ru
Feedback
ETHIO-MEREJA®

ETHIO-MEREJA®

Открыть в Telegram

News & Media Company® USA : Washington Addisababa, Ethiopia🇪🇹 . Buy ads: https://telega.io/c/ethio_mereja . ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!! 👉 @ethio_merejabot

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
110 224
Подписчики
-5724 часа
-3197 дней
-1 31530 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ቴምር ሪልስቴት ‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጎን አፓርትመንት ሽያጭ 🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ አፓርትመንት ሽያጭ 👉1መኝታ 63 ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 693,000 ሙሉ ክፍያ 6,930,000ብር 👉2መኝታ 86ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 946,000ብር ሙሉ ክፍያ 9,460,000ብር 👉3መኝታ 114ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800ብር ሙሉ ክፍያ 12,198,000ብር 👉3መኝታ 146ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,606,000ብር ሙሉ ክፍያ 16,060,000ብር                 👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት         👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Показать все...
16👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጀርመንኛ ቋንቋ ስልጠና A1, A2, B1 and B2 and C1 Level 🌟 Enhance Your Skills with Our Upcoming German Language Training! 🌟 •አዲስ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉየጋብቻ ፕሮስስ ጀርመን ኤምባሲ መጀመር ላሰባችሁየስራ ፕሮስስ ለመጀመር ያሰባችሁ የ ጎተ (Goethe) ፈተና ለማለፍ ዝግጁ እናደርጋቹሃለን!     •Online or Inperson To register:        ☎️ 0989747878 0799331774 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ : @merahyan
Показать все...
24👍 1🥰 1👏 1
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከ50 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነጻ የህክምና አገልግሎት መስጠት ጀመረ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ከ50 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራ እና የሕክምና አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። ከሐምሌ 21 እስከ ሐምሌ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠው አገልግሎት ከፍለው መታከም የማይችሉ ከ50 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። በአገልግሎቱ ማስጀመርያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬሕይወት አበበ፤ ኮሌጁ ማሕበረሰቡን በዚህ መንገድ በተጠናከረ መንገድ ለማገልገል ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል ብለዋል። አክለውም የክረምት ነጻ በጎፈቃድ ምርምራ እና የሕክምና አገልግሎት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ምክትል ሥራ አስፈፃሚ ጀማል ሺፋ በበኩላቸው፥ 50,000 የሚደርሱ ዜጎችን በሰሞኑ የጤና አገልግሎት ነጻ ሕክምና እንዲያገኙ እቅድ መያዙን ገልጸው፤ ለአንድ ሳምንት በሚቆየው የጤና ምርመራ ማንኛውም ሰው አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችል ጠቁመዋል። በተጨማሪም ለቀዶ ሕክምና ለማግኘት ይጠባበቁ ከነበሩት መካከል በቁጥር 200 የሚደርሱት በዚህ ሳምንት አገልግሎቱን እንዲያገኙ እንደሚደረግ አመልክተዋል።
Показать все...
69👍 7😱 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ቴምር ሪልስቴት ‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጎን አፓርትመንት ሽያጭ 🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ አፓርትመንት ሽያጭ 👉1መኝታ 63 ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 693,000 ሙሉ ክፍያ 6,930,000ብር 👉2መኝታ 86ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 946,000ብር ሙሉ ክፍያ 9,460,000ብር 👉3መኝታ 114ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800ብር ሙሉ ክፍያ 12,198,000ብር 👉3መኝታ 146ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,606,000ብር ሙሉ ክፍያ 16,060,000ብር                 👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት         👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Показать все...
10🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጀርመንኛ ቋንቋ ስልጠና A1, A2, B1 and B2 and C1 Level 🌟 Enhance Your Skills with Our Upcoming German Language Training! 🌟 •አዲስ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉየጋብቻ ፕሮስስ ጀርመን ኤምባሲ መጀመር ላሰባችሁየስራ ፕሮስስ ለመጀመር ያሰባችሁ የ ጎተ (Goethe) ፈተና ለማለፍ ዝግጁ እናደርጋቹሃለን!     •Online or Inperson To register:        ☎️ 0989747878 0799331774 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ : @merahyan
Показать все...
24😁 1
Repost from TgId: 1424013175
🔔ዋጋ Price ➤ 44,900ብር  🔅የ 2 አመት የጽሑፍ ዋስትና እና 🔅ከ 21+ አመት በላይ ልምድ ሞዴል Model  M67 ለዋጋ መረጃና ሌሎች ምርቶቻችን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇 👇 👇 t.me/AlphaFurniture 📍 አድራሻችን 🏠  በቅሎ ቤት • ግሎባል ፊት ለፊት • አልፋ ሕንፃ Beklo Bet • Infront of Global Hotel • Alpha Building • 0911445604 • 0979426642 • 0979420042
Показать все...
14👍 3👎 2
ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሀዋሳ ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት አየተከበረ ይገኛል። የንግስ በዓሉ በሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከማለዳ ጀምሮ በተለያዩ የሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች እየተከበረ ሲሆን÷ የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ምዕመናን ተገኝተዋል። የጎብኚዎች መዳረሻ ከሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች ውስጥ አንዷ የሆነችው ሀዋሳ ከተማ ከነዋሪዎቿ በተጨማሪ ከሌሎች አካባቢዎች በዓሉን ለመታደም የመጡ እንግዶችን እያስተናገደች ትገኛለች።
Показать все...
146🙏 23👍 15👎 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰማ 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በሩሲያ ምስራቃዊ ክፍል አሙር ግዛት ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ደብዛው የጠፋው አውሮፕላኑ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ 43 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ እንደነበር የአሙር ግዛት አስተዳዳሪ ቫስሊ ኦርሎቭ ተናግረዋል፡፡ አንቶኖቭ ኤኤን-24 የተሰኘው የመንገደኞች አውሮፕላን ከአሙር ግዛት ብላጎቨሽቼንስክ ወደ ቲይንዳ እያመራ እንደነበር ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
Показать все...
77😢 32🤔 10👎 4👍 1
ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድን በይፋ አስፈረመ ባርሴሎና እንግሊዛዊውን አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድን ከማንችስተር ዩናይትድ በውሰት ማስፈረሙን አስታውቋል። ራሽፎርድ ባርሴሎናን በ1 ዓመት የውሰት ውል የተቀላቀለ ሲሆን፤ ባርሴሎና የራሽፎርድን ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም የሚሸፍን ይሆናል። በውሉ መሰረት ባርሴሎና በዓመቱ መጨረሻ በ30 ሚልዮን ዮሮ ዝውውሩን ቋሚ የማድረግ አማራጭ ይኖረዋል። በማንችስተር ዩናይትድ ከአካዳሚ ጀምሮ እስከ ዋናው ቡድን በመጫወት ተጽእኖ መፍጠር የቻለው ራሽፎርድ ያለፈውን ግማሽ ዓመት በአስቶን ቪላ በውሰት አሳልፏል። ራሽፎርድ በባርሴሎና ቤት 14 ቁጥር ማልያ እንደሚለብስ ታውቋል።
Показать все...
69👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ቴምር ሪልስቴት ‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጎን አፓርትመንት ሽያጭ 🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ አፓርትመንት ሽያጭ 👉1መኝታ 63 ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 693,000 ሙሉ ክፍያ 6,930,000ብር 👉2መኝታ 86ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 946,000ብር ሙሉ ክፍያ 9,460,000ብር 👉3መኝታ 114ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800ብር ሙሉ ክፍያ 12,198,000ብር 👉3መኝታ 146ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,606,000ብር ሙሉ ክፍያ 16,060,000ብር                 👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት         👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Показать все...
20👍 1
Repost from TgId: 1424013175
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔔ዋጋ Price ➤ 49,900ብር  🔅የ 2 አመት የጽሑፍ ዋስትና እና 🔅ከ 20+ አመት በላይ ልምድ ሞዴል Model  M89 ለዋጋ መረጃና ሌሎች ምርቶቻችን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇 👇 👇 t.me/AlphaFurniture 📍 አድራሻችን 🏠  በቅሎ ቤት • ግሎባል ፊት ለፊት • አልፋ ሕንፃ Beklo Bet • Infront of Global Hotel • Alpha Building • 0911445604 • 0979426642 • 0979420042
Показать все...
12👍 2👏 1
በኢትዮጲያ ግዙፍ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል ተመረቀ። የኢትዮጲያ አየር መንገድ እጅግ ዘመናዊ የአውሮፕላን ጥገና ወርክሾፕን ጨምሮ ፥ ዘመናዊ መጋዘንን አስመርቋል። አየር መንገዱ ይህንን ዘመናዊ ልዩ ልዩ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከላት የተካተቱበትን ግዙፍ ማእከል ከ 150 ሚሊየን ዶላር በላይ በማውጣት ማስገንባቱን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በምረቃው ወቅት ተናግረዋል። በ150 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች የአውሮፕላን ክፍሎች መጠገኛ፣ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል እና ከሰው ንከኪ ነፃ የሆነ መጋዘን ናቸው። የጥገና ቁሳቁሶች የሚከማቹበት መጋዘኑ በ15 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ መሆኑ ተገልፃል። የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዋና አዛዥ እና የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ፣ እና ሌሎች የተቋሙ እና የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ፣ዲፕሎማቶች እንዲሁም በፕሮጀክቱ የተሳተፍ አካላት በምረቃው ወቅት ተገኝተዋል።
Показать все...
71😁 4👍 3👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የባንክ ሒሳብ እንዲታገድ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ፣ ውሳኔው የተላለፈው የ17 ወራት ውዝፍ የመምህራን ክፍያ ጋር በተያያዘ ነው! በትግራይ ክልል ከተካሄደው ጦርነት ጋር በተያያዘ የክልሉ መምህራን የ17 ወራት ደመወዝ እንዲከፈላቸው የመሰረቱትን ክስ የሚመለከተው የትግራይ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጊዜያዊ አስተዳደር ባንክን ሒሳብ እንዲታገድ ውሳኔ አሳለፈ፤ ለሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ሐምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት የተሰየሙት ዳኞችም ክርክሮችን ከሰሙ በኋላ በጊዜያዊ አስተዳደሩ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈቱትን የባንክ ሒሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ በማገድ ወጪ የተደረገው የገንዘቡ መጠን መቼ እንደወጣና ወደ የትኛው የባንክ ሒሳብ እንደተላለፈ ማስረጃ እንዲቀርብ ትእዛዝ አስተላልፈዋል። የከሳሽ የመምህራን ማህበሩ ጠበቆች በእስር እንዲቀርቡልን ሲሉ የጠየቋቸው የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ እና የክልሉ የፋይናንሰ ቢሮ ሃላፊ ምሕረት በየነ (ዶ/ር) ማስረጃዎቹ ከቀረቡ በኋላ እንደሚታይ በመግለጽ የዕለቱ ዳኞች ለሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠታቸው ተገልጿል። (Via AS)
Показать все...
46
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሰሞኑን የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ንግግርን ተከትሎ ኢትዮጵያ ግድቡን በሀገር ውስጥ አቅም እየገነባች መሆኑን በዛሬው ዕለት አስታወቀች የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ከሰሞኑ በተከታታይ ሶስት ግዜ ሀገራቸው የህዳሴ ግድብን ፋይናንስ እንዳደረገች ሲናገሩ ተደምጠው ነበር።ፕሬዝደንቱ በዚህ ከግብፅ የወገነ ንግግራቸው የህዳሴ ግድብ ወደ ናይል ወንዝ የሚገባውን ውሀ እየዘጋው ነው እንዲሁም የናይል ወንዝ ለግብፅ ብቸኛው የህይወት ምንጭ ነው በማለት ተናግረዋል። ለዚህ የፕሬዝደንቱ ምላሽ እስካሁን በሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ወይም ውጭ ጉዳይ ቢሮ የተሰጠ ምላሽ ባይኖርም የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት በዛሬው እለት ሚድያዎችን ጠርቶ በሰጠው መግለጫ ላይ ኢትዮጵያ ግድቡን በራሷ አቅም መገንባቷን አፅንኦት ሰጥቶ ተናግሯል።ፅህፈት ቤቱ ግድቡ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ወጪ እንደተገነባ ያረጋገጠ ሲሆን በያዝነው አመት ብቻ ከ1.7 ቢልየን ብር በላይ ለግድቡ ማሰባሰቡን መናገሩን ካፒታል ዘግቧል። ከግንባታው መጀመር ጀምሮ በአጠቃላይ ከ23.6 ቢሊዮን ብር በላይ ከህዝብ የተሰበሰበ ሲሆን ከ84.4 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የጉልበትና የተፋሰስ ስራዎች ተከናውነዋል ሲል ፅህፈት ቤቱ አክሏል። የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት የፕሬዝደንት ትረምፕ ንግግርን በማጣጣል ግድቡ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ሲደገፍ መቆየቱን አጽንኦት ሰጥቷል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የግድቡ ግንባታ መጠናቀቁንና በመጪው መስከረም ወር እንደሚመረቅ ገልጸው፣ ግብፅንና ሱዳንን በይፋ መጋበዛቸው ይታወሳል።
Показать все...
95👍 12😁 9🥰 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአለልኝ አዘነ ግድያ ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ በቀድሞው የባህር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች አለልኝ አዘነ ግድያ ጥፋተኛ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በ16 እና 15 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤት ወሰነ፡፡ የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ተከሳሽ የአለልኝ አዘነ ባለቤት ወ/ሮ አደይ ጌታቸው ድርጊቱን በመላ ሃሳቧና አድራጎት በወንጀሉ ድርጊትና በሚሰጠው ውጤት ሙሉ ተካፋይ በመሆን ድርጊቱን የራሷ በማድረግ እንዲሁም 2ኛ ተከሳሽ የወ/ሮ አደይ ጌታቸው እህት ባል የሆነው ሉንጎ ሉቃስ በቀጥታ ወንጀሉን በመፈፀም የተሳተፈ በመሆኑ በፈፀሙት ታስቦ በሚፈፀም ተራ የሆነ ሰው መግደል ወንጀል ተከስሰዋል፡፡ ተከሳሾቹ መጋቢት 17/ 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 5፡30 እስከ 8 ሰዓት ገደማ ባለው ጊዜ በአርባ ምንጭ ከተማ ነጭ ሳር ቀበሌ ልማት ሰፈር በተቀነባበረ ሁኔታ የ26 አመቱን ወጣት አለልኝ አዘነን በመግደል ራሱን ያጠፋ እንዲመስል በማድረግ የግድያ ወንጀል መፈፀማቸው በሰውና በሰነድ ማስረጃዎች በመረጋገጡ የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔን ማሳለፉ የሚታወስ ነው። ፍርድ ቤቱ በቀድሞው እግር ኳስ ተጫዋች አለልኝ አዘነ ግድያ ጥፋተኛ በተባሉት 1ኛ ተከሳሽ ወ/ሮ አደይ ጌታቸው (የአለልኝ አዘነ ባለቤት) ላይ የ16 አመት እንዲሁም 2ኛ ተከሳሽ ሉንጎ ሉቃስ (የወ/ሮ አደይ ጌታቸው እህት ባል) ላይ 15 አመት ፅኑ እስራት የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል።
Показать все...
57😭 14🥰 1
Repost from TgId: 1424013175
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔔ዋጋ Price ➤ 49,900ብር  🔅የ 2 አመት የጽሑፍ ዋስትና እና 🔅ከ 20+ አመት በላይ ልምድ ሞዴል Model  M89 ለዋጋ መረጃና ሌሎች ምርቶቻችን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇 👇 👇 t.me/AlphaFurniture 📍 አድራሻችን 🏠  በቅሎ ቤት • ግሎባል ፊት ለፊት • አልፋ ሕንፃ Beklo Bet • Infront of Global Hotel • Alpha Building • 0911445604 • 0979426642 • 0979420042
Показать все...
10
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ቴምር ሪልስቴት ‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጎን አፓርትመንት ሽያጭ 🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ አፓርትመንት ሽያጭ 👉1መኝታ 63 ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 693,000 ሙሉ ክፍያ 6,930,000ብር 👉2መኝታ 86ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 946,000ብር ሙሉ ክፍያ 9,460,000ብር 👉3መኝታ 114ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800ብር ሙሉ ክፍያ 12,198,000ብር 👉3መኝታ 146ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,606,000ብር ሙሉ ክፍያ 16,060,000ብር                 👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት         👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Показать все...
20👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ግብፅ በጋዛ እና #ኢትዮጵያ ግድብ ዙሪያ #አሜሪካ ያቀረበችው የሰጥቶ መቀበል ሀሳብ ውድቅ አደረገች እስራኤል በጋዛ ደቡባዊ ክፍል ማቆያ ካምፕ ለመገንባት ያላትን እቅድ ግብፅ የምትደግፍ ከሆነ በምላሹ አሜሪካ በኢትዮጵያ ግድብ ውዝግብ ውስጥ ጣልቃ ለመግባት ያቀረበችውን ሀሳብ የግብፅ ባለስልጣናት ውድቅ አድረጉ። ግብፅ በኢትዮጵያ የአባይ ግድብ ላይ ያለውን ቀውስ ለመፍታት አሜሪካ ያቀረበችውን የሰጥቶ መቀበል ሀሳብ ውድቅ አድርጋለች። ይህ ሀሳብ እስራኤል የጋዛን ህዝብ ወደ ራፋህ እንድታዘዋውር ካይሮ ድጋፍ እንድትፈቅድ የሚጠይቅ እንደሆነ ከፍተኛ የግብፅ ዲፕሎማሲ ምንጮች ለአል አረቢ አል ጃዲድ ገልጸዋል። አንድ የግብፅ ዲፕሎማት ለዜና ምንጩ እንደተናገሩት የትራምፕ አስተዳደር አንድ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያለውን ውዝግብ ለመፍታት “ቆራጥ ጣልቃ ገብነት” ብለው የጠሩትን ሀሳብ አቅርበው ነበር። በምላሹ ግብፅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያንን ከራፋህ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ ካምፕ ውስጥ ለማቆየት የእስራኤልን እቅድ መደገፍ ይኖርባታል። ዲፕሎማቱ ለአል አረቢ አል ጃዲድ እንደተናገሩት የካይሮ ባለስልጣናት እቅዱን ፍልስጤማውያንን ድንበር አቋርጠው ወደ ግብፅ እንዲገቡ የማስገደድ እርምጃ አድርገው ይመለከቱታል።
Показать все...
64👍 13🤔 2🙏 2🥰 1
Repost from TgId: 1424013175
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔔ዋጋ Price ➤ 49,900ብር  ሞዴል Model  M74 🔅ለጥራቱ አያስቡ የ2 አመት ዋስትናችን በቃል አይደለም የጽሑፍ ዋስትና ነው። 🔅ከ 20 አመት በላይ አሰተማማኝ ሶፋዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለውድ ደንበኞቻችን በማቅረብ ላይ ነን። ሶፋ ጠረፔዛ ካላስፈለጎት ከሶፋው ዋጋ ላይ ይቀነስሎታል። ለዋጋ መረጃና ሌሎች ምርቶቻችን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇 👇 👇 t.me/AlphaFurniture Follow Us on TikTok 👇 👇 👇 @AlphaFurnitureEthiopia
Показать все...
12