Soccer Ethiopia
Відкрити в Telegram
The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net
Показати більше2025 рік у цифрах

82 624
Підписники
-3324 години
-1567 днів
+17430 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጎል!
90+5' አቤል ሀብታሙ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ሽረ ምድረገነት
❤ 11👎 8👍 2🥱 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዕድልዎን
እጅዎ ላይ አመጣንልዎ!
****
የኢትዮጵያ ሎተሪን በሲቢኢ ብር ፕላስ
ባሉበት፣ በቀላሉ መቁረጥ ይችላሉ!
ሎተሪ ለመቁረጥ ወደ ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ‘ሚኒ አፕስ’ በመግባት
‘EthioLottery’ የሚለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ።
መልካም ዕድል!
**
❤ 7
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104351/
❤ 6👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ይቀጥላል
የዕለቱን ጨዋታዎች ውጤቶች ይገምቱ !
❤ 12🙏 2
Repost from TgId: 1614230721
01:05
Відео недоступнеДивитись в Telegram
😍 ጎፈሬ መቶ ምን ታጥቶ! 🤩
🔥 ሀገረኛ ስያሜ የተሰጣቸውን የስፖርት ቲ-ሸርቶች የግሎ ያርጉ! 🔥
@goferesportswear
32.14 MB
❤ 3👍 3
ዛሬ በተጀመረው 11ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ምዓም አናብስት እና ነብሮች ተጋጣሚያቸውን ማሸነፍ ችለዋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104344/
❤ 2👌 2
በአዲስ አበባ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ነጌሌ አርሲ በአሸብር ውሮ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ሲያሸንፍ ባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104337/
❤ 8👌 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛው ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች እና ቀጣይ መርሐ-ግብሮች !
❤ 24👌 2
