Natnael Mekonnen
Відкрити в Telegram
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Показати більше2025 рік у цифрах

180 594
Підписники
-10924 години
-7587 днів
-2 28030 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
#Ethiopia 🇪🇹 #Singapore 🇸🇬
የኢትዮጵያ እና የሲንጋፖርን አጋርነት ያጠናክራል የተባለው የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እየተካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ማታ በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ሲገቡ የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ተቀብለዋቸዋል።
" ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት አጋርነትን ለማጠናከር ወሳኝ እርምጃ ነው " ያሉት ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) " ተጨማሪ አዳዲስ የትብብር እድሎችን ለመዳሰስም ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል " ብለዋል።
ከአመት በፊት ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ሲንጋፖር በማቅናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገው ነበር።
በሲንጋፖር ቆይታቸው ውጤታማ ነው የተባለ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ማከናወናቸው ተገልጾ ነበር።
ኢትዮጵያ ለውጭ ባለሃብቶች እየከፈትች ያለውን አዳዲስ የኢንቨስትመንት እና የገበያ ዕድሎች የማስተዋወቅ ስራም ተሰርቶ ነበር።
ሲንጋፖር እጅግ በጣም ዝቅተኛ ከተባለ የዕድገት ደረጃ ተነስታ አስደናቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ያስመዘገበችና ከዓለማችን የበለጸጉ ሀገራት ተርታ የተሰለፈች ሀገር ናት።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
አይና ቡግና በሰሜን መስራቅ እዝ የፅንፈኛ ዋና ቤዝ የሆነውን ቋሮ የተባለ ተከዜ ወንዝ አቅራቢያ በተደገረ ድንገተኛ ጥቃት የተድመሰሰው ጽንፈኛ ተደምስሶ ቀሪው ተማርኮ ንብረቱን እያንጠባጠበ ተበትኗል::
አይና ቡግና በሰሜን መስራቅ እዝ የፅንፈኛ ዋና ቤዝ የሆነውን ቋሮ የተባለ ተከዜ ወንዝ አቅራቢያ በተደገረ ድንገተኛ ጥቃት የተድመሰሰው ጽንፈኛ ተደምስሶ ቀሪው ተማርኮ ንብረቱን እያንጠባጠበ ተበትኗል::
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል”ምንጮች
የፌደራል መንግስቱ እና የትግራይ ክልል አመራሮች ከሁለት አመት ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ የደረሱበት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት፣ በተለያዩ አዳዲስ ውዝግቦች ምክንያት “ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል” ሲሉ የተለያዩ ሪፖርቶች አመልክተዋል።
ውጥረቱ በዋናነት የተከሰተው፣ በDDR (ትጥቅ መፍታት፣ ከሠራዊት ማሰናበት እና መልሶ ማቋቋም) ስምምነት መሠረት ለክልሉ ታጣቂዎች ከፌደራል መንግስቱ ይላክ የነበረው ድጎማ እና በጀት መቋረጡን ተከትሎ መሆኑን ዘገባዎቹ አመልክተዋል።
ይህ የDDR በጀት መቋረጥ በክልሉ ውስጥ አዲስ የፋይናንስ ቀውስ የፈጠረ ሲሆን፣ አብዛኞቹ የትግራይ ክልል የመንግስት ሰራተኞች የሁለት ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ከጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ተናግረዋል።
ለዚህም ምክንያት፣ አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የክልሉ ባለስልጣን እንደተናገሩት፣ የDDR በጀቱ በመቋረጡ የክልሉ አስተዳደር “ለሕዝቡ አገልግሎት (ለሲቪል ሰራተኞች) የተመደበውን መደበኛ በጀት፣ ለታጣቂዎቹ ኃይሎች ደመወዝ ክፍያ እያዋለው ነው” ብለዋል።
ምንም እንኳን ከፌደራል መንግስት የሚላከው መደበኛ በጀት ባይቋረጥም፣ በክልሉ አመራሮች በኩል በጀት የማዛወር ስራ እየተሰራ መሆኑ፣ የህዝብ አገልጋዮች ደመወዝ እንዲያጡ ማድረጉን ምንጮቹ ተናግረዋል። ከቀናት በፊትም የተለያዩ የመንግስት ሰራተኞች “ደሞዛችን ይከፈለን” የሚል ተቃውሞ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች ማሰማታቸው ይታወሳል።
ከDDR በጀት መቋረጥ በተጨማሪ፣ ከዚህ ቀደም የትግራይ ኃይሎች የአፋር ክልልን ድንበር ጥሰው የገቡ ቢሆንም በኋላ ላይ ለቀው ቢወጡም፣ ድርጊቱ ራሱ በስምምነቱ ላይ የፈጠረው ስጋት ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል።
በሌላ በኩል፣ የህዝቡን እንግልት አባብሷል የተባለ የነዳጅ እጥረት በክልሉ ተከስቷል። ምንም እንኳን ነዳጅ ወደ ክልሉ እየገባ መሆኑ ቢነገርም፣ “ነዳጁ የት እየደረሰ እንደሆነ አይታወቅም” ያሉት ነዋሪዎች፣ ህዝቡ በከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እየተሰቃየ መሆኑን ገልጸዋል።
በክልሉ በተፈጠረው በዚህ አዲስ ውጥረት እና አስተዳደራዊ ችግር ዙሪያ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል የሆኑት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዝምታን መምረጣቸው የተለያዩ ጥያቄዎችን አስነስቷል።
ጄኔራሉ በጉዳዩ ላይ አስተያየት ከመስጠት መቆጠባቸው፣ “ምናልባት በህወሓት (TPLF) ሃይሎች ተጽዕኖ ስር ወድቀው ይሆን?” የሚል ግምት እንዲፈጠር ማድረጉን ምንጮች ገልጸዋል
ባለፈና በተሳሳተ ትርክት ሰላም ሊመጣ ስለማይችል መንግስት ሰራተኛው የሰላሙ ባለቤት ሊሆን ይገባል ። ሜጄር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው
የሰሜን ወሎ ዞን መንግስት ሰራተኞች በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ ከአገር መከላከያ ሰራዊት የዕዝ አመራሮች እና የዞን ስራ አስፈፃሚዎች በተገኙበት በወልዲያ መምህራን ኮሌጅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት ተካሂዷል።
“ አገልጋይና የሰላም ዘብ መንግስት ሰራተኞች ለሁለንተናዊ እምርታ” በሚል መሪ መልእክት ነው ውይይቱ የተካሂደው።
በምክክር መድረክ የተገኙት በአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ዘላቂ ሰላምን ማስፈን የጸጥታ መዋቅሩ ተግባር ብቻ ሳይኾን የመንግስት ሰራተኛና የማኅበረሰብ ነው ብለዋል።
አሁን እየታየ ያለው የሰላም ችግር ባለፈና በተሳሳተ ትርክት የተመሰረተ በመሆኑ ሰላም እንድመጣ መንግስት ሰራተኛው የሰላሙ ባለቤት እንድሆን ተናግረዋል።
በጠመንጃ ሥልጣን የመያዝ አባዜን በማስወገድ ችግሮችን በውይይት እና በምክክር መፍታት እንደሚገባም ያስረዱት ሜጄር ጀኔራሉ ሰላም እንዳይመጣ ጥላት ጋር ያለውን ቁርኝት ማስወገድ እንደሚገባና በሁለት ቢለዋ እየበላ ያለውን አካል ማጥራት እንደሚገባም ገልፀዋል።
ኅብረ ብሔራዊ አንድነቷ የተጠናከረ ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስረከብ የአገር መከላከያ ሰራዊት እየሰራ ይገኛል ያሉት ሜጄር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባም ተናግረዋል።
በመኾኑም መንግስት ሰራተኛው ማኅበረሰቡን እያማረሩ ያሉ የልማት ስራዎችን በመለየት በቅን የአገልጋይነት ስሜት በመላብስ ተገቢውን አገልግሎት መሰጠት ይገባል ብለዋል።
እጅ መስጠት የሚፈልግ የፋኖ ሃይልም ካላ ተገቢውን ስልጠና ሰጥተን ወደማህበረሰቡ ልንቀላቅለው ዝግጁ ነንም ብለዋል ጀኔራሉ።
የመድረኩ ተሳታፊዎችም በበኩላቸዉ ሰላም እንዲመጣ በከፍተኛ ደረጃ ባሉ የአመራር እርከን የተቀመጡ አመራሮች ንግግራቸዉ ሊገሩት እንደሚገባና እንደ ሀገር ሰላም እንዲመጣ ሁሉም የበኩሉን መወጣት እንዳለበትም አሳስበዋል፡፡
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዘለንስኪ በአሜሪካ የቀረበውን የሰላም እቅድ በተመለከተ ከትራምፕ ጋር ለመነጋገር መስማማቱ ተነገረ
ዘለንስኪ ስለ ረቂቅ እቅዱ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆኑን የአሜሪካ ጦር አዛዥ ዳን ድሪስኮል ማሳወቃቸውን ስማቸው ያልተጠቀሰ የአሜሪካ እና የዩክሬን ባለሥልጣናት ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።
ድሪስኮል ወደ ዩክሬን ባደረጉት ጉብኝት ባለ 28 ነጥብ እቅዱን ቅጂ ለዘለንስኪ ሰጥተዋል የተባለ ሲሆን በወቅቱ ሁለቱም “ለፊርማ የሚሆን ፈጣን የጊዜ ሰሌዳ ላይ ተስማምተዋል” ተብሏል።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያ ቡና የወጪ ንግድ ገቢ 762.75 ሚሊየን ዶላር ደረሰ
በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 113 ሺህ 542 ቶን ቡና ወደ የተለያዩ የውጭ ሀገራት መላኩን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቋል፡፡
📈 ገቢው ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ243.73 ሚሊዮን ዶላር ብልጫ አለው፡፡
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
02:02
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ጠሚ ዐቢይ አህመድ ለማሌዢያው ጠቅላይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ ብሔራዊ ቤተ መንግስት ያደረጉላቸው የእራት ግብዣ
IMG_1248.MP444.63 MB
00:32
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Habibi welcome to Jijiga 🙌
ከሰባት ወር በፊት የምስራቋ ኮከብ ከተማ ጂጂጋ ነበርኩኝ:: በ3 ቀን የከተማዋ ቆይታዬ ብዙ የመሰረተ ልማት ስራዎች እየተሰሩ ነበር የኮሪደር ልማቱን ጨምሮ:: ከተማዋ ፍጸም ሰላማዊ መሆኖን እና ነዋሪዎቿም እንድግዳ ተቀባዮች መሆናቸውን አይቻለሁ:: ለሊት ከአረፍኩበት ሆቴል ድንገት በመውጣት በባጃጅ የከተማዋን የለሊት እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ ባህላዊ ምግባቸውን ቀምሻለሁ የገበታ ለሃገር ፕሮጀክቶችን ተመልክቻለሁ በጉዜዬ ወቅት የኮሪደር ልማቱ በፍጥነት እየተሰራ ስለነበር መንገዶች አስቸጋሪ የነበሩ ቢሆንም አሁን በዚህ ፍጥነት መገዶቹ አልቀው ከተማዋ እንዲህ አምሮባታል:: ጂጂጋ መታየትና መጎብኘት ያለባታ ፍፁም ድንቅና ሰላማዊ ታሪካዊ ከተማ!
IMG_1235.MP45.58 MB
በ1920ዎቹ ከኢትዮጵያ የተወሰዱ 12 ውድ ቅርሶች ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል።
ፕሮፌሰር ራሞን ዊስ አያታቸው ከ100 አመት በፊት በአዲስ አበባ የጀርመን ልዑክ ሆነው በቆዩባቸው አመታት በስጦታና በግዢ አሰባስበው ያቆያቸውን ቅርሶች ዛሬ ለአዲስ አበባ ዩነቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም አስረክበዋል።
የፕሮፌሰር ራሞስ ቤተሰብ ቅርሶቹን ጠብቆ በማቆየትና አሁንም ወደ ሃገራቸው በመመለስ ለኢትዮጰያ ያላቸውን ፍቅር በተግባር ገልፀዋልና ላመሰግናቸው እወዳለሁ።
ዛሬ ከተበረከቱት ውድ ቅርሶች ውስጥ ዘውዶች፣ ጋሻዎች፣ ጎራዴ፣ ዝናር፣ ስእሎች እንዲሁም ከራስ ተፈሪ መኮንን የተበረከቱ ስጦታዎች ይገኙባቸዋል፡፡
እነዚህ ቅርሶች ለኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም ተጨማሪ ሃብቶች ከመሆናቸው በተጨማሪ ለጥናት እና ምርምር በግብአትነት የሚያገለግሉ ናቸው፡፡
በመላው አለም በግለሰቦች እጅ እና በተቋማት ውስጥ የሚገኙና የኢትዮጵያ ታሪክ አስረጂ የሆኑ ጥንታዊ ቅርሶች ወደ ሃገር እንዲመለሱ የማድረጉ ጥረትም ይቀጥላል
ሰላማዊት ካሳ ቱሪዝም ሚኒስትር
07:09
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🇪🇹🇲🇾 የኢትዮጵያ እና ማሌዥያ አጋርነት “በርካታ ቁልፍ ሰነዶችን በመፈረም ተጠናክሯል” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ጠሚ ዐቢይ ባለፈው ዓመት ወደ ማሌዥያ ይፋዊ ጉብኝት ማደረጋቸውንና አሁን ደግሞ የማሌዥያ አቻቸውን ዳቶ ሰሪ አንዋር ቢን ኢብራሂምን በኢትዮጵያ መቀበላቸውን በመጥቀስ የጉብኝት ልውውጡ ጥልቅ አጋርነታቸውን የሚመሰክር መሆኑ ገልፀዋል፡፡
የብሪክስ አባሏ ኢትዮጵያ እና የብሪክስ አጋሯ ማሌዥያ የተፈራረሙባቸው የመግባቢያ ሰነዶች ትኩረት፦
▪️ ቱሪዝም፣
▪️ ጤና፣
▪️ አየር ትራንስፖርት አገልግሎት እና
▪️ ኳላ ላምፑር ከተማ ምክር ቤት እና በአዲስ አበባ አስተዳደር የትብብር መስክ ናቸው::
ጠቅላይ ሚኒስትሮቹ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ጉብኝት አድርገዋል፡፡
IMG_1220.MP4156.98 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የነልደቱ ነገር አሳቀኝ
ዛሬ ልደቱ አያሌው በከፍተኛ ወኔ ጠረጴዛ እየደበደበ ሐገር በተቃውሞ እንደተደበላለቀችና ከጃዋር ጋር የፃፉት ሰነድ ተግባራዊ እየሆነ እንደመጣ ሲናገር ሰምቼ ትን እስኪለኝ ድረስ ሳቅኩኝ። እነልደቱ Thriller የሚለው የማይክል ጃክሰን ክሊፕ ላይ መቃብር ፈንቅለው እየተነሱ ከማይክል ጋር የሚደንሱትን አስከሬኖች ይመስሉኛል።
ከወር እስከወር በየ ዩቱዩቡ እየዞሩ “ህዝቡ ለምን ዝም አለ?” ብለው ሲያለቅሱ ይሰነብቱና ሐገሪቱ ውስጥ የሆነች ግርግር ሲሰሙ በከፍተኛ ሞራል የድባቴ መቃብራቸውን ፈነቃቅለው “ይሄ መንግስት አበቃለት። እየመጣን ነው። ዘራፍ” ይሉናል። ባለፈው ሃኪሞች የጥቅማጥቅም ጥያቄ ባነሱም ግዜ እንደዛሬው ዙፋኑን ነቀነቅነው እያሉ ሲጨፍሩ ነበር። ዛሬም የሆኑ ተማሪዎች አንዳንድ ቦታ ቅሬታቸውን ሲያሰሙ የጃዋር ብላቴና ልደቱ ጠረጴዛ እየደበደበ እየመጣን ነው ይለናል። መከራ ገባን እኮ ዘንድሮ። ሁሉ መጣሁ ባይ ነው።
ልደቱ ዛሬ እንዲህ ሲጎፈላ ከአመታት በፊት ከጃዋር ጋር ተቀምጦ “ከሃምሌ ምናምን በኋላ መንግስት የለም” ያለው ትዝ ብሎኝ ስስቅ ነበር። መንግስት የለም ባለ በስንት አመቱ “ሐገሬ እንዳልገባ መንግስት ከለከለኝ” ብሎ ኡኡ ሲል አይተነውም ነበር። ዛሬም የወያኔ መንገድ ጠራጊና ቄጤማ ጎዝጓዥ እንደመሆኑ መጠን የስኒ ላይ ማእበል ለማስነሳት መከራውን በላ። ልደቱ በደህናውም ግዜ የፕሮፌሰር ብርሀኑ ስም ሲነሳ ጠበል እንደነካው አጋንንት አረፋ ይደፍቅ ነበር አሁን ደግሞ ትምህርት ቤት አካባቢ ግርግር አየ አለምን የጨበጠ መሰለው። በህይወቴ ልደቱ እንደዚህ ቂላቂል ሰው አይመስለኝም ነበር። ግዜ ሁሉንም እርቃናቸውን አቁሞ አሳየን።
ለማንኛውም የነልደቱ ካምፕ ሰፈር ውስጥ የጉሩፕ ፀብ ቢነሳም “የኛ ሰነድ ውጤት ነው” ይላል። ባልና ሚስት ቢጣሉም “ምድር አንቀጥቃጭ አመፅ ተነሳ” ማለታቸው አይቀርም። ሁሉም ነገር ላይ “አለሁበት” ይላሉ። ግርግር ባዩ ቁጥር ዘልለው እየገቡ ሰፋፊ ትንታኔ ሲሰጡ ይሰነብቱና ነገሩ በሰላም ሲፈታ እንደሰጎን አንገታቸውን ጉድጓድ ውስጥ ቀብረው ጭጭ ይላሉ።
ትናንት ለጤና ባለሞያዎች አሙቁልኝ ሲሰሩ ነበር። ዛሬ ተማሪዎች ስር ገብተው ሰላማዊውን ጥያቄ politicized በማድረግ እንቅፋት እየሆኑባቸው ነው። ነገም ሊስትሮዎች ቢያምፁ ሊስትሮዎች መሃል ይገኛሉ። እና ምን ይስሩ? የስደት ኑሮ ያለስራ ይሰለቻል። እንደሌላው ሰው ኡበር ነድተው አይኖሩ ነገር ስራ አይወዱም። ዝም ብለው አይቀመጡ ነገር ቀኑ አይገፋም። ያላቸው አማራጭ ያገኟትን ሽርፍራፊ ተቃውሞም ትሁን ቅሬታ እያገዘፉ ሰፋፊ ትንታኔ መስጠት ነው። የልደቱ የትግል አጋር ጃዋር የሚሰራው ይሄንን ነው። ፖለቲካው ሲነጥፍ ባለቤቱ እራት ከከለከለችው አባወራም ቅሬታ መቀበል ጀምሯል። “ጃ በኑሮ ውድነቱ ምክኒያት ከሚስቶቻችን ጋር መግባባት አልቻልንምና ድምፅ ሁነን” አሉኝ ብሎ ይለጥፋል 😄
“ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ” አሉ። ስንት ተአምረኛ ፖለቲከኞች ባየንበት አይን የነልደቱ መደበሪያ መሆናችን የሚገርም ጉዳይ ነው።
ለማንኛውም “ተስፈኞቹ” እንደአሞራ ጥንባሳ ፍለጋ የኢትዮጵያን መሬት ብታስሱም ምድሪቱ ላይ ለናንተ እንጀራ የሚሆን አንዳች ነገር አታገኙም። ህዝቡ ምን ያህል እንደሚፀየፋችሁ ሐገር ቤት ገብታችሁ ብታዩት ምን ያህል ደስ ባለኝ። እንደውም አመፅ ለማንሳት የፈለገ ሰው ራሱ ቢኖር እናንተን ካየ ትቶት ወደቤቱ ይገባል። ግማሻችሁ 97 ላይ የአዲስ አበባን ህዝብ ክዳችሁ በወጣት ደም እየነከራችሁ የፓርላማ ዳቦ ስትበሉ የከረማችሁ፣ ከፊሎቻችሁ ፅንፍ በያዘ ብሔርተኝነት አብዳችሁ ህዝብ ያስጨረሳችሁ ናችሁ። ይሄ ነው ታሪካችሁ። ዛሬ ጥምረት ፈጥራችሁ በሪሞት ኮንትሮል የምታዝዙት አስር ሰው የላችሁም። እንዲያው በየ ዩቱዩቡ እየቀረባችሁ ራሳችሁን እያረካችሁ ኑሩ። እርስ በርስ ተደናነቁ። ያው አበውም ሲተርቱ “ሁለት ግሞች ሽታዬ ሽታዬ ይባባላሉ” ነው ነገሩ።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
01:05
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሁመራ : የኢትዮጵያ አር መንገድ ለዓመታት ተቋርጦ ወደነበረው የሁመራ አውሮፕላን ማረፊያ ዛሬ የበረራ አገልግሎት ጀምሯል።”የሁመራ አየር ማረፊያ ሥራ መጀመር ፋይዳው ብዙ ነው” ሲሉ የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው ተናግረዋል።
IMG_1206.MP45.53 MB
