uk
Feedback
🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

Закритий канал
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
82 948
Підписники
-6824 години
-3737 днів
-1 76530 день
Архів дописів
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለምትጠቀሙ ብቻ New UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Forever 150 (AF-VIP Fix 🔥 Fix YouTube 18_7_2025 @GoldstarHDbot
Показати все...
SPTV_GS-9000_GHOST_V187_18072025.bin5.27 MB
3
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ Original UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Forever 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 18_7_2025 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
Показати все...
Nova-9090HD_diamond_V187_18072025.bin5.60 MB
3
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለምትጠቀሙ ብቻ New UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Forever 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 18_7_2025 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
Показати все...
SPTV_LS-9090HD_diamond_V187_18072025.bin5.27 MB
3
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ Original UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS ForeverPro 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 18_7_2025 @Lifestar_Ethiopia_Bot
Показати все...
Nova-9595HD 4K_V1.09.26124_18072025.bin8.34 MB
2
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለምትጠቀሙ New UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS ForeverPro 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 18_07_2025 @Lifestar_Ethiopia_Bot
Показати все...
SPTV_LS-9595HD 4K_V1.11(18049)_18072025.bin8.13 MB
4
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ Original UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS ForeverPro 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 18_07_2025 @GoldstarHDBot
Показати все...
Nova-9999HD 4K_V1.09.26124_18072025.bin8.71 MB
2
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለምትጠቀሙ ብቻ New UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS ForeverPro 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 18_07_2025 @GoldstarHDBot
Показати все...
SPTV_GS-9999HD 4K_V1.11(18049)_18072025.bin8.49 MB
5
ለ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ለሁሉም Forever እና Funcam ሰርቨር ሪሲቨሮች AF VIP እንዲከፍት የሚያደርግ አዲስ ሶፍትዌር እየሰራን ስለሆነ ሌላ ተጨማሪ ሪሲቨራችሁ ላይ እንዲስተካከል የምትፈልጉትን ነገሮች ግሩፕ ላይ Comment አድርጉልን እናመሰግናለን
Показати все...
👍 29 6🎉 1
01:36
Відео недоступне
👁አስደሳች ዜና👁 እጅግ በጣም ጥራት ያላቸውን ከ 19 ኢንች እስከ 98" ኢንች LIFESTAR SMART (Android), 4K (UHD), Bluetooth, Double Screen TV ዎችን ከተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሸጫ ሱቆች ላይ በምርጥ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ LIFESTAR ቲቪዎች ከሌሎቹ ገበያ ላይ ካሉ ቲቪዎች የሚለዩት የሚጠቀሙት  Screen አዲስ Real A+ ይባላል ይሔም LG TV ከሚጠቀመው ስክሪን ጋር አንድ አይነት ስለሆነ ቲቪው የሚያሳየው ምስል እጅግ ጥራት ያለው እና ረጅም ግዜ ሳይበላሽ የሚያገለግል ነው ሌላው ደግሞ የ LIFESTAR TV ሶፍትዌር ከሌላው ቲቪ ይለያል ብዙ ለኛ ሀገር የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖችን ይዟል ወደፊትም አዲስ ጠቃሚ ነገር ቢኖር ወዲያው አዲስ ሶፍትዌር እና አፕሊኬሽን Automatically ይለቃል በተለይ ደግሞ ለመኖሪያ፣ ለሆቴል፣ ለካፌ፣ ኳስ ማሳያ ቤቶች በቲቪው ጥራት ምክንያት ቀዳሚ ምርጫቸው LIFESTAR TV ነው። ሁሉም የ LIFESTAR SMART TV ዎች Nova-TV App ተጭኖባቸዋል ይሔ ማለት ሁሉም የሀገር ውስጥ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እና ሪሲቨር በቲቪያችሁ ብቻ በጥራት ማየት ትችላላችሁ ሁሉም የ LIFESTAR SMART TV ዎች 15 ወር ነፃ MyHD Lion IPቲቪ ሰርቨር ተጭኖባቸዋል ይሔ ማለት ከ 5000 በላይ የውጪ ሀገር የኳስ፣ የፊልም፣ የሙዚቃ ወዘተ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እና ሪሲቨር በቲቪያችሁ ብቻ በነፃ ማየት ትችላላችሁ ለመጠቀም Active ኮዱ 14 ግዜ 1 ቁጥርን ማስገባት ነው በብዛትም በፍሬም ለመግዛት መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ፊትለፊት ራጉኤል የገበያ ማዕከል የመጀመርያው ሱቅ 0920553973 እናመሰግናለን።
Показати все...
8.60 MB
👍 6 3
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
🔥🔥ተወዳጁን Xcruiser 5500D Finder አስገብተናል! ስጠይቁን ለነበራቹ ከዛሬ ጀምሮ ሱእየመጣችሁም ሆነ ባላችሁበት ማስላክ ትችላላቹ! 👉ዋጋ 5200ብር Inbox @lucassheerio 📞0911961727 ስለፋይንደሩ ሙሉ መረጃ- https://telegra.ph/XCRUISER-5500D-Finder-04-18
Показати все...
12👍 4🔥 2😁 2🎉 1
አስደሳች ዜና ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android Receiver ተጠቃሚዎች በቅርብ ቀን NetFly Function ይጠብቁ
Показати все...
13😁 5🎉 2
Фото недоступне
ሪያል ማድሪድ ከ PSG ለዋንጫ ለማለፍ የሚደረግ ገራሚ ጨዋታ በ SPTV ይከታተሉ
Показати все...
😁 10👍 4 3🎉 2
https://vm.tiktok.com/ZMSqp5mwP/ የድሮው Tiktok ፔጃችን ተዘግቶ አዲስ ከፍተናል እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን ነገር comment መስጫው ላይ አስቀምጡልን
Показати все...
👍 2 1🔥 1
Netflix አካውንት በጥሩ ዋጋ የሚሰጠን ካለ @bkjabot ላይ ያናገረን
Показати все...
😁 6🤩 2👍 1
Фото недоступне
ጨርሰን የነበረውን LIFESTAR SVC የሀይል መቆጣጠሪያ በብዛት አስገብተናል! 🌟ORIGINAL SVC እና 110V OUT ያለው 🌟ትክክለኛ OUTPUT ( ሀይል በሚጨምርበት እና በሚቀንስበት ሰአት EXACT 220V ያወጣል) 🌟ከ እቃነቱ አንፃር እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ 🌟ሙሉ የሁለት አመት ዋስትና ያለው 🌟ገበያ ላይ ካሉ በጥራት እጅጉን የተሻለ 🌟 በተለያዩ አማራጮች አሉን 🌟 1000VA Analog 🌟 1000VA Digital 🌟1500VA Analog 🌟1500VA Digital 🌟2000VA Digital Inbox us @lucassheerio #ይደውሉ 0911961727 🕋አድራሻ መርካቶ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ማራኪ ኤሌክትሮኒክስ
Показати все...
5🎉 2🔥 1😁 1
00:19
Відео недоступне
አስደሳች ዜና OSN በሁሉም 2025 GOLDSTAR 7200HD እና 7500HD ሪሲቨሮች በነፃ መስራት ጀምሯል ቼክ አድርጉት
Показати все...
2.98 MB
🔥 15 6😁 6
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Funcam 149 (VIP Stable) 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 3_6_2025 V3.16
Показати все...
FuncamPlus_Nova_SPTV_V3.16_03072025.bin3.13 MB
11👍 4
Used PlayStation 5 ያለው ካለ እንገዛለን @bkjabot ላይ ያናግን
Показати все...
😁 7 1
ሁሉም የ 2025 ሞዴል Goldstar 7200HD እና 7500HD ሪሲቨሮ ላይ 1ወር ነፃ SPTV ሰርቨር Automatically እንተጫነበት ይታወቃል ሳያልቅ ባለው ላይ sptv አታስሞሉ ሲየቀልቅ ብቻ አስሞሉ
Показати все...
😁 16👍 4 3