Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
Відкрити в Telegram
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Показати більше2025 рік у цифрах

228 719
Підписники
-18824 години
-1 0407 днів
-4 59130 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም…
"…ምሽት 2:00 ሰዓት በቀጠሮአችን መሠረት በዘመድ ቴቪ ቀጥታ የሳታላይት ስርጭት እና በዘመድ ቴቪ የራምብል እና የትዊተር ገጾች ከች እንላለን። በዘመድ ቲክቶክም ጠብቁን።
• ዛሬ እጅ እና ጆሮ ቆራጩን ሰሞነኛ የብልጽግናን አጀንዳም ለሕዝብ ፍርድ እናቀርበዋለን።
• ቆራጩ ማነው?
• ከነማን ጋር የነበረ ነው? አጥበን እናሰጠዋለን። የዲያብሎስ ሴራማ መፍረስ አለበት። አይደለም እንዴ?
• ጥቂት ቆይቼ ከስቱዲዮ ሊንክ እንደተላከልኝ እለጥፍላችኋለሁ።
• አላችሁ አይደል…?
🙏 334👍 151❤ 92✍ 10🔥 3🤔 2🕊 2🤯 1🏆 1
"…እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥ ማቴ 24፥15
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
"…እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥ ማቴ 24፥15
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
"…እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥ ማቴ 24፥15
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
🙏 3❤ 1
• የመርሀ ግብር ማስታወቂያ…!
"…ለጌቾ ረዳና ለዳኒ ክብረት፣ ለናቲ አንደግምም ወይ፣ እንዲሁም ለእነ ሲሳይ አጌና ብልጽግናን ከውስጥ ሆኖ ገዝግዞ ለመጣል የተጠቀሙትን እና እየተጠቀሙበት ያለውን ዘዴ እያደነቅኩ በዚህ አጋጣሚ በነገው ዕለት ምሽት በእጅ ቆራጩና በደቡብ ጎንደር እስከአሁን ስላለው የሕወሓት ሴል በሰበር መርሀ ግብር ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ይከሰታል።
• በድጋሚ ሞቅ ያለ ጭብጨባ ለእነ ጌቾ፣ ለእነ ዳኒ፣ ለእነ ናቲ እና ሲስ… 👏👏👏
• እዚህ ጋር ደግሞ ውዝግብ ተፈጥሯል። በዐማራ ጭፍጨፋ ጉዳይ ብዙም የማይተነፍሰው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት የአራጁ ልጅ ፎቶ ፌክ ነው። AI ነው ብሎ ተከስቷል። በሌላ መልኩ ደግሞ በሃይማኖቱ ቤንጤ በፖለቲካ አመለካከቱ የህወሓት ደጋፊ፣ የትግሬ ሞት፣ ስደትና ረሃብ የሚያሳዝነው፣ አንጀቱን የሚበላው፣ ለዐማራ ጊዜ ዓይኑ ጨለማ፣ እግሩ ቄጤማ የሚሆነው ተስፍሽ ተስፋዬ ምንም እንኳ ፋኖን ብጠላ ይሄኛውን እውነት መደበቅ አይቻለኝም በማለት "ፍቶው 200 % በተረጋገጠ እውነት AI አይደለም በማለት ማስረጃውን ደርድሮ አስቀምጧል።
• በነገራችን ላይ ተስፍሽ የአይቲ ባለሙያ ነው። ኤልያስ መሰረት ጋዜጠኛ። 😂 አለቀ። ፍርዱን ለእናንተው።
"…ለማንኛውም ነገ ምሽት በዘመድ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ላይ እንቀውጠዋለን። አጀንዳዎችን በሙሉ አፈር ደቼ አብልተን ዶግ አመድ ነው የምናደርገው።
• በእኔ ቲክቶክ
• በዘመድ ቴቪ የሃሳት
• በራምብል እና በትዊተር ቀጥታ ስርጭት እንሄድበታለን።
"…አራጁን ልጅ ማን ላከው? በቀጥታ ከልጁ አንደበት እንሰማዋለን። አከተመ።
እስከዚያው… ጌችም ነገም የእኔን ዕይታ ቁጭ ብለህ ተከታትለህ ኩሽ ሚዲያም ላይ ቢሆን አስተያየትህን እንድት ሰጠኝ አደራ።
• የነገ ሰው ይበለን። ለቀጠሮ ያብቃን።
"…አስባችሁታል ግን ?
"…አዛኜን ነው የምላችሁ ማርያምን ሃቅ ሃቋን እንነጋገርና ከዚህ እሳተ ገሞራ ነበልባል፣ በጥያቄዎቹ ስንቱን ዓለምአቀፍ ቦለጢቀኛ ሁላ አጣዳፊ ተቅማጥና ተውከት (አተት) ከሚለቅባቸው ትንታግ ሰቅዞ ያዥ ውጋት ከሆነ የአልጀዚራ ጋዜጠኛ ፊት አቢይ አሕመድ ቀርቦ ቢሆን ብላችሁ ለአፍታ ያህል አስባችሁ ይሆን? 😂
"…የፈለጋችሁትን በሉኝ ነውር ጌጡ ቢሆንም፣ የያዘው ይዞት፣ የጠለፈው ጠልፎት ቢሆንም፣ የጠያቂው አካሄድ ገብቶት፣ ጥያቄውንም በፍጥነት ተረድቶ፣ በተቻለው መጠን ተጠንቅቆ አቢይ አሕመድ ጓደኛውንም፣ አለቃውንም ለማዳን በሁለት ደቂቃ ውስጥ ያደረገውን ተጋድሎ አለማድነቅ ንፉግነት ነው። አስባችሁታል እዚህ ጋዜጠኛ ፊት አባ ዱላ ገመዳ ቁጭ ብሎ ቢሆን? ዳንኤል ክብረት ተቀምጦ ቢሆን፣ ሌላ ደግሞ ጥሩልኝ የሆነ ሰው ተቀምጦ ቢሆን ከምር እውነቴን ነው ግን ደግሞ መጀመሪያ እንግልጣርኛ ሲያውቁ አይደል?
"…ከምር መጨረሻ ላይ ከዳት፣ አልጠቀማትም እንጂ ጌታቸው ረዳን ሕወሓት ኢንቨስት አድርጋበት ለፍታ፣ ጥራ፣ በብዙ ድካም እንዳስተማረችው ትናንት ነው ያየሁት። መዋዕለ ነዋዩዋን በሙሉ እንዳፈሰሰችበት በጣም የገባኝ ወለል ብሎ የተገለጸልኝ ትናንት ገና ነው። ፍጥነቱ፣ ጥያቄውን መረዳቱ፣ ጥንቃቄው፣ የተሰጠውን ተልእኮ ለማስፈጸም ቁርጠኝነቱ በሙሉ ከውብ እንግልጣር ቋንቋው ጋር እኔ በበኩሌ አድንቄዋለሁ። ሱሬ ያላስቀጸለኝን።
"…ጌታቸው ረዳ ለራያ የዐማራ ማንነት፣ ሬድዋን ሁሴን ለስልጤ ነፃነት የሥርዓቱ ተቃዋሚዎች ሆነው፣ ጌቾ ለአቤቱታ፣ ሬድዋን ፓርቲ አቋቁሞ ህወሓትን ለመሞገት አዲስ አበባ እንደመጡ ነው አሉ መለስ አይቶ ይሄ ልጅ ቢማር ትግሬን ይጠቅማል፣ ይሄኛው ስልጤ ደግሞ ፈረንካ ብንሰጠው ጥሩ ባርያ ይሆነናል ብሎ መልምሎ ያስቀራቸው አሉ። ጌቾን እንግሊዝ ድረስ ልኮ አስተማረው፣ ሬድዋንን ጣሪያ ላይ ሰቅሎ አስቀረው። ኧረ ጌቾ ቋንቋ ይችላል አይገልጸውም። የሰማይ መልአክም ቢሆን ጋዜጠኛው ፊት ቀርቦ በቃ የአቢይ አሕመድን ጨፍጫፊነት፣ ኃጢአቱን ማስተባበል አይችልም እንጂ ጌቾማ ዓይኑን በጨው ታጥቦ ነው የተላላጠለት። እንኳን ጌቾ ኦነጉ ፌክ ቄስ ኤፍሬም እሸቴ መስቀል ጨብጦ መጥቶ ጄኖሳይድ አልተደረገም ብሎ እኮ የአቢይን ኃጢአት ማንጻት፣ ማስተስረይ አልተቻለውም።
"…ላለፉት 7 እና 8 ዓመታት አቢይ አሕመድ ሳት ብሎት ከጋዜጠኞች ፊት ተቀምጦ ጥያቄ ተቀብሎ አያውቅም። መለስ ዜናዊ፣ ኃይለማርያም ደሳለኝ የእንግሊዙ ቢቢሲ ሃርድ ቶክ ላይ ቀርበው ሲሞግቱ አይተናቸዋል። የእኛው አቢይ ግን ሞቶ ነው ቆሞ። ሰይፉ ፋንታሁን እና አስቀድሞ ጥያቄው ተሰጥቷቸው መልሰው እንደሚጠይቁት የፓርላማ ተመራጮች ያለ የፋናና የኢቢሲ የስቱዲዮ ውስጥ ዝብዘባ ካልሆነ በቀር አላበደም ስልህ። በመጨረሻም በአገዛዝ ዘመኑ አንድም የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ሀገር ጋዜጠኛ ፊት ቀርቦ ሳይጠየቅ የተወገደ ተብሎ የሚጻፈው ለአቢይ ብቻ ነው። አንዲት ሴት ጋዜጠኛ የገጣሚ ታገል ሰይፉን እህት ሀገር አማን ብላ ጥያቄ ብትጠይቀው አይደል እንዴ? እብድ ሆኖ በመኪና ሊያስገጫት፣ በደኅንነቶች አጨናንቆ ለስደት የዳረጋት።
"…ትግሬዎች ቢናደዱበትም እውነት አላቸው። ሳኒታይዘር ብለው ስም አወጡለት ሳኒታይዘር ሆነባቸው። ትግሬዎች ደግሞ ስም ማውጣት አይሆንላቸውም መሰለኝ። ባለፈው ጊዜ ለአቢይ አሕመድ መሸረፍት ብለው አወጡለት። ማርገብገቢያ ማለት ነው። ብዙም አልቆየ አቢይ አሕመድ እውነተኛ መሽረፍት ሆኖ ተገለጠባቸው። ትግራይን ማንደጃ፣ ምድጃ፣ ትግሬን ከሰል አድርጎ እሱ መሸረፈት ሆኖ የቱርክን፣ የኤምሬትስን፣ የኢራቅን ድሮን፣ ቦንብና ጥይት፣ የኤርትራን ሠራዊትና የቤርቤረሰቦችን ወታደር ሚሊሻ ነዳጅ፣ ቤንዚን አድርጎ አቃጠላቸው። አክቲቪስቲ ሚልዮን፣ ኦቦሳንጆ 6 መቶ ሺ፣ ደብረ ጽዮን ማን ቆጠረው? ጌታቸው አቢይ አይደለም ሌሎች ናቸው ቢልም ትግሬ ግን እንደ ከሰል ነደደ። ነደደና ሲያበቃ አቢይ ራሱ መሽፈርት ያሉቱ ፓርላማ ለይ ቀርቦ "ከእንግዲህ ወዲህ ቲፒኤልኤፍ ዱቄት ነው፣ አመድ" ሆኗል ብሎ አረጋገጠላቸው። ለሰው ስም አውጥተው ባወጡለት ስም የተጎዱ ከትግሬዎች ሌላ ዐላውቅም።
• ብቻ ጌቾ ቋንቋ ይችላል አይገልጸውም። ጄኖሳይደሩን ጓደኛውን ማዳን ባይቻለውም ድካሙ ግን ድካም አይደለም። ጓደኛን ከወደዱ አይቀር መውደድስ እንደ ጌቾ ነው። ፍቅር እስከመቃብር? ሆሆ አቢይ የፖለቲካ ድንክ ነው ሲለን ከርሞ ድንገት መጥቶ ጎልያድ ሊያደርገው? ሱሬ ግን ምን በድዬህ ነው ጌታቸው አፍ ውስጥ የሰማሁአቸውን የእንግልጣር ቋንቋዎች ያላስቀጸልከኝ። ታዘብኩህ? ወይስ አንተም እንደ እኔው እኩል መስማትህ ነው?
"…በሾርኒም ቢሆን የአቢይን ጄኖሳይደርነት ለዓለም ሕዝብ አጀንዳ እንዲሆን ያደረገውን ጌቾን ግን አለማድነቅ አይቻልም። የእግዚአብሔር ሥራው እኮ ግሩም ድንቅ ነው።
• አይደለም እንዴ…?
4.96 MB
2.16 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"…እነሆ፥ በአገሩ ውስጥ እረኛ አስነሣለሁ፤ እርሱም የጠፋውን አያስብም፥ የባዘነውን አይፈልግም፥ የተሰበረውን አይጠግንም፤ የዳነውንም አይቀልብም፥ ነገር ግን የሰባውን ሥጋ ይበላል፥ ሰኰናውንም ይቀለጣጥማል። መንጋውን ለሚተው ለምናምንቴ እረኛ ወዮለት! ሰይፍ በክንዱና በቀኝ ዓይኑ ላይ ይሆናል፤ ክንዱም አጥብቃ ትደርቃለች፥ ቀኝ ዓይኑም ፈጽሞ ትጨልማለች። ዘካ 11፥ 16-17
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
• አሁንም በዘራችሁ አይድረስ…?
"…አቶ ጌታቸው ረዳ ድሮ እሰማለሁ ዛሬ አየሁኝ እንደሰማሁት አይደለም። ያየሁት ሙሉ ቀይሮኛል። ለሀገር የሚመች መሆኑን ዓይቻለሁ። እንደ አባትነት ዓይቻለሁ። ስለዚህ አላህ ይጠብቀውና…
• አላህ ወአክበር…! አላሉም።
"…ሀጂ ኢብራሂም ባያመሰግኑት ነበር የሚደንቀው። በ13 የኦሮሞ ጄነራሎች እየተመራ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ኦሮሞ፣ መከላከያው በጁላ፣ አየር ኃይሉ በይልማ መርዳሳ፣ ፌደራል ፖሊሱ በደመላሽ እየተመራ፣ አዳነች አበቤ፣ ሽመልስ አብዲሳ ሰንጋ ስንቅ እያስተባበሩ የቀጠቀጡት፣ ዓለም በሙሉ ይሰማቸው ዘንድ በትግራይ ከጦርነቱ ውጪ ጄኖሳይድ ተፈጽሟል ብሎ ሲወተውት የነበረውን ጌታቸውን የመሰለ ሰው ከሃዲ አግኝተው ባያመሰግኑት ነበር የሚገርመው።
ጋዜጠኛው፦ በጦርነቱ ወቅት የትግራይ ሕዝብ ጄኖሳይድ ተፈጽሞበታል አልተፈጸመበትም?
ጌቾ፣ ተፈጽሞበታል?
ጋዜጠኛው፦ ማነው የፈጸመበት?
ጌቾ ፦ መንግሥትና የተለያዩ አካላት።
ጋዜጠኛው፦ አቢይ አሕመድ ተሳትፈውበታል አይደል?
ጌቾ፦ አዎ
ጋዜጠኛው፦ ስለዚህ ጄኖሳይዱን የፈጸመው አቢይ ነዋ።
ጌቾ፦ አይደለም፣ እንደ ሕግ ባለሙያነቴ ነገሩን ሳየው አቢይ አልፈጸመውም ባይ ነኝ። ወይ አገኘሁ ተሻገር ነው፣ ወይም አወል አርባ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ እንጂ አቢይ አይመስለኝም።
ጋዜጠኛው፦ ጦርነቱን የመራው አቢይ ከሆነ ጄኖሳይዱን የፈጸመውም እኮ አቢይ ነው።
ጌቾ፦ ኧረ በአቡነ አረጋዊ ይሁንብህ፣ አታነካካኝ። አቢይ እኮ ጓደኛዬ ነው። ጓደኛዬ ደግሞ ንፁሕ ሰው ነው። ሌሎቹ ናቸው የፈጸሙት። አቢይ በዚያን ወቅት ጾም ጸሎት ላይ ነበር።
ጋዜጠኛው፦ ኧረ ተው ጌቾ፣ ተው ሰው ይታዘበኛል በል። 😁
ጌቾ፥ አደይ ማርያምን፣ ወላሂ፣ ጌታን አቢይ ጄኖሳይደር አይደለም። ከፈለግክ እጅህን አምጣ ልማልልህ። 😁
• ከዚያ የጅማ ኦሮሞው ሃጂ ኢብራሂም መጥተው "ጌቾ የዋህ ነው። ለሀገር የሚመች መሆኑን ዓይቻለሁ" አሉላችኋ።
• ደግሞ ትርጉምህ ልክ አይደለም በሉና ተጋተቱኝ አሏችሁ። 😂
• ሳትዋሹ ተናገሩ ትግሬዎች ግን ምን ተሰማችሁ?
1.18 MB
3.55 MB
• በዘራችሁ አይደረስ…!!
"…ዐቢይ አሕመድ ጌቾን ወደ እንግሊዝ የላከው በፈረንጅ አፍ በእንግልጣርኛ እየለፈለፈ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለብልፅግና የገፅታ ግምባታ ቅስቀሳ እንዲያደርግ ነበር የካቲካላም የሸመረንም መሸመቻ የኪስ አበል ሰጥቶ የላከው። ጌቾም ሄደ። እንግሊዝ ገባ። ጌቾ እንግሊዝ ደርሶ ግን ያልጠበቀው ነገር ገጠመው። በቀላሉ እወጣዋለሁ፣ ሸውጄ፣ ቀላምጄ አታልዬ መውጣት አያቅተኝም ብሎ በማሰብ አልጀዚራ ስቱዲዮ ሰተት ብሎ ገባ። አልጀዚራ ግን እንደ ድምፂ ወያኔ፣ እንደ ትግራይ ቲቪ አልሆነለትም። እንደ ፋና ተለቭዥን፣ እንደ ኢቲቪም አልሆነለትም። አልጀዚራ ጌቾንም አቢይ አሕመድንም በአውቶሚክ ቦንብ አወደማቸው።
"…ጌቾ መባነን አልቻለም። ሆዱ ጠልፎ ጣለው። አስቀድሜ አብይ ይበቀለዋል እንዳልኩት አቢይ ጌቾን ተበቀለው። በአደባባይ ሸልሞ፣ እንደ የኔቢጤ ዳቦ ቆርሶ በማጉረስ፣ ሌባ ነኝ በማስባል ተበቀለው። በዚህ ብቻ አያበቃም ታጣቂ አዘጋጅቶለት አሁን ትግሬን ውጋ ብሎ አፋር ላይ ለጌታቸው ሰራዊት አዘጋጅቶለታል። አቢይ ምኑ ሞኝ ነው? ሆዳም ሲያገኝ እንዴት ጠምዶ ማረስ እንዳለበት አሳምሮ ነው የሚያውቅበት አቢይ አሕመድ።
"…የአልጀዚራው የጌቾና የአቢይ ዲዛስተር፣ የቅሌት የውርደት፣ መሸማቀቅ፣ በዚያ ላይ በምድር ላይ እንዲህም አይነት ሰው አለ እንዴ? ምን ዓይነት ጉድ ነው? ትግሬ ተጨፍጭፎ ሳለ ጨፍጫፊውን ሲከስስ የነበረ ሰው አሁን ተገልብጦ ጨፍጫፊው ጓደኛ ስለሆነ ጄኖሳይድ ፈጽሟል ለማለት ይከብደኛል በማለት ትግሬ የተባለን ሁሉ አንገት ያስደፋ፣ ይሄም ዘላለማዊ የውርደት ምልክት ሆኖ የተገኘበትና ዓለም ሁሉ እየተቀባበለ በመገረም፣ በመደንገጥም ዜናውን እየተቀባበለው አፈር ከደቼ እያበላቸው እንደሆነ እነ አቢይ የሚይዙት የሚጨብጡትን አጥተዋል።
"…የእግዚአብሔር ሥራ ግን ይደንቃል። 7 ዓመታት ሙሉ የአቢይ አሕመድን ጄኖሳይደርነት ብንጮህ፣ ብንጮህ ብንለፈልፍ የሚሰማን ያጣነውን ጌታቸው ረዳ በ2 ደቂቃ ቪዲዮ ገላገለን። አቢይ አሕመድ ከትግራይ ደብረ ፅዮንን፣ ጻድቃን ገብረ ትንሣኤን እና ጌታቸው ረዳን "በትግሬ ላይ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም አስብሎ አቢይን ባሳረፈበት፣ ከጎጃም የአፋጎ ሕዝብ ግኑኝነት ሓላፊው ማርሸት ፀሐዩ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም ብሎ አቢይን እፎይታ በሰጠበት፣ ኦነጉ የአደባባይ ሚዲያው ፌካፌኩ ኦሮሙማው ኤፍሬም እሸቴ "ጄኖሳይድ አልተፈጸመም ብሎ የአሜሪካ ማኅበረ ቅዱሳን አባላትን ለጉሞ ይዞ ባስቀመጠለት፣ ዓለም በሙሉ አቢይ በኢትዮጵያ እያካሄደ ያለው ጄኖሳይድ ተከድኖ ሊረሳ ጥቂት ነው የቀረው በተባለበት ሰዓት የንፁሐን ደም አንቀዥቅዦ ወስዶ ጌቾን በአካል፣ አቢይን በመንፈስ አልጀዚራ ላይ ጥዶ ዓለምአቀፍ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ አረፈው።
"…ከፍተኛ ዶላር ተከፍሎ ኦቦ ጌታቾ ረዳ አሜሪካ በሚገኙ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሚዲያዎች ላይ እየቀረበ ቃለ ምልልስ እንዲያደርግ ታቅዶ ገንዘቡ ሁላ በዶላር ተከፍሎ ዝግጅት ተደርጎበት የነበረና አንዳንዶችም ጋር ቀርቦ የነበረ ቢሆንም የንፁሐን አምላክ ቀድሞ ግን ከሁሉም አስቀድሞ ጌቾን አልጀዚራ ላይ አቅርቦ የአልጀዚራው ጉዳይ የኑክሌር ቦንብ ሆኖ ፈንድቶ የአቢይን እና የብልፅግናን ጠቅላላ እቅድ አፈር ከደቼ አብልቶታል። የአልጀዚራ ተንኮሉ ደግሞ ሙሉዉን ቃለመጠይቅ አቆይቶ ኑክሌሩን መርጦ መልቀቁ ነው። የፈጣሪ ሥራ መቼም ድንቅ ነው።
"…አሁን በቀጣይ ምን እንጠብቅ?
"…ለመብረቁ ተብሎ ከተያዙ ብዙ ዘግናኝ ቪዲዮዎች መካከል መቼ እንደተደረገ የማይታወቁ ዘግናኝ ዘግናኝ ቪዲዮዎች እንዲለቀቁ አቅጣጫ ይቀመጣል። ዳንኤል ክብረት ዛሬውኑ ጀምሮታል። በተረፈ ጌቾ ደንብሮ በዚያው ሸምጥጦ እንዳይቀር ከወዲሁ የማባበል ሥራ በተለይ የኦሮሞ ወሃቢያ እስላሞች ራሳቸው ሼክ ኢብራሂም ቱፋም ጭምር እንዲያወድሱት አቅጣጫ ተቀምጧል።
• እነ ጉርሻ ፔጅን ጠብቁ።
• እነ ሙጂብ አሚኖንም ጠብቁ።
• እነ ናትናኤል መኮንንን ጠብቁ።
"…ብልፅግና በግፍራሱ አቢይ አሕመድም ሊሆን ይችላል ቆሞ በግፍ ያረዳቸውን፣ ያሳረዳቸውን ኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪድዮና ፎቶ በመልቀው በአልጀዚራ በኩል የወረደባቸውን በላ ለማስቀየስ ይላላጣሉና ያንን ዘግናኝ ቪድዮ ለመመልከት ተዘጋጁ። አሁን በሃይማኖት፣ በዘር ሁላ እርስ በእርስ ሕዝቡን ያባላልናል፣ አጀንዳውንም ያስቀይስልናል ብለው የለክፉ ቀን ያዘጋጁትን ሁሉ ያጎርፉታል ጠብቁ።
• ተይዘው የመጡ ስልኮች ብዙ እየነገሩን ነው አላለም ዳኒ ቦይ። ዳኒ እንኳን ከተደበቀበት፣ ከተሸሸገበት አስወጣው እኮ አቢይ አሕመድ። ዳኒዬ አስቀድመህ ስለነገርከን አመሰግናለሁ። ጌቾ ረዳ ተባረክ። ብርክ በልልን፣ 🙏🙏🙏ሃሌሉያ 🙏🙏አይደለም እንዴ ጎበዝ?
3.55 MB
• በዘራችሁ አይደረስ…!!
"…ዐቢይ አሕመድ ጌቾን ወደ እንግሊዝ የላከው በፈረንጅ አፍ በእንግልጣርኛ እየለፈለፈ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለብልፅግና የገፅታ ግምባታ ቅስቀሳ እንዲያደርግ ነበር የካቲካላም የሸመረንም መሸመቻ የኪስ አበል ሰጥቶ የላከው። ጌቾም ሄደ። እንግሊዝ ገባ። ጌቾ እንግሊዝ ደርሶ ግን ያልጠበቀው ነገር ገጠመው። በቀላሉ እወጣዋለሁ፣ ሸውጄ፣ ቀላምጄ አታልዬ መውጣት አያቅተኝም ብሎ በማሰብ አልጀዚራ ስቱዲዮ ሰተት ብሎ ገባ። አልጀዚራ ግን እንደ ድምፂ ወያኔ፣ እንደ ትግራይ ቲቪ አልሆነለትም። እንደ ፋና ተለቭዥን፣ እንደ ኢቲቪም አልሆነለትም። አልጀዚራ ጌቾንም አቢይ አሕመድንም በአውቶሚክ ቦንብ አወደማቸው።
"…ጌቾ መባነን አልቻለም። ሆዱ ጠልፎ ጣለው። አስቀድሜ አብይ ይበቀለዋል እንዳልኩት አቢይ ጌቾን ተበቀለው። በአደባባይ ሸልሞ፣ እንደ የኔቢጤ ዳቦ ቆርሶ በማጉረስ፣ ሌባ ነኝ በማስባል ተበቀለው። በዚህ ብቻ አያበቃም ታጣቂ አዘጋጅቶለት አሁን ትግሬን ውጋ ብሎ አፋር ላይ ለጌታቸው ሰራዊት አዘጋጅቶለታል። አቢይ ምኑ ሞኝ ነው? ሆዳም ሲያገኝ እንዴት ጠምዶ ማረስ እንዳለበት አሳምሮ ነው የሚያውቅበት አቢይ አሕመድ።
"…የአልጀዚራው የጌቾና የአቢይ ዲዛስተር፣ የቅሌት የውርደት፣ መሸማቀቅ፣ በዚያ ላይ በምድር ላይ እንዲህም አይነት ሰው አለ እንዴ? ምን ዓይነት ጉድ ነው? ትግሬ ተጨፍጭፎ ሳለ ጨፍጫፊውን ሲከስስ የነበረ ሰው አሁን ተገልብጦ ጨፍጫፊው ጓደኛ ስለሆነ ጄኖሳይድ ፈጽሟል ለማለት ይከብደኛል በማለት ትግሬ የተባለን ሁሉ አንገት ያስደፋ፣ ይሄም ዘላለማዊ የውርደት ምልክት ሆኖ የተገኘበትና ዓለም ሁሉ እየተቀባበለ በመገረም፣ በመደንገጥም ዜናውን እየተቀባበለው አፈር ከደቼ እያበላቸው እንደሆነ እነ አቢይ የሚይዙት የሚጨብጡትን አጥተዋል።
"…የእግዚአብሔር ሥራ ግን ይደንቃል። 7 ዓመታት ሙሉ የአቢይ አሕመድን ጄኖሳይደርነት ብንጮህ፣ ብንጮህ ብንለፈልፍ የሚሰማን ያጣነውን ጌታቸው ረዳ በ2 ደቂቃ ቪዲዮ ገላገለን። አቢይ አሕመድ ከትግራይ ደብረ ፅዮንን፣ ጻድቃን ገብረ ትንሣኤን እና ጌታቸው ረዳን "በትግሬ ላይ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም አስብሎ አቢይን ባሳረፈበት፣ ከጎጃም የአፋጎ ሕዝብ ግኑኝነት ሓላፊው ማርሸት ፀሐዩ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም ብሎ አቢይን እፎይታ በሰጠበት፣ ኦነጉ የአደባባይ ሚዲያው ፌካፌኩ ኦሮሙማው ኤፍሬም እሸቴ "ጄኖሳይድ አልተፈጸመም ብሎ የአሜሪካ ማኅበረ ቅዱሳን አባላትን ለጉሞ ይዞ ባስቀመጠለት፣ ዓለም በሙሉ አቢይ በኢትዮጵያ እያካሄደ ያለው ጄኖሳይድ ተከድኖ ሊረሳ ጥቂት ነው የቀረው በተባለበት ሰዓት የንፁሐን ደም አንቀዥቅዦ ወስዶ ጌቾን በአካል፣ አቢይን በመንፈስ አልጀዚራ ላይ ጥዶ ዓለምአቀፍ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ አረፈው።
"…አሁን በቀጣይ ምን እንጠብቅ?
"…ለመብረቁ ተብሎ ከተያዙ ብዙ ዘግናኝ ቪዲዮዎች መካከል መቼ እንደተደረገ የማይታወቁ ዘግናኝ ዘግናኝ ቪዲዮዎች እንዲለቀቁ አቅጣጫ ይቀመጣል። ዳንኤል ክብረት ዛሬውኑ ጀምሮታል። በተረፈ ጌቾ ደንብሮ በዚያው ሸምጥጦ እንዳይቀር ከወዲሁ የማባበል ሥራ በተለይ የኦሮሞ ወሃቢያ እስላሞች ራሳቸው ሼክ ኢብራሂም ቱፋም ጭምር እንዲያወድሱት አቅጣጫ ተቀምጧል።
• እነ ጉርሻ ፔጅን ጠብቁ።
• እነ ሙጂብ አሚኖንም ጠብቁ።
• እነ ናትናኤል መኮንንን ጠብቁ።
"…ብልፅግና በግፍራሱ አቢይ አሕመድም ሊሆን ይችላል ቆሞ በግፍ ያረዳቸውን፣ ያሳረዳቸውን ኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪድዮና ፎቶ በመልቀው በአልጀዚራ በኩል የወረደባቸውን በላ ለማስቀየስ ይላላጣሉና ያንን ዘግናኝ ቪድዮ ለመመልከት ተዘጋጁ። አሁን በሃይማኖት፣ በዘር ሁላ እርስ በእርስ ሕዝቡን ያባላልናል፣ አጀንዳውንም ያስቀይስልናል ብለው የለክፉ ቀን ያዘጋጁትን ሁሉ ያጎርፉታል ጠብቁ።
• ዳኒዬ አስቀድመህ ስለነገርከን አመሰግናለሁ። ጌቾ ረዳ ተባረክ። አይደለም እንዴ ጎበዝ?
3.55 MB
❤ 107👍 54🤯 5🙏 3
መልካም…
"…አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። በርእሰ አንቀጹ ላይ ያነሰ፣ የጎደለ ነው የምትሉት ካለ ጨምራችሁ፣ አይ ኤጭ አሁንስ በዛ የምትሉት ካለም በጨዋ ደንብ ቀንሳችሁ ሓሳባችሁን የምትሰጡበት የአስተያየት መኮምኮሚያ ክፍለጊዜ ነው። የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶችም በጨዋ ደንብ ሓሳባችሁን መግለጽ ትችላላችሁ።
"…ይሄ ወንጀለኛ፣ አረመኔ ነው ብላችሁ ያሳያችሁት ግለሰብ ግን በአደባባይ ይሰቀል ዘንድ የዐማራ ፋኖም ፍላጎት ነው። በዚህ በኩል ተቃውሞ የለም። አይደለም እንዴ?
• በጨዋ ደንብ እንወያይ…✍✍✍
👆③✍✍✍ "…በተረፈ እንዳልኳችሁ ግን ዘመዴ አጀንዳዬን አልቀይርም። እደግመዋለሁ የያዛችሁት ወንጀለኛ እጅ ቆራጩ አረመኔው ሶዬ በአደባባይ ይሰቀል። ይገደልም። ፍትሓዊነቴ እስከዚህ ድረስ ነው። ጭንቀቴ፣ ጩኸቴ ግን ስለ አሩሲ ነው። ለአሩሲ ኦርቶዶክሳውያን ነው አብዝቼ የምጮኸው። ለዐማራ ክልሉ በጎጃም ለሚያልቁ ንፁሐን ሰነፍ፣ ደካማ፣ ሾተላይ፣ ባንዳ ሆነው ካልከዱት በቀር ቴዎድሮስ እዝ ለበቀሉ ይጨነቅበት። የወሎም ምኒልክ እዝ፣ በጎንደር በላይ ዘለቀ እዝ፣ ለሸዋም አሳምነው ፅጌ እዝ ይጨነቅበት። ቢያንስ የተደራጀ ኃይል አለ በቀል የሚበቀል። አሩሲ ግን ከመታረድ በቀር ሌላ አማራጭ እንኳ የላቸውም። እናም ማዘን ለአሩሲ ነው። ከትናንት ወዲያ እንኳ በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት መርቲ ወረዳ ከቢር ኮኛ ቀበሌ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ኦርቶዶክሳውያን ተገድለዋል፡፡ በዚህ ግድያ የዛሬ ዓመት ታግቶ 250,000 ብር ከፍሎ ነጻ ወጥቶ የነበረው የ18 ዓመቱ ብርሃኑ ሽመልስ ከወንድሙ አበራ ሽመልስ እና ከአባቱ ከአቶ ሽመልስ ሙላቱ ጋር ትላንት ሕዳር 14/2018 ዓም ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ ታርደዋል። የኦሮሞ የወሀቢ እስላም በኦሮሚያ፣ በቤኒሻንጉል፣ በዐማራ ጄኖሳይድ እየፈጸመ ነው። ለሱማሌ፣ ለደቡብ፣ ለአፋርና ለትግሬም ቀጠሮ ተይዟል። ድሬደዋና ሐረር ሰይፉ ተስሎላቸዋል፣ ከድሬደዋ ይጀመራል፣ ተጀምሯልም። ኤርትራና የኢትዮጵያ ሱማሌም እየተፎከረባቸው ነው። አዲስ አበባም ከማርበርግ ቫይረስ ከተረፈ ከኦሮሙማው ሰይፍ የሚተርፍ አይመስልም።
"…ነገሩን ስንጠቀልለው እንደኔ እንደኔ በመተከል ኦነግ ሸኔ ተብዬው የሽመልስ አብዲሳና የአብይ አህመድ ፕላን ቢ ሠራዊት ለፈጸመው ጭፍጨፋም ሆነ ትናንት በሰከላ ጎጃም ምላሳቸውና ብልታቸው ለተቆረጡት፣ እንደ ከብት አጋድመው ላረዷቸው የጎጃም ዐማራ ገበሬዎች ከአራጁ መከላከያ እኩል እነ አስረስ መዓረይና እነ አርበኛ ዘመነ ካሴም ተጠያቂዎች ናቸው ባይ ነኝ። ይሄን የምለው በድፍረት ነው። በመተከል ለተጨፈጨፉት ድሮ ቢሆን ጄነራል አሣምነው ፅጌ ይደርስላቸው፣ ይበቀልላቸውም ነበር። አሁን ግን ከመቃብር ወጥቶ አይዋጋላቸው። ለሰከላውም ጭፍጨፋ እንዲሁ ተጠያቂዎቹ እነ አስረስና ዘመነ ናቸው ባይ ነኝ። ምክንያቱም በጎጃም ተዋጊውን ፋኖ ሁላ አስረውታል። የዐማራ ብሔርተኛ ናቸው የተባሉ፣ ሙስናን፣ ብልሹ አሰራርን፣ ምዝበራን፣ ዘረፋን፣ የሀብት ብክነትን፣ በአጠቃላይ ድርጅቱ በስብሷልና ይስተካከል ብለው የጠየቁ የጎጃም ፋኖዎች በጎጃም ፋኖ በእነ አስረስ ታስረዋል። ዘብጥያም ወርደዋል። በሙሉ ታስረዋል ነው የምላችሁ። ማርሸት ፀሐዩን ስናይፐር ይዞ ይጠብቀው የነበረው አጃቢ ሳይቀር ከነስናይፐሩ ለመንግሥት እጁን ሰጥቷል። ያ ሀገር ምድሩን ያንቀጠቀጠ፣ የዐማራ ፋኖን ትግል ዓለምአቀፋዊ ትኩረት ያሰጠው የበላይ ዘለቀ ፍሬ፣ የዳሞቱ ጀግና ሕዝብ በሙሉ ሀሞተ ቢስ፣ አንገቱን እንዲደፋ ነው የተደረገው። በጎጃም የብአዴን ፕላን B ዎች በሙሉ የአፋጎን ሥልጣን ተቆጣጥረዋል። ወታደራዊ ክፍሉ ሽባ ሆኖ ፖለቲከኛው እንዲበዛ ተደርጓል። የአፋጎን የመሰረቱ፣ ሠራዊት የመለመሉ፣ ያሠለጠኑ፣ ያበቁ ነባር ጀግና ታጋዮች በሙሉ አሁን ወይ እስር ቤት ናቸው፣ ወይ ወደ መንግሥት ገብተዋል አልያም ከትግሉ ርቀዋል። ሽለላ፣ የፎቶ ፖለቲካው አቢይ አሕመድን ነው የሚያስንቀው በጎጃም። በዚህ ምክንያት በጎጃም ሁሉ ነገር ከሽፏል። መከራውም ይቀጥላል። በተረፈ ግን እኔ አጀንዳዬን አልቀይርም። አረመኔው እጅ ቆራጭ የተባለው ይሰቀል። ይገደል።
"…ጄኖሳይደሩ ኦሮሙማ ወለጋን ተሻግሮ መተከል ላይ ከ50 በላይ ዜጎችን ያረደው ሰሞኑን ነው። ትናንት በጎጃም የጎጃም ገበሬን አጋድሞ ሲያርድ፣ ምላስና ብልት ሲቆርጥ ነው የዋለው። እናም እኔ ዘመዴ እንደ አረመኔው ናትናኤል መኮንን እና እንደ አቀንጭራው ብአዴን እንደ አየለች መንበሩ አይደለሁም። መርጬም አላለቅስም። እንኳን ወንጀለኛ ነው ያሉትን ወንጀሉን ሲፈጽም የነበረን ሰው በቪድዮ ቀርጻችሁ አሳይታችሁን ይቅርና እንዲሁ ወንጀልን ተፀይፋችሁ ብትመጡ አብሬአችሁ እቆም ነበር። ወንጀለኛው ተይዟል ብላችኋል። አሳይታችሁናል፣ አይተነዋልም። አሁን ፍርዱ ይፍጠን፣ አረመኔው ወንጀለኛ ያላችሁትን በኢቲቪ የቀጥታ ስርጭት ተቆራርጦም ይገደል። ይሙት። ወንጀለኛውም ፍርድ፣ ፍትሕ ያግኝ። በአደባባይ ይሰቀል፣ ይገደል፣ እያየነው ይሙትም ነው የምለው። ይሄ የእኔ ብቻ አይደለም። የሁሉም ዜጋ ጥያቄ ነው። አይደለም እንዴ?
"…እኔ ግን እደግመዋለሁ።
• አጀንዳዬን አልቀይርም።
• ፍትሕ ለአሩሲ ኦርቶዶክሳውያን።
• ፍትሕ ለመተከልና ለጎጃም ንጹሐን ገበሬዎች።
• ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
❤ 583👍 217🙏 32🏆 24💔 16🕊 13✍ 4🤯 3😡 3🔥 2⚡ 1
👆②✍✍✍ …የምወስደው እኔ ዘመዴ ነኝ። የማይነኩ የሚመስሉ፣ ያንን ታላቅ ሃይማኖተኛ ሕዝብ የማይወክሉ ሚጢጢዬ፣ ድንኮችን ኮርኩሜ፣ ኮርኩሜ አደብ ያስገዛሁአቸው እኔ ነኝ። በስድብ ስንቱን ጀግና አሸማቅቀው ባሪያቸው ሲያደርጉት የኖሩትን ኮማሪዎች ነው ልክ አግብቼ ዐማራ ለአጀንዳ ሁሉ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ሲነፋረቅ፣ ጮቤም ሲረግጥ እንዳይገኝ ያደረግኩት። በተለይ የትናንቱን ባልፈጥንበት ኖሮ እነ አኪላና ዘርዓያዕቆብ ምሽቱን ተሰብስበው ምኒልክ ዕዝ፣ ምሬ ወዳጆ፣ ሄኖክ አዲሴ እያሉ ሲዘበዝቡ ነበር የሚያመሹት። ቀጨኋቸው።
"…ብዙም ሳልርቅ በቪድዮው ላይ የእኔን አቋም ላሳውቅ። ልግለፅ። ይሄን ወንጀል በሚል ቃል የማይገለጽ አረመኔያዊ ግፍ የፈጠራ ፊልምም የሁን የእውነት፣ ድርጊቱን የዐማራ ፋኖም ይሁን ሚሊሻ፣ መከላከያም ይሁን አድማ በትን የፈለገው ድርጊቱን ማንም ይፈጽመው ይሄን ወንጀል የፈጸመው ሰው እና እነ ናትናኤል፣ እነ ሲሳይ አጌና፣ እነ ኩሽ ሚዲያ በፎቶ አስደግፈው ያቀረቡት ወንጀለኛ ሳይውል ሳያድር ለፍርድ ቀርቦ በአደባባይ ይሰቀል ባይ ነኝ። እንደ ኦሪቱ ሕግ በጥርስ ፈንታ ጥርስ፣ በዓይን ፈንታ ዓይን፣ በእጅ ፈንታ እጅም አይደለም እንደ አረብ እስላሞቹ ሰይፍ፣ አልያም በገመድ ተሰቅሎ የሞት ፍርድ ይፈጸምበት ባይ ነኝ። ስለ አቋሜ ይኸው ነው። ወንጀሉን ማንም ይፈጽመው ማን ፍርዱ ይፍጠን ባይ ነኝ። ዕድሜ ልክ እስራት አይደለም። ሞት። የሞት ፍርድ ይፈረድበት ባይ ነኝ። አቋሜን መዝግቡልኝ።
"…ከአቋሜ በመቀጠል ግን ዘግናኙን ወንጀል ይዘው የመጡትን ሁለቱን ጎንደሬ ነን ባይ ገሌ የብልፅግና አሽከሮች ናቲን እና አየለችን ማነው አያሌውን ጥያቄ እንድጠይቅ ይፈቀድልኝ።
ሀ፥ ወንጀሉን የፈጸመው አረመኔ ሰው ህዳር 3 የበዓታ ዕለት የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ ለመንግሥት እጅ ሰጥቶአል ተብሎ በመንግሥትም ሚዲያ በግል ገሌ ሚዲያዎችም ተዘግቦ ሲያበቃ ወዲያ በሁለተኛው ሱባኤ ህዳር 15 እጅ ቆረጠ የምትሉትን እናቆየውና ወንጀለኛው እንዴት በHD ካሜራ ልክ እንደ ፊልም ሥራ አንግል ተጠብቆለት ወንጀሉን እየፈጸመ ሊቀረጽ ቻለ? ወንጀለኛው የት ነበር እና ነው በዚያው ፍጥነት በመከላከያ እጅ ገባ፣ በቁጥጥር ስር ዋለ ልትሉን የቻላችሁት? ከዚያም ዘግናኙ ቪድዮው በፍጥነት ለግንቦቴው መናፍቅ ለናቲ አንደግምም እንዴት ሊደርሰው ቻለ? የመከላከያ ፍጥነቱ መቼም ገራሚ ነው አይደል? መልሱን ለራሳችሁ ያዙት። የዐማራ ፋኖ ትግል ቅዱስ ትግል ነው ብለናል። መለኮታዊ እገዛ ያለበት ትግል ነው። ግፍ የወለደው፣ አልሞት ባይ ተጋዳይ ትግል ነው። ይሄን ትግል በፈለግከው ፕሮፓጋንዳ፣ ድራማ ልታስቆመው አይቻልህም። ከባድ ነው። አይደለም ከውጭ ከውስጥ ያለው ኮተት፣ ቆሻሻ እንዴት እየጠራ እንደሚመጣ ታየዋለህ።
"…ሰሞኑን የኦሮሞ የወሀቢያ እስላሞች በወሎ በተለይም በደቡብ ወሎ የሆነ መፍጠር የሚፈልጉት ነገር እንዳለ ሳይደብቁ በገሀድ እያሳየ፣ እየለፈለፉም ነው። የደሴ ከተማ ከንቲባ በፈረንሳይኛ ክርስቲያን ስለሆነ ከሥልጣን ይውረድ ይሉት ዘመቻም ጀምረዋል ። ፋኖ ክርስቲያን ነው እኛ እስላሞች ፋኖን መደምሰስ አለብን በማለት ሲወበሩ ነው የከረሙት። አድራሽ ፈረሱ የህዳር አህያው ጣራ ቀዳጁ ሙጂብ አሚኖም በብእር ስም ያሰማራቸው ገንገበቶች ኧረ ደሴ ደሴ፣ ገራዶ ገራዶ የሚል ነጠላ ዜማ በመልቀቅ እዬዬ እያሉ ነው። ወታደራዊ ሥልጠናው፣ ካራቴና ዉሹው በኮምቦልቻ ለጉድ እየተሰጠ ነው። እናም ዛሬ በወረኢሉ አጀንዳ በአንደዜ ናቲን ተከትለው ኡኡኡ ሲሉ ሳይ በተፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት ባዝንም፣ በእነሱ የአዞ እንባ ግን ስገረም ነው ያመሸሁት። የትግሬ አክቲቪስቶች ድራሽ አባታቸውን በፕሮፓጋንዳ ሲያጠፋቸው የከረመውንና ውሸታም ሲሉት የከረሙትን ናትናኤል መኮንንን ዋቢ አድርገው ሲደነፉ ሳይ የዐማራ ጥላቻው መቼም እንደማይለቃቸው ነው ያየሁት። ናትናኤል መኮንን ማለት ያኔ የማኅበረ ደጐ ነዋሪዎች እየተረሸኑ በገደል ሲጣሉ ቪድዮውን እኔ ሳሳይ ውሸት ነው፣ ቅንብር ነው ሲል የነበረን ሰው ነው ዛሬ ከዐማራ ጥላቻ የተነሣ አምነውት አብረው ሲወበሩ ያየሁት።
"…ሀጂ ሙፍቲ ከሞቱ በኋላ ከባድ ኪሳራ የደረሰበት የኢትዮጵያው የወሀቢያ ቡድን የደረሰበትን ከፍተኛ ኪሳራ ለማስቀየስ ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም። አሩሲ ገብቶ ኦርቶዶክሱን እየፈጀው ለማስቀየስ ቢሞክርም እንዲያውም ወንጀሉን ዓለም ዐወቀበት። አንዴ እዚህ አንዴ እዚያ ቢል ከኪሳራው ማገገም አልተቻለውም። እናም አሁንም ሰሞኑን ቢቢሲ 3 ሺ በላይ የዐማራ ሴቶች መደፈራቸውን፣ 50 ዜጎች በመተከል፣ ከትናንት ከወዲያ እሁድ ደግሞ በጎጃም ምድር መከላከያው የጎጃም ገበሬዎችን አጋድሞ አርዶ፣ አርዶ፣ ምላስና ብልታቸውን ቆርጦ ሜዳ ላይ ሲበትን፣ ዓለም በሙሉ የኦሮሞ አራጆችን ሲያወግዝ፣ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የአሩሲውንና የመተከል፣ የትናንቱን የጎጃም ሰከላውን ጭፍጨፋ በሰፊው መዘገቡን ተከትሎ ነው በመከላከያው ተሸላሚ የክብር አባሉ ናቲ በኩል ዘግናኝ ወንጀል በቪድዮ የለቀቁት። ይሄ ሁላ ግፍ በዐማራ ላይ ሲፈጸም ወልቃይት፣ ወልቃይት፣ የተከዜ ዘብ፣ G20, የህንዱ ጠቅላይ ሚንስትር በአማርኛ መልእክት ጻፈ እያሉ ግልፅ የዘር ማጥፋቱን ባላየ ባልሰማ ላሽ ብለው የከረሙቱ ሁሉ ናቸው ትናንት በHD ካሜራ የተቀረጸ፣ እጅ እግሩ ሳይታሰር፣ ሳይንፈራገጥ፣ ሳይጮህም እጁን እየተቆረጠ የሚያሳይ ዘግናኝ የእጅ ቆረጣ ፊልም ከመከላከያው ተቀብለው በማምጣት ኑ ድርጊቱን በጋራ እናውግዝ ሲሉ የታዩት። ነገር ግን ከሃይማኖትና ከፓርቲያቸው ሰዎች በቀር ሰሚ የሚያገኙ አይመስለኝም።
"…እደግመዋለሁ የፋኖን ትግል በዚህ መልኩ አታስቆሙትም። ገና ወደፊት ከዚህ የባሰ ግፍ፣ አሰቃቂ ወንጀል በፋኖ ስም እየሠራችሁ ፋኖ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያጣ ለማድረግ መላላጣችሁ አይቀርም። ይሄ የሚጠበቅ ነው። አይደለም በመከላከያ ራሱ ፋኖ ውስጥ ያለው ፀረ ፋኖ ኃይል ከዚህ የባሰ ወንጀልና ግፍ ፈጽሞ ሊያሳየን ይችላል። የሚጠበቅ ነው አልኩህ። አቶ ታዬ ደንደአ እንደነገረን ትግሬን ለመውጋት ሰሜን ዕዝን ያረደ አቢይ አሕመድ ይህቺ የአንድ ሰው እጅ መቁረጥ ለእሱ ምኑ ናት? ሚልዮን ትግሬን፣ ዐማራን፣ የኦሮሞ፣ የዐማራና የትግሬ፣ የጉራጌም፣ የደቡብም ኦርቶዶክስን ያለ ከልካይ ፈገግ እያለ ቡቶክስ ተወግቶ እየሸለለ ሲያርድ ውሎ የሚያድረው አረመኔው አገዛዝ የአንድ ሰው እጅ በመጥረቢያ አስቆርጦ ቪድዮ አንሥቶ ለናቲ ሰጥቶ ዋይ ዋይ ቢያስብል ምኑ ይደንቃል? ብዙም አይደንቅም። የፋኖ ትግል በተራ ፕሮፓጋንዳ አይቆምም። ፋኖ ብሶት ያስነሣው፣ ፍትሕና ርትዕ የጎደለበት፣ ዘሩን ከጄኖሳይድ ለማትረፍ ነፍጥ አንሥቶ ጫካ የገባ፣ ጎልያድን ሊጥል ጠጠሩን፣ ወንጭፉን ያነሳ ቅዱስ ዳዊት ነው። የጎጃሙ ፋኖ፣ እነ አርበኛ ዘመነ ካሤ እና እነ ጠበቃ አስረስ መዓረይ፣ እነ ፓስተር ተሰማ፣ እነ ፓስተር ዳዊት፣ እነ ማርሸት የጎጃሙን ፋኖ ሽባ አድርገው ትግሉን ባይጎትቱት፣ እነ እስክንድር፣ እነ መከታው፣ እነ ጌታ አስራደም፣ እነ ማስረሻ እና እነ ኮሎኔል ሙሀባው ሾተላይ፣ ተረከዝ ጎታች ባይሆኑ ኖሮ ነገር ዓለሙ ይሄኔ ባለቀ ነበር። የሆነው ሆኖ ግን ይዘገይ ይሆናል እንጂ ዐማራ ማሸነፉ አይቀርም። ፋኖም በብስጭት በእጂ የሚገኙትን ምርኮኞች እንዲበቀል ለመገፋፋትም ተፈልጎም የሚመጡ አጀንዳዎች አሉና መጠንቀቅ ነው። ምርኮኛን ራሱ በድሮን ስለሚፈጀው ፋኖ ዓለምአቀፍ የጦርነት ሕግን አክብሮ መንቀሳቀስ ብቻ ነው ያለበት።…👇②✍✍✍
❤ 449👍 155🙏 10👌 10🕊 8😡 6✍ 4🏆 3🤯 1
"ርእሰ አንቀጽ"
• ነገረ እጅና ጆሮ ቆረጣ…
"…እንደሚታወቀው የእሁድ ማግስት የሳምንቱ የሥራ የመጀመሪያ ቀን ዕለተ ሰኞ ማለት ለእኔ ለዘመዴ የዕረፍት ቀኔ የዶርዜ ማርያሜ ናት። በዕለተ እሁድ ምሽቱን እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ በዘመድ ቴቪ የሚቀርበውን ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር የሚለውን ሳምንታዊ የቀጥታ የቴሌቭዥን መርሀ ግብሬን እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ እሪሪ፣ ቁቁ፣ ኡኡም እያልኩ ስለማመሽ በማግስቱ ስለሚደክመኝ እንቅልፍ ባይወስደኝ እንኳ ተኝቼ ነው የማረፍደው። በዕለተ ሰኞ በዕረፍት ቀኔ ማለት ነው ቀኑን ሙሉ ከኢንተርኔት አካባቢም ርቄ ነው የምውለው። ሲመሽ ወደ ማታ አካባቢ ነው ወደ ኢንተርኔት መንደሩ ገባ፣ ጎራ በማለት ማኅበራዊ ሚዲያውን ገረብ ገረብ፣ ዜናዎችን መልከት መልከት በማድረግ በውስጥ መስመር የተላኩልኝን መልእክቶችም አንድ በአንድ ተራ በተራ ከፍቼ የምመለከተው። ከመልእክቶቹ መካከል ምላሽ ለሚያስፈልጋቸው መልእክቶችም በጽሑፍም፣ በድምፅም ምላሽ እሰጥና ለዕለተ ማክሰኞ ሥራዬ ምሽቱ ዝግጅት ማድረግ እጀምራለሁ።
"…ትናንት ሰኞ በእረፍት ቀኔም 50 ዓመት ሲታለፍ አብረው ተከትለው የሚመጡ የጤና ኮተቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ከዓመታዊ የጤና ምርመራ የተለየ እያንዳንዱን የጤና ሁኔታ ደም ውስጥ፣ ሆድቃ ውስጥ፣ አጥንት ከላይ እስከታች ካለፈው ወር የቀጠለ ምርመራ አድርጌ ውጤት የምቀበልበት፣ መርዶም ካለ የምሰማበት ቀን ስለነበር ስዘጋጅ የዋልኩት ለዚያ ነበር። ብዙ ወዳጆቼ ከሥራዬ የተነሣ ይሄና ያንን ተጠንቀቅ። ብዙ ውኃ ስለማትጠጣ እንትንህ፣ ብዙ እንቅስቃሴ፣ ጂም ስለማትሠራ እንትንህ፣ ምግብ በሰዓቱ ስለማትበላ እንትንህ፣ እንቅልፍ ሰዓት ጠብቀህ ስለማትተኛ እንትንህ ይታመማል፣ እንትን እንዳትበላ፣ እንትን እንዳትጠጣ እያሉ ስለሚያስፈራሩኝ በስሱም ቢሆን ማሰቤ አይቀርም። እናም ይሄን እያሰብኩ ነው እንደ ድንገት የበኩር ልጄ ከዩኒቨርስቲው እረፍት አግኝቶ ከቤት ነበርና አብረን እንሂድ ስለው እሱም ከወትዋቾቹ አንዱ ስለሆነ፣ ውጤቱን በጆሮው መስማትም ስለፈለገ አብረን ሄደን ነበር።
"…ሀኪም ቤቱ ደረስን። ሀኪሟ ዘንድም ቀረብን። የዶሴ መዓት ተከመረ። የቀረኝ የሰውነት ክፍል የለም አጥንቴም፣ ጅማቴም፣ የደም ስሮቼ ሳይቀሩ ከምርመራ ውጤት ጋር እዚያው የሀኪሙ ጠረጴዛ ላይ ተከምሮአል። ተጀመረ ውጤት ነገራው።
ሀኪም፦ ታጨሳለህ?
እኔ፦ አላጨስም።
ሀኪም፦ አልኮል ትጠጣለህ?
እኔ፦ ለበዓሉ ድምቀት፣ ለመመሳሰል ታህል።
ሀኪም፦ ስፖርት?
እኔ፦ የለም። የእግር ጉዞ ብቻ።
ሀኪም፦ እሱ እስፖርት አይደለም። ከዚህ በኋላ 40 ዓመት እንድት ቆይ ስፖርት ጀምር።
እኔ፦ በ😁 እሺ።
ሀኪም፦ ከዚህ በፊት ወድቀህ፣ ተሰብረህ ታውቃለህ?
እኔ፦ ዐላውቅም።
ሀኪም፦ ኦፕራሲዮንስ አድርገህ ታውቃለህ?
እኔ፦ እዚህች አናቴ ላይ እንደ ቡግር ወጣ ያለ አውጠውልኛል።
ሀኪም፦ እሱ ቀዶ ጥገና አይባልም።
ሀኪም፦ የምትውጠው መዽኃኒት አለ?
እኔ፦ መድኃኒትም አልውጥም። መርፌም አልወጋም። ምንም አልጠቀምም።
ሀኪም፦ ምንድነው የምትጠጣው?
እኔ፦ ውኃ በአንደኛ ደረጃ፣ ሁለተኛ አሬራ፣ እርጎ፣ ወተት አልፎ አልፎ። ኮካ፣ ፔፕሲ፣ ቡና እና ሻይ አልጠጣም።
ሀኪም፦ ከምግብ?
እኔ፦ ከምግብ የምመርጠው የለም። ያገኘሁትን ሁሉ ከቀረበልኝ እበላለሁ። አትክልት እና ፍራፍሬም ነፍሴ ነው። በተለይ ቲማቲም በሚጥሚጣ። በቀን አንዴ ከበላሁ በቂዬ ነው። ምሽት 10 ሰዓት ወይ 11 ሰዓት አልያም ሌሊትም ከራበኝ አበላለሁ።
ሀኪም፦ በልተህ ወደ መኝታ?
እኔ፦ አዎ።
"…ከኢንተርቪው በኋላ የምርመራ ውጤት ወደ መስማቱ ተገባ። ጆሮአችን ቆመ። ስኳር የኧብለይ ኢንጂሩ። እንትን ፕሪማ፣ እንት አሪፍ ነው፣ በአጠቃላይ እስከአሁን ያለው እጅግ በጣም ጥሩ ነው። በአስተማማኝ ሁኔታ ላይ ነው ያለኸው። አመጋገብም፣ የሕይወት አኗኗርህንም በዚሁ ቀጥል። የእግር ጉዞው ላይ እስፖርት ደግሞ ጣል ብታደርግበት አሸወይና ነው የሚሆንልህ። አውሮጳ ስለምትኖር ብቻ ቫይታሚን ዲ በኪኒና መልክ መውሰድ የግድ ነው። እሱን አሁኑኑ መጀመር አለብህ ተብዬ፣ እኔም ልጄም ደስ ብሎን፣ እሱም ስጋት ጭንቀቱ ተወግዶ ወደ ቤቴ መጣሁ። ቤቴ ከመጣሁ በኋላ ነው ምሽት ላይ ኢንተርኔት ከፍቼ ማየት የጀመርኩት። በመልእክት መቀበያ ሳጥኔ ውስጥም ከወትሮው የተለየ ብዙ መልእክት አገኘሁኝ። በተለይ ቀን ጠብቀው ስወድቅ ሰይፋቸውን ስለው ሊዘምቱብኝ የሚቋምጡ በዚሁ መንደር የማውቃቸው፣ በሓሳብ ልዩነት ያለን የጎንደር ስኳድ ውሉደ ብአዴኖች፣ ግንቦት 7ቴ የብልፅግና ገሌዎች፣ የኦሮሙማው ገተት አክቲቪስት ነን ባይ ካድሬዎች፣ የወሀቢ እስላሞች፣ ጽንፈኛ ፀረ ዐማራ ጴንጤዎችና አንዳንድ የዋሕ ምስኪን ሾርት ሚሞሪያም የእኔው እምነት ተከታዮች ጭምር ነበሩ የመልእክት በቀበያ ሰንዱቄን በአንድ አሰቃቂ ቪድዮ ያጨናነቁት።
"…ሁሉም የሚልኩት ቪድዮ ወነኛው ምንጭ የቀድሞው ግንቦት ሰባት ሻንጣ ተሸካሚ፣ ግማሽ ጎንደሬ፣ ግማሽ ጉራጌው ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክሱ ገሌው ናትናኤል መኮንን ስለሆነ እኔ ቪዲዮውን ከፍቼ አላየሁትም። ቪድዮው አሰቃቂ እንደሆነ ግን ከሁለቱ የጎንደር ስኳድ የብልፅግና ካድሬዎች ፔጅ ላይ የተጻፈውን ጽሑፍ አንብቤ ለመረዳት አልተቸገርኩም። በተለይ የቪድዮው ዋነኛ ምንጭ የሆነው እንደነገርኳችሁ የመከላከያ ሠራዊቱ የክብር አባልና ተሸላሚው አቶ አንደግምም ወይ? ወሴ ግንቦቴ የብርሃኑ ነጋ አሽከር፣ ገሌው የኦሮሙማ ገረድ በአባት ጎንደሬ በእናት ጉራጌ፣ በሃይማኖት ጴንጤ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክሱ ናትናኤል መኮንን መሆኑን ሳይ ወዲያው ነው ፍሬን የያዝኩት።
"…ከናቲ አንደግምም ወይ? ቀጥሎ አቀንጭራው ጎንደሬ ነኝ ባይ ስኳድ የድሮው ወዳጄ አይተ አያሌው መንበር ነጣላዬን አቀብዪኝ ብሎ የመከላከያ ሠራዊቱ የክብር አባልና ተሸላሚው በአባት ጎንደሬነቱ የሚያገናቸው፣ የብአዴን የጡት ልጅ አያሌው መንበሩ የጻፈውን ሲልኩልኝማ እንዴዴዴኤ ብዬ ነገሩ በደንብ ነው የ"ተገለጸልኝ። የሁለቱን ዘገባ ተከትሎም የናቲ የአስተያየት መስጫ ሳጥን ውስጥ ስገባ የስልጤ እስላም፣ የኦሮሞ ወሀቢያና ጴንጤ፣ የአገው ሸንጎና የፖለቲካው ቅማንቴ፣ የብልፅግና ካድሬዎች "ፋኖን" ሲረግሙ፣ ፋኖ መደምሰስ፣ ፋኖ መጥፋት አለበት እያሉም ሲፎክሩ አየሁ። ወንጀል መሠራቱን በቪድዮ አሳይተውን ሲያበቁ ከዚያ ወዲያው በኮመንት ቀሽምና ፍጥጥ ያለ የነተበ ፕሮፓጋንዳ ለመሥራት ሲላላጡ አየሁ። አየሁናም አጀንዳውን ወደ ማፍረስ ተግባር ለምን አልገባም ብዬ መጎልጎል ጀመርኩ። መሬት ላይ ምልክት የጠየቅኳቸው የፋኖ አመራሮችም ሁኔታዎችን አመቻቹልኝና ወደ ሥራዬ ገባሁ።
"…አሁን ላይ እንደ ድሮው በቶሎ የሚበሽቅ፣ የሚደነግጥ፣ በአጀንዳ ተስቦ እንደ መስኖ ውኃ በተቀደደለት ቦይ የሚፈስ ዐማራ የለም። በዚህ አምላኬን አድርጌ እንዴት እንደማመሰግነውም አትጠይቁኝ። የዐማራ ፖለቲካ አሁን አሁን ከኦሮሞ ሸንጎዋ ከአዝማሪት አልማዝ ባለጭራዋ ተጽእኖ ስር ወጥቷል። በየደቂቃው ቲክቶክ ላይ ተጥዳ ወዲህና ወዲያ የምታላጋው ዐማራ የለም። እንደ ፈረንጅ ላም አንዴ በጋሻ፣ ሌላ ጊዜ በሮያል ፋሚሊ እያለች የምታልበው ዐማራ የለም። አንደዜ ገባ ገባ በሉማ ልንገራችሁ ብላ እንደ በግ የምትነዳው መንጋ ዐማራ የለም። ከወሎዬዋ የወሀቢይ እስላም ከተምር ጋር ተጠቃቅሰው የሚያቀረሹበት ዐማራ ዛሬ የለም። የለም ዐማራ ነቄ ከሆነ ቆየ። ለዚህ ሁሉ ደግሞ ያለማጋነን ራስህን አወደስክ አትበሉኝና የአንበሳውን ድርሻ… 👇①✍✍✍
❤ 546👍 166👌 17🏆 12🕊 7🙏 6🤔 5🤯 5✍ 4⚡ 3
መልካም…
"…አሁን ደግሞ ወደ ዕለቱ አፍራሽ ወደሆነው ርእሰ አንቀጻችን እናመራለን።
• ዝግጁ…?
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"…በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን። መዝ 31፥ 21
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
Фото недоступнеДивитись в Telegram
• አጀንዳዬን አልቀይርም…!
• ከዛሬ የቀረውንና ዋናውን አክሻፊ፣ ማርከሻ፣ ድማሚት፣ ማስተንፈሻ ቅስም ሰባሪ ጦማሬን ነገ ጠዋት እንተለመደው እንደ ሁል ጊዜው 1ሺ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ ካመሰገነ በኋላ ይለጠፋል። የነገ ሰው ይበለን።
• ፍትሕ በአሩሲ ጄኖሳይድ እየተፈጸመባቸው ለሚገኙት ኦርቶዶክሳውያን።
• በሉ ደኅና እደሩልኝ
"…በመጨረሻም… ኦነግ ከች አለችላችሁ።
"…ፀረ ዐማራዎቹ፣ ፀረ ኦርቶዶክሶቹ የብልጽግና ወንጌል ገረዶቹ እነ ናትናኤል መኮንን፣ እነ ሲሳይ አጌና፣ እና እነ አያሌው መንበር አቀባብለው የሰጧቸውን ጥይት ለመተኮስ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ልሳኖቹ እነ ኩሽ ሚዲያ ያው እንደተለመደው የፈረደባቸውን እምዬ ምኒልክ፣ በዐማራ ላይ እና የዐማራ ፋኖም ላይ የውግዘት ናዳ ለማዝነብ ኢሾ፣ ኢሾ እያሉ መጡ።
"…ብዙም ሳይቆዩ ግን እኔ ዘመዴ የዓሣ አጥንት ሆኜ ጉሮሮአቸው ላይ ተሰክቼ ጭጭ ምጭጭ አደረግኳቸው። ብልፅግና ለቆረጠው እጅ፣ ጆሮ እና እግር የፈረደባቸው እምዬ ምኒልክ ላይ ማላዘንን ምን ይሉታል? እኔ እንደሁ አላፈናፍን። ግግም። ውግም። አለቀ።
• እ ም ቧ በል እስቲ ኩሽ ሚዲያ አብታሙ። 😁
"…እስከዚያው ይሄን ኦሮሙማው መከላከያ ተብዬ የጎጃም ዐማራ ገበሬዎችን እንደ በግ አጋድሞ በማረድ ከታች ብልታቸውን ከላይ ምላሳቸውን ቆርጦ እንደ ቆሻ፣ በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የረፈረፋቸውን ዘግናኝ ፎቶ እየተመለከታችሁ ጠብቁኝ።
• ይሄንን ግን… ፀረ ዐማራ ፀረ ኦርቶዶክስ የብልፅግና ወንጌል አማኝ ነውና ግንቦቴው ናትናኤል መኮንን አይዘግበውም።
• ይሄን ግፍ ባህርዳር ያደገው ፀረ ጎጃም አቀንጭራው የጎንደር ስኳድ ብአዴኑ አያሌው መንበር አይዘግበውም።
• ይሄንን ድልብ የኦሮሙማ አክቲቪስቶች አይዘግቡትም።
"…በአሩሲ በኦሮሞ የወሀቢያ እስላም የሚጨፈጨፉት ኦርቶዶክሳውያን፣ በመተከል የሚጨፈጨፉት በኦሮሞ ነፃ አውጪ ሠራዊት በዳቦ ስሙ ሸኔ የሚጨፈጨፉት የበርታ፣ የአገው እና የዐማራ ተወላጆች ጭፍጨፋን መዘገብ፣ መቃወም፣ ማውገዝ ነውር ነው ለእነ አያሌው መንበርና ናትናኤል መኮንን። ለሲሳይ አጌናና ለቴዎድሮስ አያሌው ጮቤ የሚያስረግጠው በዐማራ ክልል የሆነች ነገር ኮሽ ስትል ብቻ ነው።
• ሁለት ልጥፍ ነው የሚቀረኝ። እስከዚያው ዐማራ የሆናችሁ፣ ይሄን ብልፅግና በብላሽ የሚያርደውን፣ ድምፅ አልባ፣ ምስኪን የዐማራ ገበሬዎችን ዘግናኝ አስከሬን እያያችሁ ጠብቁኝ።
• ይሄን ዘግናኝ ጭፍጨፋ አጀንዳውን ለማስቀየር የእጅ ቆረጣ ታሪክ ይዘው ከች አላሉም?
• እቀጥላለሁ…!
• ከዚያንላችሁ…! ለጠቁና ተማርኮ የመንግሥት ሚሊሻ ነው ብለው ህዳር 3 የበአታ ማርያም ዕለት የነገሩንን ሶዬ ህዳር 15 የቅዱስ ቂርቆስ ዕለት እጅ ቆረጠ፣ ጆሮ ቆረጠ ብለው በ HD ካሜራ የተቀረጸ፣ እጁም ጆሮውም የሚቆረጠው ሰው ደግሞ አይጮህ፣ አይንፈራገጥ ብቻ ቆረጠ ብለው አሳዩን።
"…ዝርዝሩን ወደ ኋላ እመጣበታለሁ ለጊዜው ግን ፊልሙን ቀርጾ ዕዩት የፋኖን አረመኔያዊ ተግባር ያሉን ሁለቱ ፀረ ዐማራ ፋኖ የወልቃይት የሰለጥ ፋጉሎዎች ናቸው።
• ናትናኤል መኮንን በአባቱ ጎንደሬ፣ በእናቱ ጉራጌ። በአባቱ ስኳድ ብልፅግና በእናቱ ግንቦት ሰባት ኢዜማ፣ ግርድናው ግን ለአራጁ ኦሮሙማ ብልጽግና ነው። የመከላከያም የክብር አባል፣ አንደኛ ደረጃ ተሸላሚም ነው። ናቲ አንደግምም ወይ…?
"…ሁለተኛዋ ደግሞ አቀንጭርዋ አየለች መንበሩ ናት። አየለችም ጎንደሬ ነኝ በልጻጊ ፀረ ፋኖ ብአዴን ናት። ባህርዳር ያደገች ፀረ ጎጃም። እሷ ናት አማሪካ ገብታ ከናቲ ጋር እየተናበበች የምትፈተፍተው። የገጠር ልጅ ሰገጤማ አይሰግጥ። እልም ያለ 100 ኪሎ ሰገጥ ፋራ እንደ አየለች አላየሁም።
• በወንጀሉ ላይ አቋሜን መጨረሻ ላይ ቃሌን አሰፍራለሁ።
"…አይ ወረኢሉ 😁
"…እስከዚያው ልቀጥል ነኝ። አላችሁ አይደል…?
