ru
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

Открыть в Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
182 960
Подписчики
+4424 часа
+8987 дней
+4 55230 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
Показать все...
27👍 9
BoA_Newspages Brief.docx0.73 KB
BoA_Influencers Brief - Copy.docx0.73 KB
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
ፍጠኑ አፓርታማ ነው ሽልማቱ!! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA MC - Payment 1080x1080_1.mp413.13 MB
38👍 7👏 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
Показать все...
36👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
Показать все...
34👍 8👏 4🥰 3
00:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
ከአቢሲንያ ጋር አብረን እንዘምን! #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
Показать все...
AUGUST 11 BOA POST.mp418.74 MB
👍 22 9👌 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
Показать все...
18👍 18🔥 2🤩 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወረቀት አበቃለት ! ይምጡ በአዲሱ የአቢሲንያ ባንክ ከወረቀት ንክኪ ነጻ ቅርንጫፎች ማናቸውንም አገልግሎቶች በራስ አገዝ ወይም በሠራተኞች በመታገዝ ደህንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መልኩ ይገልገሉ። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
Показать все...
57👍 29👏 12🤔 4🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
Показать все...
30👍 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Показать все...
27👍 6🤔 1
00:37
Видео недоступноПоказать в Telegram
ወረቀት ጡረታ ወጣ ፣ የደንበኞች ህይወት ቀለለ ! አዲሱ የአቢሲንያ ባንክ ከወረቀት ንክኪ ነጻ አገልግሎት ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ጥሬ ገንዘብ ማስገባትና ማውጣት፣ ሒሳብ መክፈትና ሌሎች በቅርንጫፍ በኩል የሚሰጡ ማናቸውንም አገልግሎቶች በራስ አገዝ ወይም በሠራተኞች በመታገዝ ደህንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መልኩ ለመስጠት የሚያስችል ነው፡፡ አገልግሎቱ ስማርት ኪዮስኮችንና ታብሌቶችን እንዲሁም የጣት አሻራንና የፊት ገጽን እንደ መለያ የሚጠቀም ሲሆን፣ ጊዜ የሚወስዱ የአሠራር ሂደቶችን በማስወገድ የባንካችንን የአገልግሎት ደረጃ ፈጣን፣ አስተማማኝና ግልጽ ከማድረግ አኳያ ጉልህ ለውጥ የሚያመጣ ይሆናል። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
Показать все...
Copy of Samira Hadid (1080 x 1080 px) (2).mp470.33 MB
57👍 21👏 5👌 5🤔 4🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Показать все...
30👍 3🤔 1

👍 22 19😁 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባንካችን አቢሲንያ በሐምሌ ወር የውጭ ምንዛሬ ጥያቄ ላቀረቡ ደንበኞቹ 94 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አቀረበ! አቢሲንያ ባንክ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመፍታት ብሎም በኢኮኖሚው የዋጋ መረጋጋት አንዲኖርና የደንበኞችን የገቢ ንግድ ለመደገፍ የበኩሉን አስተዋፆ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን፣ በበጀት ዓመቱ በተለይም ለምግብ፣ እንዲሁም ለሌሎች ወደ ሀገራችን ለሚገቡ ስልታዊ ሸቀጦች (Strategic Commodities) ቅድሚያ በመስጠት ለደንበኞቹ በተለያየ መጠን የውጭ ምንዛሬ ሲያቀርብ ቆይቷል። በሐምሌ ወርም ባንካችን ከደንበኞቹ ለቀረቡት በርካታ የውጭ ምንዛሬ ጥያቄዎች አዎንታዊ ምላሽ በመስጠት ጥያቄዎቹን ያስተናገደ ሲሆን፣ በድምሩ ወደ 94 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በተለያየ ዘርፍ ለሚሠሩ ደንበኞች አቅርቧል። በዚህ ወር ከቀረበው የውጭ ምንዛሪ ውስጥ 32 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለምግብ እንዲሁም ወደ 62 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለሌሎች ወደ ሀገራችን ለሚገቡ ስልታዊ ሸቀጦች ድልድል አድርጓል። አሁን ላይም ባንካችን የደንበኞቹን የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት ለማርካት ያላሰለሰ ጥረት እያደረገ ሲሆን በቀጣይም በደንበኞች የሚቀርቡ የውጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችን ለመመለስ በተመሳሳይ ጥረቱን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን በአክብሮት ይገልጻል። አቢሲንያ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ሀብቱን በአግባቡ በማስተዳደር፣ ከአገራዊ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር በማጣጣም ግልጽና ፍትሀዊ የውጭ ምንዛሪ ድልድል ተግባራዊ በማድረግ፣ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት ከፍተኛ ጥረት ማድረጉን የሚቀጥል ሲሆን፣ ለወደፊትም በውጭ ምንዛሪ ድልድል ረገድ በኃላፊነት በመሥራት ለሀገራችን የተረጋጋ የኢኮኖሚ ዕድገት እያበረከተ ያለውን አስተዋፆ አጠናክሮ ይቀጥላል። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
Показать все...
67👍 18🤩 3🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Показать все...
32👍 10
አዲስ ነገር ከአቢሲንያ ባንክ የባንካችን ከወለድ ነጻ አገልግሎት ደንበኞች በቅርቡ የተጀመረውን የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት በተመለከተ ግንዛቤ እንዲያገኙ በማሰብ ከሚንበር ቴሌቪዥን ጋር በጋራ ያዘጋጀነውን ይህን የባንካችን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ዋና ኦፊሰር ከሆኑት አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን ጋር የተደረገውን ቃለምልልስና እንዲሁም ስለአገልግሎቱ ዝርዝር የባለሙያ ገለጻ በሚከተለው የዩቲዩብ ሊንክ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ! https://www.youtube.com/watch?v=olJ4byWhruo #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
Показать все...
30👍 11
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Показать все...
34👍 3🤩 1
ባንካችን አቢሲንያ በእንጦጦ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አካሄደ የባንካችን ሰራተኞች በትላንትናው ዕለት ማለትም ሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንጦጦ ላይ በባንካችን ስም ተከልሎ በሚገኘው ስፍራ ላይ የተለያዩ ሃገር በቀል ችግኞችን ተከሉ፡፡ ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያ ዓላማቸውን ደግፎ አባል በመሆን የተለያዩ ድጋፎችንና  ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ እየፈጸመ ከሚገኝባቸው ተቋማት መካከል አንዱ ችግኝ የመትከል ሥራን አስቀድሞ የጀመረው የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበር አንዱ ነው፡፡ ባንካችንም ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ የማኅበሩ አባል በመሆን አብሮ እየሠራ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዓመታት ሲሳተፍ እንደቆየው ሁሉ የ2017ዓ.ም የክረምት ወራት የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብርንም ከዚሁ ተቋም ጋር በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሃ - ግብሩ ላይ የባንካችንና የቅርስ ባለአደራ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ የባንካችን ሰራተኞች  የተገኙ ሲሆን ባንኩ ወደፊትም መሰል ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል በዕለቱ ተገልጿል፡፡
Показать все...
82👍 16😱 2