Soccer Ethiopia
Відкрити в Telegram
The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net
Показати більше2025 рік у цифрах

82 609
Підписники
-3324 години
-1567 днів
+17430 день
Архів дописів
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104334/
❤ 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
11ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ዛሬ በሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይጀመራል !
በጨዋታዎቹ ዙሪያ ያሎትን ሀሳብ እና ግምት ያጋሩን !
❤ 22
Repost from TgId: 1614230721
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😍 ውቡን ማሊያ መሸለም ይፈልጋሉ? 🤩
🎁 ይገምቱ ይሸለሙ! 🎁
⚽ ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ⚽
ከስር ባስቀመጥነው የጎፈሬ የፌስቡክ ገፅ እየገቡ በነገው ዕለት የሚደረገውን የባህር ዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ገምተው የጎፈሬ ቤተሰብ የሆነውን የጣናው ሞገዶቹን ማሊያ አሸናፊ ይሁኑ!
‼️ በፌስቡክ ገፃችን ብቻ 👇👇👇
https://www.facebook.com/share/p/1G1wf74NPS/
❤ 9👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ይካሄዳሉ !
👍 13❤ 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ዐኛ ሳምንት ምርጥ ተጫዋች
ዓርብ ታኅሣሥ 10 ምሽት 12፡00 በአ.ሳ.ቴ.ዩ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች መቐለ 70 እንደርታን 2ለ1 ማሸነፉ ይታወሳል።
በዚህ ጨዋታ ላይ እጅግ ማራኪ የሆኑትን የነብሮቹን የማሸነፊያ ጎሎች ከመረብ ያሳረፈው ተመስገን ብርሃኑ የመጀመሪያውን ጎል ተገልብጦ በድንቅ ብቃት እንዲሁም ሁለተኛውን ጎል ደግሞ ከሳጥን ውጪ በግሩም ሁኔታ መትቶ ከማስቆጠሩም ባሻገር በርካታ የግብ ዕድሎችን በመፍጠር በሳምንቱ ጎልተው ከወጡ ተጫዋቾች ግንባር ቀደሙ ነው።
በመሆኑም ተጫዋቹ ከሌላኛው ሁለት ጎል አስቆጥሮ አንድ ጎል የሆነ ኳስ ካመቻቸው እና ድንቅ ጊዜ ካሳለፈው አዲስ ግደይ ጋር ብርቱ ፉክክር አድርጎ በድምፅ በመብለጥ የሶከር ኢትዮጵያ ኤዲቶሪያል የ10ኛ ሳምንት ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
❤ 32👍 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ምርጥ አሰልጣኝ
10ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥቂት የማይባሉ ሳቢ እና አጓጊ ጨዋታዎች አስመልክቶን አልፏል። ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ በዕለተ ቅዳሜ ታሕሳስ 11 በአ.ሳ.ቴ.ዩ የተካሄደው ወላይታ ድቻ እና ሸገር ከተማን ያፋለመው ጨዋታ አንዱ ነው። አራት ግቦች በተቆጠሩበት እንዲሁም ሸገር ከተማዎች በግብ ቀዳሚ በነበሩበት ጨዋታ ላይ ደግሞ የጦና ንቦቹ ሁለንተናዊ ብልጫ ድንቅ ነበር።
ቡድኑን ከተረከቡ ነገ ድፍን አንድ ወር የሚሞላቸው አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በዕለቱ የተከተሉት የአጨዋወት መንገድ ደግሞ የጨዋታውን ውጤት ከወሰኑ ነጥቦች ቀዳሚው ነበር። ከቀጥተኛ ይልቅ ለኳስ ቁጥጥር የቀረበ አጨዋወት የሚከተል ቡድን እየገነቡ የሚገኙት አሰልጣኙ በተጠቀሰው ጨዋታ ቡድኑ በኳስ ቁጥጥር ብልጫ ወስዶ እንዲሁም ለተጋጣሚው የግብ ዕድሎች ሳይፈቅድ እና በርካታ የግብ ዕድሎች ፈጥሮ ድል እንዲያደርግ ባስቻለ የጨዋታ ዕቅድ ለድል በቅተዋል።
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ሦስት ግቦች የሸገር ከተማን መሪነት ቀልብሰው ባሸነፉበት ጨዋታ ላይ በማጥቃቱም ሆነ በመከላከሉ ረገድ ውጤታማ በነበረው አቀራረባቸው ቡድናቸው ለውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድል ማብቃታቸውም በዚህ የጨዋታ ሳምንት የላቀ አፈፃፀም ከነበራቸውና በሶከር ኢትዮጵያ ኢዲቶርያል ዕጩ ሆነው ከቀረቡት አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ፣ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳኅሌ እና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የተሻለ ድምፅ አግኝተው የ10ኛው ሳምንት ምርጥ አሰልጣኝ ሆነው ተመርጠዋል።
❤ 32👍 5👎 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ 2ኛ ሳምንት ተስተካካይ የ4:00 ጨዋታ ውጤት !
❤ 11👍 8
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ 2ኛ ሳምንት ተስተካካይ የ4:00 ጨዋታ
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !
46'
ሸገር ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
30' ገነሜ ወርቁ | 23' ትዕግስት አዳነ
❤ 6
Repost from Commercial Bank of Ethiopia - Official
Фото недоступнеДивитись в Telegram
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 164.6408 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo #FastPay እና #WegenSend የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ164.6408 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
❤ 5
መነጋገሪያ የሆነው የፋሲል ከነማው ተከላካይ ምኞት ደበበ ቀይ ካርድ ጉዳይ እና የአራት ጨዋታዎች ቅጣትን በተመለከተ ያለውን የህግ ማዕቀፍ ለማጣራት ሞክረናል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104328/
👎 41❤ 6👍 4
Repost from TgId: 1614230721
👌 ለ90 ደቂቃው የሜዳ ላይ ፍልሚያ አጋፋሪዎች የተዘጋጀ! 👌
⚡️ ጎፈሬ 🤝 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ⚡️
@goferesportswear
❤ 12👍 1
የዐፄዎቹ የመሃል ተከላካይ ቅጣት ተላልፎበታል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104325/
👎 53❤ 8👀 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት!
*
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #Ethiopia #banking #monday #bestwishes
❤ 10
Repost from TgId: 1614230721
👌 A new year, a new look.👌
Gofere is thrilled to officially unveil the 2026 referees apparel.
Gofere 🤝 Ethiopia Football Federation
@goferesportswear
❤ 16👍 2
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ እንዲሁም መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104320/
❤ 12
የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር የነበረው ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው ማራኪ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104315/
❤ 17👍 2👎 1
በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ጋር በስምምነት የተለያዩት መቐለ 70 እንደርታዎች አዲስ አሰልጣኝ ቀጠሩ።
https://www.soccerethiopia.net/football/104311/
👍 7👌 1
