🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
Закритий канал
https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18 0911001481 @bkjabot linktr.ee/bekyja
Показати більше2025 рік у цифрах

82 916
Підписники
-6524 години
-3847 днів
-1 77830 день
Архів дописів
ይሔ Maraki Media የተሰኘ የ Android Phone, Android TV.... ምርጥ አፕሊኬሽን ነው ብዙ ጥቅም አለው ሁሉንም የሀገር ውስጥ የራዲዮ ቻናል ማዳመጥ ትችላላችሁ, ውሉ በ Forever ሰርቨር እና በ Funcam ሰርቨር የሚከፈቱ ቻናሎችን Live ማየት ትችላላችሁ, የምንወያይበት Social Media አለው....
v10.1 ከዚህ በፊት የጫናችሁ ይሔንን አዲሱን Update አድርጉት።
MarakiMedia-10.1.apk28.95 MB
👍 21😁 6
8 091684
በዚህ ሰአት እኔ እንታስሞሉ የምመክራችሁ ሰርቨር 7°E ነው ከ 14 በላይ የእስፓርት ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት የሚሰራ ስለሆነ ምርጥ ነው ስለ 7°E የበለጠ ለማወቅ "Click more ''
😁 12👍 7
7 866512
በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው!
✅ የ12 ወር FUNCAM IKS
✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV
✅ የ 1 ወር SPTV 1 እና 2
✅ እድሜልክ Nova-TV Internet tv
ነፃ ታገኛላችሁ
እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል!
@bkjabot
👍 1
4 79500
02:03
Відео недоступне
NovaTV
Nova TV ለምን ይጠቅማል እንዴት እንጠቀም?
Nova TV ዋናው ጠቀሜታው አፓርትመት ወይም የጋራ መኖሪያ ቤቶች እና ዲሽ መስቀል የማይቻልባቸው ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች በኢንተርኔት ብቻ የሀገር ውስጥ እና ተፈላጊ የውጪ ሀገር ቻናሎችን ማለትም ሁሉንም የ Ethiosat, የ Yahsat እና የ Nilesat ተፈላጊ ቻናሎችን ያለዲሽ የምናይበት ሲስተም ነው ቻናሎቹም ከዲሽ እኩል ናቸው ይሔንንም Service በማንኛውም ገበያ ላይ በሚሸጡ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ላይ በነፃ ያለክፍያ ያገኛሉ በውስጡም አንዱ ቻናል ከ 5 በላይ የጥራት አማራጮች አሉት ለኛ ኢንተርኔት ስፒድ የሚስማማንን ጥራት መርጠን ለመጠቀም ያስችለናል ከናንተ የሚጠበቀው ረሲቨራችሁን Update ማድረግ ብቻ ነው ከ GOLDSTAR ከ LIFESTAR ከ SUPERSTAR ጋር ጉዞ ወደፊት እናመሰግናለን
ይሔንን አገልግሎት በነፃ የሚያስጠቅሙ Devices ዝርዝሮች
XCRUISER V8 BOX (TV SMART ማድረጊያ) LIFESTAR SMART TV Forever Receivers LIFESTAR 1 Million 4k Android GOLDSTAR 9999HD 4K SDS LIFESTAR 9595HD 4K LIFESTAR 9090HD LIFESTAR 9090HD mini GOLDSTAR 9000 GHOST LIFESTAR 9090 HD Diamond FuncamPlus Receivers GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6464HD Mega SUPERSTAR 6565HD Mega LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ EthioShare Receivers LIFESTAR 1000HD++ Platinum GOLDSTAR 7600HD GOLDSTAR 7700HD GOLDSTAR 7800HD GOLDSTAR 7900HD SUPERSTAR 95HD SMART SUPERSTAR 96HD SMART SUPERSTAR 97HD SMART SUPERSTAR 98HD SMART SUPERSTAR 9200 SMART V8 SUPERSTAR 9300 SMART V8 LIFESTAR 9200HD SMART LIFESTAR 9300HD SMART LIFESTAR 1000HD SMART LIFESTAR 2000HD SMART LIFESTAR 3000HD SMART LIFESTAR 4000HD SMART LIFESTAR 9200HD SMART mini LIFESTAR 9300HD SMAR mini LIFESTAR 9200HD mini LIFESTAR 9200HD mini SUPERSTAR 9200 Super V8 SUPERSTAR 9300 Super V8 LIFESTAR 9200HD Gold LIFESTAR 9300HD Gold LIFESTAR 1000HD Gold LIFESTAR 2000HD Gold LIFESTAR 3000HD Gold LIFESTAR 4000HD Gold ይመቻችሁ።ሶፍትዌር Download ለማድረግ ቴሌግራም ላይ @GoldstarHdBot @Superstar_Ethiopia_Bot @Lifestar_Ethiopia_Bot
ማሳሰቢያ Nova TV ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ እና ከ FuncamPlus ረሲቨሮች ውጪ SPTV ለሚሰሩ ረሲቨሮች ላይ አይሰራምአላማችን ከዲሽ የነፃ አካባቢ መፍጠር ነው
3.42 MB
👍 18😁 7
7 428126
Фото недоступне
Amos ያላችሁ Check 10806 V 30000 በ EthioShare ሰርቨር
😱 3😁 2
88172
በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው!
✅ የ12 ወር FUNCAM IKS
✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV
✅ የ 1 ወር SPTV 1 እና 2
✅ እድሜልክ Nova-TV Internet tv
ነፃ ታገኛላችሁ
እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል!
@bkjabot
👍 14😁 3
6 39580
የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 380ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 800ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1450ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2900ብር
SPTV ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተለወጡ ዋጋቸው ይጨምራል ለበለጠ መረጃ Click Here
ETV PRO Android 15 Month 1200ብር
ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር
EthioShare 1 Year 700ብር
Funcam 1 Year 1000ብር
Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር
Super G-Share 6 month 500ብር
MyHD IPTV 15 Month 700ብር
SDS 1 Year 2000ብር
VIP ሰርቨር ዋጋውን ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ
Eutelsat 7°E Moreplex and B-GLSTV ለማወቅ ይጫኑ
ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ
👁ማሳሰቢያ👁
በቴሌብር ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ብር ካስገባችሁ ከ 1 ሰአት በፊት @bkjabot ላይ መላክ አለባችሁ ብሩ ከገባ ከ 1 ሰአት በሗላ ደረሰኝ ብትልኩ ያስገባችሁት ብር ውድቅ ይሆናል የግድ ሰርቨር ለማስሞላት እንደ አዲስ ብር ማስገባት አለባችሁ።
👍 6😁 2❤ 1
3 79960
ምክር
የ Amos ትርፍ ዲሽ ያላችሁ ሰዎች SPTV ከምታስሞሉ 7°E አስሞሉ ትወዱታላችሁ ከ 100 በላይ ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይከፍታል ለበለጠ መረጃ Click Here
😁 10👍 9
5 633721
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV እና B-GLSTV ለምትጠቀሙ ብቻ ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ IPTV አይሰራም
👁What's New👁
Improved 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD
B-GLSTV 2 HD
B-GLSTV 3 HD
B-GLSTV 4 HD
B-GLSTV 5 HD
B-GLSTV 6 HD
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
28_03_2025
V185
LS-9090HD_diamond_V185_28032025.bin5.20 MB
👍 4🔥 3😁 1
5 781117
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV እና B-GLSTV ለምትጠቀሙ ብቻ ነው ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ IPTV አይሰራም
👁What's New👁
Improved 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD
B-GLSTV 2 HD
B-GLSTV 3 HD
B-GLSTV 4 HD
B-GLSTV 5 HD
B-GLSTV 6 HD
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
28_03_2025
V185
GS-9000_GHOST_V185_28032025.bin5.20 MB
👍 4😁 2❤ 1🔥 1
4 83890
