🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
Закритий канал
https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18 0911001481 @bkjabot linktr.ee/bekyja
Показати більше2025 рік у цифрах

83 030
Підписники
-6024 години
-3797 днів
-1 75430 день
Архів дописів
Xcruiser V8 AI Box ያላችሁ Netfly ካንፓኒ በ 2026 Official ሰርቪስ ስለሚሰጡ ምን እናስተካክል ብለው ጠይቀውኛል የናንተን Comment እጠብቃለሁ. ምን ይስተካከል ምን ይጨመር።
❤ 4🔥 2😁 2🤩 2😱 1🎉 1
3 605021
Показати все...
👍 5❤ 2🔥 2🤩 2😁 1😱 1
3 90601
Repost from TgId: 3310923875
00:47
Відео недоступне
Xcruiser V8 AI Box ያላችሁ Spartacus አዲስ ሲዝን ወጥቷል ማየት ትችላላችሁ እንዴት እንደምትጠቀሙ ቪዲዮውን ይመልከቱ በሚቀጥለው ሳምንት በ 4K ጥራት SPARTACUS ን በ Netfly ላይ እናካትታለን።
4.97 MB
❤ 5👍 4🔥 1😁 1😱 1🎉 1🤩 1
3 04601
00:47
Відео недоступне
Xcruiser V8 AI Box ያላችሁ Spartacus አዲስ ሲዝን ወጥቷል ማየት ትችላላችሁ እንዴት እንደምትጠቀሙ ቪዲዮውን ይመልከቱ በሚቀጥለው ሳምንት በ 4K ጥራት SPARTACUS ን በ Netfly ላይ እናካትታለን።
4.97 MB
😁 1
400
Xcruiser የመሸለየሚያው Tiktok ቻሌንጅ እስከ እሮብ 3ሰአት ብቻ ነው የሚቆየው በዙ View ያለው ይሸለማል Xcruiser V8 AI Android Box ያላችሁ ሰዎች በራሳችሁ Video ቀርፃችሁ ብትሰሩ ብዙ View የሚኖራችሁ ይመስለኛል ሞክሩት እስኪ
👍 5😁 2
3 40900
Repost from TgId: 3310923875
01:42
Відео недоступне
35.16 MB
❤ 10😁 2
3 153025
01:19
Відео недоступне
Xcruiser V8 AI Box ለመሸለም አንድ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል እሱም ምን መሰላችሁ እንደሚታወቀው Tiktok Video ብዙ ተመልካች እንዲያገኝ የግድ ብዙ ፎሎወር ሊኖራችሁ አይገባም. ጥሩ ስራ ይሁን እንጂ ማንም ያየዋል ስለዚህ ይሔንን የ Xcruiser Video በራሳችሁ Audio አስገብታችሁ የፕሮሞሽን Video ሰርታችሁ የራሳችሁ Tiktok አካውንታችሁ ላይ ልቀቁትና የተሻለ እይታ ያገኘውን ሰው እሸልማለሁ ለምን 2 view አይኖረውም ችግር የለውም የበለጠ ይሸለማል ስለዚህ ጨዋታውም የሚጀምረው ከዛሬ ማታ 3:00 እሮብ 3:00 ብቻ ነው ለግልፅነት እንዲመች ብዙ view አለን ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች የቲክቶክ አካውንታችሁን username ግሩፕ ላይ ፃፉልን የሰራችሁትን ቪዲዮ ሁላችንም እናየዋለን መልካም እድል።
24.61 MB
❤ 7👍 2🔥 2😁 1😱 1🎉 1🤩 1
78105
Фото недоступне
እኔምለው Xcruiser Android Box ሳትገዙኮ 2026 ሊገባ ነው ለምሳሌ የዛሬውን የምንቼ ወሳኝ ጨዋታ DSTቪ ቤት ወይም ጎረቤት ልታዩ እንዳይሆን ዲሽ የማይፈልግ በትንሽ ኮኔክሽን ኳስ የሚያስተላልፍ Xcruiser V8 AI Box እያለ እረ ሼም ነው ምናልባት አቅም ከሌላችሁ እንኳን ንገሩኝ በሽልማት መልክም አድርጌ እሰጣችሗለሁ።
😁 17🔥 6❤ 3👍 2
3 673021
Xcruiser V8 AI Box እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ከ አስሩ ስንት ትሰጡታላችሁ?
👍 6😁 3❤ 2🤩 2😱 1🎉 1
3 750032
Repost from TgId: 3310923875
ኳስ ያለ ዲሽ ለማየት በSatTube ቴክኖሎጂ Red TV ን ይጠቀሙ በጣም በትንሽ ኮኔክሽን ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ይሰራል ግን የሚሰራው በ Xcruiser V8 AI Android Box ብቻ ነው እስኪ እየተጠቀማችሁ ያላችሁ በ Inbox ኮሜንት ላኩ @Bkjabot
👍 6😁 3
4 66509
Фото недоступне
LIFESTAR SMART TV በተለያዩ Inch ወደገበያ ገብተዋል በ Android 14 እና Android 15 ናቸው Nova እና MyHD የተጫነባቸው ነው ኳስ በነፃ ለመጠቀም 15 ግዜ 1 ቁጥርን ማስገባት ነው Myhd የሚለው Application ላይ ሁሉም ቲቪዎች አንድ አመት ከ 3ወር ነፃ ኳስ እና ፈልም አለው በአጠቃላይ 5000 የሚሆኑ አለም ላይ ያሉ ቻናሎችን በቀጥታ በነፃ በቲቪያችሁ ብቻ ማየት ትችላላችሁ።
👍 8❤ 3😁 3
3 69202
ኳስ ያለ ዲሽ ለማየት በSatTube ቴክኖሎጂ Red TV ን ይጠቀሙ በጣም በትንሽ ኮኔክሽን ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ይሰራል ግን የሚሰራው በ Xcruiser V8 AI Android Box ብቻ ነው እስኪ እየተጠቀማችሁ ያላችሁ በ Inbox ኮሜንት ላኩ @Bkjabot
😁 3
51503
Repost from TgId: 3310923875
Фото недоступне
ሰበር ዜና
በአጭር ግዜ ውስጥ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘው Xcruiser V8 AI Box ሸጠን ጨርሰናል ትንሽ ፍሬ ነበር የመጣው ግን እቃውን ከ Resellers ማግኘት ትችላላችሁ እኛን አምናችሁ ቀድማችሁ የገዛችሁ ከልብ እናመሰግናለን Big Respect 👐
❤ 16😁 5😱 2
4 632013
Repost from TgId: 3310923875
01:05
Відео недоступне
9.12 MB
👍 8😁 3❤ 1
3 847014
Repost from TgId: 3310923875
02:15
Відео недоступне
Xcruiser V8 Box Androidbox ካላችሁም ዲሽ የሚባል ነገር አያስፈልጋችሁን ለምሳሌ ቪዲዮው ላይ እንዳለው Red (Gseek) ያለዲሽ ለማየት App Store ላይ ገብታችሁ Red TV የሚለውን App Download አድርጋችሁ በትንሽ ኔትወርክ ሁሉንም ኳስ መኮሙኮም ነው እውነት ለመናገር የሚያውቁ ያውቀዋል ያበደ አዲስ ቴክኖሎጂ ነው Sattube ይባላል በነፃ ነው የሚከፍተው ግን በ Xcruiser V8 AI Box ላይ ብቻ @myxcruiser
18.71 MB
❤ 12😁 4😱 1
4 32904
ለምንድንነው ግን የኛን YouTube Subscribe የማታደርጉት እረ ሼም ነው
https://youtube.com/@ethiodishmereja?si=oNm2TZRi20RKLo2v
👍 7😁 6❤ 2
4 32205
