133 743
Подписчики
-4624 часа
-1437 дней
-61730 день
Архив постов
Показать все...
👍 104❤ 10🤔 5😁 4
የመስከረም 5/2017 የመሠረት ሚድያ የምሽት ዜና ዘገባዎች
https://youtu.be/PusPASP1Pxo?si=oL5J0UQsuRx4sn7X
👍 141😢 26❤ 8🙏 6😁 5🤔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፣
መልካም በዓል!
@EliasMeseret
❤ 203👍 98🙏 28😁 22😢 8🤔 7
ጀርመን 250 ሺህ ኬንያውያንን ለስራ ወደ ሀገሯ ልታስገባ መሆኑ ተሰምቷል
ለሀገራችን ዜጎች እንዲህ አይነት ስምምነት ቢደረግ ብዬ ተመኘሁ፣ ይህ ስምምነት ተግባራዊ ሆኖ ሰራተኞቹ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ የሚፈጥሩትን አቅም ማሰብ ነው።
https://www.bbc.com/news/articles/c4gegkkg14ko
👍 599😱 56❤ 52😢 23🤔 18🙏 12😁 2
የመሠረት ሚድያ የአሳሳቢው የቀጠናው ውጥረት ዳሰሳ
https://youtu.be/3uvZmP4IXvo?si=PqaZSF8AUxkoOL8t
👍 147❤ 12😁 8🤔 1
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
ADVERTISEMENT
📍 ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት የንግድ ሱቆችን መሸጥ ጀምረናል።
ለበለጠ መረጃ
09-65-50-57-65 /09-42-17-90-98
ቴምር ሪል እስቴት
6.03 MB
👍 49❤ 6😁 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከቀናት በፊት 'የሽብር ክስ' የሚለው አግባብ እንዳልሆነ እና እንደሚቀር በመገመት ይህን አቅርቤ ነበር
ዛሬ እንደሰማነው ክሱ "አውሮፕላንን አላግባብ በመያዝ፣ መልካም ስም የሚያጎድፍ ተንቀሳቃሽ ምስል በኮምፒዩተር ስርአት አማካኝነት በማሰራጨት እና የመንግስት ሰራተኛ ኦፊሻላዊ የስራ ግዴታውን እንዳይፈፅም መቃወም እና አለመታዘዝ" በሚሉ ክሶች ተቀይሯል።
ተገማች የህግ ስርዐት ይስጠን።
@EliasMeseret
👍 778😁 168❤ 29🙏 24🤔 9😱 2😢 1
የሀገር ሚስጥር በአደባባይ...!
የዛሬ ሰባት አመት ገደማ ከኤርትራ ጋር ሰላም ከወረደ ወዲህ 'መርህ አልባ' የሆኑ በርካታ ግንኙነቶች እንደነበሩ ተደጋግሞ ይነሳል።
ለእኔ አንዱ እና ዋነኛው የነበረው የኤርትራ ልኡክ ቡድኖች በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ አየር ሀይልን እና መከላከያን እንዲጎበኙ እና የፈለጉትን መረጃ እንዲይዙ ማስቻላችን ነበር። በአንድ ወቅት አንድ የወታደራዊ ሀላፊ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ላይ ቀርበው 'ስለምናምናቸው ያለንን በሙሉ አሳየናቸው' ያሉት ትዝ ይለኛል።
ሌላው ቀርቶ የኤርትራው ፕሬዝደንት ልጅ ብሄራዊ ሙዚየም ተገኝቶ "ይሄ የእኛ ነው፣ ያኛውም የእኛ ነው" እያለ የሀገር ታሪክ እና ቅርስ ሲመርጥ እንደነበር መረጃው አለኝ።
ከኤርትራ ጋር ያለው ግንኙት ተቀዛቅዞ አሁን ያለበትን ሁኔታ እንረዳለን፣ አሁንም ግን በተመሳሳይ ከተባበሩት ኤምሬትስ ጋር ገደቡ እና መርሁ በግልፅ የማይታወቅ ተመሳሳይ ግንኙነት እንዳለ እናውቃለን።
'ከእኛ ምን አግኝተው እነሱስ ምን ሰጡን' የሚለው ራሱን የቻለ ጥያቄ ቢሆንም አሁንም ግዜው ሳይረፍድ የሀገርን ሚስጥር በአደባባይ ማስጣት ሊቆም ይገባል። ሌላ ሀገር ቢሆን 'የሀገርን ጥቅም አልፎ በመስጠት' የሚባል ከፍተኛ የሆነ ወንጀል መሆኑን ልብ ይሏል።
@EliasMeseret
👍 1 669❤ 176😁 55🙏 46🤔 28😢 19🕊 16😱 1
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
ADVERTISEMENT
📍 ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት የንግድ ሱቆችን መሸጥ ጀምረናል።
ለበለጠ መረጃ
09-65-50-57-65 /09-42-17-90-98
ቴምር ሪል እስቴት
6.03 MB
😁 74👍 56❤ 9🤔 7😱 3
በአዲስ አመት አዲስ ጅማሬ፣ የመሠረት ሚድያ የዕለቱ ዜናዎች:
https://youtu.be/BZppu0-pFkU?si=xrRH5i2EVd8E1dwt
👍 211❤ 39😁 14😢 5🤔 4😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን አደረሳችሁ!
ፈጣሪ አዲሱን ዓመት ህዝባችን ሰላም አግኝቶ አረፍ የሚልበት ያድርግልን።
@EliasMeseret
👍 795🙏 305❤ 221🕊 27
ከሰሞኑ ግብፅ በሶማልያ ጦሯን ማስፈሯን ተከትሎ በአንዳንድ ወገኖቻችን እየተሰጡ ያሉ አስተያየቶች ግራ የሚያጋቡ ብቻ ሳይሆኑ አሳዛኝ ጭምር ናቸው
መቼም ብዙዎቻችን ከዚህ ቀደም ስንቃወመው የነበረው ሀገርን እያደቀቀ ያለውን የወንድማማቾችን የእርስ በርስ ጦርነት ነው። ጦሩን ሰብቆ እና ጎረቤት ሀገር ላይ ሰፍሮ 'ጃስ' ሊል ለመጣ ባላንጣ ግን በአንድነት የምንቆምበት ጉዳይ ሊሆን ይገባል።
ይህንን የግብፅን በሶማልያ መከሰት ያመጣው ሐዲዱን የሳተው አካሄዳችን እንደሆነ ብንረዳም "እሰይ ይምጣና ይበለን" አይነት አስተያየት በታሪካችንም ያልነበረ፣ ለአሁኑ ሁኔታችንም የማይጠቅም እና ሀገራችን ላይ ክፉ ለሚያስብ free ticket የሚሰጥ አደገኛ አካሄድ ነው።
#Ethiopia
@EliasMeseret
👍 1 109😁 393❤ 134🤔 62🙏 42😢 19🕊 16😱 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
It was a good day in LA!
ለሽልማቱ አመሰግናለሁ!
Galatoomaa!
የቐንየለይ!
*ጷጉሜ የኢትዮጵያውያን መዝናኛ የባህል ማዕከል
@EliasMeseret
👍 969❤ 259🙏 28😁 20🕊 20😢 5😱 1
"ግድቡ የእኔ ነው" ያልንለት እና ብዙ ተስፋ ያደረግንበት የህዳሴ ግድብ በሙሉ አቅሙ ሀይል ማመንጨት ሊጀምር ጫፍ ሲደርስ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ከተፍ አለ። The irony!
"We don’t even ask happiness, just a little less pain."
Charles Bukowski
@EliasMeseret
🤔 1 124👍 493😢 363😁 96❤ 86🙏 74😱 15
Фото недоступноПоказать в Telegram
Feels good to be back in LA after 7 years.
#LA
@EliasMeseret
👍 253❤ 61😁 19🤔 7🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አዲሱ የደሞዝ ማሻሻያ ትግበራ መስከረም 1 ሊጀምር ነው
- ለደሞዝ ጭማሪው ከ91.4 ቢልዮን ብር በላይ ተመድቧል
(መሠረት ሚድያ)- የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙን መምጣት ተከትሎ በመንግስት ቃል ከተገቡት ጉዳዮች አንዱ የሆነው የደሞዝ ጭማሪ ከመስከረም 1/2017 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን መሠረት ሚድያ የተመለከተው እና ትክክለኛነቱ በኢትዮጵያ ቼክ የተረጋገጠ አንድ የፋይናንስ ሚኒስቴር ደብዳቤ ጠቁሟል።
ባለፉት ሰአታት ውስጥ በርካታ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ይህ የፋይናንስ ሚኒስቴር ደብዳቤ ነው የተባለ ምስል እንዲሁም አዲሱን የደሞዝ ስኬል ያሳያል ተብሎ የተገለፀ ስሌት በስፋት ሲያጋሩ ቆይተዋል።
ደብዳቤው በሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተፈረመ እንደሆነ የሚያሳይ ሲሆን ለጠ/ሚር ቢሮ ተልኮ ሲቪል ሰርቪስ ደግሞ ኮፒ እንደተደረገ ይገልፃል።
ኢትዮጵያ ቼክ የደብዳቤውን እና የደሞዝ ስኬሉን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን ለታሰበው የደሞዝ ጭማሪ ከ91.4 ቢልዮን ብር በላይ እንደተመደበ እና ጭማሬው ከመስከረም 1 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ይገልፃል።
ይህ በፋይናንስ ሚኒስቴር እና በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በኩል ተጠንቶ የቀረበው የደሞዝ ጭማሪ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ መቅረቡም ተመላክቷል።
በአዲሱ ስሌት መሠረት ነባር ደሞዛቸው በጣም ዝቅተኛ የነበረው እና 1,100 ብር ያገኙ የነበሩ መጠኑ በ332 ፐርሰንት ጨምሮ 3,660 ብር እንደሚሆን ያሳያል።
በሌላ በኩል ደሞዛቸው ከፍተኛ የነበረው እና 20,468 ብር ያገኙ የነበሩ መጠኑ በ5 ፐርሰንት ጨምሮ 2,1491 ብር እንደሚሆን ይጠቁማል።
Via ኢትዮጵያ ቼክ
@EliasMeseret
😢 341👍 193😁 57❤ 34😱 28🤔 9🙏 6🕊 1
"በ2016 በመላው ኢትዮጵያ ከ1,792 በላይ ግጭቶች ተካሂደው ከ6,164 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል"
Let that sink in!
#Peace
አስር የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዲስ አመትን በማስመልከት የሰላም ጥሪ አቀረቡ
- በ2016 በመላው ኢትዮጵያ ከ1,792 በላይ ግጭቶች ተካሂደው ከ6,164 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ተብሏል
(መሠረት ሚዲያ)- በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ አስር የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቅድሚያ ለሰላም በሚል ባወጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን፣ ፍትሕና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ ጠይቀዋል፡፡
ተቋማቱ ባለፉት ሶስት አመታት ያስተላለፉትን የአዲስ ዓመት ጥሪዎች በማስታወስ በሰጡት ምክረ ሐሳብ መሰረት መንግስት የሰጠው ምላሾች ውሱንነቶች ቢኖሩባቸውም ከሞላ ጎደል የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት መሻሻል፣ የሽግግር ፍትሕ ሒደት መጀመር፣ የሀገራዊ ምክክር የተሳታፊዎች ልየታ መጠናቀቅና የአጀንዳ ልየታ መጠናከር እና የመሳሰሉት አዎንታዊ እርምጃዎች ሆነው አግኝተናቸዋል ብለዋል፡፡
ሆኖም አሁንም ምላሽ ያላገኙ በርካታ ጉዳዮች መኖራቸውን መረዳታቸውን በመግለጫው አንስተዋል፡፡
ከእነዚህም መካከል በ2016 ብቻ በመላው ኢትዮጵያ ከ1,792 በላይ የግጭት ኩነቶች መመዝገባቸውን በማስታወስ በነዚህ ግጭቶችም በጥቅሉ ከ6,164 በላይ ሰዎች መሞታቸውን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶቹ ገልጸዋል፡፡
የነዚህ ግጭቶች ጦስም ይላል መግለጫው "ከዘፈቀደ ግድያዎች ባሻገር፣ ለሰላማዊ ሰዎች አካል መጉደል፣ በሕፃናትና በሴቶች ላይ ፆታዊ ጥቃትን እንደበቀል እና ጥቃት መሣሪያ መጠቀም፣ ለዜጎች ከቀያቸው መፈናቀል፣ የሕክምናና የትምህርት ተቋማት መውደምና የሕፃናትና ታዳጊዎች ከትምህርት ገበታ መቅረት፣ የመንቀሳቀስ ነፃነታቸውን ማጣት፣ አፈናና የአስገድዶ መሰወር መንሰራፋት፣ የዘፈቀደ እስሮች፣ በከተማዎች ውስጥ እና አቅራቢያ በሚደረጉ የተኩስ ልውውጦች ሳቢያ የሚፈጠር አለመረጋጋትና መሸበር፣ እንዲሁም እነዚህን ቀውሶች ያስከተሉት የኑሮ ውድነት እና ጫና የዓመቱ አሳሳቢ ሁነቶች ነበሩ" በማለት የችግሩን አሳሳቢነት ያብራራል፡፡
ማሕበራቱ በመግለጫቸው ትኩረት ካደረጉባቸው ጉዳዮች ውስጥ አንደኛው በመንግሥታዊ አካላት የሚፈጸሙ የመብት ጥሰሰቶችን ነው፡፡
እየተተገበረ በሚገኘው የልማት ፖሊሲ ሰበብ በገጠርና በከተማ የሚኖሩ የዜጎች ሕይወት ላይ አደጋ የሚያስከትሉ እርምጃዎችን የወሰዱ፣ ዜጎችን ከቀያቸው ያፈናቀሉ፣ መንግሥታዊም ይሁኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት እንዲሁም ግለሰቦች በሕግ የተጣለባቸውን የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶችና ደኅንነት የመጠበቅ ኃላፊነታቸውን ባግባቡ ባልተወጡ የፀጥታና የፍትሕ አካላት ላይ ተገቢው ክትትልና ምርመራ ተደርጎ ሕግን መሠረት ያደረገ ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጥሪያችንን እናቀርባለን ብለዋል፡፡
Via Meseret Media
@EliasMeseret
👍 204😢 59❤ 21🙏 6🕊 6🤔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ADVERTISEMENT
📍 ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት የንግድ ሱቆችን መሸጥ ጀምረናል።
👉 2 ቤዝመንት ያለው
👉ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉በ1 ዓመት ተኩል የምትረከቡት
👉ምድር ቤት
22 ካሬ= 7.5 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 3.5 ሚሊዮን ብር
👉1ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 5 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 2 ሚሊዮን ብር
👉2ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 4.5 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 1.5 ሚሊዮን ብር
👉3ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 4.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 1.2 ሚሊዮን ብር
👉4ኛ እና 5ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 3.9 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 900 ሺ ብር
👉ቀሪው በግንባታ ሂደት የሚከፈል።
ለበለጠ መረጃ
09-65-50-57-65 /09-42-17-90-98
ቴምር ሪል እስቴት
👍 75😁 29❤ 4
"ግብፅ ውስጥ ፋሽኑ ያለፈበት አስተሳሰብ ያላቸው አንዳንድ ሰዎች እንዳሉ እረዳለሁ። ይህ አስተሳሰባቸው የናይል ውሀ የግብፅ እንደሆነ እና ግብፅ ማን ምን ማግኘት እንዳለበት የምትወስን እንደሆነች እንዲሰማቸው አርጓቸዋል። ውሀውን ከተጠቀሙም ያልተረጋጉ እና ድሀ ይሆናሉ የሚል አስተሳሰብ አላቸው።
እነዚህ ሁኔታዎች ላይመለሱ ተቀይረዋል።
ኢትዮጵያ ያልተረጋጋች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ አሁንም ድሀ ሀገር ናት፣ ነገር ግን በናይል ወንዝ ላይ የምትፈልገውን መሰረተ ልማትም ይሁን ግድቦችን ለመስራት የራሷን ሀብቶች ማሰባሰብ ትችላለች።"
የቀድሞው ጠ/ሚር አቶ መለስ ዜናዊ የዛሬ 14 አመት ከአልጀዚራው አንድሪው ሲመንስ ጋር ካደረጉት ቃለ-መጠይቅ የተወሰደ።
*** ለበርካታ ደጋግሜ ያየሁት ኢንተርቪው ነው፣ ከወደዳችሁት እንድታዩት ይሁን።
https://youtu.be/9S83SVAumsQ?si=Cbes2zGpvpI49Dek
@EliasMeseret
👍 646❤ 218😁 24🙏 21😱 9😢 9🕊 6🤔 1
00:50
Видео недоступноПоказать в Telegram
Somewhere in Ethiopia.
Video: My Ethiopia Facebook Page
@EliasMeseret
6.33 MB
😢 281👍 69😱 45❤ 16🤔 5😁 4

