"ኡማ ቲቪ " Tv
Открыть в Telegram
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Больше2025 год в цифрах

46 261
Подписчики
-1424 часа
-827 дней
-52630 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዜናው እንዲህ ይላል፦
"የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫርሰን አግቤኪያን ሻሂን ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።"
ይህ ዜና ከተለጠፈበት የዜና ማሰራጫ የፌስቡክ ኮሜንት ውስጥ ከ90% በላይ የሚሆነው ስድብ ነው። የፍልስጤሟ የውጭ ጉዳይ ሚንስትርን በማንቋሸሽ የሚደረግ አሉታዊ አስተያየት ኮሜንቱን ሞልቶታል። አብዛኛው አስተያየቱ ሴትየዋ ሙስሊሞ ስለመሰለቻችው ነው። ከአለባበሷ በመነሳት ጅምላ ፍልስጤማውያንን የመስደብ አካሔድ ነበር።
የሚገርመው ግን የውጭ ጉዳይ ሚንስተሯ በእምነቷ ክርስቲያን ስትሆን ያውም የአርሜኒያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ናት። ጥላቻ በልክ ሲሆን ጥሩ ነው። ሴትየዋ ኦርቶዶክስ እንደሆነች ብታውቁ በዚህ ደረጃ ለስድብ እንደማትንደረደሩ ግልጽ ነው። የተሸከምነው ግን ብዛቱ..!
©Yahyanuhe
❤ 47👍 15😭 5🤣 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ደስ አልዎ!!
አዲሱ ኢ ፓስፖርት በሁሉም የሃገራችን ክልሎች አገልግሎቱን ጀመረ!
ካሉበት ሆነው አስፈላጊ ሰነዶችን በኦንለይን(በቴሌግራም) በመላክ ብቻ ቀጠሮ አሲዘው፤ በቀጠሮ ቀን ወዳመለከቱበት ቅርንጫፍ ሄደው አሻራ በመስጠት በመደበኛ እና በአስቸኳይ (2 ቀን ወይም 5 ቀን) ፓስፖርቶን በእጅዎ ያድርጉ።
አስፈላጊ ሰነዶች
አዲስ ፓስፖርት
1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ
2. የተረጋገጠ የልደት ሰርተፊኬት ከ 41 አመት በታች ለሆኑ
ፓስፖርት እድሳት
1. የቀድሞ ፓስፖርት የመረጃ ገጽ
2. ፓስፖርት መጠን (3*4) ቅርብ ግዜ የተነሱት ፎቶ
ለተበላሸ/ለጠፋ ፓስፖርት
1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ
2. ለፖሊስ ያመለከቱበት መረጃ (ከጠፋ)
ለህጻናት (ከ 18 አመት በታች)
1. የአመልካች አባት ወይም እናት ወይም ሞግዚት የታደሰ መታወቂያ
2. የልጅ የልደት ካርድ
3. ልጅ ከ 5 አመት በላይ ከሆነ ፋይዳ መታወቂያ
ፓስፖርት ለመቀበል
1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
2.ፋይዳ መታወቂያ
3. ኦንለይን ያመለከቱበት ፕሪንት አውት
4. ክፊያ የፈጸሙበት ደረሰኝ (CBE birr, CBE mobile banking, Tele birr)
እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ!!! ይደውሉ፤ያማክሩን!!!
ለበለጠ መረጃ;
0940958895 ይደውሉ።
Join telegram group https://t.me/Urgentpassport157
❤ 16👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አውስትራሊያዊው ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት አክቲቪስት ሮበርት ማርቲን እስልምናን ተቀብሏል። በሰላ የሚዲያ ትችቶቹ እና ለፍልስጤማውያን የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ላሳየው ጽኑ አቋም የሚታወቀው ማርቲን፣ ዘገባዎቹ በአውስትራሊያ እና በውጭ አገር ባሉ ታዳሚዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝተውለታል።
ለንጹሀን ሰቆቃ ግድ ሰጥቷቸው እስከ ጥግ ድረስ ዋጋ የሚከፍሉ ሰብአዊነት የሞላባቸውን ሰዎች ስንመለከት የመጀመሪያ የምንመኝላቸው ትልቁ ስጦታ እስልምና ነው። ወንድማችንን አላህ ለዚህ እድል ወፍቆታል፣ ሁላችንም በመንገዱ ላይ ፍጻሜያችንን ያሳምርልን!
©Yahyanuhe
❤ 124👍 24😭 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
አላህ ያዋርደዋል!
ነቢዩ ﷺ አል-ዐድባዓ የምትባል ግመል ነበረቻቸው። በጣም ጉልበተኛ ስትሆን የትኛውም ግመል ቀድሟት አያውቅም።
እናም አንድ ቀን በደዊን ዐረብ ግመሉን እየጋለበ መጣና ቀደማቸው። በዚህ ጊዜ ሰሃባዎች በጣም አዘኑ።
ነቢዩም ﷺ ነገሩን ሲሰሙ፦
❝በምድር ላይ ራሱን ከፍ ከፍ ያደረገን ማዋረድ የአላህ ሃቅ ነው።❞ አሉ።
(ቡኻሪይ 6501)
በምድር ላይ አላህ በሰጠው ፀጋ የተንጠባረረን ሁሉ ተመልከቱ። ከከፍታው ያልወደቀ አንድም አታገኙም። ሃብታም የነበረው ድንገት ይደኸያል። ባለስልጣኑ ይሻራል። ዝነኛው ይረሳል። ጉልበተኛው ይደክማል። መልከኛው ይፈርሳል። ...ሁሉም እንዳልነበረ ይሆናል።
የአላህ ፀጋ እንዲቆይለት የፈለገ ራሱን ያስተናንስ። ጌታውንም ያመስግንበት። ይህን ካደረገ በዱንያም በአኼራም ከፍ እንዳለ ይኖራል።
❤ 135👍 29💯 13😭 5
00:57
Видео недоступноПоказать в Telegram
የሶሪያው መስጂድ አህመድ ሻርዕ ኢማም ሆኖ ሲያስገድ
4.62 MB
❤ 105👍 14🥰 11😁 3🙏 3
የመስቀያ ገመድ አርማ
ፅንፈኛውና ቀኝ አክራሪው የወራሪዋ እስራ Hell የደህንነት ሚኒስትርና የኦዝማ የሁዲት ፓርቲ አባል ኢታማር ቢን ጋቪር ዛሬ በወራሪዋ ፓርላማ Kenset ለብሶ የገባው አርማ አነጋጋሪ ሆኗል።
ግለሰቡ በጣም ደም ጠማሽ ከመሆኑ የተነሳ በፍልስጤም ህዝብ ላይ ካለው ጥላቻ የተነሳ ቋንቋው ሁሉ ግደሏቸው ረሽኗቸው ነው።
ከወራት በፊትም ሰፋሪ አይሁዶች በሙሉ እንዲታጠቁ ያደረገ ሲሆን አሁን ደግሞ በወራሪዋ ፓርላማ ቀርቦ ክርክር ላይ ያለውን በፍልስጥኤማውያን ላይ እነሱ አሸባሪ ብለው በሚጠሯቸውና የወራሪዋ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ባላቸው ላይ የሞት ፍርድ Death penalty እንዲፀድቅ ለረጅም ወራት ያለዕረፍት እየወተወተ ይገኛል።
ይባስ ብሎ ዛሬ በነበረው የፓርላማው ስብሰባ በለበሰው ኮት ላይ የስቅላት መቅጫ የአንገት ማስገቢያ ገመድ መሰል ቅርፅ ያለት Noose pin የምትሰካው ሰክቶ ገብቷል።
ግለሰቡ ክፉኛ በጥላቻ የተመረዘ ሰው ሲሆን ከኢራቅ ወደ እስራ Hell ፈልሶ የገባ የኢራቅ የሁዲ ነው።
😭 28❤ 22👍 3🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋🕌🕋
ሐጅና ዑምራ የፎቶግራፍና የሰልፊ ፎቶ ሾው ስፍራ መሆኑ አሳሳቢ ደረጃ በመድረሱ ማንኛውም ካሜራ ነክ ዲጂታልና ኤሌክትሮኒክስ ሊታገድ ነው። አንዳንድ የስልጣኔ መገለጫ ተብለው የሚፈበረኩ የፈጠራ ውጤቶች ኢስላምን አማኙን ክፉኛ እየተፈታተኑት ነው።
ያ በጥንቱ ዘመን ክብር የነበረው የሐጅና ዑምራ ጉዞ የሰልፊ መጋጌጫና መላላጫ እየሆነ የመጣበት ሁኔታ አስፈሪ ደረጃ ደርሶዋል፣ሪያዕ እዩልኝ የዱንያውንም የአኺራውን ምንዳ እያሳጣን ይገኛል።
ገንዘቡን ከስክሶ ላቡን አፍስሶ የአላህን ትዕዛዝ እጠብቃለሁ ብሎ ሀገር አቋርጦ ተጉዞ የሁለቱንም ዓለም ኪሳራ መከናነብ ያስደነግጣል።
ይህንን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባው የሳዑዲ አረቢያ የሐጅና ዑምራ ጉዞ ኮሚቴ ከመጪው አዲሱ የፈረንጆች አዲስ ዓመት ጀምሮ 2026 በሁለቱ ቅዱሳን መስጂዶች ማንኛውም ሀጃጅ ሆነ ዑምራ ተጓዥ ማንኛውንም ዓይነት ሞባይል ካሜራ ቪዲዮ የመሳሰሉ ዲጂታል ካሜራዎች ሰዓትም ብዕርም ሊሆን ይችላል እግድ መጣሉን አሳውቋል።
ይህ የቦታውን ክብርና ቅድስና የማስከበር ስራ እስካሁን ባይጀመርም አሁንም ህጉ መውጣቱ ትልቅና የሚበረታታ ተግባር ነው።
👍 68❤ 27
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
አር-ሪሳላህ የቁርዐን ማዕከል ለሙስሊሙ ኡማ አስደሳች ዜናን ይዞ መጥቷል ።
በየትኛውም የእድሜ ክልል ላይ ለሚገኙ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ኢስላማዊ እውቀትን ከመሰረቱ በማስተማር ከዳር እስከ ዳር ተደራሽ ለማድረግ በእምነቱ ጠንካራ የሆነን ማህበረሰብ ለመፍጠር ዝግጅቱን ጨርሷል ።
በአማርኛ
በኦሮመኛ
በጉራጌኛ
በስልጢኛ እና በእንግሊዝኛ
ቋንቋዎች በኦንላይን ለማስተማር በምዝገባ ላይ ይገኛል።
በማዕከሉ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
📌 ቃኢደቱ ኑራኒያህ ለጀማሪዎች
📌 የቁርዐንን እያዩ ለማንበብ ከመሰረታዊ የተጅዊድ ትምህርት ጋር
📌 ቁርአን ሂፍዝ ከተሟላ ሙራጅአ ጋር
📌የተርቢያ (የመልካም ስነምግባር ) ግንባታ እና ክትትል
📌 አጫጭር የአቂዳ የፊቂህ እና የ ሃዲስ ኪታቦች ይሰጣሉ
የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ
በመረጡት የሶሻል ሚድያ አማራጮች
- በዙም
- በቴሌግራም
- በዋትስ አፕ
- በኢሞ እንዲሁም በሌሎች አማራጮች ባሉበት ሁነው የእጅ ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የሚሰጥ ይሆናል።
የቂርአት ሰአቶች
በሳምንት 6 ቀን
ከ ፈጅር ብኋላ እስከ 1:00 ሰአት
ከ 2:00 -6:00
ከ8:00 - አሱር
ከ አሱር ብኋላ እስከ መግሪብ
ከ ምሽቱ 2:00 - 6:00
☎️ ለበለጥ መረጃ እና ለምዝገባ
በ 0914696797 ወይም
በ 0717189395 ይደውሉ
📱በቴሌግራም ለማናገር
@A_Abuyasmin
❤ 18
Фото недоступноПоказать в Telegram
የቲክቶክ ሽልማት ላይ ከኢትዮጵያ ባህልና ሥነ ምግባር ያፈነገጠ አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በቴሌቪዥን በቀጥታ ሥርጭት ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ ተጀምሯል - ፌዴራል ፖሊስ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ3ኛው የTikTok Creative Award ላይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባህልና ሥነ-ምግባር ባፈነገጠ አኳኋን ሰውነታቸውን የገላለጠ አለባበስ ለብሰው በአደባባይና በቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎችን ከነግብረ አበሮቻቸው ጋር በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ ማጣራት መጀመሩን ዛሬ ማክሰኞ ኅዳር 30/2018 አስታውቋል።
ፖሊስ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባህል እና መልካም ሥነ-ምግባር በተቃራኒ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌለው አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በአደባባይ እና በቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት የታዩ፣ ዝግጅቱን በስፖንሰርነት የደገፋ እና ፕሮግራሙን ያቀነባበሩ ያላቸው አምስት ግለሰቦችን ነው። እነዚህም ወንጌላዊት ገብረ እንድርያስ በርሄ፣ በርከት ፀጋዬ ጅፋር፣ መቅድም ደረጄ መንግስቱ፣ ግሩም ገዛሀኝ ቀጭኔ እና ዮሃንስ መኮንን ሀ/ማርየም የተባሉ ናቸው።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከህብረተሰቡ ባህልና እሴት ያፈነገጡ አለባበሶችና መጤ ባህሎች ተስፋፍተው በትውልዱ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳያስከትሉ ተጠርጣሪዎቹ ላይ የሕግ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የጀመረውን ምርመራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።
👍 130❤ 43💯 6🥰 2
01:45
Видео недоступноПоказать в Telegram
ከዓመታት በፊት አስለቅሷቸው አስለቅሶን ነበር፣ ዛሬም የእፎይታ እንባ... "በሻር አል አሰድ ገደለን፣ ምን አደረግነው በሚለው ንግግሩ የሚታወቀው ታዳጊ ልጅ ...
3.41 MB
❤ 86😭 16
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጦርነቱ መስፋፋቱን ተከትሎ ሱዳን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ተጋርጦባታል - የዓለም የምግብ ፕሮግራም
በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም፤ የሱዳን ቀውስን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ፣ በሀገሪቱ ተስፋፍቶ የቀጠለው ጦርነት ለሚሊዮኖች መድረስ የነበረበትን የሰብዓዊ ርዳታ አስተጓጉሏል ብሏል።
ሱዳን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ተጋርጦባታል ያለው ድርጅቱ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በምግብ ርዳታ እጥረት ሳቢያ አስከፊ ለሆነ የረሑብ አደጋ ተጋላጭ መሆናቸውን ይፋ አድርጓል።
በዓለም የምግብ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ካርል ስኩ ለአልጀዚራ እንደተናገሩት፣ በሱዳን ድጋፍ የሚሹ 5 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች ይኖራሉ። ከእነዚህ መካከል 2 ሚሊዮን ያህል ዜጎች ርዳታ ለማድረስ አስቸጋሪ በሆነ የጦርነት ቀጠና ውስጥ ይገኛሉ። በድርጅቱ ድጋፍ ይደረግላቸዋል ያሏቸውን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ አምስት ሚሊዮን ሱዳናውያንን መድረስ ቢቻል እንኳ የሰብዓዊ ርዳታ አቅርቦቱ በቂ አይደለም ሲሉ የችግሩን አስከፊነት አስረድተዋል።
ከአየር ላይ በማቀበል፣በገንዘብ በመግዛት እና በከበባ ባልተያዙ አካባቢዎች በተሽከርካሪ ጭምር በማጓጓዝ
ሰዎች እርዳታ እንዲያገኙ የዓለም የምግብ ፕሮግራም የሚቻለውን ሁሉ እየሞከረ ነው ያሉት ካርል ስካው፣ ይሁን እንጂ እንደ አልፋሸር ባሉ የሰሜን ዳርፉር አካባቢዎች ይህን ማድረግ የማይቻል ሆኗል ብለዋል።
😭 19❤ 12😢 1
- OIL PRESS MACHINE
- COFFEE PRINTER
- DABO KOLO MACHINE
- COOKS MACHINE
- PEANUT BUTTER MACHINE
By Kitchen Power Brand
0904032200
0990900909
091183 6029
የተለያዩ እቃወች ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻ ይመልከቱ ።
https://t.me/kitchenpowerr
1.96 MB
8.62 MB
❤ 5
ሶሪያውያን ከግ*ፈ*ኛ*ው የበሻር አገዛዝ ነፃ የሆኑበትን የነፃነት ቀን እያከበሩ ይገኛሉ
ፕሬዝዳንት #አህመድ_አልሸርዕ♡ በደማስቆ በሚገኘው ኡመያድ መስጅድ የየፈጅር ሰላት ካሰገዱ በኋላ
የነፃነት በዓል ላይ ያደረጉት ንግግር:-
"#ሶሪያውያን_ሆይ፣ ከእናንተ ጋር ባለኝ ግንኙነት አላህን እስከታዘዝኩ ድረስ ታዘዙኝ።
#በአላህ_እምላለሁ፣ ማንም ሰው፣ ምንም ያህል ኃይለኛ ወይም ተደማጭነት ቢኖረው፣ በመንገዳችን ላይ አይቆምም፣ ምንም እንቅፋት አይገጥመንም። ሁላችንም #በአላህ_ፍቃድ እያንዳንዱን ፈተና እንጋፈጣለን።
ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ እና ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣
#በአላህ_ፍቃድ ፣ ለአሁኑ እና ለቀድሞ ሥልጣኔዋ የሚገባትን ጠንካራ ሶሪያን እንገነባለን።
#በአላህ_ፍቃድ፣ የተጨቆኑትን በመደገፍ እና በሕዝቡ መካከል ፍትህን በማስፈን፣ ሁሉን ቻይ የሆነውን #አላህ በመታዘዝ ሀገራችንን እንገነባዋለን‼።"
የፍ*ል*ስ*ጢ*ኖ*ች*ን ነፃነት አላህ ቅርብ ያርገው ።
❤ 91🙏 8👍 4😁 1
ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለሆስፒታሎችና ለስፔሻሊቲ ክሊኒኮች የተደረገ የጥሪ ማስታወቂያ ።
ሕዳር 29፣2018 ዓ.ል| ጁማደል አል-ሳኒ 17፣1447 ዓ.ሒ
👍 10❤ 4🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
አር-ሪሳላህ የቁርዐን ማዕከል ለሙስሊሙ ኡማ አስደሳች ዜናን ይዞ መጥቷል ።
በየትኛውም የእድሜ ክልል ላይ ለሚገኙ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ኢስላሚዊ እውቀትን ከመሰረቱ በማስተማር ከዳር እስከ ዳር ተደራሽ ለማድረግ በእምነቱ ጠንካራ የሆነን ማህበረሰብ ለመፍጠር ዝግጅቱን ጨርሷል ።
በአማርኛ
በኦሮመኛ
በጉራግኛ
በስልጢኛ እና በእንግሊዝኛ
ቋንቋዎች በኦንላይን ለማስተማር በምዝገባ ላይ ይገኛል።
በማዕከሉ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
📌 ቃኢደቱ ኑራኒያህ ለጀማሪዎች
📌 የቁርዐንን እያዩ ለማንበብ ከመሰረታዊ የተጅዊድ ትምህርት ጋር
📌 ቁርአን ሂፍዝ ከተሟላ ሙራጅአ ጋር
📌የተርቢያ (የመልካም ስነምግባር ) ግንባታ እና ክትትል
📌 አጫጭር የአቂዳ የፊቂህ እና የ ሃዲስ ኪታቦች ይሰጣሉ
የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ
በመረጡት የሶሻል ሚድያ አማራጮች
- በዙም
- በቴሌግራም
- በዋትስ አፕ
- በኢሞ እንዲሁም በሌሎች አማራጮች ባሉበት ሁነው የእጅ ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የሚሰጥ ይሆናል።
የቂርአት ሰአቶች
በሳምንት 6 ቀን
ከ ፈጅር ቡሃላ እስከ 1 :00 ሰአት
ከ 2:00 -6:00
ከ8:00 - አሱር
ከ አሱር ቡሃላ እስከ መግሪብ
ከ ምሽቱ 2:00 - 6:00
☎️ ለበለጥ መረጃ እና ለምዝገባ
በ 0914696797 ወይም
በ 0717189395 ይደውሉ
📱በቴሌግራም
@A_Abuyasmin
❤ 15👍 2
00:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
#ማሻ_አላህ
በዛሬው እለት የሶሪያው ፕሬዝዳንት #አህመድ_አልሻርአ በደማስቆ በሚገኘው የኡመያድ መስጅድ #የፈጅር_ሰላት_በኢማምነት መርተዋል #ሱረቱ_ነስር ቀርተዋል። አላህ ይጠብቀው
☞ሶሪያዎች የቀድሞ መሪ በሽር አል አሳድ አገዛዝ የወደቀበት አመታዊ በዓል ላይ ናቸው። ይህን በማስመልከት ነው ኘሬዝዳንቱ የፈጅር ሰላት ላይ ሱረቱ ነስር ቀርተው ያሰገዱት ።
1.10 MB
❤ 79👍 2😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በጎ ፍቃደኛ ነዎት!
----------------------------------------------
ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሶሻል ሚዲያ የፕሮዳክሽን አገልግሎት የሚሰጠው ሱና ሪከርድስ በመባል የሚታወቀው የሚዲያ ተቋም ሲሆን ሱና ሪከርድስ ከ ዛሬ 10 አመታት በፊት ኦዲዮ ቪዥዋል በሚል በካሴትና በሲዲ ተጀምሮ እስካሁኑ ሱና ሪከርድስ ዲጂታል ሚዲያ ድረስ የሸይኽን የደዕዋና ተከታታይ ክፍል ትምህርቶችኝን የሚያቀርብ የሸይኽ የግል የሚዲያ ተቋም ሲሆን በሱና ሪከርድስ የሚተገበሩ የሚዲያ ስራዎችን በዕውቀታችሁና በክህሎታችሁ በጠራ ኒያ የተሸለ አበርክቶን በማሰብ ብሎም አሻራችሁን በኢስላማዊ ስራዎች ላይ ለማኖር እንድትችሉ ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን ::
---------------------------------------------------
ለበለጠ በአካል ጀሞ 3 ሰዒድ ያሲን ሐያት ሕንፃ 2 ፎቅ ብቅ ይበሉ አሊያም 0912972769 ይደውሉ
❤ 11👍 2🥰 1
