በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Открыть в Telegram
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!
Больше2025 год в цифрах

222 440
Подписчики
-6224 часа
-1947 дней
-1 19830 день
Архив постов
Repost from N/a
⚠️ከ17 ደቂቃ ⏰⏰ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
ሀ, 1988
ለ, 1977
ሐ, 1978
መ, 1966
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎬የጫካ ፊልም🎬
🎬የፍቅር ፊልም🎬
🎬የጦርነት ፊልም🎬
🎬አኒሜሽን ፊልም🎬
🎬የቱርክ ፊልም🎬
🎬የህንድ ፊልም🎬
🎬ተከታታይ ፊልም🎬
✅JOIN✅
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Fifa 2026 offline ጌም ተለቀቀ ✅
Transfer Update 😍
እንዴት እንደምትጭኑት በቪድዮ ማብራሪያ ተለቋል👇
💯DOWNLOAD FIFA26 💯
🔻JOIN🔻
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
❇️መስከረም❇️
❇️ጥቅምት❇️
❇️ህዳር❇️
❇️ታህሳስ❇️
❇️ጥር❇️
❇️የካቲት❇️
❇️መጋቢት❇️
❇️መያዝያ❇️
❇️ግንቦት❇️
❇️ሰኔ❇️
❇️ሀምሌ❇️
❇️ነሃሴ❇️
❇️ጷጉሜ❇️
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨እድሜዎ ስንት ነው ?
ከ15 አመት በታች
ከ 15 እስከ 18
ከ 18 እስከ 21
ከ 21 አመት በላይ
Repost from N/a
Показать все...🎶 JOIN 🎶
Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
ሀ.አሜሪካ
ለ,ህንድ
ሐ.ብራዚል
መ,ቻይና
📥መልስ መስጫ📥
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇
🎬የጫካ ፊልም 🎬
🎬የፍቅር ፊልም 🎬
🎬የጦርነት ፊልም 🎬
🎬የአክሽን ፊልም 🎬
🎬የቱርክ ፊልም 🎬
🎬የህንድ ፊልም 🎬
🍿ተከታታይ ፊልም በትርጉም 🎬
የሁለት ፍቅረኛሞች ታሪክ
አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ ያፈቅራት ነበርና አንድ ጉዞ ላይ አብረው ተጉዘው ነበር። የጉዞው ቡድን በሆነች መንደር መግቢያ አከባቢ አዳራቸውን ሲያረጉ ልጁም ጨለማውን ተገን በማድረግ ወደ ሚወዳት ልጅት ጋር በመሄድ እንድትመቻቸው ይጠይቃታል ።
እሷም እስቲ ሰዎች ሁሉ ተኝተው እንደሆነ ተመልከት ትለዋለች። አይቶ መጥቶ ሁሉም እንደተኙ እና ምቹ አጋጣሚ እንደሆነ ነገራት። እሷ ግን.....ሙሉታሪኩን ያንብቡ Read more
❤ 1
👉 READ MORE 🤏
📃ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ📃
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 14✨✨✨
ታሪኩ በዝምታ ሴናን እየሸኛት ነው ። ሴና ዝምታው ከብዷታል ሌላጊዜ ስለስራ ስለ ልጅነታቸው አንዳንድ ነገሮችን እያስታወሰ ያስቃት ነበር ። ዛሬ የሰላማዊት ዳግም መከሰት አስጨንቆታል ያልጠበቀው ሆኖበታል ፣ እንደሁኔታዋ ደሞ የምትላቀቀው አልመስልህ ብሎታል ይበልጥ ያስጨነቀው ደሞ የእናቱ ጉዳይ ነው እሱ በሌለበት እየመጣች አንድ ነገር እንዳትፈጥር ብሎ ፈርቷል ፣ ....
"ታሪክ ምነው ደበረህ እንዴ ፣"አለችው ሴና
"ም ምኑ ሴና"አላት ድንገተኛ ስለጠየቀችው ተደናብሮ
"አይ ሰላም ስለመጣች ትንሽ የደበረህ ስለመሰለኝ ነው ። "አለችው
"አይ ያው እንዲ በድፍረት ከዚሁሉ በዋላ ዳግም ትመጣለች ብዬ ስላላሰብኩ ፣እውነቱን ስነግርሽ ምንም ምቾት አልተሰማኝም ፣ ምክንያቱም እማዬን በሌለውበት እንዳታስቸግራት ፈርቻለው "አላት እጁን ወደሴና እጅ በመውሰድ ፈልጎ ያዛት ። ሴና እጇን ሲይዛት አንዳች ሙቀት በሰውነቷ ሲተላለፍ ተሰማት ። ወደጎን አየችው ፣አይኖቹ ፊትለፊት መንገዱ ላይ እንደተተከሉ ናቸው ፣ አስቦበት እጇን እንዳልያዘው ገብቷታል ። ያም ሆኖ ግን ደስ ብሏታል
"አይ የዚን ያክል እንኳ ቦታ አትስጣት ፣ በጣም ካበዛችው ለህግ አካል መንገር ነው ። "አለችው እጁን አጥብቃ እየያዘችው ። ታሪኩ እጅ ለእጅ መያያዛቸውን ድንገት ያወቀ ይመስል ደንገጥ አለ እናም አያት ፈገግ ብላ ስታየው ፣ እንደማፈር ብሎ ፈገግ አለ ።
ሁኔታቸውን በቅርብ እርቀት እያየች የምትከተላቸው ሰላማዊት አንጀቷ እርር አለ ቅናት አቃጠላት ፣ከቀናቶች በፊት እቅፏ ውስጥ የነበረው የምትቆጣጠረው ባሏ ዛሬ የሌላ ሴት እጅ አጥብቆ ይዞ ሲሄድ ፣ስታይ አንገበገባት ፣ እሷ ምንም እንዳልሰራች ሁሉ ፣ ታሪኩን ኮነነች ፣ በተለይ እረጅም መንገድ ሄዶ ሸኝቷት በድጋሚ አቅፎ ሲሰናበታት ፣ ከሴና ጋር ያለው ነገር ከጓደኝነትም ማለፉን ተሰማት ፣ እናም ዛተች አይደረግም መቼም ቢሆን አብራቹ ለመሆን እንዳታስቡ ከሃዲዎች አጠፋችዋለው ፣ አለቃችሁም ፣እኔ ሰላማዊት አይደለውም 'አለች ለራሷ ፣ ታሪኩ ሴናን ሸኝቶ ወደቤቱ ሲመለስ በድጋሚ ተከተለችው በጣም ቢደክማትም እሱን መከተል አላቆመችም ፣ ታሪኩ ተናዳለች እንዴት በአንድ ቀን ስህተት አሽቀንጥሮ ይጥለኛል አዎ ከሳሚ ጋር አድሬያለው ፣ አንድ ቀን ብቻ ነው በዛላይ ስለጠጣው ነው እንጂ ፈልጌ አልነበረም ፣ እንዴት ይሄ ተካብዶ ለፍቺ ያበቃል ፣ሆነ ብሎ ሊለየኝ ስለፈለገ ነው እንጂ ፣ ደሞ ገና ሳንፋታ ከሴናጋር እንደዚ የተቀራረበው መጀመሪያም ቢያስብበት አይደለም ፣ እንዲማ ተጫውቶብኝ አልምረውም ' እያለች ከራሷጋር እየሞገተች ፣ ታሪኩ ቤት ደርሶ እስኪገባ ተከትላው ። በር አንኳኩት ወደውስጥ ሲዘልቅ ትንሽ ፣ ቆማ ወደ ቤተሰቦቿ ቤት ተመለሰች ...በየመንገዱ እየዛተች ልታጠፋቸው ለራሷ ቃል እየገባች ........
🍋ሴና የታሪኩ እጅ ያረፈበትን እጇን እንደሞኝ እየተመለከተች ሳቅ ሳቅ ስትል ፣አባቷ አቶ ወርቁ አየት አደርገዋት ፈገግ አሉ ፣ ምን እንደሆነች ባይገባቸውም ፣ ሳቅ የራቃት ልጃቸው ። ፈገግ ስላለች ደስ ብሏቸው።
"ሴናዬ ምን ተገኘ ዛሬ ደስ ያለሽ ትመስያለሽ "አሏት
"ኧረ አባቴ !!እንዲያው የሆነ ነገር ትዝ ብሎኝ ነው። "ብላ ውሃ ለመጠጣት ተነሳች
"ነው ይሁን ብቻ ሳቂልኝ የኔ ቆንጆ "ብለው ቴሌቭዠን ማየት ጀመሩ
" ሁሌም እስቅልሃለው አባቴ ።አንተ እንዴት ነህ ግን "አለቻቸው
"ደና ነኝ ልጄ ። ወንድምሽ ጋር ሄጄ ነበር ከሳራ ጋር ስጫወት ቆይቼ እሱንም አግኝቼ ቅርብ ሰአት ነው የመጣውት "አሏት
"ኧረ ምነው ድንገት በሰላም ነው "አለቻቸው
" አዎ ደስ የሚል የምስራች እንንገርህ ብለውኝ "
"የምን ምስራች ከኛ የተደበቀ "አለች እሷንና ታሪኩን ማለቷ እንደው ገብቷቸው ሳቅ አሉ
"እህ ያው ለእናንተ ነገ ነው የሚነገራቹ ቅድሚያ ለአባት ነው ብለው ነው"ብለው ሳቅ አሉ
"ምንድነው "አለች ጓጉታ
"ባጭሩ አያት ሊያደርጉኝ ነው"
"እኔ አላምንም ለምን አልነገረኝም ወንድሜ እንዴት ደስ ይላል"አለች ተፍነክንካ
" ለእናንተ ነገ በሰፊው ሊነግራቹ አስቧል እንዳትቀየሚው ፣በኔናቺ ይቅር "አሏት
"እሺ አባዬ ይገባሃል በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ"
"እንኳን አብሮ ደስ አለን"አሏት በደስታ ። ሴና ውስጧ በደስታ ተፍነከነከ ፣ ደስ የሚል ቀን ፣የወንድሟ ሚስት ሳራ ማርገዝ እጇላይ ያረፈው የታሪኩ ሞቃታማ እጅ ልዩ ስሜት ውስጥ ከተታት .....
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🔵ይቀጥላል,,,,,,,,,
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️
@bewketuseyoum19
❤ 30🥰 2
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
💝💝💝ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ💝💝💝
💝💝💝ወንዶችን በፍቅር ለመጣል💝💝💝
💝💝💝መሳጭ የፍቅር ታሪክ💝💝💝
💝💝💝የፍቅር አባባሎች💝💝💝
💝💝💝የፍቅር ግጥሞች💝💝💝
💝💝💝የፍቅር ደብዳቤዎች💝💝💝
💝💝💝አፍቅርሻለሁ💝💝💝
💝💝💝አፈቅርሀለሁ💝💝💝
💝💝💝ይቅርታ ለመጠየቅ💝💝💝
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 13✨✨✨
ቤት ሰላም ሲሆን ያስታውቃል ጊቢው ሳሎኑ የቤቱ እቃ ሳይቀር የሚናገር ይመስላል ፣ በተለይ ወላጅ እናት በቤት ውስጥ ስትኖር በፈገግታ ስትቀበል ወዲወዲያ ስትል ማየት ስትመርቅህ መስማት መልካም ምኞት ተመኝታልህ ስትወጣ ልዩ ስሜት አለው .........
....ታሪኩ የተሸፈነበትን ፍቅር ..በአስመሳዩ ፍቅር ስህተት ተገልጦ አገኘው ። ዳግም በፊት የሚሰማውን ሰላም ሲያገኘው ፣ ምን ጎድሎት እንደነበር ማየት ጀመረ ። አዳዬ የልጃቸው ስህተት ታርሞ ፣ዛሬላይ ጥፋቱን ለመካስ ጠብ እርግፍ ሲልላቸው ፣ይጨነቃሉ ፣ደጋግመው የናት ሆድ ቂም አይዝም ፣ እያሉ ከፀፀቱ እንዲወጣ ይነግሩታል ፣ ሰላማዊትን ፣ እንዲያገባ የሳቸውም ግፊት እንደነበረ በማስታወስ ፣የሱ ጥፋት ብቻ እንዳልሆነ ያስረዱታል ። እነመሳይም እንደበፊቱ ጥፍት ብለው አይቀሩም በተደጋጋሚ እየሄዱ ይጠይቋቸዋል በተለይ ሴና ቤተኛ ሆናለች ፣ በልቧ ያፈነችው ፍቅር እየገፋ እነታሪኩ ቤት ያደርሳታል ። አንዳንዴ በራሷ ስራ ትገረማለች በዚ ድርጊቷ ወንድሟ መሳይም ተገርሟል ፣በርግጥ አዳዬን ቶሎ ቶሎ እየሄድን መጠየቅ አለብን እሷ ልክ እንደ እናታችን ናት ተባብለዋል ፣ የሴና ግን በዛበት ፣ከስራ ሰአት ውጪ በደወለ ቁጥር እነታሪኩ ጋር ነኝ ከአዳዬ ጋር እየተጫወትን ነው ትለዋለች ፣ አንዳንዴ እዛ ብቻ ስታስብ ብቸኛ አባታቸውን ችላ እንዳትል ይፈራል .........
አንድ ቀን ሴና ከስራ እንደወጣች እነታሪኩ ቤት ሄዳ ፣እንደተለመደው ከአዳዬ ጋር እየተጫወተች ሳለ ፣ የጊቢው በር ተንኳኳ ሴና ታሪኩ መስሏት በናፍቆት ጠበቀች ። የልቧን ርሃብ እንደተለመደው በአይኗ ልታስታግስ ተዘጋጀች ፊቷን በእጇ ዳበስ ዳበስ አደረገችው ከቦርሳዋ ውስጥ ቻፒስቲክ አውጥታ በፍጥነት ከንፈሯን ተቀባች .......
ወይዘሮ ትርሃስ በሩን ሲከፍቱ ሰላማዊት ትንሽዬ ሻንጣ በእጇ ይዛ በር ላይ ቆማለች ያላሰቡት ነገር ስለሆነ ደነገጡ ። ሰላማዊትም እሳቸው ይኖራሉ ብላ አልጠበቀችም ከስራ ሰአት ውጪ ስለሆነ የታሪኩን መግቢያ ሰአት ጠብቃ መምጣቷ ነው ። ታሪኩ ለረጅም ጊዜ ስለዘጋት እና የፍቺ ሂደቱንም ስላላስጀመረ ። ንዴቱ በርዶለታል ብላ መምጣቷ ነው ።እናም የፈለገ ቢሆን እግሩላይም ተንከባላ ልትታረቀው አስባ ብዙ ውሸቶችን ተለማምዳ ነበር የመጣችው ። እናትየውን ስታይ ግን ያልጠበቀችው ነገር ወረደባት ፣ ከድንጋጤዋ መለስ ስትል በቁጣ አፈጠጠችባቸው ። ልክ እንደበፊቱ ልታስፈራራቸው አፏን አሾለች ፣ ወይዘሮ ትርሃስ በዝምታ ተናግራ እስክትጨርስ አዳመጧት።
"እርሶ ደሞ ከየት መጡ ብን ብለው አልነበረ እንዴ ፣ ዳግም በባልና ሚስት መሃከል ለመግባት ነው ። ማንም እንደማይፈልጎት አያውቁም ነው የኔን እግር ተከትለው መግባቶት ነው ። ወጥቼ የምቀር ከመሰሎት ተሳስተዋል ታሪኩ ለጊዜው ነው ቢያኮርፈኝ አይሳሳቱ !ለመሆኑ ታሪኩ ገብቷል ?"አለች እየተንጫጫች ወደውስጥም ለመግባት የጊቢውን በር እየገፋች።
"ይቅርታ ወዴት ነው ። እዛው ባለሽበት ሁኚ እንጂ "አሏት በሩን ይዘው ። ሰላማዊት እንደበፊቱ ስላልተሽቆጠቆጡላት ፣ ተረጋጋች አይናቸው ላይ የምታየው ነገር ልቧን እረበሸው ። ከውስጥ ሴና ሲቆዩባት መጣች የጊቢውን በር የሙጥኝ ይዘው ቆመው የሚያወሩትን ወይዘሮ ትርሃስን "ምነው አዳዬ ችግር አለ "አለቻቸው
"ወዬ ልጄ ሰላም ነው አንድ መሸኘት ያለብኝ ሰው አለ .መጣው....."አሏት
"ማነው እሱ "ብላ ብቅ ስትል ከሰላማዊት ጋር አይን ለአይን ተገጣጠሙ ።
"አንቺ ደሞ እዚ ምን ትሰሪያለሽ !"አለች ሰላማዊት ተቆጥታ
"አንቺ እራስሽ ምን ትሰሪያለሽ ጤና የለሽም እንዴ "አለቻት ሴና ቦግ አለች
"እኔማ ቤቴ ነው "ስትል ሰላማዊት
"ሴትዮ በክብርሽ ትሄጃለሽ ወይስ ፍልጥ አምጥቼ ላንጎራድሽ !እንዴነችና ትርሃስ ምነው እንዲ ማን ይንካኝ አልሽ ወትሮም ለልጄ ብዬ እንጂ ላንቺ ተሸንፌ አልነበረም !በይ አሁን ከቤቴ ዞር በይ በላጌ "አሉና የሚማቱበት ነገር ፈላለጉ ። ሴና አዳዬን ወደውስጥ አስገብታ ከሰላማዊት ጋር ለመጋፈጥ ስትዞር ታሪኩ ደርሶ ሰላማዊት ላይ አፈጠጠ ..
"ምን ታደርጊያለሽ ደሞ የቀረሽ ነገር አለ"አላት በጥላቻ
"ታሬ ፍቅር....."
"ስነስርሃት ያዢ እኔን አታውቂኝም በግሽን ፈልገሽ እረጂ "አላት
"ታሬ ይቅርታ ...."ከማለቷ ገፍትሯት ወደውስጥ ገባ
"እኔ የምልሽ ለራስሽ ክብር አይኖርሽም እንዴ ለምን አትሄጂም "አለቻት ሴና
"አንቺ አይመለከትሽም "አለችና ሰላማዊት ወደውስጥ ለመግባት ሞከረች ታሪኩ በንዴት ተመልሶ መጥቶ እየገፈታተረ ፣
"ክብር ካልወደደልሽ አገጭሻለው ሁለተኛ እናቴ አጠገብ እንዳትደርሺ አለዛ ጉድ ነው የማደርግሽ ፣ ሴጣን "አላት ። ሰላማዊት የመጨረሻ እንደቆረጠባት ገባት በሽንፈቷ ተቆጨች በእልህ አለቀሰች ፣የሴናን እዛ ማየት ደሞ አበሳጫት ። አብቅቶላታል አመነች ።
ታሪኩ ሰላማዊት ከሄደች በዋላ እናቱን ለማረጋጋት ጠብ እርግፍ አለ ፣አዳዬ በሁኔታው መሳቅ ጀመሩ ፣ሴናም ነገሩ እንዳልተፈጠረ አድርጋ አብራ መሳቅ ጀመረች ......... ሲመሻሽ ሴና ወደቤቷ ለመሄድ ተነሳች ፣ ታሪኩ እንደተለመደው ሊሸኛት ተነሳ ፣ እናም በየመንገዱ ስለስራ ቦታ ክስተት እያወራ እያሳቃት ሄዱ ፣በዚ ሰአት ግን ልብ ያላሉት ሰላማዊት በድብቅ እየተከታተለቻቸው መሆኑን ነው ። .....
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🔵ይቀጥላል,,,,,,,,,
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️
@bewketuseyoum19
❤ 33🤔 1
Repost from N/a
ጅንጀና style part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤ 1
ጅንጀና🥰
part 1
🏃♀ join 🏃♂
Repost from N/a
Показать все...❤ 1
📺 JOIN ☑️
Repost from N/a
የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!!!👇👇👇👇👇
❤️A❤️
❤️B❤️
❤️C❤️
❤️D❤️
❤️E❤️
❤️F❤️
❤️G❤️
❤️H❤️
❤️I❤️
❤️J❤️
❤️K❤️
❤️L❤️
❤️M❤️
❤️N❤️
❤️O❤️
❤️P❤️
❤️Q❤️
❤️R❤️
❤️S❤️
❤️P❤️
❤️U❤️
❤️V❤️
❤️W❤️
❤️X❤️
❤️Y❤️
🌞Z🌞
የሁለት ፍቅረኛሞች ታሪክ
አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ ያፈቅራት ነበርና አንድ ጉዞ ላይ አብረው ተጉዘው ነበር። የጉዞው ቡድን በሆነች መንደር መግቢያ አከባቢ አዳራቸውን ሲያረጉ ልጁም ጨለማውን ተገን በማድረግ ወደ ሚወዳት ልጅት ጋር በመሄድ እንድትመቻቸው ይጠይቃታል ።
እሷም እስቲ ሰዎች ሁሉ ተኝተው እንደሆነ ተመልከት ትለዋለች። አይቶ መጥቶ ሁሉም እንደተኙ እና ምቹ አጋጣሚ እንደሆነ ነገራት። እሷ ግን.....ሙሉታሪኩን ያንብቡ Read more
👉 READ MORE 🤏
📃ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ📃
