ru
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Открыть в Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
241 764
Подписчики
-57224 часа
+10 4727 дней
+19 74730 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ) 💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ) 💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች 💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ✅ ሌሎች ሳይቶቻችን 📍በተክለ ሀይማኖት 📍በ22 ማዞሪያ 📍ሲኤምሲ 📍አያት 📍ቦሌ አትላስ መኖር በጊፍት መንደር! ለበለጠ መረጃ:-  ☎️ 0961009336       0936755615 WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
Показать все...
29👏 4😱 1😢 1
ለፈፀመው መልካም ተግበር 1.6 ሚሊየን ዶላር ተበረከተለት‼ በቦንዲ ዳርቻ ጥቃት ወቅት ከተኳሹ ጋር ታግሎ መሳሪያውን የቀማው አህመድ አል አህመድ በልገሳ ድህረገፆች ላይ የተሰበሰበለት 1.65 ሚሊየን ዶላር ቼክ ተሰጥቶታል። አል አህመድ ከመላው አለም ከሚገኙ 43,000 ለጋሾች የተሰበሰበውን የገንዘብ ቼክ በተኛበት ሆስፒታል ተረክቧል። ከ20 አመት በፊት ሶሪያን ለቅቆ ለስራ አውስትራሊያ የከተመው አህመድ "ይህ ገንዘብ ይገባኛል? ያደረኩትን ሁሉ ያደረኩት ከልቤ ነው" ሲል ተናግሯል። አህመድ ከተኳሹ ጋር ሲታገል ተተኩሶበት ሆስፒታል የሚገኝ ሲሆን በሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ጉብኝት ተደርጎለታል። ‎#ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Показать все...
8.11 KB
335👏 53👍 24🏆 14🙊 9😍 7🥰 4👌 4🙈 4 1🔥 1
ለፈፀመው መልካም ተግበር 1.6 ሚሊየን ዶላር ተበረከተለት‼ በቦንዲ ዳርቻ ጥቃት ወቅት ከተኳሹ ጋር ታግሎ መሳሪያውን የቀማው አህመድ አል አህመድ በልገሳ ድህረገፆች ላይ የተሰበሰበለት 1.65 ሚሊየን ዶላር ቼክ ተሰጥቶታል። አል አህመድ ከመላው አለም ከሚገኙ 43,000 ለጋሾች የተሰበሰበውን የገንዘብ ቼክ በተኛበት ሆስፒታል ተረክቧል። ከ20 አመት በፊት ሶሪያን ለቅቆ ለስራ አውስትራሊያ የከተመው አህመድ "ይህ ገንዘብ ይገባኛል? ያደረኩትን ሁሉ ያደረኩት ከልቤ ነው" ሲል ተናግሯል። አህመድ ከተኳሹ ጋር ሲታገል ተተኩሶበት ሆስፒታል የሚገኝ ሲሆን በሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ጉብኝት ተደርጎለታል።
Показать все...
8.11 KB
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እግዱ ተነስቷል‼ በ22 የኢፈርት ኩባንያዎች የባንክ ሂሳብ ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ ተነሳ። በትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኢፈርት) ስር በሚንቀሳቀሱ 22 ኩባንያዎች የባንክ ሂሳብ ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ መነሳቱ ታውቋል፡፡ በተቋሙ ኩባንያዎች የባንክ ሂሳብ ላይ የተጣለውን እግድ በሚመለከት አሰራርን በተከተለ መልኩ ለኢፈርት የደረሰው ደብዳቤ እንደሌለ እና እግዱ መነሳቱን ሂሳባቸው በታገደባቸው ኩባንያዎች አማካኝነት ለማወቅ መቻላቸውን አንድ የኢፈርት ከፍተኛ ሃላፊ ተናግረዋል፡፡ ጥቂት የኩባንያዎቹ ሃላፊዎች ወደ ባንኮች በመሄድ ባጣሩበት ወቅት በሂሳቦቻቸው ላይ ተጥሎ የቆየው እገዳ መነሳቱን መስማታቸውን፤ ነገር ግን ማን እንዳገደውም ሆነ በምን ምክንያት እንደታገደ እንዳልተገለጸላቸው አስረድተዋል፡፡ ይፋዊ ባልሆነ መንገድ ግን ‹‹ከሽብር ጋር የተያያዘ ጥርጣሬ ስላለ መጣራት አለበት›› በሚል እገዳው መጣሉን መስማታቸውን ገልጸዋል፡፡ ኢፈርት ከቀድሞ እና አዲስ ባለአደራ ቦርድ ጋር በተያያዘ ካለፈው አመት አጋማሽ ጀምሮ በፍርድ ቤት ክርክር ላይ ባለበት ወቅት፤ የድርጅቱ ንብረት የሆኑ ኩባንያዎች የባንክ ሂሳቦች ያለ ምንም የፋይናንስ ምርመራ ከኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በድንገት መታገዳቸውን “ሕገወጥ” ሲል ማውገዙ ይታወሳል ሲል ዋዜማ ዘግቧል፡፡
Показать все...
star reaction 2 96👏 7🎉 6😱 5👍 4🤣 4 3🥰 2🕊 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚠️Attention ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ ቤት ሽያጭ ጨርስን ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል ይፍጠኑ #ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው ‼️ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጀርባ 👉2 መኝታ 93ካሬ 10% ቅድመ ክፍያ 1,069,500ብር ሙሉ ክፍያ 10,695,000ብር 👉 2 መኝታ 100ካሬ    10% ቅድመ ክፍያ 1,150,000ብር     ሙሉ ክፍያ 11,500,000ብር 👉3 መኝታ 132ካሬ    10% ቅድመ ክፍያ 1,518,000ብር     ሙሉ ክፍያ 15,180,000ብር 👉3መኝታ 141ካሬ     10%ቅድመ ክፍያ 1,621,500ብር      ሙሉ ክፍያ 16,215,000ብር #ልብይበሉ 🎯100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለው #ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል                ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Показать все...
19👏 1
00:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
ከደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ  የተላላፈ የጥንቃቄ መልዕክት‼ ‎ ‎በዚህ ሳምንት በደሴ ከተማ ያለው የአየር ፀባይ አስመልክቶ አሸከርካሪዎችም ሆኑ እግረኞች ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ብሏል ፖሊስ:- ‎✅አሸከርካሪዎች ‎⏯በጭጋጋማ አየር ንብረት ያለበት አካባቢ ፍጥነታቸውን ቀንሰው ማሸከርከር ‎⏯ከፊት ለፊት ያለን ተሸከርካሪ ርቀት ጠብቀው ማሸከርከር ‎⏯ቅድሚያ በየትኛውም ቦታ እርቀታቸውን ጠብቀው ማሽከርከር ‎⏯በየትኛውም ቦታ ቅድሚያ ለእግረኛ ሰጥቶ ማሽከርከር ‎⏯የአየር ፀባዩ ጭጋጋማ እና ዝናብ ከሆነ የፊት ለፊት አጭር መብራት ማብራት ‎⏯የተሸከርካሪያቸውን የዝናብ መጥረጊያ፣የትይንት መገናኛዎችን የተሸከርካሪ ጎማ ሊሾ አለመሆኑን ፣የእግር ፍሬን ፣የእጅ ፍሬን፣የፍሬንቻ መብራቶች መስራታቸውን ማረጋገጥ ‎ ‎✅እግረኞች ‎⏯የእግረኛ መንገድ ባለበት ቦታ በእግረኛ መንገድ መሔድ ‎⏯የግራ መስመራቸውን ይዘው መጓዝ ‎⏯በእግረኛ ማቋረጫ ብቻ ማቋረጥ ‎⏯ለአየር ፀባይ ተብሎ የሚለበሱ አልባሳት ፣የምንይዘው ዣንጥላ እይታን ና ድምፅን የሚጋርድ መሆን የለበትም ‎⏯መንገድ ሲያቋርጡ  የቆመ ተሸከርካሪ ተከልሎ አለማቋረጥ ‎ የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል!! ደሴ ከተማ  አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት ‎
Показать все...
6.13 MB
119🙏 28👏 7😍 6🥰 4🤣 3🙉 2

9.69 KB
6.13 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
# MON  Real Estate#   ሠፊ መንደር በመዲናችን አይን ቦታ    በተንጣለለው 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡ የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን    ፣ ሠፊ ሰገነት ፣  በቂ  ሊፍቶች ያላቸው፡ 50% ባንክ ከወለድ ነጻ  የተመቻቸላቸው እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በመጠቀም ከባለ አንድ  እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ። እስከ 30% የዋጋ ቅናሽ 8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ ማለትም        💝💝💝አንድ መኝታ         80.17ካሬ  =473,965ብር 💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇             97ካሬ=>573,464ብር              118,ካሬ=>700,453ብር 💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇     👉140ካሬ=827,680ብር          166ካሬ=>978,968ብር ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ  ይምረጡ ለበለጠ  መረጃ   💚በ+251960777779        +251988887676      ሀሎ ይበሉ
Показать все...
15

ቤቲንግ ቢከለከልም ብሔራዊ ሎተሪ ግን የቤቲንግ ቁማር እያጫወተ መሆኑ ተሰምቷል።የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በሀገሪቱ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁሉንም የስፖርት ውርርድ (Betting) ድርጅቶች የሥራ ፈቃድ ሙሉ በሙሉ መሰረዙ ይታወሳል።ራሱ ተቋሙ በድረ-ገጽ አማካኝነት የ"ቨርችዋል" ጨዋታዎችን ማጫወት መጀመሩ ታውቋል።
Показать все...
😁 106 34🤩 19🤪 11💔 8😢 7👍 5🙊 3🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
Показать все...
9
01:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
"...ወልቃይትን አስረክቡን 4 ኪሎን እናስረክባችሁ..." ካፒቴን ማስረሻ "የሕወሃት ጀነራሎች ከትግራይ ፣ ዘመነ ካሴ ከጎጃም ፣ ሄኖክ አዲሴ ከወሎ ፣ብሩክ የተባለ ልጅ ከሸዋ ፋኖ ፣   ሃብቴ ወልዴ ከጎንደር ሆነው ኤርትራ አሬና የተባለ ቦታ ላይ በአንድ ወቅት በጋራ ተሰባስበው ነበር ። በስብሰባቸው  መጨረሻ መግባባት ላይ የደረሱበት ነጥብና የውሳኔ ሐሳብም 'ሕወሃት ለፋኖ ትጥቅና ሎጂስቲክስ ለማቅረብ ፋኖ ደግሞ ወልቃይትን ለሕወሃት ለማስረከብ' ነበር፤ ስምምነቱ 4ኪሎን ለእናንተ ወልቃይትን ለኛ የሚል ነው.." መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ለኤንቢሲ ከሰጠው ቃለምልልስ የተወሰደ #ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Показать все...
17.86 MB
🤣 145 97🤩 21🤪 17👍 13🤡 6😱 4🔥 2🍌 2😭 2🙈 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ) 💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ) 💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች 💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ✅ ሌሎች ሳይቶቻችን 📍በተክለ ሀይማኖት 📍በ22 ማዞሪያ 📍ሲኤምሲ 📍አያት 📍ቦሌ አትላስ መኖር በጊፍት መንደር! ለበለጠ መረጃ:-  ☎️ 0961009336       0936755615 WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
Показать все...
21
የኢትዮጵያ ጦር ወደ ጋዛ እንዲገባ ተጋበ‼ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ኢትዮጵያ ለጋዛ የጸጥታ ኃይል እንድታዋጣ መጠየቃቸው ተሰምቷል። ማርኮ ሩቢዮ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተወያዩ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ ለጋዛ አለም አቀፍ የጸጥታ ሃይል ወታደሮቿን እንድታዋጣ መጠየቃቸውን ጉዳዩን የሚያውቁ ሁለት የምዕራባውያን ዲፕሎማቶች ጠቅሶ ዘ ታይም ኦፍ እስራኤል ዘግቧል። #ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Показать все...
star reaction 1 269🤪 79👍 25🤣 25😢 15🥰 8🕊 7🎉 3😍 3🏆 3😱 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንደት ነው ነገሩ?😡 የ8 ዓመት ህፃን የደፈረው ግለሰብ በ9 ዓመት እስራት መቀጣቱን የስልጤ ዞን ፖሊስ መምሪያ አሳውቋል። መህዲ መሀመድ ሳዲቅ የተባለ ግለሰብ በወራቤ ከተማ 01 ቀበሌ አለዋብ በተባለ ስፍራ በቀን 19/02/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ የ8 ዓመት ህፃን ከመንገድ ላይ እጇን ይዞ ወደራሱ ሱቅ ይዞ በመግባት አስገድዶ ደፍሯል። ጉዳዩ በህግ ታይቶ፣ ፍርድ ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት በተከሰሰበት ወንጀል ፈጻሚው በዘጠኝ ዓመት እስራት እንዲቀጣ ወስኗል። መረጃው የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ጽ/ቤት ሲሆን፣ በርካቶችም፣ የ8 ዓመት ታዳጊን አስገድዶ ለደፈረው ግለሰብ የ9 አመት እስራት ቅጣት "ሌሎቹን መሰል ወንጀል ፈጻሚዎችን በርቱ የሚያስብል እንጅ አስተማሪ አይደለም" በሚል እየወቀሱ ናቸው። #ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Показать все...
💔 132 67😭 55😁 18👍 14🙉 13😢 7🥱 3🤪 3🔥 1🙊 1
ዱባይ‼ ትናንት ሌሊት በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ(ዱባይ) የጣለው ከባድ ዝናብና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ተመልክተናል። የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ በአመት ውስን ቀናት ዝናብ ከሚያገኙ ሀገራት መካከል ተጠቀሽ ነች።ዝናብ እንደ ብርቅ ነገርም ነው ይባልላታል።በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተለያዩ ከተሞች ከፍተኛ የውሃ መከማቸት መከሰቱና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል።ቅንጡ ተሽከርካሪዎች የጉዳቱ ሰለባ ሆነው ታይተዋል። #ዋሱመሐመድ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Показать все...
7.97 MB
88🙉 10👍 7😱 6😢 4🙏 4🥰 3🤔 2🕊 2