ru
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Открыть в Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
30 531
Подписчики
-124 часа
+607 дней
+21530 день
Архив постов
Repost from Jafer Books 📚
New arrivals 🔥🔥 ☎️0911932088 0911125324
Показать все...
12👍 5
  ምስጋና ! ከብሔራዊ ቴአትር ፊት ለፊት የአርትስቲክ ማተሚያ አጥር አካባቢ መጻሕፍትን መንገድ ላይ አንጥፌ መሸጥ ስጀምር አንስቶ እስካሁኗ ሰአት ድረስ የውድ ደምበኞቼ መልካምና አበረታች አስተያየቶች አሁን ለደረስኩበት ደረጃ ያለው አስተዋጽኦ በምንም የማይተካ እገዛ አድርጎልኛል ! ያለፈው ቅዳሜ ባስመረቅነው አዲሱና  ከእስካሁኖቹ መደብሮች ሁሉ እጅግ የላቀው ሰፊውና በአደረጃጀት በዘመናዊነት በመስተንግዶ ሁሉ ለየት ያለውን ቅርንጫፍ ' መርቁልኝ ' ባልኩ ጊዜ ከመንግስት ተቋማት ሚንስትሮች  ፣ የተለያዩ የግል ተቋማት አመራሮች - ከተማሪ እስከ አስተማሪ - ከጋዜጠኛ እስከ ፖለቲከኛ - ከደራሲ እስከ አሳታሚ - ከኬጂ ተማሪዎች እስከ ከፍተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሁሉ ደስታዬ ደስታችሁ አድርጋችሁ ስኬቴን ስኬታችሁ አድርጋችሁ በመክፈቻው ቀን ከጎኔ ስለነበራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ :: ወደፊትም አብራችሁኝ እንደምትሆኑ ጽኑ እምነቴ ነው :: ጃዕፈር ሺፋ ::
Показать все...
180👍 46🔥 7👎 2🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እውነት / አዛምድ
Показать все...
17
ቀን 2 ዶ/ር ረዲ ከነ መላዉ ቤተሰብክ መጥተክ ስለጎበኘከን ከልብ እናመሰግናለን። ጃዕፈር መጸሐፍት
Показать все...
🔥 28 10👍 9👎 1
00:19
Видео недоступноПоказать в Telegram
የደራሲ ሕይወት እምሻው አምስት መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛል ::
Показать все...
5.40 MB
33🔥 5👍 3👎 3🕊 1
00:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
8.58 MB
13👍 4
ይሄ ማለት ለእኔና ለቤተሰቤ እንዲሁም እጅግ የማከብራቸው የሚያከብሩኝ ደምበኞቼ የዓመታት ህልማችንን ያሳካንበት ወሳኝ ጊዜ ነው :: እንዲሁ በቀላሉ የተሳካ አልነበረም :: አልሃምዱሊላህ ! ደስታዬን ደስታችሁ ላደረጋችሁ ፣ ስኬቴ እንደስኬታችሁ የምታዩልኝ ውድ ደምበኞቼ ሁሌም ከጃዕፈር መጻሕፍት ጎን ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለሁ !!
Показать все...
3.57 MB
73👍 14🔥 5
👍 74 56🔥 12👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
33👍 8👎 1
30👍 8👎 1
በኢትዮጵያ ትልቁ የመጻሕፍት መደብር የሆነው (Jafar Book Store) ዛሬ በድምቀት ተመረቀ ============================== (ይትባረክ ዋለልኝ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለውና በ300 ካሬ ሜትር ላይ በዘመናዊ መልክ አገልግሎት የሚሰጠው ጃፋር የመጻሕፍት መደብር (Jafar Book Store) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ የሆኑት ረ/ፕ ነብዩ ባዬ ዛሬ በይፋ ተመርቆ ተከፍቷል። በለገሐር በተወልደ ህንፃ ላይ ዛሬ አገልግሎት መስጠት የጀመረው (Jafar Book Store)የምርቃት ፕሮግራም ላይ የእለቱ የክብር እንግዳ በሆኑት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ ረ/ፕ ነብዩ ባዬ እና የስታትስቲክ ባለሙያውና ወግ አዋቂው በኃይሉ ገ/መድህን ጃፋር ላለፉት 25 ዓመት በመፅሐፍ ህትመትና ስርጭት ላይ ያበረከተውን አስተዋፅዖ አድንቀዋል። እንዲሁም ዛሬ ይህን ግዙፍ የመጻሕፍት መደብር መክፈቱ ለመፅሐፍ ወዳጆች ለደራሲያንና ለአንባቢያን ልዩ ትርጉም ያለው እንደሆነ ተናግረው አመስግነውታል:: በዚህ የምርቃት ፕሮግራም ላይ በርካታ ደራሲያን የኪነጥበብ ባለሙያዎች አንባቢያን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል:: ዛሬ አገልግሎት መስጠት የጀመረው (Jafar Book Store) የደህንነት ካሜራ የተገጠመለት ሲሆን መፅሐፍ ለመግዛት ወደ መደብሩ የሚመጣ ሰው ልክ እንደ ሱፐር ማርኬት የሚፈልገውን መፅሐፍት በአይነታቸው ከተደረደሩበት ሼልፍ ላይ እያነሳ በዘንቢል በመያዝ መርጦ ከጨረሰ በኃላ ግብይቱ የሚካሄደው በዲጂታል ቴክኖሎጂ መፅሐፉ ላይ ያለውን ባር ኮድ እስካን በማድረግ ግብይቱን ፈፅሞ ይወጣል :: በ1992 ዓ.ም ወደ መፅሐፍ ንግድ የገባው ጃፋር ሺፋ ላለፉት ሃያ አምስት አመታት መፅሐፍን በማሳተም በመሸጥና በማከፋፈል የስራ ሲሆን ዛሬ በአዲስ አበባ በርካታ የመፅሐፍ መደብሮቹ ከፍቶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል::
Показать все...
63👍 7🙏 5🔥 2👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
" ያልተሻገርነው ድልድል " የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ያገኙታል ::
Показать все...
👍 10 5👎 1🕊 1
00:36
Видео недоступноПоказать в Telegram
ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር ከቀድሞው ሱቅ አራት እርምጃ ርቀት ላይ በአዲስ መደብር ፣ በአዲስ አደረጃጀት ፣ በተንጣለለ ቦታ ፣ ሳይጨናናቁ ፣ የፈለጉትን አማርጠው ፣ ረጋ ብለው የመጽሐፉን ይዘት አገላብጠው መርምረው የሚሸምቱበት ፣ የሚጎበኙትን መደብር ነገ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ክፍት እናደርጋለን :: ከእኛ ጋር እንደሆናችሁ ጽኑ እምነታችን ነው :: ጃዕፈር መጻሕፍት !
Показать все...
6.10 MB
63🔥 17👍 15🕊 1
New arrivals
Показать все...
👍 4 3🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአሪፍ መፅሐፍ ጥቆማ የመፅሀፉ ርዕስ “ሸሙኔ” ደራሲ መስፍን ወንድወሰን ሸሙኔ በጥሩ የልቦለድ ቅርፅ የተገነባ፣ ለዛና ውበት በሞላው ጥልቅ የባላገር አማርኛ የተኳለ፣ በቆንጆ አተራረክ የተደራጀ የሚደነቅ ስራ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ ደግሞም በጨዋታ የተሽሞነሞነ፡፡ ሸሙኔ መጽሐፍ ብቻ አይደለም፣ ሸሙኔ አገርም ነው፡፡ በፍቅር እስከ መቃብር የጎጃምን ባህልና ወግ እንዲሁም የያኔውን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ስርአት እንደ ሲኒማ ቁልጭ አድርገን አየን፡፡ በጉንጉን እና አደፍርስ ደግሞ የሸዋን፡፡ በሌሎችም ድንቅ መጽሐፍት የሌሎችን፡፡ ሸሙኔ አማራ ሳይንት ይዞን ይገባል፡፡ ሸሙኔን ማንበብ አማራ ሳይንትን ቁጭ ብሎ በነጻ ማሰስ ነው፡፡ እዛ ውስጥ በምናብ ተቀርፆ የሚቀር አስደማሚ መልክአምድርና ስፍራ አለ፡፡ ባህል፣ ልማድ፣ ማህበራዊ ስነ ልቦናና ስርአታዊ ሽግግር አለ፡፡ በከተሜው ዘንድ በስልጣኔ ስም በቃላት ደህይቶ የሚታየን አማርኛችን ተዝቆ የማያልቀው ውበቱ፣ ጥልቀቱና ሀብቱ ሸሙኔ በተመቸተበት አማራ ሳይንት ውስጥ እንደ ልብ ይፈሳል፡፡ ሸሙኔ ሊነበብ የሚገባው፣ ብዙ ሊባልለት የሚችል ስራ ነወ፡፡ ከልብ የተደከመበት መሆኑ ያስታውቃል፡፡ Mesfin Wondwossen ይሄን የመሰለ ውብ የስነ ፅሁፍ ስራ ስለበረከትክልን እናመሰግናለን፡፡ ጥቆማው : - የአብርሃም ገነት ነው ::
Показать все...
19🔥 1🥰 1
የአምባሳደር መለስ አለም ( PHD ) " የኢትዮጵያ እና የኬንያ ስጋትና ተስፋ " የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በየመደብሮቻችን ያገኙታል ::
Показать все...
6🔥 4
በዕዝራ እጅጉ የተሰናዳው " መዝገበ አእምሮ ቁጥር 2 " መጽሐፍ በመደብሮቻችን ይገኛል ::
Показать все...
👍 6 3🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እውነት / አዛምድ
Показать все...
12🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዘሪቱ ከበደ " ከልጅነት እስከ ልጁነት " የተሰኘው መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
Показать все...
🥰 39 25👎 9👍 6🕊 1😍 1
Classics!!!
Показать все...
17