ru
Feedback
Best አማርኛ ጥቅሶች

Best አማርኛ ጥቅሶች

Закрытый канал
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
182 236
Подписчики
+62224 часа
+2137 дней
-57630 день
Архив постов
Фото недоступно
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
Показать все...
🤣የተማሪ ትረባ🤣
😂አዝናኝ ቀልዶች😁
😂ለመሳቅ ብቻ😂
😢አቤ እና ከቤ😁
😂አለመሳቅ ፖሌንጅ😆
😎ሁሉንም በ አንድ ላይ😁
​​💖 የፍቅር ማእበል 💞 💝ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በBest አማርኛ ጥቅሶች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 3⃣0⃣ ቤት ከደረስን ቡሀላ ቆንጆ እራት ከመሲጋ አዘገጃጅተን ልዑሌን ቤቱን ፏፏ አድርገን ጠበቅነው:: ቤት ሲገባ ልዑሌ እንደለመደው በደስታ ተሞልቶ ነበር የገባው ። እራታችንን በላልተን ወደመኝታችን ሄድን ዛሬ እኔ ድክምክም ብሎኝ ስለነበር ባባን የማስተኛት ተራው የልዑሌ ነበር ። እኔ እንቅልፍ እንደወሰደው ሰው አይኔን ጨፍኜ ተሸፈንኩ ግን መተኛት አልቻልኩም ጭንቅላቴ ስለማክቤል ከማሰብ ማቆም አልቻለም ነገረ ስራው ሁሉ አሳዘነኝ ። ቀን ፊቱ ላይ ያነበብኩት የመጎዳት የእውነት ልቡ እንዴት እንደተሰበረ ፊቱ ላይ ይታያል ድርጊቱ ከፊት ከፊቴ እየቀደመ አላስተኛ አለኝ ። በፍቅር አለም የሆነን ሰው ማፍቀር መውደድ ያለ ነው መፈቀርም እንደዛው ግን በሁለት ሰው መሀል መሆን በጣም ከባድ ነው ካንዱጋ ሆኖ ስለሌኛው ማሰብ ህመም ነው አንድ ልብ ኖሮን ለሁለት ሰው እንደመስጠት ማለት ነው በጣም ያስጠላል ስሜቱ ከማክቤልጋ ስሆን ልዑሌ ያሳዝነኛል ይናፍቀኛል ከልዑልጋ ስሆን ደሞ ማክቤል ያሳዝነኛል🥺 ብቻ ማክቤል ከዛ ቀን ጀምሮ ሳይደውል text ሳይልክ ቆዬ አንዳንዴ ለመደወል ስልኬን አነሳና እራሴ ተወኝ ብዬ ለምኜው እንዴት እደውላለሁ ብዬ እተወዋለሁ ። በ15 ቀን አንዴ እናቴጋ እንሄዳለን አሁንም መሲንም ጨምሮ ሰብሰብ ብለን ሄደን እሷጋ ዋልን እንደለመድኩት ሰፈር ላይ ማክቤልን አየዋለሁ ብዬ ነበር ግን ጭራሽ ላየው አልቻልኩም። እህቴን ቀስ ብዬ ጠራዃትና ማክቤልን አይተሽው ታውቂያለሽ እንዴ አልኳት?? በፊት በፊት ሁሌ ከኛ በር ፊት ለፊት ይቀመጥ ነበር ሰሞኑን ግን አይቼው አላውቅም አለችኝ ። በውስጤ በሰላም እንዲሆን እየፀለይኩ ሲመሽ ወደቤታችን ተመለስን ማታ ላይ ሁሉም ሲተኙ ስልኬን አንስቼ text ላኩለት  ሰላም ነህ ይቅርታ ከረበሽኩህ ድምፅህ ሲጠፋ እንዴት እንደሆንክ ልጠይቅህ ብዬ ነው አልኩት ። ደና ነኝ ብቻ አለኝ ከዛ እኔም ዝም አልኩት በቃ ከዛ ቡሀላ ለ1 ወር ከምናምን ምንም አይነት text ተላልከን አናውቅም በስልክም አናወራም ዝም አለኝ ዝም አልኩት። ከሆነ ጊዜ ቡሀላ ነገሮች እየተቀየሩብኝ ሲመጡ ወደ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ እንደገመትኩት እርጉዝ ነበርኩ ። የመጀመሪያው እርግዝናዬ ላይ እንዳረገዝኩ ስሰማ ምድር ተከፍታ እንድትውጠኝ ስፀልይ ነበር። ባሁኑ ግን የደስታ ጥግ ላይ ነበርኩ ከሀኪም ቤት እንደተመለስኩ ለናቴ ደወልኩላት እና በጊዜ ወጥታ እኔጋ እህቴንም ይዛት እንድትመጣ ነገርኳት  እሺ አለችኝ። እኔና መሲ ቤቱን በአል አስመሰልነው መሲ አስሬ ምን አለ ዛሬ ምን ዛሬ ትለኛለች ማታ ለሁሉም የተዘጋጀ ሰርፕራይዝ እንዳለ ነገርኳት ። ልዑሌንም ደውዬ ስንት ሰአት እንደሚመጣ ስላረጋገጥኩ ሰርፕራይዙ እንዳሰብኩት ሄደልኝ ። ማታ ሁላችንም ቤት ተሰባሰብን ሁሉም አስሬ ምንድነው ዛሬ ምንድነው ይሉኛል ምን የረሳነው በአል አለ አንዴ ይጠያየቃሉ እናቴና ልዑሌ  እኔ ከእራት ቡሀላ ነው ምነግራችሁ በቃ ተረጋጉ ብያቸው እራታችንን በላን ። ሁሉም ልባቸው ተሰቅሎ እንዴት እንደበሉ ብታዩት እያሳቁኝ ነበር ከእራት ቡሀላ ቡናችንን እየጠጣን አሁን ሁላችሁም ተረጋጉና ሰርፕራይዙን ለማየት ተዘጋጁ አልኳቸው መጀመሪያ ግን ባባን ይዞት የነበረው ልዑል ስለነበር ለእህቴ ስጣት እሷ ትያዘው አልኩት ድንገት ስሜታዊ ሆኖ ቢጮህ እንኳን ባባ እንዳይደነግጥ ብዬ ነው እንደዛ ያልኩት :: የዛኔ የምር ግራ እየተጋባ ባባን ሰጣት እኔ ተነስቼ ወደመኝታ ክፍላችን ገባሁና ቼክ ያደረኩበትን የእርግዝና ማስረጃዬን ይዤ መጣሁና  መጀመሪያ ለልዑሌ ሰጠሁት ቀስ ብሎ አየውና እኔን ቀና ብሎ አየኝ  ምንድነው ምንድነው ይሄ አለኝ አይኑ እንባ እያቀረረ እርጉዝ ነኝ የልጅ አባት ልትሆን ነው አልኩት:: እናቴ እንዴት እንደተነሳች ባላውቅም ብድግ አለችና የያዘውን ተቀበለችው ። ልዑሌ እኔን እያየ አላምንሽም ሰላም አውቀሽ ፕራንክ አደረኩህ ልትይኝ ነው አደለ ሰላም ማይልኝ እውነትሽን ነው አለኝ?? አዎ እማዬ ትሙት የምሬን ነው እርጉዝ ነኝ አልኩት የዛኔ በቁሙ መሬት ላይ  ውድቅ ብሎ ተንበረከከ እናቴ እልልታውን አቀለጠችው ። ሄጄ ልዑሌን አቀፍኩትና ደስ አለህ አልኩት በእጁ ፊቱ ላይ ያለውን እንባ እየጠረገ ሰላም በህልሜ እየመሰለኝ ነው ደግመሽ ማይልኝ አለ። ማልኩለት የዛኔ እንደለቅሶ ቤት ድምፅ እያወጣ መሬት ላይ ተደፍቶ ማልቀስ ጀመረ ከጠበኩት በላይ ሆነብኝ ልዑል በፈጣሪ ተረጋጋ እንጂ እንዴ አልኩት ። እናቴም ልጄ ተው ደስታ ላይ እንዲህ አይኮንም ጥሩ አደለም ደስታውን በልኩ አድርገው አለችው። የሱ እንባ ወይ ፍንክች አለ ዝም ብሎ ይፈሳል ። አንስቶ አሽከረከረኝ ሰላም እውነት እኔም እንደሰው አባት ልሆን ነው እእእ ሰላም እውነት ፈጣሪ እያየኝ ኖሯል አረሳኝም አለ። የዛኔ እናቴ ግራ ተጋብታ እንደዚህ ስትሆኑ ለሚያያችሁ ሰውኮ የመጀመሪያ ልጃችሁን ገና ልትወልዱ ነው ሚመስለው አለች ። የዛኔ እኔ ደነገጥኩኝና ልዑሌን አየት አደረኩት ። ያው እናቴ እሱ ወንድ ነው ቀጣዩ ደሞ ሴት ልትሆን ትችላለች ብሎኮ ነው እንዲህ ደስ ያለው ለሴት ልጅ ያለው ፍቅርኮ ይለያል አልኳት በሉ ተረጋጉና ቁጭ በሉ ልጆቼ ይህን ክብር ይሄን ደስታ ያሳየን አምላካችን ክብሩ አይጓደልበት። እኔንም ከአንድም ሁለት የል ልጅ እንዳይ የፈቀደልኝ አምላክ ይመስገን የኔ ልጅ አሁንም እንዲሁ ከነፍቅራችሁ ጤናን ሰጥቶ በሰላም ያኑራችሁና ቤታችሁ በልጅ እንዲሞላ ያድርጋችሁ ። በሉ እኛን ሸኙንና እናንተ ደሞ ደስታችሁን ከዚህ በበለጠ አክብሩ። የኔ ልጅ እንዲህ በየጊዜው ደስታን እንዳይ እንድሰማ ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያላሰብሽውን ፍቅር በረከት መትረፍረፍ ይስጥሽ ላንተም እንደዛው የኔ ልጅ በቃ ተረጋጋ አለችው ተነስታ በነጠላዋ እንባውን እየጠረገችለት:: በቃ ልዑሌ ተነስ እነማዬን እንሸኛቸው መሽቶባቸዋል አንተ እንደሆንክ በዚህ ሁኔታ መኪና መንዳት አትችልም አልኩት ሰውነቱን እራሱ በስርአት ችሎ መቆም አይችልም ነበር:: እነማዬን ሸኝተናቸው ወደ ቤት ተመለስን መሲ እንደታቀፈችው ባባ ተኝቶ ጠበቀን ተቀበልኳትና ቀስ ብዬ አስገብቼ አስተኛሁት ። ከዛ ልዑሌን እንዲረጋጋ ወደ ማድረጉ ገባሁ እቅፍ አደረኩትና በቃ ተረጋጋ አባት ሆነሀል አባት ደግሞ ቆፍጣና ነው መሆን ያለበት አልኩት። ሰላም እኔኮ ከዛ ሁላ ነገር ቡሀላ እንደዚህ አይነት ደስታ አለም እንዳለ አላውቅም ነበር አንድም ቀን አባት ስለመሆን ልጅ ስለመውለድ አስቤ አላቅም :: ሰላም ይሄኮ ለኔ ምን ማለት እንደሆነ ስላልገባሽ ስሜቴን ሚገልፅልኝ ምንም ቃል ስላጣሁ ምንም ልልሽ አልችልም ግን ሰላም አስቢው እስቲ አባት ልሆን ነውኮ አባት አለኝ ፊቴን በሁለት እጆች ጥብቅ አድርጎ ይዞ እያፈጠጠብኝ ። ክፍል ሰላሳ አንድ ከ3⃣0⃣0⃣👍 like በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ።
Показать все...
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ ተጠቀሙ 👇 betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
Показать все...
JOIN
00:30
Видео недоступно
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Показать все...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
0 ✳️
10 ✳️
20 ✳️
ተማሪ ነህ 🤗
Показать все...
አዎ
አይ
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показать все...
JOIN
Фото недоступно
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Показать все...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
ፍቅረኛ አሎት?
Показать все...
አዎ
የለኝም
💓የፍቅር ሳይኮሎጂ💓 የስሞን መጀመሪያ ፊደል ይምረጡ እና ይዝናኑ😂
Показать все...
A💓
B💓
C💓
D💓
E❣
F❣
G❣
H❣
I💔
J💔
K💔
L💔
M💕
N💕
O💕
P💕
Q🧡
R🧡
S🧡
T🧡
U💚
V💚
W💚
X💚
Y💖
Z💖
Фото недоступно
ምን አይነት ፊልም ይፈልጋሉ ይምረጡ👇
Показать все...
ተከታታይ ፊልሞች
Single ፊልሞች
ትርጉም ፊልሞች
የፍቅር ፊልሞች
ሆረር ፊልሞች
💥 JOIN HERE 💥
5+5×5-5 = ?
Показать все...
0
25
45
135
Фото недоступно
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Показать все...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️
1GB ስንት MB ነው?
Показать все...
1000
1024
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показать все...
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
Фото недоступно
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Показать все...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
00:30
Видео недоступно
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Показать все...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
1
100 ✳️
0 ✳️
10 ✳️
20 ✳️
Фото недоступно
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показать все...
1
1943
1977
1988
1964
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።
Показать все...
150-200
100/100 የተረጋገጠ ጨዋታ
JOIN ይበሉ ያሸንፉ
00:30
Видео недоступно
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Показать все...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
0 ✳️
10 ✳️
20 ✳️