uk
Feedback
YeneTube

YeneTube

Відкрити в Telegram

መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
107 362
Підписники
-5724 години
-4017 днів
-2 12730 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሳዛኝ መረጃ ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንድወሰን አዉራሪስ በልብ ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ነፍስ ይማር፡ ለቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን። @Yenetube @Fikerassefa
Показати все...
😭 144 13
የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአሸናፊዎች ዝርዝር 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ አነቃቂ አዶናይ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የህክምና ይዘት ተሸላሚ ዶክተር ዐቢይ ታደሰ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የላይቭ ስትሪመር ተሸላሚ ናሆም ፎንቲ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የማህበራዊ ኃላፊነት በመወጣት ተሸላሚ ዶክተር አብይ ታደሰ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የኢንፎርማቲቭ አሸናፊ ብሩክ ኒውስ (ብሩክ ጫላ) 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ተስፋ የተጣለበት ቲክቶከር ባምሌ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ዳንሰኛ ተሸላሚ ዳዊት ታዬ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ የጉዞ ተሸላሚ ሰያ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ ላይፍ ስታየል አሸናፊ አዶናይ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ የ STEM አሸናፊ መምህር ዳኒ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ የጭላሎ ቻሌንጅ አሸናፊ በረከት ታደሰ (ቤኪ 4kilo) 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የG-Power ቻሌንጅ አሸናፊ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ ሴት ኮሜዲ ተሸላሚ ንጹ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ወንድ ኮሜዲ ዶሚኔት ኑሪ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ አጭር ፊልም አሸናፊ ቤንጂ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ሪቪው ይዘት ተሸላሚ ጃኒ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የስማይል ቻሌንጅ አሸናፊ ዩቲ ናስ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ምርጥ ሚመር ተሸላሚ ፓትሮን 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ Life Time አሸናፊ ዩቲ ናስ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የስፖርት መረጃ ይዘት አሸናፊ አቢ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ምርጥ አለባበስ በሴት አሸናፊ ዩቲ ናስ 📌የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር አሸናፊ አዶናይ @Yenetube @Fikerassefa
Показати все...
66👎 24👍 3😁 3
Summer realstate በካሬ 73,318 ብር ብቻ 10% ቅድመ  ክፍያ 50% ባንክ የተመቻቸላቸው Location እንግሊዝ ኢምባሲ አጠገብ ✅ አፓርትመንቶች ቤቶች  እንግሊዝ  ኢምባሲ  ደስ እሚል እይታ ያላቸው ቤቶች በሺያጭ ላይ ነን ከባለ 2 መኝታ - ባለ 4 መኝታ ደረስ ☑️ እስታንድ ባይ ጀኔኔትር ☑️5ሊፍት ያለው ☑️የዋና ገንዳ ☑️ፓርኪንግ ☑️ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት, ☑️ቴራስ   ✅  ባለ 2 መኝታ 134.6 ካሬ 137.6  ካሬ 155.6  ካሬ ✅  ባለ 3 መኝታ 183.8 ካሬ 156.9 ካሬ 197.8 ካሬ ✅ ባለ 4 መኝታ 260 ካሬ ለበለጠ መረጃዎች 📞  0912355631
Показати все...
8🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የአፍሪቃ ህብረት ጊኒ ቢሳዎን ከህብረቱ አባልነት አገደ። ህብረቱ ውሳኔውን ያሳለፈው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲስኮ ኢምባሎ በመፈንቅለ መንግስት ከስልጣን ከተወገዱ ከሁለት ቀናት በኋላ ነው። የጊኒ ቢሳዎ ወታደራዊ ኃይል ባለፈው ረቡዕ ፕሬዚዳንቱን ከስልጣን ማስወገዱን አስታውቋል። ሊቀመንበሩ ማህሙድ አሊ የሱፍ እንዳሉት የአፍሪካ ህብረት ጊኒ ቢሳውን ከአባልነቷ በፍጥነት ለማገድ ወስኗል።በወታደሮች የተፈጸመው መፈልቅለ መንግስት በምዕራብ አፍሪቃዊቷ ሀገር የተደረገው የምርጫ ውጤት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቅበት ወቅት መሆኑን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። የጊኒ ቢሳዎ ወታደራዊ ሁንታ አዛዡ ጄነራል ሆርታ ንታምን ለአንድ ኦመት የሽግግር መንግስቱ ፕሬዚደንት አድርጎ ሾሟል። ከስልጣን ከተወገዱ በኋላ በቁጥጥር ስር የነበሩት ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲስኮ ኢምባሎ በድርድር ወደ ሴኔጋል እንዲሸሹ መደረጋቸውን ዘገባው አመልክቷል። በምርጫው አሸንፌያለሁ የሚሉት የተቃዋሚው ፕሬዚዳንታዊ እጩ ፈርናንዶ ዲያስ "ደህንነታቸው ተጠብቆ" በሀገሪቱ ውስጥ በአንድ ስፍራ ተደብቀው እንደሚገኙ ለዜና ምንጩ ተናግረዋል። የምዕራብ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ማህበረሰብ (ECOWAS) ሀገሪቱን “ከሁሉም ውሳኔ ሰጪ አካላት” ማገዱ ይታወሳል።ጊኒ ቢሳዎ ከጥቂት አታት ወዲህ የወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ሰለባ የሆነች ሌላዋ ምዕራብ አፍሪቃዊ ሀገር ኾናለች። Via DW @YeneTube @FikerAssefa
Показати все...
20😁 15👀 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показати все...
4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በዞኑ የማርበርግ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች ለ1 ሳምንት ዝግ ሊደረጉ ነው! በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኣሪ ዞን የማርበርግ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከዛሬ ህዳር 20/2018ዓ.ም ጀምሮ ከዞኑ ውጭ የሚደረጉ አገርአቋራጭ የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች ለ1ሳምንት ዝግ እንደሚሆኑ የዞኑ የማርበርግ በሽታ ቁጥጥር ትራንስፖርት ዘርፍ ኮሚቴ አስታወቀ። ወቅታዊ የሆነው የማርበርግ በሽታ ወረርሽኝ ከእለት እለት አስከፊ እየሆነ መምጣቱን ያስታወቀው የኣሪ ዞን የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብረሀይል መቋቋሙን ገልጿል። በዚህም ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን አሁን ላይ ትራንስፖርት ዘርፉን ለአንድ ሳምንት መዝጋት አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ዝግ እንደሆነ የግብረሀይሉ ትራንስፖርት ዘርፍ ሰብሳቢ የሆኑት የኣሪ ዞን ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግዛው ሃይሌ ገልፀዋል። በተጨማሪም በከተማ የሁለት እግር ተሽከርካሪዎችና የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ብሎም በዞኑ ውስጥ የሚኖሩ የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች በቀጣይ ቀናት ውስጥ ውሳኔ እንደሚሠጥባቸው ተመላክቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በምርምር፣ በትምህርትና ሥልጠና እንዲሁም በዓለም አቀፍ የጤና መፍትሄዎች አማካይነት ለወረርሽኝ ዝግጁነት ማሳደግ ዓላማ አድርጎ የተቋቋመው እና ከ40 በላይ በሆኑ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ግንባር ቀደም የሰዎችና የእንስሳት ቫይሮሎጂስቶች ጥምረት የሆነው ግሎባል ቫይረስ ኔትወርክ፣ በደቡባዊ ኢትዮጵያ በቅርቡ ስለተረጋገጠው የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ መግለጫ አውጥቷል። Via AS @YeneTube @FikerAssefa
Показати все...
25😁 3👍 1👀 1
አማራ ባንክ በ2017 በጀት አመት ከታክስ በፊት 655 ሚሊዮን ብር አተረፍኩ አለ። ይህም ከቀዳሚው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር የ85 በመቶ ብልጫ አለሁ ብሏል፡፡አማራ ባንክ ይህንን ያለው የባለአክስዮኖች 4ተኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ዛሬ እያካሄደ ባለበት ወቅት ነው። ጠቅላላ የባንኩ ሀብት 43.4 ቢሊዮን ብር መድረሱን የተናገሩት የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ዩሀንስ አያሌው ይህም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ23.2 በመቶ ጭማሬ አሳይቷል ብለዋል። Lበተጨማሪም ባንኩ የሰጠው ብድር በ29 በመቶ አድጎ 25.5 ቢሊዮን ብር መድረሱም ተጠቅሷል፡፡ የአማራ ባንክ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑን በ26 በመቶ አድጎ 31.5 ቢሊዮን ብር ድርሷል ያሉት ዋና ስራ አስፈፃሚው የባንኩ አጠቃላይ ገቢም በ29 በመቶ አድጎ 5.6 ቢሊዮን ብር ድርሷል ተብሏል፡፡ አማራ ባንክ በአሁኑ ሰዓት 1 ሚሊየን የሚጠጉ የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች እንዳሉት የተናገረ ሲሆን በአጠቃላይ የአገልግሎቴ ተጠቃሚዎች ወደ 2.4 ሚሊየን ደርሷል ብሏል። በተጨማሪም በተያዘው በጀት አመት 3.6 ቢሊየን ያልተጣራ ትርፍ ለማግኘት በእቅድ መያዙን የተናገሩት የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ዩሀንስ አያሌው የውጭ ምንዛሬ ሀብት ግኝት በተመለከተ ደግሞ 250 ሚሊዮን ዶላር መሰብሰብ ላይ እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው ብለዋል። Via Sheger @YeneTube @FikerAssefa
Показати все...
20😁 8👍 4🔥 1
Repost from YeneTube
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰመር ሪል እስቴት በካሬ 73,318 ብር ብቻ 10% ቅድመ  ክፍያ 50% ባንክ የተመቻቸላቸው Location እንግሊዝ ኢምባሲ አጠገብ ✅ አፓርትመንቶች ቤቶች  እንግሊዝ  ኢምባሲ  ደስ እሚል እይታ ያላቸው ቤቶች በሺያጭ ላይ ነን ከባለ 2 መኝታ - ባለ 4 መኝታ ደረስ ☑️ እስታንድ ባይ ጀኔኔትር ☑️5ሊፍት ያለው ☑️የዋና ገንዳ ☑️ፓርኪንግ ☑️ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት, ☑️ቴራስ   ✅  ባለ 2 መኝታ 134.6 ካሬ 137.6  ካሬ 155.6  ካሬ ✅  ባለ 3 መኝታ 183.8 ካሬ 156.9 ካሬ 197.8 ካሬ ✅ ባለ 4 መኝታ 260 ካሬ ለበለጠ መረጃዎች 📞  0912355631
Показати все...
5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показати все...
4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች “ገቢ ለመሰብሰብ” በሚል የተዘረጉ ኬላዎች “በፍጥነት እንዲነሱ” የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ትዕዛዝ ሰጠ። ይህን ትዕዛዝ ተላልፎ በተገኘ ማንኛውም የመንግስት አካል ላይ የጸጥታ ኃይሎች ለሚወስዱት “እርምጃ” ቢሮው ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑንም አስታውቋል።  ቢሮው ይህንን ያሳወቀው፤ በክልሉ የዞን እና የከተማ አስተዳደር ስር ላሉ የገቢዎች መምሪያዎች ከትላንት በስቲያ ረቡዕ ህዳር 17፤ 2018 በጻፈው ደብዳቤ ነው። መስሪያ ቤቱ ትዕዛዙን ለመምሪያዎቹ ያስተላለፈው፤ የአማራ ክልልን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች “ገትተዋል” የተባሉ ኬላዎች እንዲነሱ ከክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ደብዳቤ ከተጻፈለት ከአንድ ሳምንት ገደማ በኋላ ነው።   በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተቋቋሙ ኬላዎች የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርት እንቅስቃሴን “ሲያስተጓጉሉ” እና “ሲያዘገዩ” እንደነበር በደብዳቤው የጠቀሰው የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፤ “ያልተገባ ክፍያ በማስከፈል” የምርት ዋጋ እንዲጨምር ማድረጋቸውን አትቷል። እነዚህ ድርጊቶች “የኑሮ ውድነትን በማባባስ”፤ በሸማቾች ላይ ጫና ማሳደራቸውንም ደብዳቤው አክሏል። በአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የከተማ አገልግሎት ገቢ ባለሙያ የሆኑት አቶ አሰፋ ወርቅዬ፤ ዞኖች እና ከተሞች ኬላዎችን ሲያቋቋሙ የነበረው “ገቢን ለመሰብሰብ በሚደረግ ጥረት” እንደነበር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አስረድተዋል። ሆኖም በተወሰኑ ኪሎሜትሮች ልዩነት የሚቋቋሙ ኬላዎች በመበራከታቸው የአሽከርካሪዎች “መጉላላት” ማስከተሉን እንዲሁም በእነዚህ ቦታዎች የሚጠየቁ ክፍያዎች “የምርት ዋጋ ጭማሪ እንዲኖር ማድረጉን” አብራርተዋል። 🔴ለዝርዝሩ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2025/16755/ @Yenetube @Fikerassefa
Показати все...
53😁 12🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የእስራኤል ጦር በሶርያ በፈፀመው ጥቃት 13 ሰዎች ተገደሉ እስራኤል በደማስቆ ገጠራማ አካባቢ በሶሪያ ግዛት ላይ በጀመረችው የጥቃት ዘመቻ ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 13 ሰዎች ሲገደሉ 25 ቆስለዋል ሲል የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። በጦር ዘመቻው ግጭት ወቅት በርካታ የእስራኤል ወታደሮች ቆስለዋል። የሶሪያ መንግስት ሚዲያ አርብ ዕለት እንደዘገበው እስራኤል ረፋድ ላይ በፈፀመችው ጥቃት ከተገደሉት መካከል ሁለት ህጻናት ይገኙበታል። በደርዘን የሚቆጠሩ ቤተሰቦች ከቤቴ ጂን ከተማ ወደ አቅራቢያ እና አስተማማኝ አካባቢዎች እንዲሰደዱ አስገድዷቸዋል።የሶሪያ አረብ የዜና አገልግሎት (ሳና) እንደዘገበው የሁለት ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ የአምስት ሶሪያውያን አስከሬን ወደ ጎላን ብሄራዊ ሆስፒታል ተወስዷል። የእስራኤል ሰው አልባ አውሮፕላኖችም ወይም ድሮኖች በአካባቢው መብረር መቀጠላቸውን ዘገባው አክሎ ገልጿል። የሶሪያ ሲቪል መከላከያ ቡድን አባላት የቆሰሉትን ለመታደግ ወደ ቤት ጂን መግባት አልቻሉም የተባለ ሲሆን የእስራኤል ጦር በማንኛውም እንቅስቃሴ ላይ ማነጣጠሩን ቀጥሏል። እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2024 ፕሬዚደንት በሽር አል አሳድ ከስልጣን ከተወገዱ በኋላ እስራኤል ደቡባዊ ሶሪያ ላይ ወረራዋን ቀጥላለች። የእስራኤል ወታደራዊ ወረራ የበለጠ ድፍረት የተሞላበት ፣ ተደጋጋሚ እና ብጥብጥ የሚያስከትል ሆኗል ። በስምዖን ደረጄ #ዳጉ_ጆርናል
Показати все...
17😭 8🔥 3👍 2👀 1
ስታንዳርድ ባንክ በኢትዮጵያ አዲስ የባንክ አሰራር ፍቃድ ያገኘ የመጀመሪያው የውጭ ተቋም ሆነ! አዲስ አበባ - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የስታንዳርድ ባንክን (Standard Bank) የውክልና ጽሕፈት ቤት አዲስ በተሻሻለው የባንክ ንግድ አዋጅ መሠረት በይፋ ፍቃድ መስጠቱን አስታወቀ፤ ይህም በኢትዮጵያ አዲስ በተሻሻለው የባንክ ንግድ አዋጅ መሠረት ፈቃድ ያገኘ የመጀመሪያው የውጭ ባንክ አድርጎታል። ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ፣ አዲሱ ፈቃድ መስጠት "የአዲስ መተዳደሪያ ደንብ ዘመን መጀመር" መሆኑን በመጥቀስ፣ በውጭ የውክልና ጽሕፈት ቤቶች (REPOs) ላይ የሚደረገው ቁጥጥር ሙሉ በሙሉ ወደ ብሔራዊ ባንክ መሸጋገሩን አስታውቋል። ብሔራዊ ባንኩ እንደገለጸው፣ የተሻሻለው አዋጅ በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ቁጥጥር ስር የነበረውን የውጭ ባንኮች ጽሕፈት ቤቶችን የፍቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር በቀጥታ በራሱ ሥልጣን ስር ያደርገዋል። "የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ስር በነበሩ ፍቃዶች ሲሰሩ የነበሩ የውጭ ባንክ የምክር አገልግሎት ጽሕፈት ቤቶችን ዳግም ፈቃድ መስጠት ጀምሯል" ብሏል። ባንኩ አክሎም በአዲሱ ማዕቀፍ ስር የቀረቡ አዳዲስ ማመልከቻዎችን እየገመገመ መሆኑን ገልጿል። Via AS @YeneTube @FikerAssefa
Показати все...
26👎 3🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ የ19 አገራት ዜጎችን የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሊመረምር ነው! የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራን ጨምሮ ከ19 አገራት ወደ አሜሪካ የገቡ በሁሉም ዜጎች የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ ላይ እንደገና ምርመራ ሊያደርግ ነው።የዩናይትድ ስቴትስ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት ኃላፊ ጆሴፍ ኤድሎው እንዳሉት ፕሬዝዳንት ትራምፕ "አሳሳቢ ከሆኑ አገራት የመጡ ስደተኞች በሙሉ የእያንዳንዳቸው የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ፣ በጥብቅ እንደገና እንዲመረምር" መመሪያ ሰጥተዋል። ቢቢሲ እነዚህ አገራት እነማንን እንደሚያካትት ሲጠይቅ ኤጀንሲው ዋይት ሐውስ በሰኔ ወር ያወጣውን አዋጅ ተጠቅሷል። እነዚህም አገራት ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ሊቢያ እና ዴሞክራቲክ ኮንጎን ጨምሮ አፍጋኒስታን፣ የመን፣ ኩባ፣ ሄይቲ፣ ኢራን እና ቬንዙዌላን የሚያካትት ነው። ይህ ትዕዛዝ የተሰማው አንድ አፍጋኒስታናዊ ረቡዕ ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ ሁለት የብሔራዊ ዘብ አባላት ላይ ተኩሶ ከባድ ጉዳት ካደረሰ በኋላ ነው።ተጠርጣሪው ራህማኑላህ ላካንዋል ወደ አሜሪካ በአውሮፓውያኑ 2021 የገባው ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍጋኒስታን መውጣቷን ተከትሎ ለአፍጋኒስታን ልዩ የኢሚግሬሽን ጥበቃ በሚሰጥ ፕሮግራም ነው። https://www.bbc.com/amharic/articles/cly1nr8nr59o @YeneTube @FikerAssefa
Показати все...
17👍 6
Repost from YeneTube
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰመር ሪል እስቴት በካሬ 73,318 ብር ብቻ 10% ቅድመ  ክፍያ 50% ባንክ የተመቻቸላቸው Location እንግሊዝ ኢምባሲ አጠገብ ✅ አፓርትመንቶች ቤቶች  እንግሊዝ  ኢምባሲ  ደስ እሚል እይታ ያላቸው ቤቶች በሺያጭ ላይ ነን ከባለ 2 መኝታ - ባለ 4 መኝታ ደረስ ☑️ እስታንድ ባይ ጀኔኔትር ☑️5ሊፍት ያለው ☑️የዋና ገንዳ ☑️ፓርኪንግ ☑️ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት, ☑️ቴራስ   ✅  ባለ 2 መኝታ 134.6 ካሬ 137.6  ካሬ 155.6  ካሬ ✅  ባለ 3 መኝታ 183.8 ካሬ 156.9 ካሬ 197.8 ካሬ ✅ ባለ 4 መኝታ 260 ካሬ ለበለጠ መረጃዎች 📞  0912355631
Показати все...
6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ 30% በተሻለ ዋጋ የተሻለ ጉዞ በYango ይጓዙ
Показати все...
6
Repost from YeneTube
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰመር ሪል እስቴት በካሬ 73,318 ብር ብቻ 10% ቅድመ  ክፍያ 50% ባንክ የተመቻቸላቸው Location እንግሊዝ ኢምባሲ አጠገብ ✅ አፓርትመንቶች ቤቶች  እንግሊዝ  ኢምባሲ  ደስ እሚል እይታ ያላቸው ቤቶች በሺያጭ ላይ ነን ከባለ 2 መኝታ - ባለ 4 መኝታ ደረስ ☑️ እስታንድ ባይ ጀኔኔትር ☑️5ሊፍት ያለው ☑️የዋና ገንዳ ☑️ፓርኪንግ ☑️ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት, ☑️ቴራስ   ✅  ባለ 2 መኝታ 134.6 ካሬ 137.6  ካሬ 155.6  ካሬ ✅  ባለ 3 መኝታ 183.8 ካሬ 156.9 ካሬ 197.8 ካሬ ✅ ባለ 4 መኝታ 260 ካሬ ለበለጠ መረጃዎች 📞  0912355631
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የህወሓት ቃል አቀባይ ምን አሉ? "ከምርጫው በፊት ሕጋዊ ሰውነቱ መመለስ አለበት" በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲነት የተሰረዘው ህወሃት ቃል አቀባይ አቶ ሚካኤል አስገዶም ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት፤ ህወሓት በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲነት የተሰረዘው በሕገ ወጥ መንገድ ነው። ህወሓት በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ከፌደራል መንግስቱ ጋር አብሮ የፈረመ ፓርቲ ነው ያሉት ቃል አቀባዩ ፤ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ «ፓርቲውን ከሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲነት የሰረዘው በሕገ ወጥ መንገድ ነበረ» ሲሉ ተናግረዋል፡፡ «ውሳኔው ስምምነቱን በመጣስ የተደረገና በፖለቲካዊ መንገድ አላግባብ የተሰራ ነው» በማለትም ተችተዋል። «ምርጫው እየመጣ መሆኑ ይታወቃል። ግን ምርጫው ከመምጣቱ በፊት አለአግባብ የተሰረዘው ህጋዊነት መመለስ አለበት፡፡ ምክንያቱም ያለአግባብ ነው ህጋዊነቱ የተቀማው፤ ህጋዊ መሰረትም የለውም፤ ህገመንግስታዊ መሰረትም የለውም።ተደራድረን በእኩል ተስማምተን በሁለታችንም በኩል ያለውን ነገር አብረን ተደራድረን እንድንፈታ ነው የተስማማነው፡፡ ስለዚህ ምርጫ ከመምጣቱ በፊት ወደ ፕሪቶሪያው ስምምነት ተመልሰን ህጋዊ ሰውነቱ መመለስ አለበት» ብለዋል። @YeneTube @FikerAssefa
Показати все...
20👎 6😁 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለወንጀል መንስኤ ናቸው ያላቸውን ሺሻና የሺሻ ማስጨሻ ከ750 በላይ ቁሳቁሶችን በቃጠሎ ማስወገዱን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። @Yenetube @Fikerassefa
Показати все...
😁 11 10😭 5👍 3🔥 1
2👍 2😭 1
በጊኒ-ቢሳው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመ ጄኔራሉ የሽግግር ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሐላ ፈጽመዋል በጊኒ-ቢሳው ወታደሩ ስልጣን መያዙን አስታውቋል ፕሬዝዳንቱ “ተሻርከዋል” ሲል አውጆ አንድ ጄኔራል የሽግግር ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሐላ ፈጽመዋል። ወታደሩ እንዳለው ከሆነ ፖለቲከኞች ዕፅ ንግድ መሪ ሆነው በማግኘቱ እና በውጭ ሀገር ዜጎች ድጋፍ የታገዘውን “የምርጫ ውጤቶችን የማጭበርበር” ሴራ ማግኘቱን ተከትሎ የምርጫ ሂደቱን እና የሚዲያ እንቅስቃሴዎችን በማገድ ላይ እንደሚገኝ እና ድንበሮችንም እንደዘጋ አስታውቋል። የሀገሪቱ ወታደር ስልጣን መያዙን ለመግለጽ ወታደሮች በጊኒ-ቢሳው መንግስታዊ ቴሌቪዥን ላይ ታይተዋል ፕሬዝዳንታቸውን እሑድ በተካሄደው ምርጫ ጣልቃ ገብተዋል ሲሉ ወንጅለዋል ወታደራዊ ቃል አቀባይ ዲኒስ ኤንቺማ በመግለጫቸው ላይ ወታደሩ የሪፐብሊኩን ፕሬዝዳንት ወዲያውኑ ለመሻር እና ሁሉንም የመንግስት ተቋማት ለማገድ መወሰኑን ተናግረዋል። እርምጃው የተወሰደው የምርጫ ውጤቶችን ለማጭበርበር በመሞከር ሀገሪቱን ለማተራመስ ያለመ ሂደት ላይ ያለውን ዕቅድ ስለደረሰበት ምላሽ ለመስጠት ነው ብለዋል። አቶ ኤንቺማ ዝርዝር መረጃ ባይሰጡም ሴራው የተዘጋጀው በአንዳንድ ሀገራዊ ፖለቲከኞች በታወቀ ዕፅ ንግድ መሪዎች እና በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ዜጎች ተሳትፎ ነው ብለዋል። ሀገሪቱ በላቲን አሜሪካ እና በአውሮፓ መካከል ለመድሃኒት ዝውውር መናኸሪያ ሆና ብቅ ብላለች። የምርጫ ሂደቱ ወዲያውኑ ከሚዲያ እንቅስቃሴዎች ጋር ታግዷል የሀገሪቱ ድንበሮችም እየተዘጉ ናቸው ሲሉ ቃል አቀባዩ ገልጸዋል። የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ ለፈረንሳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ ፍራንስ 24 “ተሽሪያለሁ” ብለዋል። የፈረንሳይ የዜና ወኪል ዤን አፍሪክ (Jeune Afrique) አቶ ኤምባሎ የሰጡትን አስተያየት ሲጠቅስ በእርሳቸው አባባል በጦር ኃይሉ ዋና አዛዥ የተመራ መፈንቅለ መንግስት በሚሉት ክስተት መታሰራቸውን ገልጸዋል ነገር ግን አካላዊ ጥቃት እንዳልደረሰባቸው ተናግረዋል። አንድ ዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢ ለዓለም አቀፍ የዜና ወኪል አስሶሺየትድ ፕሬስ እንደተናገሩት ፕሬዝዳንቱ በወታደሩ ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ለሰዎች ሲናገሩ ቆይተዋል ረቡዕ እለት እኩለ ቀን አካባቢ በዋና ከተማዋ ቢሳው በሚገኘው ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግስት አቅራቢያ የተኩስ ድምጽ ተሰምቷል። አንድ የቤተመንግስቱ ባለስልጣን እንዳሉት የ ታጣቂዎች ቡድን ሕንጻውን ለማጥቃት ሞክሮ ነበር ይህም ከጥበቃዎች ጋር የተኩስ ልውውጥ እንዲፈጠር አድርጓል። አንድ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለስልጣን እንዳሉት በአቅራቢያው ባለው ሀገራዊ የምርጫ ኮሚሽን ዙሪያም የተኩስ ድምጾች ተሰምተዋል። ወደ ቤተመንግስቱ የሚወስዱ መንገዶች በከባድ መሳሪያ በታጠቁ እና ጭምብል በለበሱ ወታደሮች በተያዙ የፍተሻ ጣቢያዎች ተዘግተው ነበር ሲል አንድ የኤፒ ዘጋቢ ተናግሯል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ኤምባሎ እና የተቃዋሚ እጩ ፈርናንዶ ዲያስ ዳ ኮስታ ሁለቱም እሑድ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ እና የሕግ አውጪ ምርጫዎች ማሸነፋቸውን ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል ምንም እንኳን ይፋዊው ጊዜያዊ ውጤት እስከ ሐሙስ ድረስ አይጠበቅም ነበር። በየካቲት 2020 የተመረጡት ኤምባሎ የአምስት ዓመት የስልጣን ዘመናቸውን ካጠናቀቁ በኋላ በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ከስልጣናቸው ሊለቁ ነበር። ይህም በሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እስከ መስከረም 4 ድረስ ተራዝሞ ነበር ነገር ግን ድምፅ መስጠቱ እስከዚህ ወር ድረስ ዘግይቷል። ጊኒ-ቢሳው ከ1974 ነፃነቷን ካገኘች በኋላ አራት መፈንቅለ መንግስቶችን እና በርካታ ያልተሳኩ ሙከራዎችን አይታለች ከእነዚህም መካከል ባለፈው ወር የተዘገበው አንዱ ይገኝበታል። @Yenetube @Fikerassefa
Показати все...
19👍 1😭 1