽሐፍ ይዘት አንብበው የሚሸምቱበት ★ ከድካምዎ አረፍ ብለው የሚያማርጡበት ሰፊ መደብር ነው ::
Показать все...
2.68 MB
24.32 MB
37🔥 5🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Показать все...
16
New arrival 🔥🔥 ☎️0911932088 0911125324
Показать все...
13🥰 5👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዶ/ር ዐቢይ አህመድ “የመደመር መንግስት “የተሰኘዉ አዲስ መጸሐፍ ሽያጭ ላይ ነን። ጃዕፈር መጸሐፍት ☎️0911932088 0911125324
Показать все...
👎 109👍 54 12🥰 1🙏 1🕊 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመጽሐፍ ምረቃ !
Показать все...
14👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ክብር፣ ምስጋና፣ ውዳሴ… ክብር - የተሸከሙት ሳያንስ ሊሸከሙልን ለፈቀዱ፣ የካብነው አይናድ ዘንድ ደግፈው ላቀኑ፣ በሳቃችን ከእኛ በላይ ለደመቁ፣ በኀዘናችን ለተጎዱ፣ ብቻችንን እንዳልሆንን ዘወትር ለሚያስታውሱን… ምስጋና - መኖር አይታክት ለሚያደርጉ፣ የሕይወትን አቀበት በሕይወታቸው ለሚደለድሉ፣ ተነጥፈው ለሚያራምዱ፣ ተሰብረው ለሚያሻግሩ፣ ዘምመው ለሚደግፉ፣ ሞተው ለሚያኖሩ… ውዳሴ - ሰውነት ሰው ሆኖ በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነው… በሰውነት ተስፋ እንቆርጥ ዘንድ ስህተት መሆኑን ላሳዩን፤ ለሚያሳዩን! ለአንተ እና ለአንቺ… "እውነት / አዛምድ"
Показать все...
35🙏 4👎 1🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ ሜሮን ጌትነት “ሌላ እውነት የለኝም “የተሰኘዉ አዲስ መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ። 09-11-93-20-88 09-11-12-53-24 ይደዉሉ ።
Показать все...
36👍 11
እናመሰግናለን !
Показать все...
👍 11 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ቀለም እና ምክንያት አፍታ ወጎች ከኮርያ" በሶስት ምዕራፎች ስር የተከፋፈሉ 17 አጫጭር ወጎችን አቅፋ የያዘች መጽሐፍ ነች። እነዚህ ስብስብ ወጎች በምስራቅ እስያዊቷ ሀገር ደቡብ ኮሪያ እና በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ኢትዮጵያ መካከል ያለ ከልካይ ወጣ ገባ እያሉ ጊዜ፣ ቦታ፣ ትውስታና ማንነት የአንድን ሰው (ማህበረሰብ) አስተሳሰብ፣ ስሜት እና የአኗኗር ዘይቤ እንዴት እንደሚቀርጹ ይመሰጥራሉ። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን እጅግ የተራራቀ የኑሮ ሁኔታ በማጉላትም እድገትን፣ ልማትን፣ ስብዕናንና ባህልን በተመለከተ ቁጭት አዘል ጥያቄዎችን ለአንባቢ ያቀርባሉ። ጸሐፊው "ቢሆንልኝ" ብሎ የሚመኘውም ሁሉም ወጎች እንደ አቅማቸው ለአንባቢ የሚሰጡት አንዳች ምልከታ ይኖር ዘንድ ነው። ስለ ጸሐፊው ከበደ ታዬ በአሁኑ ወቅት ኑሮውን ደቡብ ኮርያ ያደረገ ሲሆን በአንድ የመንግስት የጥናትና ምርምር ተቋም ውስጥ በድህረ ዶክትሬት ደረጃ  ተመድቦ እየሰራ ይገኛል። ከተማሪነት ህይወት ጀምሮ እስከ ስራ ዓለም ድረስ በሀገሪቱ ውስጥ ከ12 ዓመታት በላይ ኖሯል።   በሀገራችን ኢትዮጵያም በወለጋ፣ በመቐለና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከ10 ዓመታት በላይ በመምህርነት አገልግሏል። ጸሐፊው ከአካዳሚክና የምርምር ስራዎች ባለፈ የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም የግል ምልከታውን፣ ልምዱንና ትዝብቱን ሲያካፍል ቆይቷል። በተለይም በቅርቡ ከህትመት ውጨ በሆነችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በህብረተሰብ አምድ ስር የደቡብ ኮርያን ባህልና ታሪክ የተመለከቱ መጣጥፎችን በማዘጋጀት ለአንባቢያን አድርሷል።   "ቀለም እና ምክንያት፦ አፍታ ወጎች ከኮርያ" የጸሐፊው የመጀመርያ ስራ ስትሆን ወደፊት ለህትመት የሚበቁ በርካታ ስራዎችም አሉ ::  
Показать все...
26
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዘሪቱ ከበደ የተሰናዳው " ከልጅነት እስከ ልጁነት " የተሰኘው መጽሐፏ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉም በመደብራችን ይገኛል።  በቅርብ ቀን በአዲሱ መደብራችን በአካል በመገኘት ተገኝታ የመጽሐፍ ላይ ፊርማ (Book Signing) መርሃ-ግብር ይኖራታል ።
Показать все...
49👍 7🥰 6🔥 5👎 3🙏 2 1😍 1