Ethio ቴክ'ˢ
Відкрити в Telegram
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
Показати більше2025 рік у цифрах

241 004
Підписники
-19024 години
-9407 днів
-3 36030 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምን አገባኝ ስለ ዶሮ🤨🤷♂
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁 48🤷♂ 5👍 1
ፊንላንድ ውስጥ ከመሬት በታች ያሉ የሰርቨር ክፍሎች በአስር ሺ የሚቆጠሩ ቤቶችን እያሞቁ ነው! 😎
በሄልሲንኪ ከኡስፔንስኪ ቤተክርስቲያን (Uspenski Cathedral) ስር ያሉት ትልልቅ ዳታ ሴንተሮች (Equinix & Hetzner) ከሰርቨር የሚወጣውን ሙቀት በተዘረጋላቸው የሙቀት ማስተላለፊያ መስመር በመጠቀም ወደ ከተማው ማሞቂያ ማእከል (district heating network) ይልካሉ። በዚህ ሰዓት ከ25-30 ሺህ ለሚሆኑ አፓርታማዎች ሙቀት እያቀረቡ ነው!
ማይክሮሶፍት በኤስፖ (espoo) የቆፈረው አዲስ underground ዳታሴንተር እስከ 2026 ድረስ ለ250,000 ሰዎች ሙቀት ይሰጣል ተብሎ ይገመታል። ጉግልም በሃሚና (hamina) ከ2011 ጀምሮ እየሰራ ነው።
እንደ ሃሳብ PUBG ምትጫወቱ ልጆች ሻይ ማፍላት ብትሞክሩ 😅
Image generated using Grok 4.1
#share 🦋
@ethio_techs 🧑💻 @ethio_techs 👩🏼💻
😁 24❤ 8🔥 3👏 1🤝 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ British ወታደሮች እንደ ፈጣን reaction እና ድሮንን መቆጣጠር ያሉ የውጊያ ክህሎቶችን ለማሻሻል በ Call of Duty Game እየተለማመዱ ነው😅 ። Game መጫወት ለጦር ሜዳ ክህሎት ወሳኝ እየሆነ ነው 🎮
Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDJmsVT8/
🤖 @Ethio_Techs🤖
❤ 15👍 4🔥 3😁 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምን ትላላችሁ😊
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔥 25😁 11❤ 3👍 1👨💻 1
#ቻይና
📌በ 2023 በወጣ መረጃ መሰረት ቻይና ውስጥ 700 ሚልየን የመንገድ ላይ ካሜራዎች ይገኛሉ።😳
😊ለ2 ሰዎች 1 ይደርሳል እንደማለት ነው።🙈
✅እያንዳንዳቸው ሀገሪቱ ውስጥ የትኛውም ሰው የሚያደርጋቸውን ተግባራት ሲመለከቱና ሲመዘግቡ ይውላሉ።
✅በተጨማሪም ሁሉንም ዜጋ #Rate ወደሚያደርገው ዳታቤዝ መረጃዎችን ይልካሉ።
እንበልና...
‼️ብትደባደቡ ያላችሁ Rate -
✅ባስ ላይ ለአቅመ ደካማ ብትነሱ +
‼️ብታጨሱ/ ብትቆምሩ -
‼️ብትሰርቁ -
📌እነዚህ ሬቲንጎች በሀገሪቱ ያላችሁን ተአማኒነት፣ ግብር ቅነሳዎች፣ የብድር መጠን ጭመራን ያስከትላል።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👏 70❤ 12😁 7👍 3🔥 2🤷♂ 1
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ
JOin በል 👇👇
አክሽን ፊልም
ሆረር ፊልም
የፍቅር ፊልም
ተከታታይ ፊልም
ኮሜዲ ፊልም
ሁሉንም በአንድ✅
💡 TIP
Open CMD on your PC 💻
Copy and paste this: 👇🏼
winget upgrade --all
Hit Enter... you’ll thank me later!
It will update every app on your PC 💻🤖 @Ethio_Techs🤖
👏 18👍 7
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
❤ 1
ሀ. 1950
ለ. 1970
ሐ. 1968
መ. 1977
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተመራማሪዎች በስክሪን ላይ ያለን ምስል ልክ በእውነተኛ አለም እንዳለ ቁስ ለመዳሰስ ለመንካት ለመለዬት የሚያስችለን በጣት ላይ የሚለበስ በወረቀት ቅጥነት ልክ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይፋ አድርገዋል
ቴክኖሎጂው ገና ምርምር ላይ ቢሆንም 87% የሚሆን ትክክለኝነት እንዳለው ተገልጿል
ወደፊት በዲጂታል መገበያያው እንዱስትሪው ላይ የምንገዛውን አቃ ለመለዬት እንዲሁም በጌሙ ኢንዱስትሪ የተሻለ መስተጋብን ለመፈጥር ይረዳል ተብሎ ይጠበቃል
🔥 20❤ 3👍 1
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
