ru
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

Открыть в Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
182 993
Подписчики
+4424 часа
+8987 дней
+4 55230 день
Архив постов
👍 104 21🤩 7👌 2🔥 1
ባንካችን ፤ ለ 3 ቀናት የሚቆየውን የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራት የሚሳተፉበት ስድስተኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ባዛር በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል መጀመሩን ተከትሎ በኤግዚቢሽኑ ላይ አጋር በመሆን ንቁ ተሳትፎ አድርጓል። በዚህ ታላቅ መድረክ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወደ 400 የሚሆኑ ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን በአንድ ላይ ያሰባሰበ ሲሆን፣ የዝግጅቱ ዋነኛ ዓላማም በአፍሪካ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች መካከል ጠንካራ የሥራ ግንኙነትና ትስስር መፍጠር ነው። በዚህ በኮሜሳ (የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ) በተዘጋጀው መድረክ ላይ የአቢሲንያ ባንክ አጋር ሆኖ መገኘት በተለይ ለሴት ሥራ ፈጣሪዎች ያለውን ድጋፍ ለማሳየት፣ የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶቹንና ምርቶቹን ለማስተዋወቅ እንዲሁም በአህጉር አቀፍ ደረጃ የንግድ ትስስር እንዲፈጥሩ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ያለመ ነው፡፡ በዝግጅቱ ላይ በመገኘት ባንካችን ለደምበኞቹ ስለሚያቀርባቸው የባንክ አገልግሎቶች ለተሳታፊዎቹ ሰፊ ማብራሪያ የሰጡት የባንካችን ቺፍ -ኢንተርፕራይዝ ኦፊሰር የሆኑት ወ/ሮ መሠረት አስፋው በኮሜሳ መድረክ በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ ባንኩን ወክለው ተሳትፈዋል። ይህም ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን የንግድ ሥራዎቻቸውን ለማስፋፋትና ለማዘመን የሚያስችሏቸውን የፋይናንስ አማራጮች እንዲገነዘቡ እድል ይፈጥርላቸዋል። እንዲህ ያሉ መድረኮች የሴቶችን የኢኮኖሚ ተሳትፎ ከማሳደግ ባለፈ የአፍሪካን የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል። አቢሲንያ ባንክ በ6ኛው የኮሜሳ የንግድ ባዛርና ኤግዚቢሽን በወርቅ ደረጃ አጋር በመሆን ድጋፉን ያሳየ ሲሆን መሰል በማኅበረሰብ ህይወት ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ዝግጅቶችን በመደገፍና በማገዝ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን መወጣቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
Показать все...
👍 46 15
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዉድ ደንበኛችን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉም ሆነ ሲመነዝሩ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
👍 55 3👌 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአዲሱ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ገደቡ ተነስቷል! ውድ ደንበኛችን! የባንካችንን አዲሱን የሞባይል መተግበሪያ ተጠቅመዉ ከሂሳብዎ ወደ ሌላ የባንካችን ሂሳብ ገንዘብ ያለ ገደብ እንዲሁም ያለምንም የአገልግሎት ክፍያ ማስተላለፍ ይችላሉ። #Mobilebanking #Unlimited_Transfer #withinBoa #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
👍 130 40🤔 5😁 3🤩 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለኢትዮጵያ አርበኞች ቀን አደረሰን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! #EthiopiaPatriotsDay #PatriotsDay #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay
Показать все...
👍 137👌 10 7🤩 6🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እርስዎ ግብይትዎን እኛ ክፍያውን እናቀላጥፋለን ! ግብይት ሲያደርጉ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን በመጠቀም በቀላሉ ክፍያዎን በተለያዩ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ በሚገኙት የፖስ ማሽኖቻችን እንዲሁም በኦንላየን ያከናውኑ። #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
Показать все...
👍 91 28🤩 8😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሁሌም ሰርተው ከሚከብሩ ጋር አጋር ነን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! #BankofAbyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #labourday #internationallabourday #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
👍 82 19🤩 6
እንኳን ደስ አላችሁ! 4ኛ ዙር እችላለሁ የሴቶች የተስጥኦ ውድድር አሸናፊዎች ባንካችን አቢሲንያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ማርች 8 አስመልክቶ በመጋቢት ወር ላይ ባካሄደዉ የሴቶች የተሰጥኦ ዉድድር ላይ ተሳትፈዉ ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች ተለይተዋል፡፡ በድምፅ ዉድድር ተሳትፈዉ ከነበሩት ተወዳዳሪዎች በአንደኛነት ዝንትአለም ባየህ የመወዳደሪያ ኮድ (M6) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ፣ በሁለተኛነት ኮዚት እንዳለ መወዳደሪያ ኮድ (M10) (75,000)የሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት መልእክተ ዮሐንስ የመወዳደሪያ ኮድ (M1) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ያሸነፉ ሲሆን ዳኝነቱም የተካሄደዉ በያሬድ ትምህርት ቤት መምህራንና በተመልካች ምርጫ ነበር፡፡ በቲክ ቶክ ዘርፍ በነበረዉ ዉድድር ደግሞ በአንደኛነት ህሊና አያሌው የቲክቶክ ስም (@heluye_ ) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ፣ በሁለተኛነት ሄለን ሳሙኤል የቲክቶክ ስም (@@helonraphi) (75,000) ሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት ሕይወት ሰለሞን የቲክቶክ ስም (@miss_chocolates) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ለማጠናቀቅ ችለዋል፡፡ የመዝጊያ መርሃግብራችንንም በቅርቡ የምናከናዉን ሲሆን ተወዳዳሪዎችን በድጋሚ እያመሰገንን አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
Показать все...
👍 80 14🔥 7😱 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለዉድ ደንበኞቻችን ! እስከዛሬ ድረስ ባንካችን የየዕለቱን የውጭ ምንዛሪ ተመን ለደንበኞቹ የሚያሳውቀው በባንኩ የቴሌግራም፣ ኢንስታግራም እና ሊንክድኢን ገጾች ላይ እንደነበር ይታወቃል። ይሁንና ከነገ ሚያዚያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ግን ይህን መረጃ የምታገኙት በባንኩ የፌስቡክ ፣ሊንክድኢን እና በድረ-ገጽ ላይ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። አቢሲንያ የሁሉም_ምርጫ !
Показать все...
👍 117🤔 34😱 12 2🤩 2👌 2
👍 99 17🔥 9👌 7🤩 2
👍 24 13🤩 1
👍 30 10😱 1🤩 1
1C6A8154.jpg5.45 KB
1C6A7949.jpg7.98 KB
1C6A7955.jpg5.92 KB
1C6A7983.jpg4.16 KB
1C6A7993.jpg5.82 KB
1C6A8073.jpg7.24 KB
1C6A8102.jpg4.05 KB
1C6A8106.jpg5.46 KB
1C6A8139.jpg5.87 KB
1C6A8146.jpg3.66 KB
1C6A8151.jpg5.13 KB
1.jpg6.14 KB
1C6A7824.jpg1.64 MB
1C6A7830.jpg6.43 KB
1C6A7838.jpg6.55 KB
1C6A7849.JPG7.69 KB
1C6A7854.jpg5.73 KB
1C6A7869.jpg5.99 KB
1C6A7909.jpg6.82 KB
1C6A7941.jpg2.62 MB
1C6A7947.jpg4.45 KB
በባንካችን የዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች የእግር ኳስ ቡድን እና ከአ.አ ዲስትሪክት ከተውጣጡ የሥራ መሪዎች ቡድን መካከል የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ዛሬ ሚያዝያ 18 ቀን 2017 ተካሄደ፡፡ በጨዋታውም በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ የባንካችን የሥራ ኃላፊዎች የተሳተፉበት ሲሆን፣ በሁለቱም የእግር ኳስ ቡድኖች ውስጥ የሚገኙ ተጨዋቾች የዕለቱን ጨዋታ ለማሸነፍ እና ዋንጫውን ለመውሰድ የእግር ኳስ ሥነ ምግባር የታየበት ጨዋታ አድርገዋል፡፡ ጨዋታውም በዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች የእግር ኳስ ቡድን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በጨዋታው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የባንካችን የበላይ አመሮች ለአሸናፊው የዋናው መ/ቤት ቡድን ዋንጫውን በክብር አበርክተዋል፡፡
Показать все...
👍 44 4🔥 4🤩 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
አቢሲንያ አሚን ቪዛ ካርድን ሲጠቀሙ በ ATM እና በፖስ ማሽኖች ላይ ደገፍ በማድረግ ብቻ በቅልጥፍና መገልገል ይችላሉ:: አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
Показать все...
👍 90👏 10 8👌 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
4ኛ ዙር እችላለሁ! ማን ናት የእርስዎ ምርጫ! ማርች 8 የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሴት ባለተሰጥኦዎችን በማሳተፍ በባንካችን ሲካሄድ የነበረው የ “እችላለሁ” 4ኛ ዙር የሙዚቃ ውድድር የተጠናቀቀ ሲሆን ለውድድሩ ከቀረቡት የሙዚቃ ስራዎች ውስጥም አስር ስራዎች በባለሙያዎች ተገምግመው ለመጨረሻው የታዳሚዎች ምርጫ የተለዩ ሲሆን፣ የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህራን የሆኑት የሹምነሽ ታዬ ፣ ሜሮን ረጋሳ እንዲሁም ሰላማዊት አራጋዉ የሙዚቃ ስራዎችን በመገምገም ስራ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በቀጣይም ከሙዚቃ ዘርፍ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ የሚወጡት ባለተስጥኦዎች በአድማጭ ድምፅ 30% ፣እንዲሁም በዳኞች 70% ነጥብ የሚለዩ ይሆናል፡፡ በመሆኑም በመጀመሪያ ዙር የተለዩት አስር የሙዚቃ ስራዎች ከዚህ ጋር ተያይዘው የቀረቡ በመሆኑ ከዛሬ ሚያዚያ 14 እስከ ሚያዚያ 16 ቀን 2017 ባለው ጊዜ ውስጥ ይህን የፌስቡክ ሊንክ https://web.facebook.com/BoAeth በመጠቀም በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የሚገኘውን መለያ ኮድ በመጠቀምና የመረጣችሁትን በፌስቡክ ኮመንት ሥፍራ ላይ በመፃፍ የድምፅ አሰጣጥ ተሳትፎ እንድታደርጉ እንጋብዛለን፡፡ መልካም ዕድል ለተሳታፊዎች!
Показать все...
👍 85 9👏 5🔥 4🤩 4
00:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
በበዓል ድባብ የደመቀ በፋሲካ ደስታ የሞቀ በዓል ይሁንላችሁ! አቢሲንያ፣ የሁሉም ምርጫ! #Easter #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ የቴሌግራም ገጻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ፡https://t.me/BoAEth
Показать все...
10x10 cm-.mp43.91 MB
👍 81👌 26 24🥰 12😁 10😱 7🤩 4👏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች! እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ አቢሲንያ፣ የሁሉም ምርጫ! #Goodfriday #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
👍 113 30👏 10😁 8🔥 6🤩 1