ru
Feedback
"ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

Открыть в Telegram

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
46 270
Подписчики
-1424 часа
-827 дней
-52630 день
Архив постов
በትላንትናው እለት በሀገረ አሜሪካ የTPS ከለላ ማብቃት የወጣው መግለጫ እና እንድምታው ምን ይመስላል :: ====================== የአሜሪካ የTPS ከለላ ማብቃት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የገጠማቸው የህልውና ስጋት ምንድነው ? ይህ ዜና ለብዙ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ሰጥታው የነበረውን ጊዜያዊ የከለላ ሁኔታ (TPS - Temporary Protected Status) ለማንሳት የወሰነችው ውሳኔ ትርጉምና እንድምታው ምን ማለት ነው የሚለውን በሚከተለው መልኩ ይቀርባል። 1. ትርጉሙ ምንድን ነው? _____ TPS (Temporary Protected Status) ማለት በአገራቸው ግጭት፣ የተፈጥሮ አደጋ ወይም ሌሎች ያልተለመዱ ሁኔታዎች ባሉባቸው አገራት ዜጎች አሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት እንዲቆዩ፣ እንዲሰሩና ከስደት (Deportation) እንዲጠበቁ የሚሰጥ ፈቃድ ሲሆን። ውሳኔው ተነስቷል ማለትምን ማለት ነው ? _______ • በዚህ ከለላ ስር የነበሩ ኢትዮጵያውያን በህጋዊ መንገድ የመቆየትና የመስራት መብታቸው ያበቃል። • በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሌላ የቪዛ አይነት ካላገኙ ወይም አገሪቱን ለቀው ካልወጡ ወደ አገራቸው የመመለስ (Deportation) ሂደት ሊጀመርባቸው ይችላል። 2. ትንታኔ (Analysis) ይህ ህግ ምን ያህል ኢትዮጵያውያን ይነካል ? ______ እንደ አሜሪካ የአገር ውስጥ ደህንነት መስሪያ ቤት (DHS) መረጃ፣ በአሁኑ ወቅት በግምት ከ4,500 በላይ ኢትዮጵያውያን በዚህ ከለላ ስር ይገኛሉ። በተጨማሪም፣ ከዚህ ቀደም በተደረገ ማሻሻያ እስከ 12,800 የሚደርሱ ወገኖች ለከለላው ብቁ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተገምቶ ነበር። የአሜሪካ መንግስት ይህንን ውሳኔ ማስተላለፉ ከፖለቲካዊ እና ሰብአዊ አንጻር ሲታይ የሚከተሉት ክፍተቶች ይታዩበታል። ሀ. የሁኔታዎች አለመረጋጋት (Premature Decision): አሜሪካ "በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ተሻሽሏል" በሚል ሰበብ ይህን ልታደርግ ትችላለች። ሆኖም ግን፣ በኦሮሚያ፣ በአማራ እና በሌሎች አካባቢዎች አሁንም ግጭቶችና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ባሉበት ወቅት ይህን እርምጃ መውሰድ የሰዎችን ህይወት ለአደጋ የሚያጋልጥ ያልበሰለ ውሳኔ ነው የሚል የብዙዎቹ ቅሬታ ያመለክታል ። ለ. የጂኦ-ፖለቲካ ተጽዕኖ (Geopolitical Interests): ________ ብዙውን ጊዜ TPS የሚነሳው ወይም የሚራዘመው በአገራቱ መካከል ባለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ተመስርቶ ነው። አሜሪካ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ግንኙነቷን ለማደስ በምታደርገው ጥረት፣ "አገሪቱ ሰላም ናት" የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ የሰዎችን ስደተኝነት እንደ ካርታ ልትጠቀምበት ትችላለች። ይህ ደግሞ ሰብአዊነትን ከፖለቲካ በታች ያደርገዋል። ሐ. የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ:: _____ ይህ ውሳኔ በአሜሪካ ለዓመታት ኖረው፣ ግብር ከፍለውና ሰርተው ቤተሰቦቻቸውን የሚረዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ያናጋል። ይህ በኢትዮጵያ ላይ ያለውን የውጭ ምንዛሬ ፍሰት (Remittance) ከመቀነሱም በላይ፣ በቤተሰብ መበተን ምክንያት ስነ-ልቦናዊ ቀውስ ያስከትላል። በስተመጨረሻ ______ ጠቃሚ መረጃ፦ ከለላው በይፋ በዲሴምበር 12, 2025 የሚያበቃ ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች ሌላ ህጋዊ መንገድ እንዲፈልጉ ወይም አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ እስከ ፌብሩዋሪ 13, 2026 ድረስ የ60 ቀናት የሽግግር ጊዜ ተሰጥቷቸዋል። ውሳኔው ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ተጨባጭ የጸጥታ ሁኔታ ጋር የማይመጣጠንና የዲፕሎማሲያዊ ግብይት ውጤት ይመስላል። ይህም በስደት ላይ ያሉ ወገኖችን ለከፍተኛ ስጋት የሚዳርግ ነው። ለበለጠ መረጃ በቅርብ የሚገኙ ጠበቆቻችሁን አናግሩ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
::::::::::ታላቅ የመፅሐፍ ምረቃ!::::::::::::: አውኑ ረህማን የተሰኘው የሸይኽ ሰዒድ አራጌ መፅሐፍ ነገ እሁድ ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓ.ል ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ሰዓት በአወሊያ መመረቂያ አዳራሽ በድምቀት ይመረቃል። እርሶም በዚህ የመፅሐፍ ምረቃ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙልን ስንጋብዞ በታላቅ ደስታ ነው። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
Показать все...
18
አብደውም መንግስትን ሲፈሩ የነበሩ በርካታ ምሁራን የመንግስትን የአቋም ለውጥን ለማወደስ ተሽቀዳደሙ። «መሪ ማለት ሕዝቡን የመሰለ ነው።» በማለት ንጉሡን አወደሱ። ለንጉሣቸው ጭብጨባው ከዳር እስከ ዳር ቀጠለ። ከእብደት ዉሃ ያልጠጡና የመንግስትን አቋም ለማየት ተደብቀው የነበሩ ጤነኛ ምሁራንም ተስፋ ቆረጡ። አንዳንዶቹ «መንግስትንም ተቀላቅለን ትናንት መንግስት ዘንድ የነበረንን ቅቡልነትና ስፍራ ዛሬም ማጣት የለብንም» ብለው የእብደት ዉሃውን ጠጥተው ለማበድ ወሰኑ። ሆኖም እንደተርታው ሰው በየቤታችን መጠጣት የለብንም ሕዝብና መንግሥት እያየ በተዘጋጀ ሕዝባዊ መረድክ ላይ እንዲሆን ፈለጉ። ንጉሡም የነርሱን ሁኔታ ሲሰማ መድረኩን በሕዝቡ ዘንድ ያለውን አመኔታ ለማጠናከር ሊጠቀምበት ፈለገ። መድረክ ተዘጋጅቶ ሕዝቡ በአደባባይ ተሰባስቦ እንዲገኝ ጥሪ ተደረገ። ጤነኛ ሆነው የቆዩት ጥቂት ምሁራን ሕዝብ በተሰበሰበት «በአደባባይ ንሰሃ ሊገቡና የኛን ፈለግ ሊከተሉ ነው» ተብሎ ሕዝቡ ሊታደም ቋምጧል። ተራ በተራ በመድረኩ ቀርበው የእብደት ዉሃውን ጠጡ። እነርሱም አበዱ። ልብሳቸውን አወላልቀው እርቃናቸውን ሆኑ። አንደኛው ለሕዝቡ «የትናንት ሁኔታችንን ሳስበው ይገርመኛል። ይህን የመሰለ ነጻነትና ከራስ ሕዝብ ጋር ራስን መሆንን ተቃውሜ የቆየሁት ምን ሆኜ ነበር?» እያለ ተናገረ። ከዳር እስከ ዳር ጭብጨባ ቀለጠ። ሕዝቡም በመንግስቱ ላይ አመኔታው ጨመረ። የመንግስትን የአቋም ለውጥ የተመለከቱ ነጋዴዎች በአጋጣሚው ለማትረፍ የእብደት ዉሃውን ማጣፈጫ እየጨመሩ የተለያዩ ቅርጽና ቀለም ባላቸው ጠርሙዞች አሽገው ለገበያ አቀረቡ። የማስታወቂያ እንደስትሪው «ዘመኑን የዋጀ መጠጥ!»፤ «የብልሆች መርጫ!» እያሉ ማስተዋወቅ ጀመሩ።ይህም የመጠጡን ተቃባይነት ጨመረ።እብደትም ንግድ። የሕዝቡን ፍላጎት መከተል የትርፍ ምንጭ ሆነ። የአንዱ የታሸገ ዉሃ ፋብሪካ ባለቤት ቀርቦም በሚዲያ ቦርጩ ገዝፎ እርቃኑን እየታየ ፦ «ካምፓኒያችን ከፍተኛ ገንዘብ ኢንቨስት በማድረግ የሕዝባችንን ፍላጎት ለማሟላት ዘመኑን የዋጀ ተወዳጅ ምርቶችን ለገበያ እያቀረብን ነው። ምርቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት አግኝተዋል። ለበርካታ ሥራ አጥ ወጣቶች የሥራ እድል ፈጥረናል።በዘንድሮ የበጀት ዓመት ብቻ የሕዝባችንንና የመንግስታችን ዓላማ ከዳር እንዲደርስ የአዲሱን ዘመን ወጣቶችን ዝግጅቶችን ስፓንሰር እንደምናደርግ እናበስራለን። በዚህ ላቅ ያለ ኩራት ይሰማናል።» በማለት ገለጻ አደረገ። ቃለመጠይቁ ሲጠናቀቅ ሚዲያው አጭር ጭዉዉት ማቅረብ ጀመረ። ድራማውም ስነምግባርንና ወግን መከተልን፥ ሃይኖታዊ እሴትን መከተልን ኋላ ቀር፥ የድሮ ሸክም፥ሀገሪቱንና ሕዝቡን ነጻነት ነፍጎ ወደ ኋላ ያስቀረ እያለ ተዘባበተ። ቀጥሎም አርቲሰቶች እርቃናቸውን ሆነው በህብረት የሰሩትን ዝማሬ ቀረበ።ይዘቱም ተመሳሳይ ነበር። ቀጥሎም ታላቅ ኮንሰርት እንደተዘጋጀ ተገለጸ። ታዋቂ ዘፋኞች፥ አርቲስቶች፥ የአዲሱ ተውልድ ተጽዕኖ ወጣት መሪዎች ይቀርባሉ ተባለ። በእለቱ በታላቁ አደባባይ ሕዝቡ ቀድሞ በመገኘት የዝግጅቱን መጀመር ይጠብቃል።ሁሉም እርቃኑን ነው። ወንድና ሴት ተደበላልቋል። መተፋፈር ኋላቀር የድሮ ስርዓት ተደርጎ በመታየቱ የሚተፋፈር የለም።እርቃኑን የሆነው የመድረክ መሪም በመድረክ ላይ ሽንቱን እየሸና የሽንቱን ድምጽ በማይክራፎን ለታዳሚው እንዲሰማ አደረገ።ከዚያም የዝግጅቱን መጀመር አበሰረ። ቀጥሎም «ኋላቀሮች እብዶች ይሉናል። እኛ የዳንን እንጂ እብዶች አይደለንም!» ብሎ መፈክር አሰማ። ሕዝቡም አብሮት ከዳር እስከ ዳር አስተጋባ።ጭብጨባው ቀለጠ።ቀጥሎም የአዲሱ ትውልድ ተጽዕኖ ፈጣሪ ወጣት መሪ ወደ መድረክ ተጋበዘ። እርሱም እርቃኑን ነበር። በደረቱ ላይ «ተፈወስን» የሚል ንቅሳት ተነቅሷል። ልክ ወደ መድረኩ ሲወጣ ሕዝቡ በአድናቆት ጭብጨባና ፉጨት ተቀበለው።ንግግሩን ጀመረ። «እኛ ስነምግባር የሚሉት ታስረን ነበር። ወግንና ልማድ በሚሏቸው ጎታች አስተሳሰብ ታመን ነበር። ለቅዱሱ ዉሃችንና ለአዲሱ ዘመን ተጽዕኖ ፈጣሪ ወጣቶች ምስጋና ይግባቸውና ተፈወስን። ነጻነታችን ተጎናጸፍን። የድሮው ሕይታችን ከባድ፥ አጥፊና አሳዛኝ ነበር።ዛሬ ብርሃን አየን። ራሱን በልብስ የሚደብቅ ሰው ያለበት አካላዊ ችግር እንዳይታይበት የሚፈልግ ብቻ ነው። የጥንቶቹን ሕግ የሚያከብር፥ የአባቶቼን ልማድና ወግ የሚል ሁሉ አብድ ነው። አይደለም እንዴ?» ሲል ሕዝቡም «አብድ ነው!» ሲል አስተጋባ። ዛሬ አይናችን ተገለጠ።ሕይወት ሳትሸፋፈን እንዳለችው አየናት። ከናንተ መካከል ወደ ጥንቱ ኋላቀር ሕይወት መመለስ የሚፈልግ አለ?» ብሎ ጥያቄ አቀረቡ። ታዳሚው ከፍ ባለ አንድ ድምጽ «የለም!» በማለት ምላሽ ሰጠ።እርሱም «ፈጽሞ!» ሲል አከለበት። በእውነቱ እነዚህ የድሮ ቅሪቶች እኛ ያጣጣምነውን ይህን የጥፍጥና ሕይወት ቢረዱ እኛን ቀሊላቀሉ በተሽቀዳሙ ነበር።ሆኖም እብደታቸው ጋረዳቸው። እያንዳንዳችን በአከባቢያችን ሰፈር በጥንቱ ስርዓት መኖር የሚፈልጉ አንድም ሰው ካለ ከበሽታቸው ይፈወሱ ዘንድ ከቅዱሱ ዉሃ ማስጎንጨት ግዴታችን መሆኑን አንርሳ።» ብሎ ንግግሩን ጨረሰ። ሌላ ተረኛ ታዋቂ ምሁር ወደ መድረኩ ወጣ። ሕዝቡም በጭብጨባ ተቀበለው። «እንዴት እንደዳንን ተመልከቱ! የኋላቀሩ ስርዓት ምሁር ተብዬዎች ቅዱሱን ዉሃችንን ሕዝቡ እንዳይጠጣ አስጠንቅቀው ነበር።የሚገርመው እነርሱ አብደው ዉሃው ያሳብዳል አሉ። «ከናንተ መካከል ቅዱሱን ዉሃ ጠጥቶ ያበደ አለን?» ብሎ ጠየቀ። ሕዝቡም «የለም!» በማለት በከፍተኛ ጩኸት መለሰ። ወዲያው መረድክ መሪው ጣልቃ በመግባት ከኚህ ምሁር ቀጥሎ «እኛ ጤነኞች ነን» ሚል ዘፈን በታዋቂው አርቲስት እንደሚቀርብ አብስራለሁ አለ። ሙሁሩ ቀጠለ።በድጋሚ «ከኛ መካከል እብድ አለ?» በማለት ጠየቀ። ታዳሚው በጩኸት በድጋሚ ምላሽ ሰጠ። ምሁሩም «ተመልከቱ ብዛታችንን! ይህ እንደባህር አረፋ የበዛ ሕዝብ ይሳሳትልን?» ሲል ጠየቀ። «ፈጽሞ!» በማለት ምላሽ ተሰጠው።ታዳሚው ፉጨት፥ ጭብጨባ፥ ዳንስና ተጀመረ።ቀጥሎም ሰው ካገኘው ሰው መሳሳም ጀመረ።ግማሹ ወደ ወሲብ ገባ። ምሁሩ ቀጠል አድርጎ «ተመልከቱ ይህን ደስታ! ይህ ራሱ የጤናማነታችን ማሳያ ነው።ተደሰቱ» ብሎ ከመድረክ ወረደ። የሃይማኖት ተቋማት ተከታይ አጡ። አንዳንዶች ዘመኑን የዋጀ መሆን አለብን በማለት ሕዝቡ በሚፈልገው መልኩ ከመጽሐፍቶቻቸው የሰውን ልብ ይስባሉ የሚሏቸውን እየመረጡ ትምህርታቸውን አሰናዱ።በቤተ አምልኮ ዉስጥ እርቃናቸውን ለተሰባሰቡት ምዕመናን ሰባኪው «የመጨረሻ ዓላማችን ገነት መግባት ነው።ፈጣሪ በገነት ዉስጥ በመጀመሪያ አዳምና ሄዋንን የእርቃናቸውን እንዲኖሩ ያደረጋቸው።እርቃን መሆን ምን አዲስ ነገር አለው? ፈጣሪ ራቁት ፈጥሮ እኛ የርሱን ሥራ ለምን እንደብቃለን? በርሱ ሥራ እናፍራለን? ወይንስ በራሳችን? እስቲ ንገሩኝ» እያለ ስብከቱን ቀጠለ። በጣት የሚቆጠሩ ጥቂቶች ሊቃውንት ብቻ የእብደት ዉሃውን ሳይጠጡ ቀሪ ዘመናቸውን ተደብቀው በአቋማቸው ጸንተው ሊሞቱ ቆረጡ። አብዛኛው ሕዝብ የእብደቱን መንገድን ወዶና ፈቅዶ ተቀብሎ መኖር ቀጠለ። ንጉሡና ባለስልጣናት የእብዶች መሪ እብዶች ሆነው ስልጣናቸውን ማስጠበቅ ቻሉ። መንግስታቸውም ረጋ።
Показать все...
20👍 8
የእብደት ዉሃውና የቲክቶኩ ትውልድ 🔴🔴🔴🏀🏀🏀💢💢💢💢🔴 በአሕመዲን ጀበል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ከአስራ አንድ ዓመታት በፊት በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሳለሁ «ትምህርተ ብልጭታ» (?) የተሰኘውን ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል መጽሐፍን አነበብኩ። ዶ/ር ከበደ ሚካኤል በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት የትምህርት ሚ/ር ሆነው ያገለገሉ ደራሲ ነበሩ። በዚህ መጽሐፋቸው ላይ አንድ አስተማሪ ጥንታዊ ተረት (ታሪክ) አስነብበዋል። አንዳንዶች ይህን ተረትን የግሪክ፥ ሌሎች የፋርስ ሌሎች ደግሞ የሱፊዎች አድርገው ያቀርቡታል። ተረቱ በዉስጡ በርካታ ቁም ነገሮች አሉበት። ይህ ተረት ከብዙ ማሻሻያ ጋር እንዲህ ቀርቧል። መልዕክቱ ለበርካቶች እንዲደርስ በመተባበር ላይ ሚናችንን እንድንወጣ ጥሬዬን እያቀረብኩ መልካም ንባብ እንዲሆንልዎ እመኛለሁ። በጥንት ዘመን በንጉሥ በምትመራ አንዲት ሀገር ነበረች። የዚያች ሀገር ምሁራን አንድ አስደጋጭ ነገር ይገነዘባሉ። ከሦስት ዓመታት በኋላ የሀገሪቱ ወንዞችና ምንጮች በሙሉ እንደሚበከሉ ደረሱበት። ያንን ዉሃ የጠጣ ማንኛውም ሰው እንደ ሚያብድ በጥናታቸው ያረጋግጣሉ። ይህንን ምሁራኑ በዝምታ አልተውም። ወዲያኑ ለንጉሡ ጉዳዩን ያቀርባሉ። ንጉሡም የነገሩን አሳሳቢነትን ከምሁራኑ ተረድቶ ሕዝቡ ንጹህ ዉሃ ከአሁኑ እንዲያጠራቅም አዋጅ አስነገረ። በመፍትሄነት በአዋጁ የተነገረውም እያንዳንዱ ሰው ለራሱና ለቤተሰቡ የሚበቃ ንጹህ ዉሃን ከዛሬ ጀምሮ በብዛት እየቀዳ በማጠራቀም ያን ዘመን ለማለፍ እንዲዘጋጅ የሚል ነበር። ነገር ግን ሕዝቡ መንግስቱን በጥርጣሬ ይመለከት ነበርና አዋጁን እንደፌዝ ወሰደው። «ብለው ብለው የፈጣሪ ዉሃ ያሳብደል ብለው አወጁ?» እየተባባለ በመገረምና በመሳለቅ አዋጁን አጣጣሉ። ከዚያ ክፉ እብደት ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ለመጠበቅ ዉሃ ሳያጠራቅሙ ቀሩ። ነገር ግን ንጉሡ፥ ባለስልጣናቱና ጥቂት ምሁራን የሕዝቡን ስላቅና መዘዙን አለመረዳትን ተጋፍጠው ጉዳዩን ከምር እንዲመለከት ሳይታገሉ «በምን አገባን» ስሜት አለፉት። ለራሳቸው ብቻ የሚበቃ ዉሃ ወደ ማጠራቀም ጀመሩ። በርከት ያሉት ምሁራን እየመጣ ያለው አደጋ በራሳቸው ቀድመው መረዳት አልቻሉም። በመንግስት አማካኝነት የተላለፈውንም አዋጅ ከምሁራዊነት እይታ አንጻር ምክንያታዊነት የጎደለው እያሉ በማጣጣል ሳይቀቡትም ቀሩ። ጊዜው ደረሰና እንደተባለው ዉሃው ተመርዞ ተገኘ። ዉሃውን የጠጣ ሰው ማበድ ጀመረ። ቀስ በቀስ ያንኑ የተመረዘውን የእብደት ዉሃ የጠጡ ሰዎች እያበዱ እብደቱ በሰፊው ሕዝብ ዘንድ ተዳረሰ። የአደጋውን መምጣት መረዳት የተሳናቸውና አዋጁን ተከትሎ ዝግጅት ያላደረጉት ምሁራንም እንደ ተርታው ሕዝብ የእብደት ዉሃውን ጠጥተው አበዱ። እብደቱ የአዕምሮ መሳት ብቻ አልነበረም። የራሱ የሆነ የጋራ ባህሪ ነበረው። ሰዎች ልብሳቸውን እያወለቁ እርቃናቸውን በየአደባባዩ መሄድ ጀመሩ። ከባህልና ወግ የወጡ ድርጊቶችን በይፋ መፈጸም ጀመሩ።ይህንንም ይኮሩበት ጀመር። ስርዓት አልበኝነት የእለተ እለት ክስተት ሆነ። ሀገሪቱ በሙሉ በእብዶች ተሞላች። ንጉሡ፥ ባለስልጣናቱ ጥቂት ምሁራን ብቻ ያጠራቀሙትን ዉሃ እየጠጡ ሳያብዱ ለቀናት ቆዩ። በሀገሪቱ ግጭትና ስርዓት አልበኝነት በረከተ። በዚህ ሳያበቃ ብዙሃኑ በማበዱ ራሳቸውን እንደጤነኞች በማየት ጤነኞቹን ደግሞ እንደ እብድ ቆጠሩ። እንደ ከዚህ ቀደሙ ልብስ ለብሶ መሄድ፥ ወግና ስርዓትን መከተል እብደት ተብሎ ተቆጠረ። በሕዝቡ ዘንድ እርቃን መሄድና ማንነትን አዋርዶና አርክሶ መኖር፥ እሴትን ሽሮ እንደ እንስሳ በእብደት መኖር መደበኛ፥ ተቀባይነት ያለው ትክክለኛ የጤነማ ሰው ድርጊት ተደርጎ ተቆጠረ። በዚህም ሳያበቃ ሕዝቡ መሪዎቹንና ጥቂት ሊቃውንትን «እንደኛ ጤናማ ሁኑ! ለምን ከኛ ትለያላችሁ?» እና መሰል መፈክሮችን በጋራ እያሰሙ ተቃውሞ አስነሱ። ንጉሡ ሀገርን መምራት ተሳነው።ጤነኛ አዕምሮ በእብዶች ሀገር ዋጋ አጣ። ያለበዱት ምሁራን በእብደት እየጦዘ ያለው ሕዝብ ጋር ቀርበው የችግራቸው ምንጭ ሕዝቡ የጠጣው የተመረዘው ዉሃ መሆኑን ለማስረዳት ጣሩ። ራሱን እንደጤነኛና ምሁራኑን እንደ እብድ በሚያየው ሕዝብ መካከል ምክራቸው ሰሚ ሳያገኝ ቀረ። በዚህን ጊዜ ከሕዝቡ መካከል የለየላቸው እብዶች ወጣቶችን እያሰባሰቡ ንግግር ማድረግ ጀመሩ። ጤነኛ የሆኑትን ምሁራንን «ዋናኞቹ እብዶች እነርሱ ናቸው። እኛ ወጣቶች ጣፋጭ የሆነውን <የተቀደሰውን> ዉሃችን እናጠጣቸዋለን።» እያሉ መፈክር ማሰማት ጀመሩ። በዚህን ጊዜ ከሕዝቡ ጋር ያበዱት በርካታ ምሁራን አብደውም ጭምር እንዳበደ የሚቆጥሩትን መንግሥትን ፈርተው ዝምታን መረጡ። ጥቂቶች ደግሞ የወጣቶችን ሞራልና ወኔ በማየት ምሁርነታቸውን እየገለጡ በይፋ ለእንቅስቃሴው ድጋፋቸውን መስጠት ጀመሩ። ከመንግሥት ይልቅ የአብዶቹን ወጣቶችን እንቅስቃሴን የተቃወሙትን ምሁራንን መቃወም ጀመሩ። አንደኛው ከአበደው ሕዝብ ፊት ቆሞ «እኛ ምሁራን የእነዚህ ቅንና ለወገን አሳቢ የሆነ ወጣቶችን እንደግፋለን። ራሳቸውን ምሁር ብለው የሚቆጥሩ እብዶችን እንቃወማለን።የብዙሃንን ድምጽና ፍላጎት የምንቃረን እኛ ማንነን? ይህ እኮ የዲሞክራሲ ሀሁ ነው። ይህን ሳያውቁ ምሁርነት አለን?» በማለት ተናገሩ። ያበደው ወጣትና ሕዝብ በምሁራኑ ንግግር ተደሰተ። ከያቅጣጫው ደስታውን በጭብጨባ ገለጸ። መድረኩና ተሰሚነቱ የነዚያ ወጣት የእብዶች መሪዎች ሆነ። እየሆነ ባለው ሁኔታ የተደናገጡት ጤነኛ ምሁራን ምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ተጋቡ። ከፊሎቹ ከአደባበይና ህዝብ ከሚበዛበት ስፍራ መደበቅን መረጡ። ከፊሎቹ ደግሞ እብደቱን የደገፉትን ምሁራን ያገኙትን ጭብጨባና ሞገስ አጓጓቸው። በሌላ በኩል ህሊናቸው ከእውነት ጎን እንዲቆሙ ወተወታቸው። ከነርሱ መካከል በጣት የሚቆጠሩት ደግሞ የመንግሥትን አቅጣጫ ማየት ተገቢ እንደሆነ አምነው ለጊዜው ራሳቸውን ከሕዝቡ ሰወሩ። በወጣት እብዶች የሚመራው ሕዝብ አቋሙ በምሁራን ጭምር መደገፉ ለትክክለኛነቱ ተጨማሪ ማረጋገጫ አድርጎ ይዟል። መንግስትን እና ጥቂት ምሁራን ላይ ተቃውሞውን ገፋበት። መፈክር እያሰሙ በመንግስት ተቋማትና ዩኒቨርሲቲ ደጃፍ ተሰለፉ። እብደቱ ከመቀዝቀዝ ይልቅ ግለቱ እየጨመረ ቀጠለ። መንግስትም ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ ሆነበት። ባለስልጣናት ግራ ቢገባቸው በጉዳዩ ላይ ለመምከር ተቀመጡ። ንጉሡና ባለሟሎቹ ሕዝቡን ከእብደት መታደግ የሚቻልበት መንገድ ካለ በሚል ሀሳቦችን እያነሱ መከሩ። መፈትሄ የሚሆነን አንዳች የሚረባ ሀሳብ ሊገኝ አልቻለም። የወጣቶቹ ተሰሚነት ማግኘትና የሕዝቡ እነርሱን መስማት አሳሳቢ ሆኖ ታያቸው። በዚህ ጊዜ ለሁኔታው ሸብረክ የማለት አዝማሚያ በምክክሩ ላይ መደመጥ ጀመረ። ከመርህ ይልቅ ተቀባይነት ማግኘት መቅደም አለበት ተባለ። በመጨረሻም አንድ ሀሳብ ጎልቶ መደመጥ ጀመረ። «ስልጣናችንን ለማሰጠበቅ እኛም የእብደት ዉሃውን ጠጥተን ማበድ ይገባናል። ይህን በማድረግ ስልጣናችንን እናስጠብቃለን። ሕዝቡም በኛ ላይ ያለው ተቃውሞ እናስቆማለን። እኛም የእብዶች መሪ ሆነን ከዘመኑ ጋር እንሄዳለን።» የሚል። በመጨረሻም በዚህ ሀሳብ ላይ ንጉሡም ጭምር ተስማማ። በጋራ ሆነው እነርሱም የእብደቱን ዉሃ ጠጡ። እነርሱም እንደሕዝቡ አበዱ። እርቃናቸውን መሄድ ጀመሩ። ሕዝቡም መሪዎቹ እንደነርሱ ሲመስሉ ተደሰተ። «መሪዎቻችን እንደኛ ጤናማ ሆኑ።» በማለት በመንግሥት ላይ የነበረው ተቃውሞም ወደ ድጋፍ ተለወጠ።
Показать все...
31😭 2👍 1💯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙ  አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አር-ሪሳላህ የቁርዐን ማዕከል ለሙስሊሙ ኡማ አስደሳች ዜናን ይዞ መጥቷል ። በየትኛውም የእድሜ ክልል ላይ ለሚገኙ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ኢስላማዊ እውቀትን ከመሰረቱ በማስተማር ከዳር እስከ ዳር ተደራሽ ለማድረግ በእምነቱ ጠንካራ የሆነን ማህበረሰብ ለመፍጠር ዝግጅቱን ጨርሷል ። በአማርኛ በኦሮመኛ በጉራጌኛ በስልጢኛ እና በእንግሊዝኛ  ቋንቋዎች በኦንላይን  ለማስተማር በምዝገባ ላይ ይገኛል። በማዕከሉ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች                                📌 ቃኢደቱ ኑራኒያህ ለጀማሪዎች   📌 የቁርዐንን እያዩ ለማንበብ  ከመሰረታዊ የተጅዊድ ትምህርት ጋር 📌 ቁርአን ሂፍዝ ከተሟላ ሙራጅአ ጋር 📌የተርቢያ (የመልካም ስነምግባር ) ግንባታ እና ክትትል 📌 አጫጭር የአቂዳ የፊቂህ እና የ ሃዲስ ኪታቦች ይሰጣሉ የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ በመረጡት የሶሻል ሚድያ አማራጮች - በዙም - በቴሌግራም - በዋትስ አፕ - በኢሞ እንዲሁም በሌሎች አማራጮች ባሉበት ሁነው የእጅ ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የሚሰጥ ይሆናል። የቂርአት ሰአቶች በሳምንት 6 ቀን ከ ፈጅር ብኋላ እስከ 1:00 ሰአት ከ 2:00 -6:00 ከ8:00 - አሱር ከ አሱር ብኋላ እስከ መግሪብ ከ ምሽቱ 2:00 - 6:00 ☎️ ለበለጥ መረጃ እና ለምዝገባ በ 0914696797 ወይም በ 0717189395 ይደውሉ 📱በቴሌግራም ለማናገር @A_Abuyasmin
Показать все...
11
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዘንድሮው የሀጅ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 44 ቀናት ብቻ ቀሩት።
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር፣ ከትግራዩ ጦርነት ጋር በተያያዘ የቀድሞው ፕሬዝዳንት የባይደን አስተዳደር ለኢትዮጵያዊያን የሠጠውን “ጊዜያዊ ከለላ” አነሳ። የአሜሪካ የአገር ውስጥ ጉዳይ መስሪያ ቤት፣ አሜሪካ ውስጥ ለመቆየት የሚያበቃ “የተለየ ሕጋዊ ምክንያት” የሌላቸው ከለላ ተሠጥቷቸው የነበሩ ኢትዮጵያዊያን በፍቃዳቸው እንዲወጡ 60 ቀናት ብቻ ሠጥቷል። ከለላው የተነሳው፣ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው ቢመለሱ “አሳሳቢ የደኅንነት ስጋት አይገጥማቸውም” በሚል ድምዳሜ ላይ ተመስርቶ መኾኑን መስሪያ ቤቱ ገልጧል። መስሪያ ቤቱ፣ በቀነ ገደቡ በፍቃዳቸው የማይወጡ ኢትዮጵያዊያን “ታስረው ወደ አገራቸው እንደሚባረሩ” እና “በድጋሚ በሕጋዊ መንገድ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ” ሊታገዱ እንደሚችሉ አስጠንቅቋል።
Показать все...
18
01:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
‏اشتدَّ البردُ يا الله ‏نرتجفُ مرّتين ونحن في بيوتنا ‏نرتجفُ مرَّةً من البرد ‏ونرتجفُ مرَّةً عليهم وهم في الخيام ‏اللهُمَّ ربَّ المطر والبرد والرّيح هوِّنها عليهم برحمتك 💔
Показать все...
2.99 MB
😢 35😭 25 14
የዛሬ 3 አመት ታህሳስ 2/2015 ዓ ል አልሂዳያ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ በምዕራፍ 1 ያስገነባው መስጅድና መድረሳ የተመረቀበት እና የዩንቨርሲቲው የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት ቀን ...‼ በዚህ 3 አመታት ውስጥ... ❥ መድረሳው የመጀመሪያ ዙር 24 አዳሪ ሀፊዞችን ለ2 አመታት ቁርኣን ሂፍዝ እና የተወሰኑ ኪታቦችን አስተምሮ አምና መስከረም 1/2017 ዓ ል አስመርቋል። በ2ኛ ዙር ከመላው ሀገሪቱ የተቀበላቸው ሀፊዞች እያስተማረ እነሆ የመጀመሪያ አመት አጠናቀዋል። ከ300 በላይ መደበኛ ተመላላሽ ተማሪዎች እያስተማረ ይገኛል። ❥ የዩንቨርሲቲው ህንፃዎች ግንባታ ለመጀመር የማስፋፊያ ቦታ ጥያቄ ረዥም ጊዜ በመውሰዱ እና በምዕራፍ 1 ምረቃ ቀን የተነየተው ገንዘብ አብዛኛው ገቢ ባለመሆኑ እክል ሆኖ ቆይቷል። ❥ የማስፋፊያ ቦታ ጥያቄ በከፊል ምላሽ ካገኘ በኋላ የዩንቨርሲቲው ዲዛይን ተሰርቶ የ2 ህንፃዎች ግንባታ አምና ቢጀመርም ንያዎች ገቢ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ግንባታው ተስተጓጉሎ ቆይቶ ባለፈው ከወር በፊት ጥቅምት ውስጥ በደ/አፍሪካ በነበረን የገቢ ማሰባሰቢያ የደቡብ አፍሪካ ጀግኖች በሰጡን ገንዘብ ግንባታው በማፋጠን የባከነውን ጊዜ ቁጭታችን እየተወጣን እንገኛለን!
Показать все...
44👍 3
00:38
Видео недоступноПоказать в Telegram
በካፌወችና በሬስቶራንት እንዲሁም በሆቴል ዘርፍ ላይ የተሰማራቹህ ቤተሰቦቻችን ይህንን እንደ ዘመኑ ዝምን ያለ ያለ ቴክኖሎጂ ለድርጅታቹህ መጠቀም ከፈለጋቹህ ከኛ ጋር ታገኛላቹህ ። - OIL PRESS MACHINE - COFFEE PRINTER - DABO KOLO MACHINE - COOKS MACHINE - PEANUT BUTTER MACHINE By Kitchen Power Brand 0904032200 0990900909 091183 6029 የተለያዩ እቃወች ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻ ይመልከቱ ።                  https://t.me/kitchenpowerr
Показать все...
7.52 MB
14👍 3😁 2
የአላህን ቃል እና የነቢያችንን ﷺ ሓዲث በአእምሮ ሓፍዞ ሲያስደምመን የነበረው ልጅ አስታወሳችሁት? ጂሃድ ቢን ሙትዒብ አል-ማሊኪይ ይባላል ዛሬ አድጎ ከመዲና መስጂድ ኮሌጅ በአንደኛ የክብር ማእረግ ተመርቆ አሁን ላይ ማስተርሱን እየተማረ ይገኛል። ከቀናት በፊት ጃካርታ (ኢንዶኔዢያ) ማየት ለተሳናቸው የቁርኣን ውድድር ላይ አንደኛ ወጥቷል፤ اللهم بارك ከቁርኣን እና ከሓዲث ጋር የኖረ ሰው አላህ ከኣኺራ በፊት ዱንያ ላይ ከፍ ያደርገዋል። የመያዝ ብቃቱን ለማየት ከላይ ያለውን ፊድዬ ተመልከቱ።
Показать все...
3.84 MB
96👍 16🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአሜሪካ መንግስት የኢትዮጵያ TPS ማብቃቱን Department of Homeland Security ዛሬ ገለጸ። የአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያውያን የሰጠውን ጊዚያዊ ከለላ Temporary Protected Status ማንሳቱን ዛሬ አስታወቀ የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንንት መስሪያ ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁኔታዎች ስለተሻሻሉ እና አሜሪካ የሚኖሩ የሃገሪቱ ዜጎች ቢመለሱ የከፋ የደህንነት ስጋት እንደማይገጥማቸው በመገምገም ጊዚያዊ ከለላቸውን ማንሳቱን ገልጿል። በዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በሁለት ወር ውስጥ እራሳቸውን ዲፖርት እንዲያደርጉ ተጠይቀዋል። ይህን ካደረጉ የአሜሪካ መንግስት የ አውሮፕላን ትኬት እና አንድ ሺ ዶላር ቦነስ እንደሚሰጥ አስታውቋል።
Показать все...
36👍 4😢 3
4.96 MB
83😢 20👍 7🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትራምፕ ጎልደን ካርድ ቪዛን ይፋ አድርጓል ========== የዩናይትድስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚከፈልበትን ጎልደን ካርድ የተሰኘ የጉዞ ማለፊያ ፈቃድ ቪዛን ይፋ ማድረጉ ታውቋል። በሌላ በኩል የበርካታ የአውሮፓ ሀገራት ጎብኚዎች ወደ አሜሪካ ለመግባት የአምስት ዓመታት የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ታሪካቸውን እንዲያቀርቡ የሚጠየቁበት የፖሊሲ ሐሳብም ቀርቧል። ዶናልድ ትራምፕ ያስተዋወቀው"ጎልደን ካርድ" ቪዛ…ወደ አሜሪካ ለመምጣት ቢያንስ አንድ ሚሊዮን ዶላር መክፈል ለሚችሉ የውጭ ሀገር ዜጎች ብቻ የሚሰጥ ነው። የዚህ ቪዛ አመልካቾች ማመልከቻቸው ከመታየቱ በፊት፣ ሂደቱን ለማስጀመር የሚያስችል 15 ሺህ ዶላር መክፈል ይጠበቅባቸዋል ሲል አስታውቀዋል።
Показать все...
🤣 17 12😁 4💯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመዲናዋ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አጥረው የዘጉ አካላት በአንድ ሣምንት ውስጥ እንዲያነሱ ጥብቅ ማሣሠቢያ ተሰጠ በሁሉም የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢዎች የሚገኙ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አጥረው የዘጉ አካላት በሙሉ፤ መንገድ የዘጉበትን አጥር እንዲያነሱና መንገዱን ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በጥብቅ አሣሥቧል። ባለሥልጣኑ ማሳሰቢያውን የሰጠው ዛሬ ጁመዓ ታኅሣሥ 3/2018 ነው። ከነገ ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት፤ መንገድ የዘጉበትን አጥር እንዲያነሱና መንገዱን ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት እንዲያደርጉ ትዕዛዝ ተላልፏል። በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ አጥር የማያነሱ አካላትን በሕግ ተጠያቂ እንደደረጉ ተገልጿል። በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የተገነቡ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች፣ በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰቦች ታጥረው ዝግ መደረጋቸውን ያነሳው ባለሥልጣኑ ድርጊቱ የኅብረተሰቡን በመንገድ ሐብት የመጠቀም መብት እየተጋፋ ከመሆኑም በተጨማሪ የትራፊክ እንቅስቃሴው እንዲስተጓጎል አሉታዊ ተፅእኖ ማሳደሩን ለውሳኔው በምክንያትነት ጠቅሷል። በሌላ በኩል ተቋሙ በከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት፤ የመንገድ መሠረተ ልማት አቅርቦትን ለማሳደግ፣ በሁሉም የከተማዋ ማዕዘናት መጠነ ሰፊ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል።
Показать все...
23🙏 1🤣 1😭 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙ  አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አር-ሪሳላህ የቁርዐን ማዕከል ለሙስሊሙ ኡማ አስደሳች ዜናን ይዞ መጥቷል ። በየትኛውም የእድሜ ክልል ላይ ለሚገኙ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ኢስላማዊ እውቀትን ከመሰረቱ በማስተማር ከዳር እስከ ዳር ተደራሽ ለማድረግ በእምነቱ ጠንካራ የሆነን ማህበረሰብ ለመፍጠር ዝግጅቱን ጨርሷል ። በአማርኛ በኦሮመኛ በጉራጌኛ በስልጢኛ እና በእንግሊዝኛ  ቋንቋዎች በኦንላይን  ለማስተማር በምዝገባ ላይ ይገኛል። በማዕከሉ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች                                📌 ቃኢደቱ ኑራኒያህ ለጀማሪዎች   📌 የቁርዐንን እያዩ ለማንበብ  ከመሰረታዊ የተጅዊድ ትምህርት ጋር 📌 ቁርአን ሂፍዝ ከተሟላ ሙራጅአ ጋር 📌የተርቢያ (የመልካም ስነምግባር ) ግንባታ እና ክትትል 📌 አጫጭር የአቂዳ የፊቂህ እና የ ሃዲስ ኪታቦች ይሰጣሉ የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ በመረጡት የሶሻል ሚድያ አማራጮች - በዙም - በቴሌግራም - በዋትስ አፕ - በኢሞ እንዲሁም በሌሎች አማራጮች ባሉበት ሁነው የእጅ ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የሚሰጥ ይሆናል። የቂርአት ሰአቶች በሳምንት 6 ቀን ከ ፈጅር ብኋላ እስከ 1:00 ሰአት ከ 2:00 -6:00 ከ8:00 - አሱር ከ አሱር ብኋላ እስከ መግሪብ ከ ምሽቱ 2:00 - 6:00 ☎️ ለበለጥ መረጃ እና ለምዝገባ በ 0914696797 ወይም በ 0717189395 ይደውሉ 📱በቴሌግራም ለማናገር @A_Abuyasmin
Показать все...
6
Repost from TgId: 1008885013
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጁሙዓ መሰናዷችን እንደቀጠለ ነው ። ዛሬ ምሽት 2:00 በሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን የተላለፈው የጁሙዓ መልእክት የጎሮቤት ሃቅ በሚል ርዕስ አኗኗራችን ከጎረቤት ጋር ምን መምሰል አለበት በሚል ይዘት አስኮ በድር መስጂድ ያቀረቡትን ኹጥባ ወደ እናንተ ጋር ይደርሳል። በጥኡም አንደበት የተላለፈውን መልዕክት እንድታዳምጡ ጋበዝኖት.. #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
Показать все...
13
ጁመዓ የት ሰገዳቹህ??ኹጥባው ስለምን ነበር?
Показать все...
8
00:25
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
2.18 MB
28🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሐጅ ተጓዦች በምዝገባ ወቅት ምን ምን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል? የዘንድሮው ሐጅ ምዝገባ መስፈርቶች ✅ የአገልግሎት ጊዜው ከ1 ዓመት ያላነሰ ጊዜ ያለው ፓስፓርት፤ ✅ ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ ✅ በቡድን(በጀምዓ) መጓዝ የሚፈልጉ ሙህሪም ወይም ተጣማሪ ቤተሰብ ማስከተል፤ በጉዞ ሂደት እንዳይነጣጠሉ አስቀድሞ መረጃውን በማሟላት አንድላይ መመዝገብ፤ ✅ የሳውዲ አረቢያ ሐጅ ሚኒስቴር ያወጣውን የጤና ምርመራ ማረጋገጫ ሰርትፊኬት እና የቢጫ ወባ ክትባት ካርድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የአዲስ አበባ መጅሊስ ጦርኃይሎች በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያው ሑጃጆችን እያስተናገደ ይገኛል።
Показать все...
19