ru
Feedback
"ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

Открыть в Telegram

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
46 261
Подписчики
-1424 часа
-827 дней
-52630 день
Архив постов
Repost from TgId: 1008885013
ነቀምት አንሳር መስጅድ በዑለሞች ተጥለቀለቀች! የነቀምት ከተማ የክብር እንግዶቿን ተቀብላ በአሁኑ ሰዓት ታላቅ ታላቅ የሙሐደራና የፈትዋ ፕሮግራም በመካሄድ ላይ ይገኛል ። ፕሮግራም ላይ ከተሳተፋት ዓሊሞች መካከል ዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ሐሚዲን ዶ/ር ጀይላን ኸድር ሸይኽ ሃጅ ሱልጣን አማን ኤባ እና ሌሎችም ታላላቅ መሻይኾችም ተገኝተዋል! የሙስሊሙ ማህበረሰብ ለእውቀት ያለውን ጉጉት የሚያሳይ ታሪካዊ ክስተት ሁኗል ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
Показать все...
15👍 9
Фото недоступноПоказать в Telegram
#የሳውዲ_አረቢያ የሲቪል መከላከያ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ =========== በሚቀጥሉት 6 ቀናት ውስጥ፣ በሀገሪቷ ባሉ በርካታ ከተሞች ላይ ጎርፍ እና በረዶን ሊያስከትል የሚችል ከባድ ነፋሻማ የሆነ የዝናብ መጠን እንዳለ ቴክኖሎጂው ያመላክታል። በዚሁ ጎርፍ እና በረዶን ልያስከትል በሚችል ከባድ የዝናብ መጠን ይጎዳሉ ተብለው ከምጠበቁ አከባቢዎች፦#መካ፣#ጅዳ #ጣኢፍ #ሪያድ (በአንዳንድ ግዛቶች) ታቡክ፣ አል-ጃውፍ ሰሜናዊ ድንበር። #አል_ቀሲም በምስራቅ… #አል_ባሃ፣ አሲር እና ጄዛን ናቸው።
Показать все...
26🙏 3
በደሴ ከተማ የሚገኘው ዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል የቁርአን ሀፊዞችን አስመረቀ! በደሴ ከተማ የሚገኘው ዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል የቁርአን ሀፊዞችን በዛሬው ዕለት በወሎ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ በድምቀት አስመርቋል። የምረቃ ስነ ስርዓቱ በወሎ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ የተከናወነ ሲሆን፣ ማዕከሉ በድምሩ 78 ተማሪዎችን (60 ወንዶችን እና 18 ሴቶችን) የቅዱስ ቁርአን ሀፊዝ አድርጎ አስመርቋል። ዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝ ማዕከል የቁርአን ሀፊዞችን በዛሬው ዕለት ያስመረቀው በማዕከሉ ለሶስተኛ ዙር የቁርአን ሂፍዝና የተለያዩ የሸሪዓ ትምህርቶችን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎችን ነው። በመርቃት መርኀ ግብሩ ላይ ታላላቅ ኡለማኦች፣ ኡስታዞች፣ የደሴ ከተማ ከንቲባ፣ የመጅሊስ አመራሮች፣ የተመራቂ ተማሪ ቤተሰቦቻቸው እና በርካታ የከተማዋ ሙስሊም ማህበረሰብ ተገኝተዋል።
Показать все...
29👍 2💯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📢 ታላቅ የዳዕዋ እና የኮርስ ፕሮግራም በሃላባ! 🕌 ​ሃላባ እና አካባቢው ለምትገኙ የእውቀት ወዳዶች ሁሉ! ልዩ የዳዕዋ እና የኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል! ​ነሲሀ የኢልም ቅፍለት ከአንሷር መስጅድ ጋር በመተባበር ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚገኙበት ልዩ የዳዕዋ እና የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ጥልቅ ዕውቀትን ለመቅሰም ይህን ወርቃማ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! ​🌟 የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች 🌟 ​በፕሮግራሙ ላይ ከእውቀት ማዕድ የሚመግቡን ታላላቅ ኡለማዎች: ​🎙️ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ​🎙️ ኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን ማሜ ​🎙️ ኡስታዝ ሱልጣን ከድር እና ሌሎች አሊሞች ​📅 የፕሮግራሙ ቀን: ​ከታህሳስ 9 እስከ ታህሳስ 12, 2018 ​ሁላችሁም ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች በሙሉ ተጋብዛችኋል! ወደ ዕውቀት ጥሪው ተቀላቀሉ! ​👉 ይህንን መልካም መልዕክት ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! እድሉ እንዳያመልጦት
Показать все...
17👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ደስ አልዎ!! አዲሱ ኢ ፓስፖርት በሁሉም የሃገራችን  ክልሎች አገልግሎቱን ጀመረ! ካሉበት ሆነው አስፈላጊ ሰነዶችን በኦንለይን(በቴሌግራም) በመላክ ብቻ  ቀጠሮ አሲዘው፤ በቀጠሮ ቀን ወዳመለከቱበት ቅርንጫፍ ሄደው አሻራ በመስጠት በመደበኛ እና በአስቸኳይ (2 ቀን ወይም 5 ቀን) ፓስፖርቶን በእጅዎ ያድርጉ። አስፈላጊ ሰነዶች   አዲስ ፓስፖርት 1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ 2. የተረጋገጠ የልደት ሰርተፊኬት ከ 41 አመት በታች ለሆኑ ፓስፖርት እድሳት 1. የቀድሞ ፓስፖርት የመረጃ ገጽ 2. ፓስፖርት መጠን (3*4) ቅርብ ግዜ የተነሱት ፎቶ   ለተበላሸ/ለጠፋ ፓስፖርት 1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ 2. ለፖሊስ ያመለከቱበት መረጃ (ከጠፋ)   ለህጻናት (ከ 18 አመት በታች) 1. የአመልካች አባት ወይም እናት ወይም ሞግዚት የታደሰ መታወቂያ 2. የልጅ የልደት ካርድ 3. ልጅ ከ 5 አመት በላይ ከሆነ ፋይዳ መታወቂያ   ፓስፖርት ለመቀበል 1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 2.ፋይዳ መታወቂያ 3. ኦንለይን ያመለከቱበት ፕሪንት አውት 4. ክፊያ የፈጸሙበት ደረሰኝ (CBE birr, CBE mobile banking, Tele birr) እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ!!! ይደውሉ፤ያማክሩን!!! ለበለጠ መረጃ; 0940958895 ይደውሉ። Join telegram group https://t.me/Urgentpassport157
Показать все...
19
Repost from TgId: 1008885013
ታላቅ ብስራት በታላቁ ዓሊም ዶ/ር ጀይላን ኸድር የሚመራው ቡድን እና ታላላቅ ዑለሞች ነቀምት ገብተዋል! በአላህ ፍቃድ ነገ በ28/03/2018 ዓ.ል ለሚካሄደው ታሪካዊ የመክፈቻ እና የፊርማ ስነ ስርዓት በዶክተር ጀይላን ኽድር የሚመራው ታላቅ ቡድን እና በርካታ ታዋቂ ዑለሞች ከተማዋ ገብተዋል። ይህ ፕሮግራም የወለጋ ኢስላሚክ ኮሌጅን ከታላቁ ሱና ዩኒቨርስቲ ጋር በጋራ የሚያስተሳስር ትልቅ ስምምነትን ለማከናወን የተዘጋጀ ነው። ከተሳታፊ እንግዶች መካከል ዶክተር ጀይላን ኸድር ዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ሐሚዲን ሸይኽ ሱልጣን አማን ከኦሮሚያ እና ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮችም በዝግጅቱ ላይ ይገኛሉ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
Показать все...
25👍 6💯 2
- OIL PRESS MACHINE - COFFEE PRINTER - DABO KOLO MACHINE - COOKS MACHINE - PEANUT BUTTER MACHINE By Kitchen Power Brand 0904032200 0990900909 091183 6029 የተለያዩ እቃወች ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻ ይመልከቱ ።                  https://t.me/kitchenpowerr
Показать все...
8.62 MB
1.96 MB
3
#ዳሩል_አርቀም . የመርከዝ ዳሩል አርቀም 3ኛ ዙር የቁርአን ሂፍዝ ምረቃ ፕሮግራም በደሴ ከተማ ወሎ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል። . #ፎቶ_በከፊል
Показать все...
👍 24 16
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀጣዮቹ 10 ቀናት ቀዝቃዛ ናቸው ተብሏል። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሚቀጥሉት 10 ቀናት ውስጥ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከዜሮ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች የሆነ የሙቀት መጠን እንደሚመዘገብ አስታውቋል። ይህንን ከባድ ቅዝቃዜ ተከትሎ፤ በተለይም በሌሊትና በማለዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። የኢንስቲትዩቱ የሚቲዎሮሎጂ ትንበያ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) እንዳስታወቁት፤ ከፍተኛ የሆነው የሌሊቱ እና የማለዳው ቅዝቃዜ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚስተዋል ይሆናል። ይህ ቅዝቃዜ በኢትዮጵያ ከጥቅምት እስከ ጥር ያለውን ጊዜ በሚያጠቃልለው እና "በጋ" ተብሎ በሚታወቀው ወቅት የሚከሰት የተለመደ የአየር ሁኔታ ቢሆንም፤ የዘንድሮው መጠን ከፍተኛ ስለመሆኑም ተናግረዋል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ለአሐዱ ሬዲዬ እንዳሉት፤ በአብዛኛው አካባቢዎች ማለትም በምስራቅ አማራ:በደቡብ ትግራይ፣እንዲሁም በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍል አዲስ አበባን ጨምሮ ደረቅ፣ ነፋሻማ እና ፀሐያማ የአየር ሁኔታዎች እየተስተዋሉ ነው። ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥም ቢሆን በአዲስ አበባን ጨምሮ በደብረ ብርሃን፣ በአምባ ማርያም፣ በባቲ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች፤ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል። በአዲስ አበባም ከፍተኛ ቅዝቃዜ እየተስተዋለ ነው።
Показать все...
14😡 1
ወሎ ደሴ #ሀፊዞቻችን_መድረካቸውን_ይዘዋል 🇪🇹🙏
Показать все...
53💯 2
ራህፍ ትባላለች 13 አመቷ ነው እስራኤል በጋዛ ላይ በወሰደችው የዘር ማጥፋት ጭ*ጨፋ ሁለቱንም ወላጆቻቸውን ከተነጠቁ በኃላ ያለ እድሜዋ እናትም አባትም ሆና ታናናሽ ወንድሞቿን ለማሳደግ ተገዳለች
Показать все...
😭 143 21👍 6
00:13
Видео недоступноПоказать в Telegram
ትራምፕ የመጀመሪያውን የፊፋ የሰላም ሽልማት አጨናፊ ሆኗል ========== የዓለም አቀፉ ማህበር እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፊፋ የሰላም ሽልማት (ፊፋ የሰላም ሽልማት) የመክፈቻ እትም ዛሬ አርብ ዲሴምበር 5 ቀን 2025 በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የ2026 የዓለም ዋንጫ የእጣ ድልድል ስነ ስርዓት ላይ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ሽልማቱን ለትራምፕ አስረክበው እንዲህ ብለዋል፦ በዓለም ዙሪያ የጦርነት ምስሎች እናያለን፣ ለእያንዳንዱ የሚያለቅስ የህፃን ስቀይ እንሰቃያለን፣ ውድ ልጇን ላጣች የእናት ስቃይ እኛም  ሰው የሆነን ሰዎች ሁሊ እናለቅሳለን። ተስፋን ማየት እንፈልጋለን።  የወደፊት ሁኔታን ማየት እንፈልጋለን። ከእርስዎ ጋር የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ስምምነትን በማየቴ እድለኛም ነበርኩ። ነገር ግን የትራምፕ ምላሽ፣ ትራምፕ ክብሩን ከታላላቅ የህይወት ዘመናቸው አንዱ ነው" ሲሉ ቀዳማዊት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕን ጨምሮ ሙሉ ቤተሰቦቻቸውን አመስግነዋል። ዘ ይገርም
Показать все...
3.05 KB
28😢 24😁 14
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአከባቢያችን ትለቁ ሥጋት…እስራኤል አንጂ #ኢራን አይደለችም። የሳውዲ አረቢያው ልዑል #ቱርኪ ቢን ፋይሰል።
Показать все...
72👍 14
اللهم لك الحمد كله ولك الشكر كله بيدك الملك كله واليك يرجع الامر كله علانيته وسره فأهل انت ان تحمد انك على كل شيء قدير لك الحمد يامالك الملك بالأولى والاخره حمداً دائماً طيباً مباركاً نقياً فيه ملئ السموات والأرض ومابينهما كما ينبغي لوجهك الكريم وتعداد مخلوقاتك حتى ترضى لك الحمد والشكر ياحميد اللهم اغفرلي مامضى من ذنوبي وأعصمني في مابقى من عمري وأرزقني عملاً صالحاً يرضيك عني
Показать все...
23👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ምርጥ ውሳኔ 👌 🇸🇦 #ሳዑዲ_አረቢያ ለመጪው 2026 #የሐጅ_ወቅት በሁለቱ ቅዱሳን መሳጅዶች ውስጥ የቦታውን ቅድስና ለመጠበቅ ፎቶግራፍ ማንሳት ክልክል አድርጋለች‼ 🕋📸
Показать все...
👍 187💯 36 10🙏 5😡 3
01:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
በጋዛ ሰርጥ ላይ በእስራኤል የአየር ድብደባ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን የሳላህ አልዲን አል አዩቢ መስጊድ ውስጥ የአርብ ጸሎት አድርገዋል። #በወቅቱ መረጃዎን ለማግኘት ምላሽ ይስጡ።
Показать все...
2.39 MB
82💯 19😢 7👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ለደሴና_አካባቢው_በሙሉ‼️ የነገው ፕሮግራም ከወሎ ባህል አምባ ወደ ወሎ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ ስለተቀየረ በተዘጋጀው ትራንስፖርት ወደፕሮግራሙ እናመራለን ።
Показать все...
27👍 2
የዛሬው ታላቅ የስብዕና ባለቤት ተረኛ ኡስታዝ ኑእማን አሊ ካሀን ናቸው:: =========================== ➣ ስለቁርዓኑ ጠበብት ኡስታዝ ኑእማን አሊ ካሀን (Nouman Ali Khan) ዝነኛ ፓኪስታናዊ-አሜሪካዊ የእስልምና የመድረክ ተናጋሪ ፣ ደራሲ እና የአረብኛ መምህር እና የቁርዓን ጠበብት ናቸው። የቁርኣንን መልእክት በዘመናዊ የቋንቋ እና የስነ-ጽሑፍ ትንተና በማቅረብ ይታወቃሉ። የግል ሕይወት እና የትውልድ ታሪክ ________ • የትውልድ ቦታ እና ጊዜ: ግንቦት 4, 1978 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ.) በበርሊን፣ ጀርመን እንደተወለደ መረጃዎቹ ያሳያሉ ። • የመጀመሪያ ህይወትምን ይመስላል • የመጀመሪያዎቹን ዓመታት በምስራቅ በርሊን አሳልፈዋል። • ቤተሰቦቹ በኋላ ወደ ሪያድ፣ ሳውዲ ዓረቢያ ተዛውረው የኤምባሲ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። • በጉርምስና ዕድሜያቸው ወደ ኒው ዮርክ ሲቲ፣ አሜሪካ ተዛወሩ። • የእምነት ዳግም ግኝት: በጉርምስና ዘመናቸው ለአጭር ጊዜ ከእስልምና ቢርቁም፣ በኋላ ግን ወደ ጥብቅ ወደ እምነቱ እንደተመለሰ ይናገራል ። 📚 የትምህርት ጉዞ ______ ኡስታዝ ኑእማን አሊ ካሀን በትምህርት ዘርፍ ልዩ ትኩረቱ በአረብኛ ቋንቋ እና በቁርኣን ትንተና ላይ ነው። 1. የአካዳሚያዊ እና ዲን ትምህርት (ዩኤስኤ): • የአረብኛ ቋንቋ ጥናት: በ1999 ዓ.ም. በዩኤስ ውስጥ በአረብኛ ቋንቋ ላይ ጥልቀት ያለው ጥናት ጀመሩ። • ከዶ/ር አብዱሰሚእ (Dr. Abdus-Sami) ስር ተምረዋል፣ ይህም የቁርኣንን መልእክት ለመረዳት የሚያስችል ሰፊ የአረብኛ ሰዋሰው እና ሰርፍ ዕውቀት እንዲያገኙ አስችሏቸዋል። • በእስልምና ላይ ያላቸው አብዛኛው እውቀት በቀጥታ ከኢስላማዊ ምንጮች (ቁርኣን እና ሀዲስ) እና ከባህላዊ የኢስላማዊ ምሁራን ያገኙት ነው። 2. የማስተማር ልምድ: • ናሳው ኮሚኒቲ ኮሌጅ (Nassau Community College): እስከ 2006 ዓ.ም. ድረስ የአረብኛ አስተማሪ ሆነው አገልግለዋል። 🕌 ሙያዊ እና የአመራር ሚናዎች _____ • በይይናህ ኢንስቲትዩት (Bayyinah Institute) - መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ:: በይናህ ተቆም በአውሮፓዊያኑ ቀመር በ2006 ዓ.ም. ተመሠረተ።ከዛ ጊዜ ጀምሮ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ስራዎችን ሰርቶል ::ይህንንም ተቆም በበላይነት የሚመራው ኡስታዝ ኑእማን አሊ ካሀን የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ (CEO) እና ዋና አስተማሪ (Lead Instructor) ነው:: • የተቆሙ ትኩረት: የቁርኣንን አረብኛ እና የስነ-ጽሑፋዊ ድንቅነት ላይ በማተኮር የቁርኣን ትምህርት እና የአረብኛ ቋንቋ ትምህርቶችን ይሰጣል። ተቋሙ በአለም አቀፍ ደረጃ ለብዙ ሺህ ተማሪዎች ትምህርት አቅርቧል። .Public Speaker • በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚስቡ ተከታታይ ንግግሮችን እና ትምህርቶችን በተለይም በመስመር ላይ ያቀርባሉ። • የአቀራረብ ዘይቤያቸው ዘመናዊ፣ ጥልቅ እና ለወጣት ታዳሚዎች ተደራሽ ነው። 📚 ታዋቂ ስራዎች እና መጽሐፍት ________ ኑእማን አሊ ካሀን በርካታ ታዋቂ ስራዎች አሏቸው። ከእነዚህ ውስጥ ጥቂቶቹ፡- • Divine Speech: Exploring Quran As Literature (መለኮታዊ ንግግር: ቁርኣንን እንደ ስነጽሁፍ መመርመር) • Revive Your Heart: Putting Life in Perspective (ልብህን አንቃቃ: ለህይወት አዲስ እይታ መስጠት) • የቁርኣን ተፍሲር (ትርጓሜ) ተከታታዮች: አሁን ላይ ለብዙ ዓመታት የሚቆይ የቁርኣን ቋንቋ እና የስነ-ጽሑፍ ትንተና ላይ ያተኮረ ሰፊ ፕሮጀክት እየመሩ ነው። 🌟 አሁን ያለው ሚና እና ተፅዕኖ • ዋና ሚና: በአሁኑ ወቅት የባይይናህ ኢንስቲትዩት መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ (CEO) ናቸው። በተጨማሪም ለተቋሙ የተለያዩ ኮርሶች ዋና አስተማሪ በመሆን ያገለግላሉ። የጁምዓ ኻጢብም ነው • በአሁኑ ጊዜ ለሰባት ዓመታት ያቀዱትን የቁርኣን ተፍሲር (ትርጓሜ) ተከታታይ ፕሮጀክት እየመሩ ነው። ይህ ፕሮጀክት የቁርኣንን የቋንቋ እና የሥነ-ጽሑፍ ትንተና ላይ ያተኩራል። • ተፅዕኖ: • የጆርዳን የሮያል እስላማዊ ስትራቴጂክ ጥናት ማዕከል (Royal Islamic Strategic Studies Centre) ባሳተመው "በዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ 500 ሙስሊሞች" ዝርዝር ውስጥ ተሰይመዋል። • በተለይም ወጣቶችን በማነሳሳት እና የቁርኣንን ጥናት ማራኪ በሆነ መንገድ በማቅረብ ይታወቃሉ። በጥቅሉ ኑእማን አሊ ካሀን ቁርኣንን በጥልቀት በመረዳት እና መልእክቱን በዘመናዊ አውድ በማቅረብ በዓለም ዙሪያ ባሉ ሙስሊሞች ዘንድ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ የዘመኑ ምሁራን መካከል አንዱ መሆናቸው ሁላችንም እንመሰክራለን ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ እና ኢኽላስ ጋር ይወፍቅልን :: ©seid ebrahim
Показать все...
27👍 5🤣 1
- የፕሮግራም ቦታ መቀየሩን ስለማሳወቅ! በደሴ ከተማ የሚገኘው ዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝ መአከል ለ 3 ተኛ ዙር ቅዳሜ ህዳር  27 ከ 2:30 ጀምሮ ደሴ በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ታላልቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች በተገኙበት ሀፊዞችን ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን መግለፁ ይታወቃል ሆኖም ባጋጠመው ቴክኒካዊ ችግር ወሎ ዪኒቨርሲቲ አዳራሺ የቀየረ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታጋ እየገለፀ የትራንስፖርት መኪና ስለተዘጋጀ በጠዋት ይገኙ ብሏል።
Показать все...
21👍 4🥰 4
17