Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Открыть в Telegram
እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Больше2025 год в цифрах

241 805
Подписчики
-57224 часа
+10 4727 дней
+19 74730 день
Архив постов
00:13
Видео недоступноПоказать в Telegram
እሷ ተይዛለች፤ እሱ ይቀራል ‼
ማሕበረሰብን በማነወር ሀገር የማፍረስ አጀንዳ ነው ብለን እናምናለን፤ በአሁኑ ሰዓት እሷ በቁጥጥር ስር ውላለች።
ሰላሌን በመረረ ንቀትና ጥላቻ ተመርዞ ነውረኛ መልዕክት ያስተላለፈው "ፓስተር" ይቀራል።(ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ)
3.90 KB
በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ስለ ሕፃፅ ምን አሉ ?
ህወሓት ጨምሮ ትግራይ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 6 የፓለቲካ ፓርታዎች በሕፃፅ የተከሰተው የረሀብ አደጋ የተመለከተ መግለጫ አውጥተዋል።
ፓርቲዎቹ ፦
- ህወሓት
- ስምረት
- ሳልሳይ ወያነ ትግራይ
- ብሄራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ
- ዉድብ ናፅነት ትግራይ
- ሹም ተምቤን ናቸው።
ምን አሉ ?
ህወሓት ፦
" ከ5 ዓመታት በላይ በተቀዳደደ ፕላስቲክ እየኖረ ያለው ህዝብ የአራዊት ሲሳይ ሆኗል ፤ የተቀረው ደግሞ እየቀነሰ በመሄዱ ባለው የእርዳታ አቅርቦት ምክንያት ለከፍተኛ ቀውስ ተዳርገዋል።
በየቀኑ በረሀብና በሽታ ሰው እየሞተ ነው፤ ጊዜ እየሄደ ነው ፤ ትዕግስትም ልክ አለው። የትግራይ ህዝብ ከዚህ በላይ መከራ የሚሸከም ጫንቃ የለውም ስለሆነም ትግራይ ለማዳከም የተሸረበው ሴራ ተቋቁመን ህዝባችን እስኪያልቅ አንታገስም። "
••••••••••
ስምረት ፓርቲ ፦
" ' የድርጅት ደህንነት ከህዝብ ድህንነት ይቅደም ' የሚል አቋም ባለው ኋላቀር ቡድንና ጀሌዎቹ ከማንኛውም ጊዜ በላይ በመሬትና ወርቅ ስርቆት ኪሳቸው በሚያደልቡበት ወቅት በምግብና መድሀኒት እጦት ተፈናቃዮች መሞታቸው አንገታችን እንድንደፋ አድርጎናል።
የተፈናቃዮች ስቃይ ከሚድያ ተሰውሮ ለዓለም እንዳይታይና እንዳይሰማ ያደረገው ኋላቀሩ ቡድንና አሽከሮቹ ናቸው። ስለሆነም ሁሉም ትግራዋይ ለዚሁ የሁሉም ዓይነት ጥፋቶች መነሻ የሆነው ኋላቀር ቡድንና አሽከሮቹ ለአንዴና ለመጨረሻ ተመንግሎ እንዲወገድ በጋራ መታገል ይገባል። "
ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ፓርቲ ፦
" የረሀቡ ዋና ምንጭ ፓለቲካዊ ስንፍና ነው ። ስለሆነም ህዝቡ የረሀብ አደጋውን የሚገታ አስቸኳይ ድጋፍ ከመለገስ ለጎን ለጎን የችግሩ መነሾ የሆነውን ስርዓት እንዲለወጥ አብሮን እንዲታገል ጥሪ እናቀርባለን። "
••••••••••
ብሄራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ፦
" የተደቀነው የረሀብ አደጋ በዘላቂነት እንዲገታ ' ከህዝብ ህልውና ይልቅ ድርጅታዊ ህልውና ይቅደም ' በሚለው መፈክር የሚመራው ጊዚያዊ አስተዳደር ፈርሶ በአቃፊና አሳታፊ ጊዚያዊ አስተዳደር ሊተካ ይገባል። "
••••••••••
ዉድብ ናፅነት ትግራይ ፦
" አሰቃቂ ረሀቡ ሆን ተብሎ ከዓለም አቀፍ ማህበረብ እንዲደበቅ በማድረግ በተፈናቃዮች ላይ ከፍተኛ ክህደት ተፈፅመዋል። ስለሆነም ይህንን አስነዋሪ ክህደት የፈፀሙ አመራሮች በህግና በሞራል ተጠያቂ ናቸው።
••••••••••
ሹም ተምቤን ፓርቲ ፦
" አምባገነንና ፀረ-ህዝብ የሆነው የህወሓት ቡድን ዜጎቻችን ወደ ቄያቸው እንዳይመለሱ ለፓለቲካ ትርፍ ሲባል ለ5 ዓመታት ያህል ቁማር እየተጫወተና እንቅፋት ሆኖ ቀጥሏል። ተፈናቃዮች ለከባድ አደጋ ያጋለጠው ቡድን በህግ እንዲጠየቅና እንዲወገድ ሁሉም የትግራይ ወዳጅና ፍትህ ፈላጊ ተደራጅቶ ይታገል። " ከቲክቫህ ኢትዮጵያ የተገኘ
Wasu Mohammed - Mereja
41.14 MB
❤ 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩
💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ የከተማው እምብርት በሆነው ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን!
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ)
💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ)
💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 20% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች
💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
✅ ሌሎች ሳይቶቻችን
📍በተክለ ሀይማኖት
📍በ22 ማዞሪያ
📍ሲኤምሲ
📍አያት
📍ቦሌ አትላስ
መኖር በጊፍት መንደር!
ለበለጠ መረጃ:-
☎️ 0961009336
0936755615
WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
❤ 13👏 5👍 2😱 1💘 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሩዋንዳ ከ10ሺ በላይ የወንጌላውያን ቤተክርስቲያናትን ዘጋች‼
ሩዋንዳ ከ10 ሺ በላይ ቤተክርስቲያኖችን ስትዘጋ ለዚህም የአምልኮ ስፍራን ለመቆጣጠር ከወጣው የ2018 ህግ ጋር አልተስማሙም የሚል ምክንያት አቅርባለች።
ህጉ የጤና፣ የደህንነትንና የፋይናንስ ሁኔታን ለኃይማኖት ተቋማት ሲያስተዋውቅ ሁሉም ሰባኪዎች የቲዎሎጂ ( የስነ-መለኮት) ስልጠና እንዲኖራቸው ያስገድዳል።
በተጨማሪ ህጉ ቤተክርስቲያናቱ አመታዊ የተግባር እቅድ እንዲያቀርቡ ሲያስገድድ፣ የገንዘብ እንቅስቃሴያቸውም በተመዘገቡ አካውንቶች ብቻ እንዲሆን ያስገድዳል።
ከሳምንታት በፊት ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ የኃይማኖት ተቋማቱን መተቸታቸው ይታወሳል።
❤ 83👏 38🙏 16👍 14🔥 3😱 2
የጨረታ ማስታወቂያ!
በአለምገና ከተማ ፣ ኬንቴሪ ሰፈር የሚገኝውን, በፉሪ ክፍለ ከተማ ጨፌ ካራቡ ወረዳ የሚገኝ 10 (አስር)
ክፍል ያለው በብሎኬት የተሰራ የመኖሪያ ቤት በ200 (ሁለት መቶ) ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ፤ አዋሰኞች
በምዕራብ መንገድ፣ በምስራቅ፣ በሰሜን እና በደቡብ መሪት የሆነ የጨረታ መነሻ ዋጋው
2,533,707.87 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰላሳ ሶስት ሺህ ሰባት መቶ ሰባት ብር
ከሰማንያ ሰባት ሳንቲም) በሆነ ዋጋ በጨረታ እንዲሸጥ ስለተፈለገ፤ ይህ ማስታወቂያ ለአንድ
(1) ወር በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ መወዳደር የምትፈልጉ ሰዎች የመነሻ ዋጋውን ¼ኛ (25%)
በባንክ በማስያዝ በቀን 22/04/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ እስከ 7:30 ድረስ ስሇሚካሄድ
ተወዳዳሪዎች ቀርባችሁ እንድትሳተፉ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አሳውቋል፡
በጫረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራጮች በሚከተለው ስልክ በመደወል ስለቦታው መጠየቅ ይችላሉ።
📱 +251911877529
❤ 65👏 3👍 2🥰 2😁 1🎉 1
የፌደራል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ቲክቶከሮችን እንዲታረሙ እንደፈፀማችሁት መልካም ስራ በእምነት ተቋማት ስር ተቀምጠው በማህበረሰብ ላይ ጥላቻን የሚዘሩ የትልቅ ትንንሾች ላይ የእርምት እርምጃ በመውሰድ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ በማክበር እንጠይቃለን‼
👍 297❤ 90🙏 26👏 11🔥 9💯 8🥱 5👌 4🫡 4😱 3😢 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
በጅብ ጥቃት 11 ሰዎች መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ::
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባሉት አራት ወራት ውስጥ 11 ሰዎች በጅብ ጥቃት ህይወታቸውን ማጣታቸውን የክልሉ ፖሊስ ገለጸ።
በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በላይኛው ጡቃ ቀበሌ፣ ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ላይ ወደ አንድ አርሶ አደር መኖሪያ ቤት የዘለቀ ጅብ የ3 ዓመት ታዳጊ ላይ በደረሰው ንክሻ ህይወቷ አልፏል ያለው ፖሊስ በተመሳሳይ ዜና በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ ገበያ ውለው ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ የነበሩ አንዲት አዛውንት እናት በጅብ ተበልተው ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል።
በስልጤ፣ በሀላባ እና በጉራጌ ዞኖች በደረሱ የጅብ ጥቃቶች ህይወታቸውን ካጡ 11 ሰዎች መካከል 9ኙ ህፃናት ሲሆኑ፣ አንዷ አዛውንት እና አንዱ ደግሞ ወጣት ናቸው።
ፖሊስ ህብረተሰቡ ጅብ በሰው ልጅ ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመከላከል፣ በተለይም ራሳቸውን መከላከል ለማይችሉ ህፃናትና አቅመ ደካማ አረጋውያን ተገቢውን ጥንቃቄና ጥበቃ እንዲያደርግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳስቧል።
❤ 110😭 70💔 17😢 11👏 10🏆 7👌 6😱 4🙉 4💯 3👍 2
ለገሂዳና ከለላ ወረዳዎች‼
📌በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ በ16 ጠላንታ ቀበሌ ትናንት ታህሳስ 13/2018 ዓም ከቀኑ 10 ሰአት በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ የ489 አርሶ አደሮች ይጠቀሙበት በነበረ 228,25 ሄክታር መሬት በተዘራ ጤፍ፣ ሰንዴ፣ ጓያ፣ አብሽ፣ ሽንብራ ሰብሎች ላይ ጉዳት መድረሱን የቀበሌ ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ እንድሪስ ገልጸዋል።
📌በተመሳሳይ በከለላ ወረዳ 05 ቲርቲራ ቀበሌ በትናንትናው ዕለት በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ በደረሰ ሰብል ላይ ጉዳት መድረሱ ወረዳው አሳውቋል።
መረጃዎቹ ከወረዳዎቹ ኮሙኒኬሽን የተገኙ ነቸው
Wasu Mohammed - Mereja
😢 64❤ 47😱 13🥰 4👍 2👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚠️Attention ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ ቤት ሽያጭ ጨርስን ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል ይፍጠኑ
#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
‼️ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጀርባ
👉2 መኝታ 93ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,069,500ብር
ሙሉ ክፍያ 10,695,000ብር
👉 2 መኝታ 100ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,150,000ብር
ሙሉ ክፍያ 11,500,000ብር
👉3 መኝታ 132ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,518,000ብር
ሙሉ ክፍያ 15,180,000ብር
👉3መኝታ 141ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,621,500ብር
ሙሉ ክፍያ 16,215,000ብር
#ልብይበሉ
🎯100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለው
#ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 20
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀወት የተፈፀመ ግ*ድያ‼
አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ መሀመድ ሰይድ እና የወረዳው የሰላምና ደህንነት ፅ/ቤት ሾፌር አቶ አስቻለው ዘውዴ ትናንት ሰኞ በታጣቂዎች መ*ገደላቸው ተሰምቷል።ወረዳው እንዳስታወቀው ሁለቱ ሰዎች የተገ*ደሉት በህግ ማስከበር ስራ ላይ ሆነው ነው ብሏል።
😢 80❤ 61😭 39👏 27😱 9👍 8🙊 7🕊 5😁 4😍 3🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
# MON Real Estate#
ሠፊ መንደር
በመዲናችን አይን ቦታ በተንጣለለው 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡ የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን ፣ ሠፊ ሰገነት ፣ በቂ ሊፍቶች ያላቸው፡
50% ባንክ ከወለድ ነጻ የተመቻቸላቸው
እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በመጠቀም ከባለ አንድ እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ።
እስከ 30% የዋጋ ቅናሽ
8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
💝💝💝አንድ መኝታ
80.17ካሬ =473,965ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇
97ካሬ=>573,464ብር
118,ካሬ=>700,453ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇
👉140ካሬ=827,680ብር
166ካሬ=>978,968ብር
ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ ይምረጡ
ለበለጠ መረጃ
💚በ+251960777779
+251988887676
ሀሎ ይበሉ
❤ 20👏 4😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከመጪው ጥር 1 ጀምሮ እንዲከፈል ተወስኗል‼
በሳዑዲ አረቢያ የሚሰሩ የቤት ሰራተኞች ከመጪው ጥር 1፣ 2026 ጀምሮ ክፍያቸውን በተዘረጋው የኤሌክትሮኒክስ ስርዓት እንደሚከፈላቸው ይህም የደመወዝ ጥበቃ እንደሚሰጣቸው እና ግልፀኝነትን እና ጊዜውን የጠበቀ ክፍያ እንዲሰጣቸው እንደሚያደርግ የሃገሪቱ የሰው ሃብት ሚኒስትር አስታውቋል።
ሰራተኞቹ ወቅቱን ጠብቆ ደሞዛቸው በጥሬ ገንዘብ ሳይሆን "ሙሳነድ" በተባለው ሥርዓት የሚከፈላቸው ሲሆን ያገኙትን ገንዘብም በተፈቀዱ መንገዶች ውጪ ላሉ ቤተሰቦቻቸው ማስተላለፍ ይችላሉ።
በአዲሱ ሥርዓትም ሰራተኞቹ የሂጂራ ወር መጨረሻ ላይ በኮንትራታቸው መሰረት ክፍያቸውን ያገኛሉ ተብሏል።
አዲሱ ሥርዓትም የቤት ሰራተኞች ጊዜውን የጠበቀ ክፍያ እንዲያገኙ በማስቻል ከሚጠብቃቸው መንገላታትና የክፍያ ማጣት ይጠብቃቸዋል ሲል ዘ ኢኮኖሚክ ታይምስ ዘግበዋል።
❤ 100👍 62🥰 6😱 5🏆 3🎉 2👏 1🤩 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ
ስልክ 0937411111
0938411111
ሊንክ:
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
❤ 7👍 3
ትራምፕ የኢትዮጵያን አምባሳደር ባስቸኳይ ወደ ዋሽንግተን እንዲመጡ ጠሩ‼
የትራምፕ ጥሪ ያልተለመደ በመሆኑ ትኩረት ስቧል‼
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን፣ ሶማሊያን እና ጅቡቲን ጨምሮ በ15 የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ አምባሳደሮቻቸውን ወደ ሀገራቸው ጠርተዋል።
እርምጃው ያልተለመደ ነው የተባለ ሲሆን፣ ዩናይትድ ስቴትስ በውጭ ሀገራት ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ውክልና መልሳ ለማዋቀር የምታደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው ተብሏል።
በዲፕሎማሲያዊ ማኅበረሰብ ምንጮች እየተዘዋወረ ባለው መረጃ መሠረት፣ አሜሪካ አምባሳደሮቿን ወደ ሀገሯ የጠራችባቸው የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር የተለያዩ የአህጉሪቱን ቀጠናዎች ያካተተ ነው።
ዝርዝሩ በሰሜን አፍሪካ የሚገኙትን ግብፅ እና አልጄሪያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ፣ በምስራቅ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛውና በደቡባዊ_አፍሪካ የሚገኙ ሀገራትን ያጠቃልላል።
አምባሳደሮቹ እንዲመለሱ ስለተደረገበት ምክንያት እስካሁን የተሰጠ ይፋዊ ማብራሪያ የለም የተባለ ሲሆን፤ ክፍት የሆኑትን የሥራ መደቦች ለመተካት ግልጽ የሆነ የጊዜ ሰሌዳ አለመቀመጡም ተመላክቷል።
ውሳኔው በአፍሪካ ቀንድ በሶማሊያ፣ በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ የሚገኙ የአሜሪካ አምባሳደሮችን እንደሚመለከት የተነገረ ሲሆን ቀጠናው በዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች መተላለፊያነቱ፣ በአሜሪካ የጦር ሰፈር መገኘት እና በፀረ-ሽብር ተግባራት ቅድሚያ የሚሰጠው በመሆኑ ለዋሽንግተን ስልታዊ ፋይዳ ያለው አካባቢ መሆኑ ተጠቁሟል።
❤ 43👍 5🙏 4😱 3👌 1🕊 1
