Natnael Mekonnen
Відкрити в Telegram
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Показати більше2025 рік у цифрах

180 613
Підписники
-12224 години
-7527 днів
-2 16730 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የጃፓን ከፍተኛ ፍርድቤት በሀገሪቱ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን በህገመንግስት ከለከለ።
ፍርድ ቤቱ አዲሱን ህግ በ2026 የመጀመሪያ አመት ላይ ተፈፃሚ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
የሀገሪቱ ህገመንግስት አንቀጽ 24 " ትዳር በሁለቱ ፆታዎች (ሴት እና ወንድ) መግባባት ላይ ሲደረስ ይፈፀማል " ይላል።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
00:50
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ፋኖ የተባለ ፍጹም ነውረኛ ነፍሰ ገዳይ የሚያደርገውን ተመልከቱ!
IMG_1738.MP44.39 MB
ሞባይል ስልክ ቀምቶ ወንዝ ውስጥ የገባን ተጠርጣሪ ተከታትሎ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
ተከሳሽ ካሊድ አህመድ የሞባይል ስልክ ቅምያ ወንጀል በመፈጸም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ኢምፔሪያል ድልድይ አካባቢ ነው።
አንድ ግለሰብ በአካባቢው መንገድ ላይ እየተንቀሳቀሰ ሳለ ተጠርጣሪ ካሊድ አህመድ በፍጥነት ቀርቦ ሞባይሉን ቀምቶ ለመሰወር ሲሞክር በወቅቱ በወንጀል መከላከል ስራ ላይ በነበሩ የአደይ አበባ ስታዲየም አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል መከላከል አባላት ዓይን ውስጥ ገብቷል።
የፖሊስ አባላቶቹም ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር ለማዋል ባደረጉት ብርቱ ክትትል ተከሳሽ ወደ ውሀ መውረጃ ድልድይ ውስጥ ገብቶ ቢደበቅም ከአንድ ሠዓት በላይ በፈጀ ፍለጋ ሊያዝ መቻሉን ፖሊስ ገልጿል።
ፖሊስም ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ የማስፋት ተግባሩን አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቆ ክስ ተመስርቶበታል ።
ህዝባዊ ፖሊስ ምን ጊዜም አስፈላጊውን መስዋዕትነት በመክፈል ለህግ የበላይነት መስፈን እንደሚቆም ያስታወቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ህብረተሰቡ ለወንጀል ፈጻሚዎች ምቹ በሆኑ አካባቢዎች በቂ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበትም መልዕክቱን አስተላልፏል።
*
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠረን ግለሠብ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያጣራ መሆኑን ተገለጸ።
***
የወንጀል ድርጊቱ የተፈመው በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልየ ቦታው መሪ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ከሚገኝ ከነዓን ምግብ ቤት ውስጥ ነው፡፡ ተከሳሽ ሄኖክ ቡልቻ የተባለ ግለሰብ በዚያው በጋራ መኖሪያ ቤቶች 7ኛ ፎቅ ላይ ነዋሪ ሲሆን በምግብ ቤቱ ውስጥ ከምሽቱ 5፡00 ሠዓት ጀምሮ ቢራ ሲጠጣ ያመሽና በምግብ ቤት ውስጥ ቋሚ የወጥ ቤት ሰራተኛ የሆነችውን የ20 ዓመት ዕድሜ ያላትን የግል ተበዳይ አድና አድምጠውን ልሸኝሽ ይላታል፡፡
የግል ተበዳይ እዚሁ አድራለሁ በማለት በወጥ ቤቱ ውስጥ ገብታ ትተኛለች። ተከሳሽም ሲጠጣ አምሽቶ ከምሽቱ 8፡00 ሠዓት አካባቢ ሲሆን ከተኛችበት ክፍል በመግባት የአስገድዶ መድፈር ወንጀሉን ፈፅሟል ተብሎ በመከሰሱ ምርመራ እየተጣራበት ይገኛል ፡፡
የግል ተበዳይም በወቅቱ ለምግብ ቤቱ ባለቤቶች ስልክ በመደወሏ ግለሰቦቹ ሲመጡ የምግብ ቤቱ በር ዝግ ስለነበር መስታወት ሰብረው በመግባት በዕለቱ ተረኛ በነበሩ ሲቪል ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ሊውልም ችሏል።
ፖሊስም የግል ተበዳይ የተደፈረች ስለመሆኑ በህክምና ማስረጃ ለማስደገፍ (ለማረጋገጥ) በሆስፒታል ምርመራ እያደረገም ይገኛል።
ነገር ግን በአንዳንድ ማሀበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ፍጹም የተጋነነ እና ውሸት የበዛበት መረጃ ሲሆን በዜናው ላይ በጦር መሳሪያ አስፈራርቶ፣ ጥበቃ ደብድቦ፣ መስታወት ሰብሮ እና ፖሊስ አልደረሰም የሚሉ መረጃዎች ፈጽሞ ከእውነት የራቁ ሲሆን የመስታወቱ መሰበር የግል ተበዳይ ስልክ በደወለችበት ሠዓት የቤቱ ባለቤቶችና እርሷን ለማዳን በመጡ ሰዎች የተሰበረ ሲሆን ተጠርጣሪውም በዕለቱ ተረኛ በነበረሩ ሲቪል ፖሊሶች በቁጥጥር ስር እንደዋለም ማረጋገጥ ተችሏል፡፡
ፖሊስም በቀጣይ የዚህን ምርመራ የመጨረሻ ውጤት ለህዝብ የሚያሳውቅ ሆኖ ያልተረጋገጠ መረጃን ለህዝብ በሚያደርሱ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ላይም ህጋዊ ርምጃ እንደሚወሰድም አሳስቧል።
*
Фото недоступнеДивитись в Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
በርካታ የሽብር ቡድኑ አመራርና ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጡ።
በምስራቅ ቦረና ዞን የሽብር ተልዕኮ ላይ ተሰማርተው የነበሩ በርካታ የኦነግ ሸኔ መካከለኛ አመራሮችና ታጣቂዎች ለሽብር ስራቸው ሲጠቀሙበት ከነበረው የቡድንና ነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያ ጋር በሰላማዊ መንገድ እጅ መስጠታቸውን አንድ የመረጃ መኮንን ገልፀዋል።
የደቡብ ዕዝ ኮር ሠራዊት ከምስራቅ ቦረና ዞን ፀጥታ ሃይሎች ጋር በጥምረት በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ እየወሰደ የሚገኘውን ጠንካራ እርምጃ ተከትሎ ቡድኑ እየፈረሰና ተገዶ እጅ በመስጠት ላይ እንደሚገኝም አስገንዝበዋል።
ኦነግ ሸኔ የማድረግ አቅም እንደሌለው ያስገነዘቡት መረጃ መኮንኑ ፤ የተሰለፉበት ዓላማ ስህተት መሆኑን ተገንዝበው የሰላም አማራጭን የተከተሉ በርካታ የቡድኑ አባላት በከፍተኛ ደረጃ እጅ እየሰጡ እንደሚገኝ አብራርተዋል።
የምስራቅ ቦረና ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዱረዛቅ ሁሴን በበኩላቸው ፤ መከላከያ ሰራዊቱ ከፀጥታ ሃይሎች ጋር ባከናወናቸው ስኬታማ ስምሪቶች በዞኑ የሽብር ቡድኑ ሲንቀሳቀስባቸው የነበሩ ከ100 በላይ ቀበሌዎች ከጠላት ነፃ መሆናቸው ገልፀዋል። የዞኑ ሰላምና ፀጥታ ወደ ቀድሞው ሁኔታ በመመለሱ ህዝቡ ፊቱን ወደ ልማት ማዞሩንም አብራርተዋል ።
በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን የሰጡ የኦነግ ሸኔ አባላት በበኩላቸው ፤ ቡድኑ ህዝብን ከማሰቃየት ውጪ ምንም አላማ እንደሌለው በማስታወስ የሰላም አማራጭን እንደተከተሉ ተናግረዋል። ዘጋቢ ቢኒያም አንዳርጋቸው ነው
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
01:22
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ #የCOP 32 ቁልፍ የዝግጅት ተግባራትን ለማቀናጀት ከሚያስችለው የብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ዛሬ ያደረጉት ውይይት
IMG_1687.MP47.14 MB
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች “ገቢ ለመሰብሰብ” በሚል የተዘረጉ ኬላዎች “በፍጥነት እንዲነሱ” የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ትዕዛዝ ሰጠ።
ይህን ትዕዛዝ ተላልፎ በተገኘ ማንኛውም የመንግስት አካል ላይ የጸጥታ ኃይሎች ለሚወስዱት “እርምጃ” ቢሮው ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑንም አስታውቋል።
ቢሮው ይህንን ያሳወቀው፤ በክልሉ የዞን እና የከተማ አስተዳደር ስር ላሉ የገቢዎች መምሪያዎች ከትላንት በስቲያ ረቡዕ ህዳር 17፤ 2018 በጻፈው ደብዳቤ ነው።
መስሪያ ቤቱ ትዕዛዙን ለመምሪያዎቹ ያስተላለፈው፤ የአማራ ክልልን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች “ገትተዋል” የተባሉ ኬላዎች እንዲነሱ ከክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ደብዳቤ ከተጻፈለት ከአንድ ሳምንት ገደማ በኋላ ነው።
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተቋቋሙ ኬላዎች የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርት እንቅስቃሴን “ሲያስተጓጉሉ” እና “ሲያዘገዩ” እንደነበር በደብዳቤው የጠቀሰው የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፤ “ያልተገባ ክፍያ በማስከፈል” የምርት ዋጋ እንዲጨምር ማድረጋቸውን አትቷል። እነዚህ ድርጊቶች “የኑሮ ውድነትን በማባባስ”፤ በሸማቾች ላይ ጫና ማሳደራቸውንም ደብዳቤው አክሏል።
በአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የከተማ አገልግሎት ገቢ ባለሙያ የሆኑት አቶ አሰፋ ወርቅዬ፤ ዞኖች እና ከተሞች ኬላዎችን ሲያቋቋሙ የነበረው “ገቢን ለመሰብሰብ በሚደረግ ጥረት” እንደነበር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አስረድተዋል።
ሆኖም በተወሰኑ ኪሎሜትሮች ልዩነት የሚቋቋሙ ኬላዎች በመበራከታቸው የአሽከርካሪዎች “መጉላላት” ማስከተሉን እንዲሁም በእነዚህ ቦታዎች የሚጠየቁ ክፍያዎች “የምርት ዋጋ ጭማሪ እንዲኖር ማድረጉን” አብራርተዋል።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
በሆንግ ኮንግ 128 ሰዎችን ለሕልፈት የዳረገው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ
በሆንግ ኮንግ በጋራ መኖሪያ ቤት ሕንጻዎች ላይ በተከሰተው የእሳት አደጋ የሟቾች ቁጥር 128 ደርሷል አሉ የአካባቢው ባለስልጣናት፡፡
ባሳለፍነው ረቡዕ ዕለት በተከሰተው የእሳት አደጋ ለሕልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ ከ200 በላይ ሰዎች እስካሁን ያሉበት አልታወቀም፡፡
ከ4 ሺህ 600 በላይ ሰዎች በሚኖሩባቸው የጋራ መኖሪያ ቤት ሕንጻዎች የተከሰተውን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን የሆንግ ኮንግ የደህንነት ኃላፊ ክሪስ ታንግ ገልጸዋል፡፡
አደጋውን ለመቆጣጠር ከ2 ሺህ በላይ የእሳት አደጋ ሰራተኞች የተሳተፉ ሲሆን ÷ በአደጋው ምክንያት በጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ሰዎች ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል ነው ያሉት፡፡
ኃላፊው በሰጡት መግለጫ በሁሉም ሕንጻዎች ላይ የተገጠሙ የእሳት አደጋ የጥንቃቄ መልዕክት መሳሪያዎች አገልግሎት እየሰጡ እንዳልነበር አመልክተዋል፡፡
የአደጋውን መንስኤ ለማወቅ ፖሊስ በይፋ ምርመራ መጀመሩንና መረጃዎችን እያሰባሰበ እንደሚገኝም ነው የተናገሩት፡፡
Фото недоступнеДивитись в Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ የ19 አገራት ዜጎችን የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሊመረምር ነው!
የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራን ጨምሮ ከ19 አገራት ወደ አሜሪካ የገቡ በሁሉም ዜጎች የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ ላይ እንደገና ምርመራ ሊያደርግ ነው።የዩናይትድ ስቴትስ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት ኃላፊ ጆሴፍ ኤድሎው እንዳሉት ፕሬዝዳንት ትራምፕ "አሳሳቢ ከሆኑ አገራት የመጡ ስደተኞች በሙሉ የእያንዳንዳቸው የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ፣ በጥብቅ እንደገና እንዲመረምር" መመሪያ ሰጥተዋል።
ቢቢሲ እነዚህ አገራት እነማንን እንደሚያካትት ሲጠይቅ ኤጀንሲው ዋይት ሐውስ በሰኔ ወር ያወጣውን አዋጅ ተጠቅሷል። እነዚህም አገራት ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ሊቢያ እና ዴሞክራቲክ ኮንጎን ጨምሮ አፍጋኒስታን፣ የመን፣ ኩባ፣ ሄይቲ፣ ኢራን እና ቬንዙዌላን የሚያካትት ነው።
ይህ ትዕዛዝ የተሰማው አንድ አፍጋኒስታናዊ ረቡዕ ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ ሁለት የብሔራዊ ዘብ አባላት ላይ ተኩሶ ከባድ ጉዳት ካደረሰ በኋላ ነው።ተጠርጣሪው ራህማኑላህ ላካንዋል ወደ አሜሪካ በአውሮፓውያኑ 2021 የገባው ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍጋኒስታን መውጣቷን ተከትሎ ለአፍጋኒስታን ልዩ የኢሚግሬሽን ጥበቃ በሚሰጥ ፕሮግራም ነው።
የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች ሀገራት ላይ ተግባራዊ ሊያደርግ የነበረውን ከደን ጭፍጨፋ ነፃ ምርት ደንብ በ1 አመት እንዲዘገይ መወሰኑን አስታወቀ።
ህብረቱ ወደ አውሮፓ የሚገባ ቡና እና መሰል የግብርና ምርቶች የአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ነፃ ደንብ መስፈርቶችን እንዲያሟሉ የሚያስገድደው ደንብ ትግበራ እስከ መጪው የአውሮፓውያኑ 2026 ድረስ እንዳይተገበር የህብረቱ ፓርላማ ወስኗል።
የአውሮፓ ፓርላማ ይሄንን ከደን ጭፍጨፋ ነፃ ምርት ደንብ ተግባራዊ እንዳይደረግ እና ለአንድ አመት እንዲዘገይ የወሰነው አንዳንድ አንቀጾች ማሻሻያ እንዲደረግባቸው መወሰኑን ተከትሎ መሆኑን በመጥቀስ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።
ኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ሊተገብረው ያለውን የደን ጭፍጨፋ ነፃ ምርት ደንብ መስፈርቶችን ለማሟላት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን እያደረገች የምትገኝ ሲሆን የገደቡ የጊዜ መራዘም ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች ሀገራትን ተጠቃሚ እንደሚያደርግም ነው የተገለጸው፡፡
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
News Alert ‼️ ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ገልጿል።
መ/ቤቱ ፤ በቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶችና ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር በሚባሉ የገንዘብ ክፍያ ስርዓት አቅራቢ ተባባሪ ተቋማት ዙሪያ ጥናትና ክትትል ሲከናወን መቆየቱን አመልክቷል።
በዚህም ፦
- ፈቃድ ያላቸውና ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር በገቡት ውል መሰረት የማይሠሩ፣
- በሕገ-ወጥ ድርጊት ተሰማርተው በመገኘታቸው ፈቃዳቸው የተሰረዘባቸው
- ምንም አይነት ፈቃድ ሳይኖራቸው በስፖርት አወራራጅነት ተሰማርተው የነበሩ አካላት በዓለም አቀፍ የኢንተርኔት ትስስር አማካይነት በሕገ-ወጥ ድርጊት ተሰማርተው መገኘታቸውን ገልጿል።
ከፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ለአዲስ አበባና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የፀጥታ አካላት እንዲሁም በኅብረተሰቡ ትብብር 24 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አሳውቋል።
በተለይ በሕጋዊነት ሽፋን ፈቃድ ያወጡት ድርጅቶች ላይ ክትትል ለማድረግ ሙከራ በተደረገበት ወቅት ሁሉም ፈቃድ ሲያወጡ ይዘውት ከነበረው ቢሮ መልቀቃቸውና አድራሻቸውን መሰወራቸው መረጋገጡን ገልጿል።
የቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶቹ ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር ተብለው ከሚጠሩ የፋይናንስ ስርዓቶችን ከሚያሳልጡላቸው የሀገር ውስጥ የክፍያ ስርዓት አቅራቢ ተቋማት ጋር በመመሳጠር በአጠቃላይ ሲያንቀሳቅሱት ከነበረው የገንዘብ መጠን መንግሥት በተለያዩ የገቢ አማራጮች ማግኘት የነበረበትን 100 ቢሊየን ብር በላይ መሰወራቸው እንደተደረሰበት አመላክቷል፡፡
የቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶቹ በተለያዩ የገንዘብ ክፍያ ስርዓቶች አማካይነት የሚሰበስቡትንና የሚያዘዋውሩትን የገንዘብ መጠን ያማከለ ግብር አለመክፈላቸው እንደተደረሰበት ጠቁሟል።
እንዲሁም በክሪፕቶከረንሲ እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ የሃዋላ ገንዘብ ማስተላላፊያ አማራጮች አማካኝነት የሚያገኙትን ገቢ በውጭ ምንዛሪ በመቀየር ሲሰውሩና ከሀገር እንዲወጣ ሲያደርጉ መቆየታቸውን ገልጷል።
ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር የሚባሉት የሀገር ውስጥ የገንዘብ ክፍያ ስርዓት አቅራቢ ተቋማቱ ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ በመውሰድ የሚንቀሳቀሱ ቢሆንም፤ የደንበኛን ምስጢር መጠበቅ የሚል ሙያዊ አሠራርን እንደ ሽፋን ተጠቅመው የቤቲንግ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች የሚያንቀሳቅሱትን የገንዘብ መጠን ከሚመለከታቸው የመንግሥት አስፈፃሚ ተቋማት በመደበቅ ወይም አሳንሶ በማቅረብ በግብር ስወራ እንዲሁም ከፍተኛ የሀገር ሀብትን ወደ ውጭ በማሸሽ ወንጀል ላይ ተሳትፎ እንዳላቸው አመልክቷል።
የተለያዩ ሀገራት ዜግነት ያላቸው ገለሠቦች ጭምር ከኢትዮጵያ ውጪ ሆነው ሀገር ውስጥ ለሚገኙ ተባባሪዎቻችው ውክልና በመስጠት ሕገ-ወጥ ድርጊቱን ሲፈጸሙ መቆየታቸው እንዲሁም ውጭ ሀገር የበለጸጉ ሶፍትዌሮች ጥቅም ላይ መዋላቸውና ድርጅቶቹ ቋሚ አድራሻ የሌላቸው መሆኑ ወንጀሉን ውስብስብና ለቁጥጥር አስቸጋሪ አድርጎት እንደቆየ ገልጿል።
ምንም እንኳን ጉዳዩ ውስብስብ ቢሆንም የደኅንነት ተቋሙ ከሌሎች የመረጃና የጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ተጠርጣሪዎቹን መያዙን አመልክቷል።
