uk
Feedback
Chelsea Fc Fan

Chelsea Fc Fan

Відкрити в Telegram

🔉This is for only chelsea fans for any information about blues you have to be our family #Once @blue @lways @blue #የጎል_ቻናላችን 👉 @chelseaa_goal 👉 @chelseaa_goal For any comment & questions 👇 👇 @bekiioj @fanidd

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
193 047
Підписники
+13024 години
+3727 днів
+1 74330 день
Архів дописів
ማሬስካን በተመለከተ እስኪ ምን ይሰማቹሀል? @Chelsea_prideoflondonAnonymous voting
  • ይቆይ ትክክለኛው ሰው ነው
  • በቃ ሌላ አሰልጣኝ ይምጣ
  • ጊዜ ይሰጠው እንየው
0 votes
😱 1
የኤንዞ ማሬስካ ሙሉ የድህረ-ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ትርጉም የሚከተለው ነው፦ ​🔹 ኤንዞ ማሬስካ ስለ ቼልሲ አፈጻጸም፦ "ጎል እስኪቆጠርብን ድረስ ለአንድ ሰዓት ያህል ጨዋታውን ተቆጣጥረን ነበር ብዬ አስባለሁ። በጣም ጥሩ ነበርን። እንደ አለመታደል ሆኖ ከዚያ በኋላ የጨዋታው ሁኔታ ትንሽ ተቀየረ። እነሱ አቻ የሚያደርጋቸውን ግብ (1-1) ሲያስቆጥሩ፣ እኛ ሁለት ወይም ሶስት ተጨማሪ ጎሎችን ማስቆጠር ነበረብን።" ​🔹 ኤንዞ ማሬስካ ስለ አስቶን ቪላ ቅያሬዎች፦ "አዎ፣ የጨዋታውን እንቅስቃሴ ቀይረውታል። ደግሜ እላለሁ፤ በመጀመሪያው አጋማሽ እና በሁለተኛው አጋማሽ የመጀመሪያ 15 ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ጎሎችን ማስቆጠር ነበረብን።" ​🔹 ኤንዞ ማሬስካ የልምድ ማነስ ቼልሲን ዋጋ እያስከፈለ ስለመሆኑ፦ "የመጀመሪያውን አንድ ሰዓት ብትመረምር ስለ ልምድ አታወራም። ነገር ግን ከዚያ በኋላ ተቸግረናል። እነሱ ያደረጓቸው ቅያሬዎች - ዋትኪንስ፣ ኦናና እና ሳንቾ - በትንሹ እንዲሻሻሉ አድርጓቸዋል።" ​🔹 ኤንዞ ማሬስካ ከሜዳ ውጭ በነበረው እገዳ ምክንያት መልእክቶችን ለማስተላለፍ ስለመቸገሩ፦ "አይ፣ አይ፣ አይ። ግንኙነቱ ነበረን። ምንም አስቸጋሪ አልነበረም።" ​🔹 ኤንዞ ማሬስካ ስለ አፈጻጸም መቀነስ፦ "የተቆጠረብን ጎል በእርግጠኝነት የጨዋታውን ሁኔታ ቀይሮታል። ጎሉ እስኪቆጠር ድረስ ጨዋታው በእጃችን ነበር። ጎሉ በቆጠረብን ሰዓት እኛ ሁለት ወይም ሶስት ጎሎችን ማስቆጠር ነበረብን። ጎሉ ከተቆጠረብን በኋላ ጨዋታው ተቀየረ።" ​🔹 ኤንዞ ማሬስካ እየመሩ ነጥብ ስለመጣል፦ "በእርግጠኝነት እድሎችን በአግባቡ መጠቀም (clinical መሆን) አለብን። እነሱ ጎል እስኪያገቡ ድረስ እኛ ሁለት ወይም ሶስት ጎል ማግባት ነበረብን። ጨዋታውን በተሻለ ሁኔታ መምራት ይኖርብናል።" ​ @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
Показати все...
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እስኪ ችግሩ ከማን ነው ቤተሰብ?? ከአሰልጠኝ ከተጫዋቾች ወይስ ከባለቤቶቹ ወይስ ከኛ ከደጋፊዎቹ ከክለባችን ትልቅ ነገር መጠበቃችን ነው ችግሩ? @CHELSEAPRIDEOFLONDON @CHELSEAPRIDEOFLONDON
Показати все...
🤷‍♂ 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቅያሪ ማይችል አሰልጣኝ ምኑ ጉድ ነው ደና የነበረን ቡድኑ ማፈራረስ ሰውየው ምንድንነው አላማው ቆይ @Chelsea_prideoflondon
Показати все...
😴 4🫡 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የተጫወትነው አሪፍ ጊዜ ከሚያሳልፈው villa ነው። ማሸነፍ ነበረብን?አዎ! ይህ ነጥብ ለኛ አስፈላጊ ነበር። የጥር የዝውውር መስኮት ሲከፈት የመሀል ተከላካይ እንደ ሙሪሎ አይነት፣ 8 ቁጥር ኤንዞን ሚያሳርፈው ተጫዋች እንደ ዋርተን ወይም ኤንደርሰን የግራ ክንፍም ያስፈልገናል ጋርናቾ እና ጊትንስ ምንም እየጠቀሙን አይደለም።
Показати все...
❤‍🔥 6👍 4👏 1
ዘንድሮ በዚው ከቀጠልን top4 አይታሰብም
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለቼልሲ ማይመጥኑ - ማሬስካ ባዲያሽል ጉስቶ ጊተንስ
Показати все...
🥴 6👍 5😁 3
በገዛ ሜዳችን በደጋፊዎቻችን ፊት
Показати все...
😁 2
በውነቱ ያሳዝናል
Показати все...
😡 2
ተጠናቀቀ
Показати все...
😡 2
ቢጫ ኤንዞ
Показати все...
ፎፋና ለማሰረፍ ከፈለገ ለምን አቼምፖንግን አይጠቀምም
Показати все...
😁 3😡 3
ባዲያሺል ለምን 90 ደቂቃ ይጫወታል ፎፋና አልተጎዳም መግባት አልነበረበትም
Показати все...
👍 2😁 2😡 2😭 1
5 ደቂቃ ተጨመረ
Показати все...
😁 1😡 1
ሳንች 3 አድርጎት ነበር
Показати все...
😁 3😡 1
ችግሩ ከተጫዋቾቹ ነው ወይስ ከአሰልጣኙ
Показати все...
ያገኘነውን እድል በትክክል መጠቀም ነበረብን
Показати все...
👍 2
ዋትኪንስ ደገመው
Показати все...
😭😭😭😭😭😭😭
Показати все...
😁 4