ru
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Открыть в Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
241 016
Подписчики
-96724 часа
+9 9047 дней
+19 31230 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
በፖሊስ እየተጣራ ነው‼ ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 9:45 ሰአት ላይ ሀዲድ ገበያ  እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በንግድን መኖሪያ ቤቶች ላይ  ተከስቶ የነበረዉ የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ውሏል።የእሳት  አደጋው መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ ሲሆን  አደጋው በሠው ላይ ያስከተለው ጉዳት የለም ።
Показать все...
92🙏 26👍 13😢 11👏 6😁 5🏆 4🙉 4 3
25 የትራፊክ ፍሰት ችግር ያለባቸዉ መንገዶች ተለዩ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በከተማዋ የትራፊክ ፍሰት ችግር ባለባቸዉ 25 መንገዶች ፣አደባባዮች ፣ተርሚናሎች እና ማጋጠሚያዎች ላይ በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል ። በከተማዋ በተለይም በስራ መግቢያና መዉጪያ ሰዓት የትራፊክ መጨናነቅ በሚታይባቸው ቦታዎች ላይ ፍሰትን መሠረት ያደረገ ስምሪት በመስጠት ጠንከር ያለ የማስተባበር ስራ እያከናወነ መሆኑን በባለስልጣን መስሪያቤቱ የትራፊክ ቁጥጥርና ኩነት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አያሌዉ ኢቲሳ ተናግረዋል ። የትራፊክ ፍሰት ችግር አለባቸው ብለዉ ከተለዩ አከባቢዎች መካከል በለሚኩራ ክፍለከተማ በተለምዶ ✔️ 72 ፣ ✔️ሲኤምሲ መሪ ሳይት እና ✔️አያት መሪ ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ✔️ቶታል ማደያ እስከ አደባባይ እና ✔️ከማሰልጠኛ አቦ መብራት እንደሚገኙበት ተገልጿል ። በተጨማሪም በየካ ክፍለ ከተማ ✔️ከላምበረት እስከ ዲያስፖራ አደባባይ እና ✔️ ከጉርድ ሾላ እስከ መገናኛ ተርሚናል ፣ በኮልፌ ክፍለ ከተማ ✔️ከዘነበወርቅ እስከ ቶታል እና ✔️ ከካራ እስከ አየር ጤና ፣ በቦሌ ክፍለ ከተማ ✔️ከቦሌ ሚካኤል እስከ ጊዮርጊስ መብራት ✔️ ከኤድናሞል አዉራሪስ ጉላጉል 22 እና በሌሎችም አከባቢዎች የትራፊክ ፍሰቱን የማስተካከል ስራ ተጠናክሮ ቀጥላል ተብሏል ። በቀጣይ በጥናት ላይ በመመስረት የከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴ ፍሰት ማስተካከል የሚያስችሉ የምህንድስና ማሻሻያዎች ስራዎች ተግባራዊ እንደሚደረጉ ዳይሬክተሩ ለጣቢያችን ጨምረዉ ተናግረዋል ያለው ብስራት ኤፍ ኤም ነው።
Показать все...
108🙏 8😢 5👏 3🏆 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀጣዮቹ 10 ቀናት በጣም ይቀዘቅዛሉ ተብሏል። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሚቀጥሉት 10 ቀናት ውስጥ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከዜሮ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች የሆነ የሙቀት መጠን እንደሚመዘገብ አስታውቋል። ይህንን ከባድ ቅዝቃዜ ተከትሎ፤ በተለይም በሌሊትና በማለዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። የኢንስቲትዩቱ የሚቲዎሮሎጂ ትንበያ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) እንዳስታወቁት፤ ከፍተኛ የሆነው የሌሊቱ እና የማለዳው ቅዝቃዜ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚስተዋል ይሆናል። ይህ ቅዝቃዜ በኢትዮጵያ ከጥቅምት እስከ ጥር ያለውን ጊዜ በሚያጠቃልለው እና "በጋ" ተብሎ በሚታወቀው ወቅት የሚከሰት የተለመደ የአየር ሁኔታ ቢሆንም፤ የዘንድሮው መጠን ከፍተኛ ስለመሆኑም ተናግረዋል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ለአሐዱ ሬዲዬ እንዳሉት፤ በአብዛኛው አካባቢዎች ማለትም በምስራቅ አማራ:በደቡብ ትግራይ፣እንዲሁም በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍል አዲስ አበባን ጨምሮ ደረቅ፣ ነፋሻማ እና ፀሐያማ የአየር ሁኔታዎች እየተስተዋሉ ነው። ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥም ቢሆን በአዲስ አበባን ጨምሮ በደብረ ብርሃን፣ በአምባ ማርያም፣ በባቲ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች፤ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል። በአዲስ አበባም ከፍተኛ ቅዝቃዜ እየተስተዋለ ነው። ለዚህ ከፍተኛ ቅዝቃዜ መከሰት ምክንያት የሆነው የአየር ሁኔታ ከሳይቤሪያ በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚነፍሰው ደረቅ እና ቀዝቃዛ ነፋስ መሆኑ ተነግሯል። የአንድ ሀገር የአየር ሁኔታ የሚወሰነው በሀገር ውስጥ ሁኔታዎች ላይ ብቻ ሳይሆን፤ ከከባቢ አየር፣ ከውኃ አካላት እና ከየብስ የሚነሱ ሁኔታዎች ላይ በመመሥረት እንደሆነ ተጠቅሷል። ኢንስቲትዩቱ ባቀረበው ትንበያ መሠረት፤ በዚህ ወቅት አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር ተገልጿል። በተለይም ለደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች 45 ከመቶ የሚሆነውን የሁለተኛ የዝናብ ስርጭት የሚያገኙበት ወቅት እንደሆነ ተጠቁሟል።
Показать все...
134👌 11🙈 11😱 10👏 6🙏 4👍 3😁 2🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Показать все...
21
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ7 ዓመት ከ2 ወር እስር ተፈረደባቸው‼ የቀድሞው የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ እና የኦሮሚያ ምክር ቤት አባል አቶ ታዬ ደንደአ ጥፋተኛ በተባሉበት ክስ የ7 ዓመት ከ2 ወር እስር ተፈረደባቸው። አቶ ታዬ ዛሬ አርብ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም. የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሕገ መንግሥት እና በሕገ መንግሥት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ችሎት ጥፋተኛ በተባሉበት ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ በመገኘት ነው። የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን እና የክልል ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ታዬ ሕገ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ በመገኘት እንዲሁም ፍቃድ ሳይኖራቸው በቤታቸው ውስጥ አንድ ታጣፊ ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ከ60 ጥይቶች ጋር ተገኝቷል በሚል ክስ ቀርቦባቸው ነበር። መረጃው የቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ነው። !
Показать все...
😭 101 74👍 27🙊 14🏆 4🥰 3
ለገሂዳ‼ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ የሚገኘው የነዳጅ ክምችት በተፈጥሮአዊ መንገድ ከከርሰ ምድር በላይ በመውጣት ለአካባቢው ህብረተሰብ በባህላዊ አጠቃቀም ዘዴ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ የወረዳው ኮሙኒኬሽን መረጃውን አጋርቷል። ከሁለት አመት በፊት በወሎ ዩኒቨርስቲ የተደረገው ጥናት ጥሩ ግኝት እንደነበረው በወቅቱ ቢገለፅም እስከዛሬ ተግባራዊ እርምጃዎች አልታዩም።
Показать все...
👍 121 71😁 11👏 7😢 6🙏 4😍 3🎉 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት! 👉400ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉3ሚሊዮን የሚደርስ ቅናሽ 👉 5%-20 ቅድመ ክፍያ 👉55/45 የባንክ ብድር 👉 5%-21%ልዩ  ቅናሽ ✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ ✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ ✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ ⛺️በለገሃር 📌ቦሌ አትላስ 📌በ22 ማዞሪያ 📌6ኪሎ 📌በሲኤምሲ 📌በፈረስ ቤት በተጨማሪ ☑️የቆሻሻ ማስወገጃ ☑️ባካብ ጀኔሬተር ☑️በቂ ሊፍቶች ☑️ከአፀደህፃናት እሰከ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፣ ☑️የገበያ ማዕከላት  ☑️የሳይክል መንገድና  የስፖርት ማዕከል ያለው                                        ☎️   0963999444 or                                                0930649813
Показать все...
7
Фото недоступноПоказать в Telegram
‹‹ባላወኩት ምክንያት የባንክ አካውንቴ ታግዷል››ኤፈርት የኤፈርት ባለአደራ ቦርድ ትናንት መግለጫ አውጥቷል።በመግለጫው ተቋሙ በመጀመሪያ በበጎ አድራጎት ድርጅትነት በትግራይ ክልል መመዝገቡን በኋላም በፍትህ ሚኒስትር አማካኝነት ለትርፍ ያልቆመ ድርጅት በመሆን ምዝገባ ማከናወኑን ገልፆ አላማውም በትግራይ መልሶ ማቋቋምና ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰቦችን መደገፍ እንደሆነ አስረድቷል፡፡ መግለጫው የኤፈርት የባንክ አካውንት ከህዳር 24 ቀን 2018 አንስቶ ምክንያቱን ባላወቀው ሁኔታ መታገዳቸውን አስረድቶ በዚህም የሁሉም ድርጅቶቹ ሂሳብ በጅምላ እንዳይንቀሳቀሱ መደረጉን ገልፆ መንግስት በእነዚህ ድርጅቶች አካውንት ላይ የወሰደውን እርምጃ እንዲያስተካክል ጥሪውን አቅርቧል፡፡
Показать все...
69😁 30🤪 9👍 8😱 6👌 4🙊 4🥰 3🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
9
01:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አልተፈፀመም ተብሏል‼ ይህ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳልተፈፀመ በመጀመሪያው ዙር ምርመራ መረጋገጡ ተዘግቧል። 78 የባንግላዲሽ ዜጋ የሆኑ ሰራተኞች ከሳኡዲ አረቢያ ተባረው ወደአገራቸው እየተመለሱ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፍረው በአዲስ አበባ በኩል አቋርጠው ዳካ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ግን ደነገጡ፡፡ በአየር ማረፊያው ሻንጣ መቀበያ ቆመው የራሳቸውን ሻንጣዎች ሲጠብቁ ያላሰቡትን ነገር ተመለከቱ፡፡ ምክንያቱም የተከፈቱና ባዶ ሻንጣዎች በተርሚናሉ ማጓጓዣ ላይ እየታዩ ነበር፡፡ አንዳንዶቹም ከአየር መንገዱ ሰራተኞች ጋር ሲከራከሩ የታዩ ሲሆን የተወሰኑት ደግሞ የተከፈተ ሻንጣቸውን ቪዲዮ በመቅረፅ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ አሰራጭተውታል፡፡ ይህ ካጋጠማቸው አንዷ ስትናገር ‹‹ሻንጣዬ ሙሉ በሙሉ ተከፍቶ ነበር፡፡ በውስጡ የነበሩት አብዛኛዎቹ እቃዎችም ጠፍተዋል፡፡ ቅሬታ አቅርበን ነበር፡፡ ነገር ግን ከአየር መንገዱ ይፋዊ መልስ አላገኘንም›› ብላለች፡፡ ይህንን ተከትሎ በዳካ አየር ማረፊያ ውስጥ ለተወሰነ ደቂቃዎችም ቢሆን ትርምስ ተፈጥሮ ነበር፡፡ የአየር ማረፊያው ሀላፊዎች በጉዳዩ ላይ ምርመራ ለማድረግና ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ለመነጋገር ቃል በመግባታቸው መረጋጋት መፈጠሩን ዘዎል አፍሪካ ጆርናል ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው የአየር ማረፊያውን የደህንነት ካሜራዎች በመመልከት የተደረገው ምርመራ መነሻ ውጤት ሻንጣዎቹ በባንግላዲሽ ውስጥ እንዳልተከፈቱ ያሳያል፡፡ አውሮፕላኑ በአዲስ አበባ በነበረው ቆይታ ሻንጣዎቹ የሚነኩበት አሰራር ባለመኖሩ ይህ ድርጊት የተፈጠረው በሳኡዲ አረቢያ ሊሆን እንደሚችልም ተገልጿል፡፡ የባንግላዲሽ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን ባደረገው የመጀመሪያ ምርመራ እንዳስታወቀው የሳኡዲ አረቢያ ባለስልጣናት የ78ቱን ሰዎች ንብረት አንድ ላይ ሰብስበው መጋዘን ውስጥ አስቀምጠው ነበር፡፡ ከዚያም ንብረቱን በ15 ኪሎ ግራም ከፋፍለው በተለያየ ሻንጣ ውስጥ እንዲገባ አድርገውታል፡፡ ባለስልጣኑ በመግለጫው ‹‹በሳኡዲ አረቢያ የተጫኑት ሻንጣዎች መጀመሪያውኑ የተከፈቱ፣ የተቀላቀሉና ያልተሟሉ ነበሩ›› በማለት የችግሩን መንስኤ ለማስረዳት ሞክሯል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጥታ ስሙ እየተነሳ ቢሆንም ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ የሰጠው ይፋዊ መልስ አለመነሩን ዘሀበሻ በዘገባው አመልክቷል፡፡
Показать все...
5.32 MB
142👍 16💔 12😁 5😱 3🥴 3😍 3👏 2🎉 2😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
Показать все...
36👏 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢፈርት‼ በህወሓት የሚተዳደሩ የንግድ ድርጅቶችን ጠቅልሎ የያዘው ኢፈርት የባንክ አካውንት እንዲታገድ ለሁሉም ባንኮች ደብዳቤ መፃፉ ተነግሯል።በእግዱ ውስጥ የደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ሂሳብ እንዳይቀሳስ መታገዱ ተሰምቷል ይህንን ተከትሎ በፌደራል መንግስቱና እውቅና የተሰረዘው ህውሃት መካከል ውጥረቱ መበርታቱ እየተዘገበ ነው። Wasu Mohammed - Mereja
Показать все...
149🕊 14👍 12😱 11😍 6🙉 6😢 5🏆 5❤‍🔥 3🔥 2🎉 2
አፋሕድ ስምምነት ፈፀመ‼️ በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደረገ። በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደርጓል። ስምምነቱ የክልሉ መንግሥት ለሰላም የሰጠው አማራጭ አንዱ አካል የኾነ እና ለቀጣይ የሕዝብ ሰላማዊ እፎይታ መሠረት የሚጥል ነው ተብሏል። በሁለቱ ወገኖች ስምምነት በአደራዳሪነት የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ተሳትፈዋል። የሰላም ስምምነቱ በአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ተወካይ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ መካከል ተደርጓል። በስምምነት ሥነ ስርዓቱ ላይ ከጦርነት ያተረፈም ኾነ በጦርነት የተጠናቀቀ ግጭት ባለመኖሩ ይህ ድርድር ለክልሉ ሕዝብ ሰላም መነሻ እና ለሰላም የተሰጠ ተግባር ነው ሲል አሚኮ ዘግቧል። Wasu Mohammed - Mereja
Показать все...
204👍 200😁 122🙏 34🕊 13😱 12🤔 8👏 2🥰 1😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
መቀሌ ከተማ የታጣቂ ኃይሎቹ:- 📌የመቐለ ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያን ፣ 📌 የድምጺ ወያነ ቴሌቪዥን ፣ 📌 የትግራይ ቴሌቪዥን ሠራተኞችን አስወጥተው በቁጥጥራቸው ስር ካስገቡ በኋላ የሚድያዎቹ ስርጭት ተቋርጧል። 📌የከተማዋን መውጫና መግቢያ በሮች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረጉ ይገኛሉ። 📌 የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት በቁጥጥራቸው ስር ማስገባታቸውን የአይን እማኞች ገልፀዋል።
Показать все...
76👏 30😁 14👍 13😢 10🕊 9🤔 6😍 3💔 3🌭 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показать все...
12🤣 9🤨 3😱 2🎉 1💩 1
00:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
መቀሌ‼ 📌መቀሌ በሞንጆሪኖ የሚመራው ኃይል የጀኔራል ታደሰ ወረደን ቢሮ በኃይል መቆጣጠሩ እየተነገረ ነው። ዛሬ መቀሌ ከተማ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ ታጣቂዎች የአስተዳደር ቢሮዎችን ወደ መቆጣጠር እያመሩ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ኩሃ አካባቢ ተኩስ ይሰማል ተብሏል።
Показать все...
1.33 MB
70😁 21😢 14😱 13🕊 8👏 6🔥 5🏆 4😍 3
ጎንደር ዙሪያ‼ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አባልነት የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ተቋም ሽኝት እንደተደረገላቸው ተሰምቷል።
Показать все...
93😁 22🕊 17😢 6👏 4😱 3🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Показать все...
23👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመ/ቤታቸው የፀረ ሙስና ቀንን ለማክበር በዝግጅት ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሁለት ከፍተኛ አመራሮች በሙስና ተጠርጥረው በፌደራል ፖሊስ መታሰራቸው ተሰምቷል። በሙስና ተጠርጣሪዎቹ የፕላን ዘርፍ ኃላፊ ኢንጅነር ህይወት እሸቱና የቢዝነስ ዘርፍ ም/ኃላፊ አንዱአለም ሰኦ መሆናቸው ታውቋል። ኃላፊዎቹ በሠራተኞች ፊት እጃቸውን በካቴና ታስረው በፌደራል ፖሊስ እንደተወሰዱ ተነግሯል። ትናንት ህዳር 24/2018 ለሠራተኞች የፀረ ሙስና ቀንን 10:00 ለማክበር መልዕክት ከተላለፈ በኋላ ከዝግጅቱ 2 ሰዓት ቀድመው መያዛቸው ነገሩን አገጣጥሞታል ሲሉ ምንጮቼ ነግረውኛል። Wasu Mohammed - Mereja
Показать все...
🤣 170 75👍 27🙉 7💔 6🏆 3😱 2🔥 1🤝 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት! 👉400ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉3ሚሊዮን የሚደርስ ቅናሽ 👉 5%-20 ቅድመ ክፍያ 👉55/45 የባንክ ብድር 👉 5%-21%ልዩ  ቅናሽ ✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ ✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ ✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ ⛺️በለገሃር 📌ቦሌ አትላስ 📌በ22 ማዞሪያ 📌6ኪሎ 📌በሲኤምሲ 📌በፈረስ ቤት በተጨማሪ ☑️የቆሻሻ ማስወገጃ ☑️ባካብ ጀኔሬተር ☑️በቂ ሊፍቶች ☑️ከአፀደህፃናት እሰከ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፣ ☑️የገበያ ማዕከላት  ☑️የሳይክል መንገድና  የስፖርት ማዕከል ያለው                                        ☎️   0963999444 or                                                0930649813
Показать все...
19👏 3