uk
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Відкрити в Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
30 545
Підписники
+1924 години
+737 днів
+21930 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Repost from TgId: 2201561538
አለሁ እንዳላችሁኝ አለሁ ይበላችሁ። እንዳደመቃችሁኝ ያድምቃችሁ። ትላንት፣ " እኔም ጋ ና፣ እኔም ጋ ንይ" በበዛበት በዚህ የውክቢያ ዘመን፣ የክረምቱን ቁር ሳትፈሩ፣ በዝናቡ ሳትበገሩ፣ ይመሻል በሚል ስጋት ሳትያዙ አብራችሁን ለማምሸት ለመጣችሁ ሁሉ ቁና ሙሉ ምስጋና። ሞልቶላችሁ መምጣት ላቻላችሁ፣ ርቀት ላገዳችሁ ነገር ግን በመልእክት ላጥለቀለቃችሁኝ፣ መፅሐፌን በመልእክተኛ ለገዛችሁ፣ ለእናንተም ቁና ሙሉ ምስጋና። አንባቢዎቼ ፣ ትላንት፣ ዛሬ፣ ወደፊትም፣ የምትሰጡኝ ድጋፍ ጉልበቴ ፣ ስዶለዶም በትችት መሳላችሁ የመሻሻሌ ምክንያት ነውና አመሰግናለሁ ። አምስቱም መፅሐፍት አሳታሚዬና አከፋፋዬ ጃዕፋር ባለበት ሁሉ ከዛሬ ጀምሮ ይገኛሉ። አለሁ እንዳላችሁኝ አለሁ ይበላችሁ። እንዳደመቃችሁኝ ያድምቃችሁ። አሜን አትሉም ወይ ሰው ሲመርቃችሁ?
Показати все...
41🥰 8🙏 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በቅርብ ቀን
Показати все...
👍 11 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የክረምት የሥነ-ጽሑፍ ሥልጠና ::
Показати все...
12
Repost from TgId: 2201561538
00:11
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የምንገናኘው ነገ ነው። ሁሉ ሙሉ፣ ሁሉ ዝግጁ ነው። ቦታው አራት ኪሎ ኢክላስ ህንፃ ዋልያ መፅሐፍት መደብር፣ ሰዐቱ 11 ላይ ነው። አጀማመራችን እንደሁሌው በሰዐት ነው። ምን ምን አለ? አምስቱም መፅሐፍት፣ ጥኡም ቡና፣ ዝነኛው ጮርናቄ እና ወግ፣ እኔም አለሁ! እንዳትቀሩ!
Показати все...
3.57 MB
20👍 5
ሱቅ አትምጪ!!" አልኳት ከብዙ ቀን በኋላ፡፡ "ለምን? ምን አደረግኩህ?” የደነገጠች መሰለኝ:: እኔ ግን ያልኳት ከልቤ ነው:: ከእናቴ ውጪ በቅርበት የማውቃት ሴት እርሷ ናት፡፡ አይደለም ከሴት ጋር ከሰው ጋር አውርቶ መወዳጀት አላውቅም፡፡ እድሉም አልነበረኝም:: ረድኤት ደግሞ ከማውራትና ከመወራጨት ሌላ ተግባር የላትም፡፡ “ምንም አላደረግሽኝም:: ብቻሽን ስታወሪ እጨነቃለሁ፡፡" ቀጥዬ.... ግን ወሬዋን አቁማ የሆነ ቀን እንዳደረገችው ብትስመኝ ደስ እንደሚለኝ ልነግራት ነበር፡፡ እሷ እየተጣደፈች ጥላኝ ሄደች እንጂ፡፡ ለሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ሱቅ አልመጣችም፡፡ አጠገቤ ሆና እንድትሄድልኝ ከፈለግኩት ስሜቴ በላይ ላያት መፈለጌ አየለብኝ፡፡ በጊዜ ሱቅ ዘግቼ ወደቤቴ ስሄድ ደጃቸውን ስታንኳኳ አየኋት እና ጠራኋት፡፡ ላይሽ ፈልጌ ነበር፡፡" አልኳት:: ሳትመልስልኝ እጄን ይዛ እየጎተተች ወደቤቴ ይዛኝ ገባች፡፡ እጄን፣ አንገቴን፣ ከንፈሬን፣ ጉንጬን፣ ፀጉሬን ብዙ የሚያቃጥል ትንፋሽ እየተነፈሰች ሳመችኝ፡፡ ባልመለስ ከምወድበት ዓለም ድንገት መለሰችኝና "ናፈቅኩህ አይደል?'' አለችኝ፡፡ "እኔ እንጃ! ናፍቀሽኝ አይደለም፡፡ ስለጠፋሽ ላይሽ ፈልጌ ነው፡፡" መለስኩላት፡፡ ቅር አላት፡፡ 'እውነተኛነትህን እወደዋለሁ' ትለኛለች፡፡ እውነቱን ሳወራት ይከፋታል፡፡ አኮረፈች፡፡ ጥላኝ ግን አልሄደችም፡፡ “አንተጋ ልደር?” አለችኝ፡፡ “ደስ ይለኛል!” አልኳት እንድትሄድ አልፈለግኩም፡፡ “የት እተኛለሁ?” "የተመቻት ቦታ...." ከኔጋ አልጋዬ ላይ መተኛት ነበር፡፡ እንደዛ አደረገች፡፡ እንደብዙ ነገር አደረገች፡፡ ልብሶቼን ከላዬ እንዴት ገፋ ጣለቻቸው? ከመቼው አልጋው ላይ ወደቅን? በምነኛው ጊዜ ከላዬ ነበረች? በየትኛው ቅፅበት ከስሬ አገኘኋት? የማላውቃት የሆነች ልጅ ነበረች፡፡ የደስታ ሲቃዬን ያበዛችው ግን የማላውቃት ባዕድ ነገር የሆነችብኝ፡፡ ከሰውነቴ አጣብቄ እንዳቀፍኳት ነጋ፡፡ “አትሂጂ አብረሽኝ ኑሪ!!" አልኳት፡፡ “ትወደኛለህ?'' ብላ ጠየቀችኝ:: “እኔንጃ!” መለስኩላት፡፡ ከእናቷ ጋር ብዙ ከተነታረከች በኋላ አብራኝ መኖር ጀመረች፡፡ ልክ ያልሆነ ነገር ያለው አኗኗር መሆኑ ይገባኛል፡፡ አብራኝ ልትኖር የወሰነች ቀን ማታ በድጋሚ “ትወደኛለህ ወይ?” ብላ ጠየቀችኝ። በማላውቀው ምክንያት ይሄ ጥያቄዋ የሚከብድ ነገርአለው፡፡ መውደድ፣ ናፍቆት፣ ፍቅር ዓይነት ላሉ ስሜቶች እርግጠኛነቴን እንጃ፡፡ ስሜቱ ምን ስለመምሰሉም አላውቅም። “ስትስሚኝ ደስ ይለኛል፡፡ ባለፈው ዕለት እንትን ስናደርግም በጣም ነው ደስ ያለኝ። አብሮ ለመኖር ይሄ በቂ አይደለም፡፡ ፍቅር ነው ዋናው እንደወደድከኝ እስኪሰማህ ድረስ አብሬህ እሆናለሁ፡፡ ነገር ግን ምንም አናደርግም፡፡” ያለችው ምን ያህሉ እንደገባኝ አልገባኝም፡፡ ቆይ አንቺ ስናደርግ ደስ አላለሽም ነበር?” ፍቅር የሌለበት ወሲብ ማድረግ አልፈልግም፡፡” የምጠይቃትና የምትመልስልኝ አልገጣጠም ይለኛል፡፡ እኔ እስከገባኝ ያደረግነው የሁለታችንም ደስታ የነበረበት ነገር ነበር፡፡ ብቻዬን ያደረግኩ፣ ደስታው የእኔ ብቻ እንደነበር፣ እርካታው የግሌ ብቻ እንደሆነ እንዲሰማኝ ለምን እንደምታደርግ አይገባኝም፡፡ እንድዋሻት ትፈልጋለች፡፡ ምክንያቱም ራስዋን መዋሸት ስለምትፈልግ፡፡ በፍቅር ስም ለፍቅር ብላ ጭኖቿን እንደከፈተችልኝ እንጂ ለስሜትዋና ለደስታዋ ስትል ከማይወዳት ወንድ ጋርእንዳደረገችው በማሰብ ለራሷ ያላትን ግምት ዝቅ ማድረግ አትፈልግም፡፡ ደስታን መፈለግ ክፋቱ አይገባኝም፡፡ ለምን ሌላ ምክንያት ይለጠፍበታል? #ጠበኛ_እውነቶች
Показати все...
22🥰 9👎 5🔥 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ደህና ናችሁ? እንግዲህ ፣ "ምነው ቀድመሽ ብትነግሪን ኖሮ" እንዳትሉ ቀድሜ ልንገራችሁ ። የዛሬ ሳምንት ዓርብ ( ሰኔ 13) ካመቻችሁ ኑ እና ቡና ጠጡ፤ ፓስቲ ብሉ፤ ወግ ጠርቁ፤ (ከፈለጋችሁ)በአስር ዓመት የፃፍኩና ያሳተምኳቸውን አምስቱንም መጽሐፎቼን ግዙ። ግብዣው ለሁሉም ሰው፣መግቢያው በነፃ ነው። ዝርዝሩን ፓስተሩ ላይ ታገኙታላችሁ። የእዚያ ሰው ይበለን።
Показати все...
29👍 5🥰 1
መዲና ቅጽ 2 ቁጥር 1 https://t.me/Medinamagazine በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን! https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj ለአስተያየትዎ የኢሜይል አድራሻችንን ወይም የመዲና ዲጂታል መጽሔትን ቦት ይጠቀሙ። medinadigitalmagazine@gmail.com ወይም @medinamagazinebot ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል።
Показати все...
መዲና ቅጽ 2 ቁጥር 1.pdf11.60 MB
13🥰 1
00:25
Відео недоступнеДивитись в Telegram
IMG_8437.MP42.16 MB
6👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#አስታወሱ በ ብዙ ጉዳዮች ምክንያት ወደ መደብራችን መምጣት ለማትችሉ ዉድ ደንበኞቻችን በሙሉ የዴሊቨሪ አማራጭ አገልግሎት  መጠቀም እንደሚችሉ ያዉቃሉ?ይደዉሉ ባሉበት ቦታ  በፍጥነት እናደርሳለን። ጃዕፈር መሐፍት TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Показати все...
3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በመደብሮቻችን ያገኙታል ዕፈር መጻሕፍት TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Показати все...
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"The Psychology of Selling" by Brian Tracy is a powerful guide focused on helping salespeople understand the mental and emotional factors that influence a customer’s decision to buy. The book emphasizes the importance of building confidence, developing a positive attitude, and mastering persuasion techniques. Tracy offers practical strategies to improve sales performance, including how to handle objections, close more deals, and motivate yourself for consistent success. It’s especially useful for anyone looking to boost their selling skills by understanding what truly drives people to make purchasing decisions. 📚Available now📚 JAFER BOOKS TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Показати все...
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
The Gifts of Imperfection by Brene Brown will be available this Saturday. You can find it @ #Jafer Books - Legehar and Arat kilo branch Call us 0911932088 0911125324
Показати все...
4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
The Boyfriend by Freida McFadden will be available in the market this Saturday. Page Count: 368 Width 128 * 204 * 18mm (easy to read size) Available @ # Jafer Books - Legehar and 4 Kilo # Amar Books - Legehar Tele # Hasesa Books - CMC 20 Meter # Tseday Books - Fiyel Bet Deborah School 7 copy’s only For order @dav018
Показати все...
3
Repost from TgId: 1877363286
እነሆ፡- ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 2 በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን!
Показати все...
ባይራ ዲጅታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 2.pdf7.46 MB
7
00:49
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#የቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ ቅዳሜና እሁድን ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው።  የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል። በJafer Books፣ የንባብን ጥቅም እንረዳለን፣ እና ለእርስዎ የበለጠ አስደሳች እንዲሆን ለማድረግ እዚህ መጥተናል።  ሁሉንም ፍላጎቶች የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ የተለያዩ መጽሃፎች አሉን። በ DELIVERY አገልግሎታችን የሚፈልጉትን ማንኛውንም መጽሐፍ በደጃፍዎ እንዲደርስ ማድረግ እንችላለን።  ቅዳሜና እሁዶችዎን መጽሃፍቶችን በማንበብ እንዲሞሉ እናግዝዎታለን! TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Показати все...
5.06 MB
7🔥 1
00:21
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#አስታወሱ በ ብዙ ጉዳዮች ምክንያት ወደ መደብራችን መምጣት ለማትችሉ ዉድ ደንበኞቻችን በሙሉ የዴሊቨሪ አማራጭ አገልግሎት  መጠቀም እንደሚችሉ ያዉቃሉ?ይደዉሉ ባሉበት ቦታ  በፍጥነት እናደርሳለን። ጃዕፈር መሐፍት TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Показати все...
o0kA1ivAmQYBSG2GQBZI25fkCcgiqEizoIgESG.mp41.40 MB
3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በመደብሮቻችን ያገኙታል ዕፈር መጻሕፍት TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Показати все...
3🕊 3👎 1