ru
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Открыть в Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
17 974
Подписчики
-424 часа
-137 дней
-9830 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰቆቃወ ድንግል ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን፤ ኢየሱስ ግፉዕ  ምስካዮሙ ለግፉዓን፤ እግዚአብሔር ማኅደር  ዘአልቦ  ከመ  ነዳያን፤ ኢየሱስ ነግድ  ወፈላሲ እንዘ ውእቱ ሕጻን፤ ወልደ አብ ፍቁር  ዘበኀበ ሰብእ ምኑን፤ መኃልየ  ብካይ ኮነኒ ዘእሙ  ኃዘን። ትርጉም ፦ የተሰደደ የሆነ ኢየሱስ የስዱዳን ተስፋቸው ነው ። በአይሁድ የተገፋ ኢየሱስ ለግፉዓን መጠግያቸው ነው ። እግዚአብሔር እንደ ነዳያን ችግረኞች ቤት የሌለው ነው ።ኢየሱስ ሕፃን ሲሆን እንግዳ እና መጻተኛ ሆነ ። የተወደደ  ወልደ አብ  በሰዎች ዘንድ የተናቀ ነው ። የእናቱ ኃዘን የለቅሶ (የማዘን) ምስጋና ሆነልኝ ። ሠናይ ሰንበት @MesereteGeez
Показать все...
🙏 34👏 6
ምልማድ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ..............፤Anonymous voting
  • ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ
  • አክሊጽጌ ቀጸላ መንግሥቱ
  • አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ
  • ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ
0 votes
🙏 14👍 7
ምልማድ ማኅሌተ ጽጌን የደረሰው አባት ማን ይባላል ?Anonymous voting
  • አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
  • ሊቁ ቅዱስ ያሬድ
  • አባ ጽጌ ድንግል
  • አባ ሕርያቆስ
0 votes
🙏 8
ምልማድ “ፍሥሐ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነውAnonymous voting
  • ሐሴት
  • ብካይ
  • ትፍሥሕት
  • ድንጋጼ
0 votes
🙏 6
ወርኃ ጥቅምት ጥቅምት ስመ ወርኅ ካልእ እመስከረም ወርኃ ግብር ጥንተ ግብር ማለት ነው ፡፡ እንደ ወራቱ ሲፈታ ጽጌውን መደብ አድርጎ ፍሬ ወርኅ ፍሬ መዋዕለ ሠዊት ይባላል ፡፡ ጥቅምት <ጠቀመ> ከሚለው ግስ የተገኘ ሲሆን ጥቅም ፥ ጠቃሚ ጊዜ የሚል ትርጉም አለው ፡፡ የጥቅምት ወር በመስከረምና በኅዳር ወር መኃከል የሚገኝና ከአሥራ ሦስቱ ወራት ኹለተኛው ነው ፡፡ ምሳሌያዊ ንግግሮች በጥቅምት ወር ዙሪያ ፦ ልጅን በጡት እኽልን በጥቅምት ፡፡ በጥቅምት አንድ አጥንት ፡፡ ትምህርት በልጅነት አበባ በጥቅምት ፡፡ ያልታደለች ወፍ አይኗ በጥቅምት ይጠፋል ፡፡ @MesereteGeez @MesereteGeez
Показать все...
👍 6🙏 1
ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል @MesereteGeez
Показать все...
ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል.pdf10.42 MB
👍 35🙏 3
Показать все...
🙏 13👍 3
ግእዝን በቀላሉ ለመማር የሚጠቅም አፕሊሊኬሽን https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nigatsystems.learngeezallinone
Показать все...
🙏 11👏 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
👍 16🙏 3
"...እስመ ናሁ ክረምት ኀለፈ። ወዝናም ገብአ ለሊሁ። ጽጌ አስተርአየ በውስተ ምድርነ። ጊዜ ገሚድ በጽሐ።" "...እነሆ፥ ክረምት አለፈ ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። " አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ።"            መኃልይ ፪:፲-፲፪ @MesereteGeez
Показать все...
🙏 34👏 5
ተዚያንዎ - ንግግር  - Conversation ◦እፎ ውእቱ ጥዒናከ እኁየ ? /ጤናህ እንዴት ነው ወንድሜ / ◦ዳኅና አነ እኅትየ ፡፡ /ደህና ነኝ እህቴ/ ◦አቅርብከኑ ዘይትበላዕ ወዘይሰተይ? /የሚበላ ወይም የሚጠጣ ነገር ላቅርብልህ/ ◦ኢርኅብኩ ፡፡ /አልራበኝም/ ◦ኦሆ እኁየ  ? /እሺ ወንድሜ/ ◦እፎ ውእቶሙ ወላድያኒከ? /ወላጆችህ እንዴት ናቸው/ ◦ዳኅና ውእቶሙ ፡፡ /ደህና ናቸው/ ◦ንበል ወፂአ ለቃሕዋ ? /ለቡና ወጣ እንበል/ ◦ኦሆ ! ንሑር ወንስተይ ቃሕዋ ፡፡ /እሺ እንሂድ ቡና እንጠጣ/ ◦ዝ መካን ሠናይ ውእቱ /ይህ ቦታ ጥሩ ነው/ ◦እወ ኅሩይ መካን ውእቱ ፡፡ /አዎ ምርጥ ቦታ ነው/ ◦ኢየአምር ተፈሢሕየ ከመዝኑ በሕይወትየ ፡፡ /በሕይወቴ እንደዚህ ተደስቼ አላውቅም/ ◦ግሩም ውእቱ አስተፍሥሕ ርእሰከ ፡፡ /ግሩም ነው እራስህን አዝናና/ ◦አኮ ሕይወት ዐራት በዐራት ፡፡ /ሕይወት አልጋ በአልጋ አይደለችም / ◦እወ እኁየ እትመነይ ለከ ዘይኄይስ ዕፃ ፡፡ /አዎ ወንድሜ የተሻለ ዕድል እመኝልሀለሁ/ ◦ፍጹመ እሴብሕ ፡፡ /በጣም አመሰግናለሁ/ @MesereteGeez https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
Показать все...
👏 17🙏 7
ፍሬ ግእዝ.pdf1.18 MB
👍 16🙏 7
እርማት መስቀል አብርሀ በከዋክብት አሠርገወ ።
Показать все...
🙏 29👍 7
ምልማድ እሴብሖ ለእግዚአብሔር በሕይወትየ ።Anonymous voting
  • ሕይወቴ ለእግዚአብሔር ሰጥቻለሁ ።
  • በሕይወቴ ለእግዚአብሔር እገዛለሁ ።
  • ለእግዚአብሔር ምስጋና በሕይወቴ አቀርባለሁ ።
  • በሕይወቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለኹ ።
0 votes
👍 18🙏 1
ምልማድ መስቀል ......... በከዋክብት .........ሰማየ ።Anonymous voting
  • አበርህ / አብርሃ
  • አብርሀ / አሰርገዋ
  • አብርሃ / አሠርገወ
  • አብርሂ / አሠርጎከ
0 votes
👍 9
ምልማድ .......ቤተ ነዳይ ኀደረ ከመ ምስኪን ።Anonymous voting
  • እስፍንቱ
  • እፎ
  • ኀበ
  • አይቴ
0 votes
👍 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
🙏 31👍 3
ምልማድ ከመ ኢይበሉነ አሕዛብ ........ ውእቱ አምላኮሙ ።Anonymous voting
  • ምንተ
  • አይቴ
  • እስፍንቱ
  • ማዕዜ
0 votes
👍 27
ምልማድ ወይቤልዎ ንግረነ ...... ይከውን ዝንቱ ።Anonymous voting
  • ማዕዜ
  • እስፍንተ
  • ምንት
  • እፎ
0 votes
👍 21