uk
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Відкрити в Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
207 973
Підписники
-7124 години
-2437 днів
-82430 день
Архів дописів
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብለዋል። #PMOEthiopia
Показати все...
30👏 11👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዲጂታል የወሳኝ ኩነትና የነዋሪነት አገልግሎት ስርዓት በ2030… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ የእቅድ ግብዓቶች መካከል አንዱ ዲጂታል የወሳኝ ኩነት እና የነዋሪነት አገልግሎት ስርዓት ነው፡፡ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) አገልግሎቱን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ፥ ስርዓቱ በሀገር በቀል ተቋምና በሀገር በቀል ባለሙያዎች በጥራት የለማ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ሰርዓቱ በወረዳ፣ በዞን፣ በከተሞችና በክልሎች… https://www.fanamc.com/archives/306709
Показати все...
9👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከጊዜ ወደ ጊዜ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል – አቶ አደም ፋራህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባለፉት ዓመታት በተሰሩ አካታችና አሳታፊ ስራዎች የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል አሉ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ ብልጽግና ፓርቲ እንደ መሪ ፓርቲ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን… https://www.fanamc.com/archives/306707
Показати все...
👏 8 5😁 4💩 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ33 ሺህ በላይ የፌደራል ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ክፍያ ፈጽመዋል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ33 ሺህ በላይ የፌደራል ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ዘዴ አማካኝነት ክፍያ ፈጽመዋል አሉ የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ ዳዊት ውብሸት፡፡ ሚኒስቴር ዴኤታው ዳታን መሰረት ያደረገ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለመገንባትና ዲጂታላይዜሽንን እውን ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡ በዚህም ከ58 ሺህ በላይ ግብር ከፋዮች ኤሌክትሮኒክስ ዘዴን በመጠቀም ግብር… https://www.fanamc.com/archives/306702
Показати все...
6👍 4👏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማስታወቂያ እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል! በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ። ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показати все...
👍 4 2😁 1
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፉት “መደመር” ፣ “የመደመር መንገድ”፣ “የመደመር ትውልድ” እና “የመደመር መንግሥት” መጻሕፍት ሰው ተኮር በሆነ የብዝሃ ኢኮኖሚ ጉዞ ኢትዮጵያን በአጠረ ጊዜ ውስጥ ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር አግዘዋል። በእነዚህ መጻሕፍት የተነሱ እሳቤዎች ከንድፈ ሃሳብ ባሻገር በተግባር የተገለጡና ለትውልዱ ብሩህ ተስፋን ያጎናጸፉ ናቸው። መጻሕፍቱ አሁን ከሕትመት ባሻገር በ Medemer መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ ተተርጉመው ቀርበዋል። መተግበሪያው ይፋ በሆነበት መድረክም ባለፉት የለውጥ ዓመታት በመደመር እሳቤ የተከናወኑ ተግባራት ያስመዘገቡት ተጨባጭ ውጤት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ቋሚ ዘጋቢዎች አንደበት ተዳሰዋል። #PMOEthiopia
Показати все...
10👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማስታወቂያ አባይ ሆምስ በ 12,000 ካሬ ሜትር ባረፈ ይዞታው ላይ 3B+G+30 የሆነ ግዙፍ እና በርካታ አገልግሎቶችን የያዘ ቅይጥ የንግድ እና የመኖሪያ ህንፃ በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ጎረቤት በልዩ ቅናሽ እየሸጠ ይገኛል! ለበለጠ መረጃ በ0989777711 ይደውሉ
Показати все...
3👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማስታወቂያ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።           ባለ 1 መኝታ - 72,98  ካሬ           ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ           ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ           ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ ✅ 10% ቅድመ ክፍያ ✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው። ☎️ +2519-08-54-34-54 ☎️ +2519-44-40-08-08 Telegram : @Bekemos 📍location : ለቡ መብራት ኃይል. የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ። DMC Real Estate - Joy Starts Here! ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል! #dmcrealestatedeals #Realestate
Показати все...
13👍 4👏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐ ግብር በምድብ ሦስት የሚገኙት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ቤኒን ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይገናኛሉ፡፡ በዚሁ ምድብ የሚገኙት ሴኔጋል እና ቦትስዋና ምሽት 12 ሰዓት የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በምድብ-4 ናይጄሪያ ከታንዛኒያ ምሽት… https://www.fanamc.com/archives/306698
Показати все...
16👍 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Показати все...
12😁 6👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Показати все...
5👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሳይበር ደህንነት ቅድሚያ የተሰጠው ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሳይበር ደህንነት ጉዳይ ከመሰረተ ልማት እና ኃይል ቀጥሎ ስትራቴጂካዊ ቅድሚያ የተሰጠው ጉዳይ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ። ዋና ዳይሬክተሯ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እና አመኔታ የፈጠረ እንዲሆን ማስቻልን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት፤ የሳይበር ደህንነት… https://www.fanamc.com/archives/306689
Показати все...
20👍 7👏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
98 በመቶ የመንግሥት አገልግሎቶችን በኦንላይን ለመስጠት በትኩረት ይሰራል – ፍሬሕይወት ታምሩ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂ 98 በመቶ የሚሆኑትን የመንግሥት አገልግሎቶች በኦንላይን ለመስጠት በትኩረት ይሰራል አሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፡፡ ፍሬሕይወት ታምሩ የ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂን ለመተግበር ኢትዮጵያ ያላትን አስቻይ ሁኔታና ሌሎች ጉዳዮች አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም ትስስር፣ ዲጂታል መሰረተ ልማት እና ፕላትፎርም እንዲሁም… https://www.fanamc.com/archives/306686
Показати все...
16👍 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላምና ልማት እውን ለማድረግ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው – አቶ አደም ፋራህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላምና ልማት እውን ለማድረግ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ማረጋገጥ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት ÷ የኢትዮጵያን ሕብረ ብሄራዊ አንድነት ማረጋገጥ ካልተቻለ ዘላቂ ሰላምና… https://www.fanamc.com/archives/306683
Показати все...
👍 12 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የማርበርግ ቫይረስ ዕለታዊ ሁኔታ
Показати все...
👍 15 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታች፣ ሉዓላዊ እና በግልጽ ዓላማ የሚመራ ነው – ሚሪያም አሊ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታች ሉዓላዊ እና በግልጽ ዓላማ የሚመራ ስትራቴጂ ነው አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዲጂታል አማካሪ ሚሪያም አሊ። ሚሪያም አሊ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ራዕይ፣ ዓላማ እና ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮችን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት፤ ስትራቴጂው ብልጽግናን በመላው ኢትዮጵያ ማረጋገጥ የሚያስችል ነው። የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030… https://www.fanamc.com/archives/306680
Показати все...
22👍 5🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ እቅዶች https://youtu.be/iz18Tp09-tY
Показати все...
👍 8 4🥰 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያየ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሠሌዳ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በዚህ ወቅትም “የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ ማቅረብ ይቅር/ይታገድ” እና “ከገዢው ፓርቲ ጋር መወያየት እንፈልጋለን” የሚሉ… https://www.fanamc.com/archives/306675
Показати все...
24👍 4🤔 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለቱሪዝም ዘርፉ እድገት ወሳኝ የሆነው የማሕበረሰብ አቀፍ ቱሪዝም … አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ማሕበረሰብ አቀፍ ቱሪዝም ላይ በትኩረት መስራት ያስፈልጋል አሉ የዘርፉ ባለሙያዎች። በቱሪዝም ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ጉዳዮች አማካሪ ቴዎድሮስ ደርበው እንዳሉት÷ የማሕበረሰብ አቀፍ ቱሪዝም ጎብኚዎች ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር እንዲቀራረቡና ረዘም ያለ ቆይታ እንዲኖራቸው ያግዛል። ይህም ጎብኚዎች የማሕበረሰቡን ባህል፣ እሴት፣ ማንነትና የአኗናር ዘዬ በሚገባ እንዲረዱ በማድረግ… https://www.fanamc.com/archives/306666
Показати все...
13👍 6🥰 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ዋና ራዕዮች … አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሶስት ቁልፍ መሰረታዊ ራዕዮች ሰንቋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ማጠቃለያ እና የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በነበራቸው የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ወግ፤… https://www.fanamc.com/archives/306652
Показати все...
22👏 4👍 2