uk
Feedback
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

Відкрити в Telegram

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
71 477
Підписники
+1424 години
+1647 днів
+83030 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
грудень '25
грудень '25
+479
в 0 каналах
листопад '25
+792
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+1 082
в 0 каналах
Get PRO
вересень '250
в 0 каналах
Get PRO
серпень '250
в 0 каналах
Get PRO
липень '250
в 0 каналах
Get PRO
червень '250
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+3 656
в 0 каналах
Get PRO
квітень '250
в 0 каналах
Get PRO
березень '250
в 0 каналах
Get PRO
лютий '250
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+212
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+943
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+1 032
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+1 154
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+1 351
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+846
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+898
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+1 133
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+1 154
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+1 417
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+2 091
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+1 498
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+1 243
в 1 каналах
Get PRO
грудень '23
+579
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+344
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+422
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+285
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+2 694
в 1 каналах
Get PRO
липень '230
в 1 каналах
Get PRO
червень '23
+7
в 1 каналах
Get PRO
травень '23
+770
в 2 каналах
Get PRO
квітень '23
+454
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+649
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+502
в 0 каналах
Get PRO
січень '230
в 0 каналах
Get PRO
грудень '220
в 0 каналах
Get PRO
листопад '220
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+80
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+410
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+675
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+446
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+465
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+518
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+664
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+810
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+318
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+49 997
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
26 грудня+7
25 грудня+14
24 грудня+13
23 грудня+17
22 грудня+84
21 грудня+19
20 грудня+12
19 грудня+12
18 грудня+7
17 грудня+11
16 грудня+14
15 грудня+29
14 грудня+53
13 грудня+27
12 грудня0
11 грудня+16
10 грудня+16
09 грудня+5
08 грудня+26
07 грудня+26
06 грудня+20
05 грудня+1
04 грудня0
03 грудня+31
02 грудня+9
01 грудня+10
Дописи каналу
306የቁርኣን_ተፍሲር_የሱረቱ_ሷድ_ተፍሲር_ቁ_7ከ45_64_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp312.82 MB

4 888220

2
No text
No text
4 827
3
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/306 🔹تفسير سورة ص 🔮 የሱረቱ ሷድ ተፍሲር ቁ/7 (ከ45-64)       የዕለተ ጁሙዓ 6/7/1447 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/GAbA6s 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
4 835
4
የሕፃናት እስፖርት... አላማውን፣ ጥቅሙንና ሥነስርዓቱን የማያውቁ ሕፃናትን ከባባድና ድብድብ ያለባቸው (የሚመስሉ) እስፖርቶችን ማሰራት ተገቢ አይመስለኝም። ምክንያቱም ያለቦታው ሊጠቀሙትና ቤትም ይሁን ውጪ ላይ ሕፃናትን ሊጎዱበት ይችላሉ። ጉልበተኛና ፀበኛም ሊያደርጋቸው ይችላል። አንዳንድ የመድረሳ ተማሪዎች ላይ ይህ በግልፅ እየታየም ነው። ሰው ሲያደርግ ስላዩና የሆን ጥቅም ስላለው ብቻ አንድን ነገር ከማድረግ ይልቅ መጀመሪያ ጥቅምና ጉዳቱን ማመዛዘንም ይገባል። ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
8 157
5
(305) የዛዱል መዓድ ፈታዋ.mp3
9 069
6
No text
No text
8 855
7
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/305         ረቡዕ 4/7/1447 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም         የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ        🔽🔽🔽🔽🔽🔽      🔗 https://is.gd/fetawa_305   🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 ▪️1/ ፀጉርን ጥምጣም ላይ ማበስ በህመም በቅዝቃዜ ካልሆነ ልቅ በሆነ መልኩ ይቻላል? ▪️2/ ሜሽ ቅንድብን በሂና ማሳመር እንዴት ይታያል? ▪️3/ ለልጆች አሻንጉሊትን መስጠት ይቻላል? ▪️4/ ሴቶች ቤት ሲሰግዱ ኢቃም ካለ በኋላ ቀብልያ ሰላት መስገድ ይችላሉ? ▪️5/ የዊትር ሰላት እስከ ስንት ሰዓት ይቆያል? ▪️6/ አባቴ ከፍተኛ የጨጓራ ታማሚ ነበር። ረመዷንን ሲፆም ሆነ ሲያበላ አይቼ አላውቅም በሰዓቱ ኑራችን በጣም ዝቅተኛ ነበር በኋላ ግን የተሻለ ኑሮ ነበረን። በትክክል የስንት ዓመት ፆም እንዳለበት አላውቅም እኛም ለመክፈል ዕውቀቱ አልነበረንም። አሁን አባቴ በህይወት የለም ምን ማድረግ አለብን? ▪️7/ ባለትዳሮች እነሱ በፈለጉት መልኩ መገናኘት ይችላሉ ተብሏል ነገርግን አንድ ባል በሆነ መልኩ አጉል ፊልም የሚያይ ከሆነ እነሱን በሚያይበት መንገድ ቢጠይቅ ሚስት እሺ ማለት አለባት? በዚህ መልኩ መተባበርስ ሸሪዓን መጣስ አይሆንም? ▪️8/ ስቶኪንግ ካልሲ ላይ ማበስ እንዴት ይታያል? ▪️9/ ክፍለ ሀገር ሰርግ በሚደረግበት ሰዓት ከጨረሱ በኋላ ሰርግ ለሰረገው ሰው ብር እያስመዘገቡ ይሄዳሉ ይህ እንዴት ይታያል? ▪️10/ ባንክ ዕቃ እንዲገዛልኝ ሙራበሃ ጠይቄ ነበር ነገርግን ባንኩ ዕቃውን ገዝቶ ማቅረብ ስለማይችል እኔን ወክሎኝ መግዛት እችላለሁ? ዕቃውን ዋጋውን ተደራድሬ ገዝቼ ስረከብ ባንኩ ብሩን ለደንበኛው/ ለባለ ዕቃው ይከፍለዋል እንዴት ይታያል? ▪️11/ በአሁን ሰዓት በተለይ ቴሌግራምና ሚድያ ባመጣው ፈሳድ ብዙ ሰዎች ስማቸውን ቀይረው ቁጥራቸውን ሰውረው ብዙ አካውንት እየከፈቱ አላህን ሚፈሩ ሰዎችን ለመፈታተን ፈተናን በሚያንሰራፉ ሰዎች ዙርያ አላህን በመፍራት ላይ ምክር ነገር ቢሰጥ።     🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
8 797
8
No text
No text
13 284
9
ያየሁት ነገር በጣም ያሳምማል‼️ 🔅 ታዳጊ ተማሪዎችን ሞልቶ የጫነ የሰርቪስ አሽከርካሪ መንገድ ላይ ተማሪ ሴቶችን እየለከፈና መስኮት ከፍቶ እየተሳደበ ትምህርት ቤት ለሚያመላልሳቸው ታዳጊዎች፣ የነገ ዲንና ሀገር ተረካቢዎች ጋጠ-ወጥነትና ብልግናን እያስተማረ ተመለከትኩ! እያሳደደ የሚለክፋቸው ሴቶችም ወደ መንገድ ጥግ ሸሽተው አመለጡት እንጂ እስከመግጨት የደረሰ በጣም አስፈሪ አነዳድ እየነዳ፣ የመንደር መንገድ ላይ ከልክ በላይ እየፈጠነ፣ በመኪና እየተጫወተ የጫናቸው ህፃናትን ለአደጋ በሚያጋልጥ መልኩ እየተሽለኮለከ ሲያሽከረክር አይቻለሁ! አስቁሚ ላናግረው ብሞክርም ፍጥነቱን ጨምሮ አምልጦ ሄዷል። 🔅ወላጆች ሆይ! ልጆቻችሁን ከማን ጋር ወደ ትምህርት ቤት እንደምትልኩ፣ ልጆቻችሁን ወደ ትምህርት ቤት ምን ዓይነት ሹፌር እንደሚያመላልስ ልብ በሉ! ልጆችን የሚያደርስ ሰው ማግኘቱ ላይ ብቻ ሳይሆን የሚያመላልሳቸውን ሰው ስነምግባርና ማንነት በደንብ አጣሩ! ከቻላችሁ ልጆቻችሁን እራሳችሁ አመላልሱ፤ ካልሆነ ግን ኢማንና ስነምግባር ያለውን (የተሻለ የሚባልን) ሹፌር ምረጡ። ለሹፌር ሰጥታችሁ ብቻም አትተው! ይልቅ ለልጆቻችሁ ክትትል አድርጉ። የመረጣችሁት ሹፌር የስነምግባር ችግር እንዳለበት ካስተዋላችሁም በፍጥነት ሌላ አማራጭ ፈልጉ። ⚡️ልጆች የአላህ አደራ ናቸው፤ ነገም እሱ ዘንድ ያስጠይቃሉ። ሴት ልጆቻችሁንም የመንገድ አደብ አስተምሩ፤ ለባለጌዎችም መልስ እንዳይሰጡ ምከሩ። አላህ ይጠብቀን፣ ይጠብቅልንም። ኣሚን !
13 078
10
የዛሬ የቁርኣን ተፍሲር ደርስ የሚጀምረው ከሱረቱል-ሙእሚኑን አንቀፅ 73 ነው::
15 195
11
342_ኸይርና_ሸርን_ሰብስባ_የያዘች_አንቀፅ_ማብራሪያ.mp3
15 255
12
No text
No text
16 195
13
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/342 🌾 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ኸይርና ሸርን ሰብስባ የያዘች አንቀፅ ማብራሪያ           እሁድ 1/7/1447 ዓ.ሂ                 ዛዱል መዓድ           የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት              🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽    🔗 https://is.gd/khutba_342         🔸🔹🔸🔹🔸🔹 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
15 033
14
የዛሬው የቁርአን ተፍሲር ደርስ የሚጀምረው ከሱረት አል-ሙእሚኑን አንቀፅ 67 ነው
15 812
15
#የበድር መስጂድ ሳምንታዊ ደርሶች በአላህ ፈቃድ ከዛሬ ጁሙዓ የሲራ ደርስ ጀምሮ ይቀጥላሉ።
17 269
16
تفسير سورة ص 6 mnk.mp3
17 469
17
No text
No text
17 235
18
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/305 🔹تفسير سورة ص 🔮 የሱረቱ ሷድ ተፍሲር ቁ/5 (ከ41-44)       የዕለተ ጁሙዓ 28/6/1447 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/rQereN 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
15 731
19
📝 ዛዱል መዓድ የፅሁፍ ፈታዋ                ቁ/01       ዕለተ ረቡዕ 26/6/1447 ዓ.ሂ ✍ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ጥያቄ 1⃣ ፡- ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎችን ትምህርት እንዲከታተሉ መስጂድ ማስገባት ይቻላልን? መልስ 1⃣ ፡- ሙስሊም ያልሆነን ሰው የተከበረውን የመካህ መስጂድ (መስጂደል-ሐራም እና የሐረም ክልል) ማስገባት በጥብቅ ይከለከላል። ይህም በአሏህ በተከበረው ቃል በአት-ተውባህ ምዕራፍ አንቀጽ 28 ላይ ሰፍሯል፤ ምክንያቱንም ከላይ ገልጸናል።  ከመካህ ታላቁ መስጂድና ከሐረም ክልል ውጪ ወዳሉ ሌሎች መስጂዶች ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎችን መግባት በተመለከተ ከሊቃውንት አስተያየቶች ውስጥ ሚዛን የሚደፋው መግባታቸው አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘና ሸሪዓህ የሚደግፈውና የሚፈቅደው በቂ ምክንያት እስካለ ድረስ ለምሳሌ ሙስሊም ያልሆነ ሰው ወደ ኢስላም እንዲገባ የሚያነሳሳውን ኢስላማዊ ትምህርት ለመከታተል፣ የጁምዓ (አርብ ቀን) ሳምንታዊ ስግደት ላይ የሚተላለፈውን መልዕክት ወይም ኹጥባህ ለመስማት፣ ከሐይማኖቱ ጋር ተያያዥ የሆኑ ጥያቄዎችን መልስ ለማግኘት ወይም ውኋ ጠምቶት መስጂድ ውስጥ እንጂ ሌላ ቦታ ላይ የማያገኝ ከሆነ ለመጠጣት ወዘተ መሰል ምክንያቶች የመስጂድን ክብርና ስርዓት በጠበቀ መልኩ ጥበቃና መሰል ሌሎችን ስፍራው ላይ የሚገኙ ሰዎችን አስፈቅዶ መግባት ይችላል የሚለው አስተያየት ነው። ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም “ሠቂፍ” የሚባሉ የዐረብ ጎሳዎችን ልኡካን እና “ነጅራን” ከሚባል አካባቢ የመጡ ክርስቲያኖችን ሙስሊሞች ካለመሆናቸው ጋር መስጂድ ውስጥ ተቀብለው ማስተናገዳቸው ይታወቃል:: ይህንንም ያደረጉት ከተለያዩ ምክንያቶች አንጻር ሲሆን የሚከተሉት ሁለት ነገሮች እንደ ዋና ምክንያት ይጠቀሳሉ፥ ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የሚያደርጓቸውን ኹጥባዎች (ድስኩሮች) እና ምክሮችን ይሰሙ ዘንድ፣ ሙስሊሞች ለጌታቸው ሲሰግዱ ያዩና ቁርኣንም ይሰሙ ዘንድ ነው። መስጂድ እንዲያርፉ ያደረጉበት ምክንያት ይህ ብቻ ሳይሆን ሌላም ሙስሊሞች ጋር በመቀራርባቸውና መስጂድ በመቆየታቸው የሚገኙ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ስለነበሩ ነው ። ነገር ግን ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች መስጂድ መግባታቸው ከላይ ከተጠቀሱት ጥቅሞች በተቃራኒ መስጂዶች ወይም ሙስሊሞች ላይ ጥቃት ወይም ጉዳት ያደርሳሉ ተብሎ እስካልተሰጋ ድረስ ብቻ ነው። እንዲህ ዓይነት ስጋት ካለ ወይም ለጸብ የሚዳርግ ከሆነ መግባቱ የተከለከለ ይሆናል። ጥያቄ 2⃣ ፡- አንዳንዴ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች ቤት ውስጥ እያለን የሰላት ወቅት ይደርሳል፤ እዛው መስገጃ አንጥፈን ብንሰግድ ሰላታችን ትክክል ይሆናልን? መልስ 2⃣ ፡- አዎን መስገድ ይቻላል። ነገር ግን በአቅራቢያ መስጂድ ካለ ወንዶች መስጂድ ሄደው ከሙስሊሞች ጋር በጋራ መስገድ ግዴታ ይሆንባቸዋል። ሴቶችም ካልተቸገሩና የሚያሰጋ ነገር ከሌለ ኢስላማዊ አደብን በጠበቀ መልኩ መስጂድ ሄደው መስገድ ይችላሉ። ነገር ግን እንደ ወንዶች ግዴታ አይሆንባቸውም። ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች ቤት ውስጥ በሚሰገድበት ጊዜ በቂብላ (በሰላት አቅጣጫ) በኩል የተሰቀለ ፎቶና ስዕል ነገሮች መኖር የለባቸውም፤ በተለይም የሚመለኩ ምስሎች ከሆኑ መነሳት ይህም ካልተቻለ መሸፈን አለባቸው። ይህ ካልሆነ ግን ሌላ ቦታ ላይ ሄዶ መስገድ ይገባል። ጥያቄ 3⃣ ፡- ሙስሊም ያልነበረ ሰው ከመስለሙ በፊት የሰራቸው መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ ይመዘገቡለታልን? መልስ 3⃣ ፡- አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ ረዲየሏሁ ዐንሁ የተባሉት የነቢዩ ﷺ ባልደረባ እንዳስተላለፉት ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል፥ “አንድ ሰው የሰለመና እስልምናውም ያማረ እንደሆነ ከዛ በፊት የሰራቸው መልካም ስራዎችን በሙሉ አላህ የመልካም ሥራ መዝገቡ ላይ ያሰፍርለታል። የሰራቸው ሐጢኣቶችንም ይቅር ይለዋል። ከዛ በኋላ እንደ ስራው ይመነዳዋል። አንድ መልካም ስራ ከሰራ በ10 እና እስከ 700 እጥፍና ከዛም በላይ ሊደርስ በሚችል ምንዳ ሲመነዳው፤ አንዲትን ሐጢኣት ከሰራ ደግሞ በሰራው ሐጢኣት ልክ ብቻ ይመነዳል፤ ይህም አላህ ይቅር ካላለው ነው” ብለዋል። በዚህም መሰረት አንድ ሙስሊም ያልነበረ ሰው ከመስለሙ በፊት እንደ ምጽዋት መስጠትና ዝምድናን መቀጠል ያሉ መሰል መልካም ስራዎችን ይሰራ ከነበረና ከዛም ኢስላምን ተቀብሎ በዛው ጸንቶ ከሞተ የነዚህን መልካም ተግባራት ምንዳ አላህ ዘንድ ያገኘዋል። ነቢዩ ሙሐመድ ሰለለሁ ዐለይሂ ወሰለም በርሳቸው ዘመን ኢስላምን ለተቀበለ ሐኪም ኢብኑ ሒዛም ለሚባል አንድ ባልደረባቸው "አስቀድመህ ከሰራሃቸው መልካም ሰራዎችህ ጋር አብረህ ነው የሰለምከው" ብለውታል። ይህ ንግግራቸው ለሐኪም ኢብኑ ሒዛም ብቻ ሳይሆን ተመሳሳይ ሁኔታ ላላቸው ሰዎች በሙሉ ያገለግላል። ጥያቄ 4⃣ ፡- ሰውነቱ ላይ ንቅሳት ያለበት ሰው ምን ማድረግ ይጠበቅበታል? መልስ 4⃣ ፡- ንቅሳት በኢስላም ለወንድም ይሁን ለሴት የተከለከለ ነው። በልጅነቱ ቤተሰቦቹ የነቀሱት ሰው እሱ ምንም አይጠየቅም፤ ተጠያቂዎቹ ቤተሰቦቹ ናቸው። እራሱ የተነቀሰ ወይም ያስነቀሰ ሰው አላህ ዘንድ ይጠየቃል። ነገር ግን ሙስሊም ያልነበረ ሰው ኢስላምን ሲቀበል ሁሉም ያለፉ ወንጀሎቹ ይሰረዙለታል። ሆኖም ግን ማንኛውም ሰውነቱ ላይ ንቅሳት ያለበት ሰው የጤና ባለሞያዎችን አማክሮ ንቅሳቱን ማጥፋት ይጠበቅበታል። በምንም መልኩ ማጥፋቱ ካልተቻለ ከአቅም በላይ በሆነ ነገር አላህ አይጠይቅም። ነገር ግን በተቻለ ያክል ንቅሳቱን ሰዎች እንዳያዩት ለማድረግ መሞከር ይገባል።     🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
18 590
20
No text
No text
14 293