🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
Закритий канал
https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18 0911001481 @bkjabot linktr.ee/bekyja
Показати більше2025 рік у цифрах

82 966
Підписники
-6824 години
-3737 днів
-1 76530 день
Архів дописів
For Red🔴 Channels info Please Join this 👇👇👇👇👇
https://t.me/+R0hoGlZxg_M1ZTlk
😁 5❤ 3🎉 3👍 2
5 65004
ቀዩ🔴 ቻናል Expired ሳያደር አልሰራ ካላችሁ በራሱ ፍሪኩዌንሲ ሰርች አድርጉት መስራት ይጀምራል።
👍 18❤ 11😁 8🔥 4🤩 1
5 52303
ኦርጅናል High Quality LIFESTAR 75" SMART TV የሚፈልግ ብቻ ይደውል 0920553973
❤ 22😁 4👍 2😱 1🎉 1🤩 1
15 22200
ኦርጅናል High Quality LIFESTAR 98" SMART TV የሚፈልግ ብቻ ይደውል 0920553973
❤ 4👍 2😁 1
10 92501
ኦርጅናል High QualityCLIFESTAR SMART TV የሚፈልግ ብቻ ይደውል 0920553973
😁 6❤ 4👍 2
9 90301
አስደሳች ዜና
ነገ 2025 Xcruiser V8 Smart ማድረጊያ ወደገበያ ይገባል
https://telegra.ph/Xcruiser-V8-Box-02-22-2
😁 9❤ 8👍 4🎉 2🤩 2🔥 1😱 1
5 30709
Фото недоступне
LIFESTAR High Quality 65" 75" 85" 98" TV ዎች ወደገበያ ገብተዋል ፈላጊ ካለ በ 0920553973 ላይ ብቻ ይደውሉ
❤ 24😁 4
9 49508
ለዲሽ ቻናል ባለቤቶች D*S*ቪ እያስቸገረን ስለሆነ እስከ ጊዜው ድረስ Posት ስታደርጉ ቀጥታ ቻናላችሁ ላይ Posት ከምታደርጉ ቀጥሎ በሚመጣው ለ Telegraph አድራሻ ላይ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ ሊንኩን post አድርጉ https://telegra.ph/ አይዟችሁ ይቺን 1 ሳምንት ነች የሚያስፈራሩን
👍 12❤ 9
3 30106
Sptv አሁን ብር አትላኩ አንሞላም ፕሪሚየር ሊግ ኳስ እስኪጀምር ትንሽ ታገሱ እናመሰግናለን
😁 30👍 16❤ 1
3 701143
በተጨማሪም አዲስ ሰው Join እንዲያደርግ ብላችሁ የቻናላችሁን Private ሊንክ ለማንም እንዳትልኩ ከላካችሁም ከ 10 ወይም 5 ደቂቃ በሗላ Private ሊንኩ Expired እንዲል አድርጋችሁ ላኩ አጠቃቀሙን ካላወቃችሁ ግሩፓችን ላይ ጠይቁን አይዟችሁ ለተወሰነ ግዜ ነው የሚያጨናንቁን ከዛ እንሰራላቸዋለን
❤ 32👍 8
3 89235
አስደሳችም ሆነ አሳዛኝ ዜና ለዲሽ ቴክኒሻን የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች እንደተፈራው DSቲቪ የሁላችንንም የቴሌግራም ቻናል አዘግቶብናል ባለፈው Post ባደረኩላችሁ መሰረት የኛን ምክር ሰምታችሁ ቻናላችሁን Private ያደረጋችሁ ሰዎች ተርፋችሗል አልተዘጋም ግን ተለዋጭ ቻናል ላይ የድሮውን public link ያስቀመጣችሁ ሁሉም ተዘግቷል ስለዚህ አዲስ ሲስተም እስከምናዘጋጅ ድረስ ነፍፁም ቻናላችሁን ከ Private እንዳታወጡ። እኔ Post የማደርገው ነገር ከአሁን በሗላ ከ 30 ደቂቃ በላይ ስለማይቆይ ወዲያው መልክቱን ሳይጠፋ ለማግኘት Unmute አድርጉ
❤ 28👍 9
3 86094
Фото недоступне
ማሳሰቢያ
D$tv ሁሉንም የዲሽ ቴክኒሻኖችን የቴሌግራም ቻናል ለማዘጋት ቀን ከለሊት እየሰራ ነው እኛም ቻሌንጅ መጀመር አለብን በየቤታችን የሚገኙትን የ D$TV ዲኮደሮችን በመሰባበር tiktok ላይ Video ቀርፀን like በመደራረግ Viral እንዲወጣ እና ሁሉም ሰው እንዲቀባበለው አድርገን አቅማችንን እናሳይ ከስሮም ከኢትዮጲያ እንዲወጣ እናድርግ ።
🔥 13👍 6❤ 1
42132
ማሳሰቢያ
D$tv ሁሉንም የዲሽ ቴክኒሻኖችን የቴሌግራም ቻናል ለማዘጋት ቀን ከለሊት እየሰራ ነው እኛም ቻሌንጅ መጀመር አለብን በቤተቀችነ3 የሚገኙትን የ D$TV ን ዲኮደር በመሰባበር tiktok ላይ Video ቀርፀን like በመደራረግ Viral እንዲወጣ እና ሁሉም ሰው እንዲቀባበለው አድርገን አቅማችንን እናሳይ ከስሮም ከኢትዮጲያ እንዲወጣ እናድርግ ።
❤ 27👍 11😁 4🔥 2
57424
የአርሰናልን ጨዋታ Netfly ላይ UAE የሚለው ውስጥ ገብታችሁ Sharjah Sport ላይ መከታተል ትችላላችሁ
😁 6🔥 5
1 61901
