ru
Feedback
️ ንስር አማራ🦅

️ ንስር አማራ🦅

Открыть в Telegram

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
63 114
Подписчики
-2124 часа
-2237 дней
-78730 день
Архив постов
በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አማራዎች አገዛዙ በህዝባቸው ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰ'ቆቃ በማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል! በዛሬው እለት በደቡብ አፍሪካ የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ በሚደረግበት አዳራሽ ፊለፊት በተካሄደው በዚህ ተቃውሞ ላይ '' #Stop Amhara Genocide, #Stop the hidden Amhara Genocide in Ethiopia , We demand Immediately Intervene & Stop Military Aggression into Amhara Region, ...etc '' የመሳሰሉት መልዕክቶች ተስተጋብተዋል! ይህ ከአማራ ህዝብ አብራክ የተገኙና በመላው አለም የሚገኙ ወገኖቻችን በሙሉ ፣ በህዝባቸው ላይ ለ7 አመታት ያለእረፍት የሚፈፀመውን ግፍና ሰቆቃ ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ ለማስገንዘብ በየጊዜው ሊያከናውኑት የሚገባውና ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት የትግላችን አንዱ ፈርጅ መሆኑ ሊሠመርበት ይገባል! Viva ፦ South African!👏
Показать все...
160👍 37🙏 10👏 8💯 2
🔥የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ሁለት የቡድን መሳሪያ እና 29 ክላሽ በመያዝ ዞብል አምባ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ‼️ ጀምበር የጠለቀችበት የብልፅግና አገዛዝ በርካታ ሰራዊቱ እየከዳውና እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ያለ ሲሆን አንድ ስናይፐር አንድ ብሬን እንዲሁም 29 ክላሽ የያዙ በአጠቃላይ 31 አባላቶቹ ኮብልለው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል:: በዚህም ሁለቱ የቡድን መሳሪያዎች ብሬን እና ስናይፐሩ እንዲሁም 26 ጥቁር ክላሽ እና 3 ስናይቶ ባጠቃላይ 29 ክላሽ ከተሟላ ትጥቅና ተተኳሽ ጋር ዞብል አምባ ክፍለጦር ገቢ ሆኗል:: የክፍለጦሩ እና የሻለቃ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 13/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
6.27 MB
111👍 38🙏 15🫡 5❤‍🔥 3🏆 3😢 2🎉 1
🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር እንድሪስ ተሾመ (2ተኛ) ሻለቃ በዛሬው እለት ማለትም ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በምዕራብ ወሎ ግንባር ከላላ ወረዳ ውስጥ ድል ቀንቶታል‼️ ከከላላ ከተማ በመነሳት ወደ ደገር እና ሊጮ ታዳጊ ከተማዎች አቅጣጫ ሲጓዝ የነበረ የጠላት ኃይል ቆርኬ የተባለ ቀጠና ሲደርስ የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር እንድሪስ ተሾመ (2ተኛ) ሻለቃ በሰነዘሩበት ድንገተኛ ጥቃት ከፍተኛ የሆነ ቁሳዊ እና ሰብአዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን በኦፕሬሽኑ አንድ ቲም የሚሆኑ የጠላት ኃይል አባላት በአልሞ ተኳሾች ጥይት እንደተመቱና ከተመቱት መካከል ወዲያውኑ የሞቱ እንዳሉም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው:: ፋኖን አፀዳለሁ ብሎ ከከላላ ከተማ ተነስቶ ወደ ደገር እና ሊጮ ሲገሰግስ የነበረው የጠላት ኃይል በዋናነት በኮሎኔል መብሬ አስማማው ዋሴ የሚመራው አድማ ብተና አባላት እና ሰላም አስከባሪዎች ያሉበት መሆኑንም መረጃዎች ጠቁመዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 13/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
60👍 21🏆 2
🔥2 ስናይፐር 1 ክላሽ በመያዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ‼️ የአብይ አህመድ ሰራዊት እየፈራረሰ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል። በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት:- 1.ም/አስር አለቃ ሳሙኤል ጌታቸዉ አንድ #ስናይፐር እስከ ሙሉ ትጥቁ 2.ም/አስር አለቃ መልካሙ ስማቸዉ አንድ #ስናይፐር እስከ ሙሉ ትጥቁ 3.ይበሉ ማደሪያው = አድማ በትን ክላሽንኮቭ እስከ ሙሉ ትጥቁ በመያዝ የተቀላቀሉ ሲሆን ሁለት የሚሊሻ አባላትን መንደር 24 ከተባለ ቦታ ላይ በጀግኖቹ የአባይ መተከል(3ኛ) ሻለቃ ተማርከዉ ገቢ ሁነዋል። #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 13/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
80👍 27🙏 4🏆 2💔 2
🔥በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር በጠላት ኃይል ላይ ደፈጣ በመጣል ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ‼️ በክፍለ ጦሩ ስር የሚገኘው 2ኛ ሻለቃ (ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ) ህዳር 12/2018 ዓ/ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ ጠላት መነሻውን ከአይና ከተማ ወደ ቋሮ 010 ቀበሌ በማድረግ ላይ እያለ ካሰበው ሳይደርስ መስቀለ ክርስቶስ 03 ቀበሌ ላይ ደፈጣ በመጣል የአገዛዙ ብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ከ10 በላይ ሲደመሰስ ከ15 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ተመልሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ጄ/ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ አርበኛ ፋኖ ሽፈራው አለልኝ መረጃውን አድርሷል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 13/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
79🙏 8💔 4👍 2
🔥#የትናትናው_የድሮን_ጥቃት‼️ አማራ #ጠሉ_ስርዓት_የፋኖን_ክንድ_መቋቋም #ሲያቅተው ህዳር 12/2018 ዓ/ም #በደምበጫ_ወረዳ_ጃጅራብ_ቀበሌ /ሀሙሲት / ላይ በቤት ውስጥ የነበሩትን በድሮን #ጨፍጭፏል። ‎የአብይ ብልፅግና በኢትዮጵያ ምድር  የአማራን ህዝብ ብቻ ሳይሆን እንስሳትን ሳይቀር በድሮን #በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል :: ‎ ‎                                ጭፍን ጥላቻ!! ‎                 #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 13/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
💔 78 43👍 4🙏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥#መረጃ_የጠላት_አሰላለፍ_ደንበጫ‼️ የአብይ አህመድ አሸባሪ ሰራዊት ተጥቅጦ የወጣ ቢሆንም ተመልሶ ዋድ ገብቷል። እዚያው ግጠም የት አባትህ ትወጣለህ ያሰብነው አልተሳካም በማለት የበላይ አለቆቹ መልሰው አሰገብተዋቸዋል። በአሁኑ ስዓት ግማሹ ወልማደግ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፣ ግማሹ ደግሞ ዋድ ከተማው ውስጥ ሲሆን በሰንሰን የመጣውም ግሪሳ ደግሞ ደብረገነት አካባቢ ደርሷል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል። የእግረኛውን ሰራዊት ጎኖ ለጎን አየር ኃዮሉን ስለሚያሰማራ ከወዲሁ ከድሮን ጥቃት ጦሩና ህዝባችን ራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ እናስተላልፋለን‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 13/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
🙏 57 48👍 8🎉 1
🔥በርካታ የጠላት ሀይል በ109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ተደመሰሰ‼️ ======== 👉ከ3 ወረዳ በማሰባሰብ  ዋድን ለመክበብ በደምበጫ፣በሰንሰል በ4 አቅጣጫ ያሰፈሰፈውን አሸባሪ ሀይል በ109ኛ ኮር በክንደ ነበልባሎቹ 99ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ሀይል በተደረገ ማጥቃት በርካታ የጠላት ሀይል የተደመሰሰ ሲሆን በርካታ ጥቁር ክላሽ ከእነ ተተኳሹ መማረክ ተችሏል። 👉ጠላት በመካናይዝድ የታገዘ ማለትም  በዙ-23፣ሞርታር፣መድፍና ድሮን በመጠቀም ለማጥቃት ሙከራ ቢያደርግም በ99ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ሀይል ባደረሰበት ጥቃት አስከሬኑን ሳያነሳ ወደ መጣበት ፈርጥጧል። 👉የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው አሸባሪው ሀይል በደምበጫ ወረዳ የደገራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አመታዊ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ ባዕል የሚያከብሩ ሁለት የሀይማኖት አባቶች ካህናትን በአሰቃቂ ሁኔታ እረሽኗል።    አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!          የ109ኛ ኮር ሕ/ግንኙነት         ©  የቻለ አድማሱ         ኅዳር  ፲፪/፳፻፲፰ #ደምበጫ_የባንዳ_መቅጫ_የጀግኖች_መውጫ💪 ፎቶው ከተሰናበቱት አሸባሪዎች በከፊል... #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
151👍 20👏 9🎉 5😢 1
⚫️ምስራቅ አርሲ የክርስቲያኖች የግፍ መሬት ናት ተባለ‼️ ሽርካ በሚባለው ወረዳ ብቻ ከሚገኙት 37 አብያተ ክርስቲያናት 17 ወይ ሙሉ በሙሉ ፈረሰዋል ወይም በጭፍጨፋው ምክንያት አገልግሎት አቁመዋል ብለዋል፡፡ ባለፉት ሁለት ዐመታት ብቻ በሚታና ቀበሌ የ118 ኦርቶዶክሳውያን አባወራዎች ቤት ፈርሷል፣ ንብረታቸው ተወርሷል፡፡ አጥቢያዎቹን በተመለከት ዲያቆን አብርሃም ተስፋዬ የሚከተለውን ዝርዝር አስቀምጧል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ደግሞ አስተያተ መስጫ ላይ ታገኙታላችሁ፡፡ ሙሉ በሙሉ በአክራሪ ኀይሉ የፈራረሱና ከጥቅም ዉጪ የሆኑ ቅጽራቸው ሳይቀር የፈራረሰ፦ ፩ አኖሌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፪  ላሉንጮ አማኑኤል ፫  ሰንጎ እግዚአብሔር አብ አገልግሎት ያቆሙ ፩ ጮጫ እግዚአብሔር አብ ፪  ጪሳ ተክለሃይማኖት ፫ ጎሮ ሥላሴ ፬  ሄላ ሴሮ ማርያም ፭  ዘምባባ አርሴማ ፮ ዲገሉ መድኅንዓለም ፯  ኮኔ እግዚአብሔር አብ ፰  ሚታና ዮሐንስ ፱ ባቦ ማርያም ፲ ሰቄ ገብርሄል ፲፩ ጠሬታ በዓለ ወልድ ፲፪ ሽፎ ተክለሃይማኖት ፲፫ ያያ ዮሐንስ ፲፬ ሸንኮራ ቀርሳ ጊዮርጊስ ፍትሕ በአርሲ እየተጨፈጨፉ ላሉ ኦርቶዶክሳውያን! 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
💔 67 39😢 14🎉 2💯 1
🔥#መብረቁ_እውነትም_መብረቅ_ሆነዋል ‼️ #ሞጣከተማ_ኮሊሳ_ላይ_ጠላት_ተቀጥቅጧል‼️        ህዳር 12/2018 ዓ.ም አይበገሬወች በተግባር አስመስክረዋል ስም እና ምግባር ማለት ይኸ ነው በዛሬው እለት ጠላትን ሲያስለፈልፉት የዋሉ ሲሆን ሽንፈቱን ማረጋገጥ ያቃተው የጁላ ጦር የጀግኖችን ቀየ መድፈር አልቻለም። በ201ኛ ኮር በ54 ክ/ጦር ውስጥ ከሚገኙት ወረዳወች መካከል በሞጣ ኮሊሳ  ዙሪያ ተንቀሳቅሶ ለመክበብ ቢሞክርም ነገሩ ተገልብጦ በቆንጆወቹ  ከበባ ውስጥ ለመውደቅ ችሏል። #መብረቆቹ_ጠላትን_መውጫ_መግቢያ_አሳጥተው የብርሀኑ ጁላ ጦር በየቦታው ሲያዝረከርኩት የዋሉ ሲሆን ከ ከ11 በላይ ጠላት የተደመሰሰ ሲሆን በርካታ ቁስለኞችን በአንቡላንስ ሲያመላልስ አርፍዷል። የኖወችን ብትር መቋቋም ሲያቅተው አስክሬን እና ቁስለኞችን ለማንሳት ከከበባው ለመውጣት ከሞጣ ተጨማሪ ሀይል ዙ= 23  በማስመጣትና ለማምለጥ ቢሞክርም የተማረከው ተማርኮ ሙትና ቁስለኛውን አስታቅፈው ሸኝተውታል። የምርኮ ፎቶወች እንደደረሰን እናጋራቹሀለን..?! ©የአፋብኃ ቴድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
👍 84 72🙏 5🎉 1😡 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥#ሰበር_ዜና‼️ ከወልድያ ከተማ በቅርብ ርቀት በተደረገ የአጭር ሰዓት ማጥቃት ከ20 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ተገደሉ! ምኒልክ ዕዝ የሰሜን ወሎ ዞን መናገሻ ከሆነችው ከወልድያ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ በምትገኘው ጃርሣ ቀበሌ ዛሬ ህዳር 12/2018 ዓ/ም አመሻሹን ባካሄደው የአጭር ሰዓት ማጥቃት፡ በጠላት ኃይል ላይ ከባድ ጉዳት በማድረስ ድርብ ድል ተቀዳጅቶ ማምሸቱን ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል። ዕዙ፡ በሦስት ክፍለጦሮች ስር ከሚገኙ ሻለቃዎች የተወጣጡ ውስን የፋኖ ቃኚዎችን ብቻ በማሰለፍ በጥቂት የሰው ኃይልና በአጭር ሰዓት ባካሄደው ፈጣን ማጥቃት፡ ከ20 በላይ የብልፅግና ቡድን መከላከያ ሰራዊት አባላትን ሲገድል በርካቶችን ለከፋ ጉዳት ዳርጓቸዋል። ፀረ አማራው ኃይል በዚህ ምሽት ቁስለኛና አስከሬኑን በበርካታ ተሽከርካሪ ጭኖ ወደ ሼህ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲን ስታዲየም እያጓጓዘ ነው። ©መረብ ሚዲያ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
95👍 26😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥#ደምበጫ_የጠላት_መቅጫ‼️ ደምበጫ በ4 አቅጣጫ ወደ ፋኖዎች መንደር የገባው ግሪሳ ሰራዊት በከባድ መሳሪያና በአየር ሀይል እየተግተለተለ ቢመጣም አፈር ድሜ ብልቶ በዚህ መልኩ #በየቦታው_ተንጠብጥቧል💪 የቀረው ደግሞ ፈርጥጦ ወደመጠባት ተመልሷል። #ትገባታለህ_አትወጣትም💪 #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
👍 160 79🙏 9🏆 9👏 8🎉 6
🔥የምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለጦር በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በጊራና ከተማና በጎራርባ ቀበሌ ሲንቀሳቀስ በነበረው የስርዐቱ ወታደር ላይ በተያዘ የተጠና የደፈጣ ጥቃት የጠላትን ሀይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል ተጎናፀፈ‼️ በእብሪትና ትቢት ተሞልቶ የመጣውን የአብይ አህመድ ጭራቅ ሰራዊት በሀብሩ ወረዳ ጊራና ከተማ የሚሊሻያ ካምፕ ላይ በተወሰደ የደፈጣ ጥቃት 10 የሚሊሻያ ሀይሎችን በመደምሰስ እና ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ባንዳ የሚሊሺያ ሀይሎችን ማቁሰልና መበተን ተችሏል። በሌላ የአውደ ውጊያ መረጃ ጊራና ከተማ ላይ በተሰነዘረበት የደፈጣ ጥቃት የጠላት ሀይል ከጊራና ወደ ጎራርባ ሲንቀሳቀስ የጠላትን ሀይል ስበት በማድረግ የጥላትን ሰራዊት ወደ ሞት ምድብ ስቦ በማስገባት ገሚሱን ሙት እና ገሚሱን ቁስለኛ እንድሁም እንዲበተን ማድረግ ተችሏል። ዛሬ ህዳር 12/2018 ከረፋዱ 4:30 እስከ ቀኑ 10:40 ድረስ በቆየው አውደ ውጊያ የጥላትን ቅጥረኛ ሰራዊት ወደ መሬት በግስላዎቹ ነፍጥ እየተፈለፈለ የረገፈ ሲሆን፤ ከፊቱ የሚነጠፈውን ጓዱን የተመለከተ ጥላት ለተዎሰነ ሰዓት ባለበት ቁሞ ሞደስ ናፈቀኝ እሮሮውን ቢያላዝንም ግስላው ፋኖ ወደ ፊት በማጥቃት ከሞደስ ናፍቆት ወደ ማይቀረው ሲዖል ሸኝቶቷል። "አንድ ጥይት ለአንድ ጥላት" በሚል የአማራ ብሂል ለአንድ ጥላት በአንድ ጥይት ግንባር ግባሩን ተብሏል:: በርካታ ሙት እና ቁስለኛ ያስተናገደው የአብይ አህመድ ሰራዊት የሞራል ውድቀት፤የቁስ ክስረትን በማስተናገድ፣እና የደረሰበትን ብትር መቋቋም ሲያቅተው ሁለት ንፁሀኖችን በዘፈቀደ ተኩስ በመግደል የዘወትር ግብሩን ና አቅዶት የመጣውን የጥፋት ተልዕኮ ሳያሳካ ወደ መጣበት ወደ ጊራና እና መርሳ ከተማ መመለስ ተችሏል። አገዛዙ ክፉኛ የቆሰለውን ሰራዊቱን በአንቡላንሶች ወደ ጊራና ጤና ጣቢያ እና መርሳ ሆስፒታል ሲያጓጉዝ ውሏል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚሊኒክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ ደምሌ መኮነን #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
79👍 18🙏 5🏆 4🎉 1
🔥#የድል_ዜና_ከወለጋ_ምድር‼️ ለመጨረሻ ግዜ የአማራ ፋኖ በወለጋን አጠፋለሁ ብሎ ከዬአቅጣጫው ተሰባስቦ ተማምሎ የገባው የኦሮሚያ ጥምር ጦር በድሮንና በሊኮፍተር ቢታገዝም ከሞት አልተረፈም። በአሁኑ ስዓት ውባንጭ ቀበሌን በመልሶ ማጥቃት ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠው የአማራ ፋኖ በወለጋ በአይነቱ ለየት ያለ ድል አስመዝግቧል ጦርነቱ ከጀመረበት የሁለት ስዓት ምንገድ እያራዎጠ እዬነዳው ይገኛል ጫካዎቹ በሙትና ቁስለኛ ተሞልተዋል። የተረፉት ቀዬጫካው እዬተለቀሙ ይገኛሉ። አርበኛ አደም ተፈራ የዋዛ አደለም💪💪✊✊ አርበኛ አለፈ💪💪💪 #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
👍 95 51🏆 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚫️#ዳግማዊ_አሩሲ_በጎጃም_ደምበጫ🩸🩸     አመታታዊ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ ባዕል በሚያከብሩ ሁለት የሀይማኖት አባቶች(ካህናትን ) በደምበጫ ወረዳ የደገራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በመግባት በነፍሰ በላው ዙፋን ጠባቂ  የመከላከያ ሰራዊት በግፍ መረሸናቸውን የአይን እማኞች ገለፁ። #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
💔 130😢 46 41👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥#የድሮን_ጥቃት_ደምበጫ‼️ #እንደማመጥ_እንጂ_ወገን‼️ በደምበጫ ቀጠና የድሮን አሰሳ አየተደረገ ሲሆን ደምበጫ ወረዳ #ጃጅራብ ቀበሌ #ሀሙሲት ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። ደምበጫና አካባቢው የድሮን አሰሳ እንዳለና ማህበረሰባችንና ጦሩ ራሱን ከድሮንና እና ከቡድን መሳሪያ ጥቃት እንዲጠብቅ ንስር አማራ መልዕክት ማስተላለፏ የሚታወስ ቢሆንም ጥንቃቄ ባለመወሰዱ ጉዳት ደርሷል። አሁንም እንደማመጥ #ድሮን_አሰሳ እያደርገ ሲሆን የዘለቃ፣ዋድ፣ግራቀዳምን፣ወርቅማ እንዲሁም በመላው ደምበጫና አካባቢው የድሮን ቀኝት ስላለ ጥንቃቄ ይደረግ‼️ መረጃው ሼርርርርር ይደረግ‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
83👍 52😢 7🙏 7💔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥#መረጃ_ደምበጫ‼️ የአገዛዙ ኃይል በለሊት በበርካታ አቅጣጫ ማለትም ደምበጫ ከመሸገው ቡድን ፣ በብር ሸለቆ (ክኒሊክ)- ሰንሰን ቀጠና ፣ ማቻክል (ወርቅማ ) ቀጠና በርካታ ኃይል ወደ ፋኖ ቀጠናዎች ያንቀሳቀሰ ሲሆን በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ እየተደረገ ሲሆን የደገራ በምትባል ቀበሌ ላይ 2 ወንድማማች ቄሶች የአሸባሪው የአብይ አህመድ ሀይል በግፍ እረሽኗቸዋል ሲሉ የአይን እማኞች ለንስር አማራ የገለፁ ሲሆን በዚህ ቀጠና የድሮን ጥቃት ሊፈፀም ስለሚችል ከወዲሁ ጦሩና ህዝቡ ራሱን ከድርንና ከከባድ መሳሪያ ጥቃት እንዲጠብቅ ንስር አማራ ጥሪዋን ታስተላልፋለች‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
95👍 26💔 20🫡 12😢 5❤‍🔥 4
🔥#የጥንቃቄ_መልክት‼️   የብልፅግና ስርአት ይፋዊ ጦርነት ከጀመሩ ሁለት ድፍን አመት አልፈውታል በመሆኑም በተለያዬ የከተሞች የምትገኙ ወጣቶች ራሳችሁን ንፁህ ነን ብለችሁ የስር አቱን አስከፊ እና ጨፍጫፊነት እያወቃችሁ ከጠላት ጋር በተለያዩ ከተሞች ማለትም በፍኖተ ሰላም አደይ አበባ ግሮሰሪ እና በተለያዩ ፑል ቤት፣መጠጥ ቤት እና የመሳሰሉት በመሰባሰብ የምትንቀሳቀሱ ወጣቶች መንግስት ጥናት በመስራት አፈሳ የጀመረ መሆኑን እየገለፅን ራሳችሁን ከዚህ አረመኔ ስርአት አድኑ።          አዲስ ትውልድ               አዲስ አስተሳሰብ                   አዲስ ተስፋ    ©ዮሴፍ ሐረገወይን #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
71👍 25
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚫️#ሰው በይው ጅብ ብልም ቃላት ያንስብኛል🩸 ሰው በይው ጅብ ብልም ቃላት ያንስብኛል፣ አረመኔ ብልም ቃላት ያንስብኛል፣ እስከ መቼ ድረስ እኔንስ መሮኛል። ከትናቱም ዛሬየዛሬው አመመኝ፣ ለመስማት አይመች ኧረ ሰቀጠጠኝ፣ እናት እህቶችን በሰይፍ ሲያርድብኝ። ወለጋ ቢሄዱም በግፍ አረደና አፈናቀለብኝ፣ መተከል ቢሄዱም በግፍ አረደና አፈናቀለብኝ፣ ሸገርም ቢሄዱ በግፍ አረደናአፈናቀለብኝ፣ ከእናቷ ቤት መጦ ከአባቷ ባድማ ምንም ማታውቅ ህፃን ዛሬም አረደብኝ። የፃዲቁ ስፍራ የፃዲቁም አምላክ ታምርን ስራልኝ፣ ይህን አረመኔ አባይም ሙላና ውሀው ውሰድልኝ። ፋኖ መከታዬ ፋኖም አለይታዬ ጉድን አየህልኝ፣ አንተ ድረስና ከዚህ ጅብ ገላግለኝ፣ ይህን አረመኔ መግደል ብቻ አይደለም፣ በፃዲቁ ስልህ ሰቅለህም አሳየኝ። ብርሀኑ ጁላ ነፍስን አይማረው፣ የአማራን ደምስጋ ቀለብህ ያረከው። የህፃኖች አምላክ አየህ እሂንን ጉድ፣ የእናቶችም አምላክ አየህ እሂንን ጉድ፣ የፃዲቁም አምላክ አየህ እሂንን ጉድ  ፣ በደሉም በዛብን ወይፍረድ ውድ ውረድ ። መታሰቢያነቱ በሰከላ ወረዳ በግፍ ለተደፈረችው፣በግፍ ለታረደችው እና ሰማእቷን ለተቀበለችው ለተማሪ ቃልኪዳን ©#የልጅአንበራው (የንስር ቤተሰብ) #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 12/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Показать все...
77💔 34👍 10😢 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚫️#Sad_news. Reports that government troops captured by Fano in Wollo-and visited by the Red Cross-were recently hit by a drone strike at the site where they were held. via Martin plaut This terrorist government should be overthrown.
Показать все...
96🙏 17😢 7💔 7👍 2