uk
Feedback
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Відкрити в Telegram

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
222 512
Підписники
+13924 години
-1327 днів
-1 21030 день
Архів дописів
ነጻ ኢንተርኔት ተለቀቀ ለመጠቀም ከስር Start የሚለዉን ይጫኑት 👇
Показати все...
Start ✅
Open ✅
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Показати все...
📚 ትምህርት ሚንስቴር 📚
⚽️ ስፖርት ⚽️
📀 ሙዚቃ 📀
🌐 ፖለቲካ 🌐
🎬 ፊልም 💂‍♀
🪩 ቴክኖሎጂ 🪩
📒መፅሃፍ 🗂
😄 ቀልዶች 😄
📍ትኩስ ዜና📍
የሃይማኖት ቻናሎች✅
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎮📲📲 ሁሉም የ Football ጌም ተለቀቁ አዲሶቹ  ፈራሚዎች ተካተውበታል 😍 ONLINE & OFFLINE MODE 🔥 ጌሙን ለማግኘት እና እንዴት እንደምትጭኑት ለማየት በቪድዮ ማብራሪያ ተለቋል👇 ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇🔥 https://t.me/+uqA7MWnerqRiMmE0
Показати все...
JOIN
ጌሙን ለማውረድ
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🇬🇧 ዜና ማንችስተር ዩናይትድ 🇬🇧 የታላቁ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆንክ አሁኑኑ JOIN በል ፣ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ተገኝቷል ተቀላቀሉ ። @ZENA_UNITED
Показати все...
JOIN
ዜና ማንችስተር ዩናይትድ
Repost from N/a
🌟 ቢዝነስዎን እና ምርትዎን ለማስተዋወቅ እና ንግድዎን በሰፊው ተደራሽ ለማድረግ ከ 180ሺ በላይ አባላት ያሉትን ግሩፓችንን ይቀላቀሉ  ምርትዎን በነፃ በማስተዋወቅ እና በመሸጥ ስራዎን ያቀላጥፉ ⬇️ Join ➡️ @Ethio_Sell_buy_group Join ➡️ @Ethio_Sell_buy_group
Показати все...
ለመቀላቀል
JOIN
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👾👾👾👾👾👾👾👾👾👾 🌐ነፃ ኢንተርኔት አጠቃቀም ላልገባችሁ 🤩ይኸው ሙሉ መረጃ አቀረብኩላችሁ Join በማለት ፈታ በሉልኝ🍸 Youtube 📱Tiktok 📱Lite and 📱Telegram 📱 Facebook👤Instagram 📸👛 ሁሉንም ⬆️00 birr🌐 ይሰራል 🔽 https://t.me/+zYGApXhM7880ZDY0 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
📶 JOIN 📶
🌐 INTERNET 🌐
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎬🍿 ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አርጋቸው እነዚህ ቻናሎች ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ የአክሽን ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያሉ መርጣችሁ ተቀላቀሉ ⬇️ https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8 https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
Показати все...
📽️ የጦርነት ፊልም 📽️
▶️የአክሽን ፊልም ▶️
❤️ የፍቅር ፊልም 🔥
😂የኮሜዲ ፊልም 😁
ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Показати все...
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨እድሜዎ ስንት ነው ?
Показати все...
ከ15 አመት በታች
ከ 15 እስከ 18
ከ 18 እስከ 21
ከ 21 አመት በላይ
Repost from N/a
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показати все...
JOIN🥰
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💝💝💝ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ💝💝💝
💝💝💝ወንዶችን በፍቅር ለመጣል💝💝💝
💝💝💝መሳጭ የፍቅር ታሪክ💝💝💝
💝💝💝የፍቅር አባባሎች💝💝💝
💝💝💝የፍቅር ግጥሞች💝💝💝
💝💝💝የፍቅር ደብዳቤዎች💝💝💝
💝💝💝አፍቅርሻለሁ💝💝💝
💝💝💝አፈቅርሀለሁ💝💝💝
💝💝💝ይቅርታ ለመጠየቅ💝💝💝
Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
Показати все...
🤔 1
ሀ.አሜሪካ
ለ,ህንድ
ሐ.ብራዚል
መ,ቻይና
📥መልስ መስጫ📥
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Показати все...
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇
Показати все...
🎬የጫካ ፊልም 🎬
🎬የፍቅር ፊልም 🎬
🎬የጦርነት ፊልም 🎬
🎬የአክሽን ፊልም 🎬
🎬የቱርክ ፊልም 🎬
🎬የህንድ ፊልም 🎬
🍿ተከታታይ ፊልም በትርጉም 🎬
የታፈነ ፍቅር እንዴት ነበር? @bewketuseyoum19
Показати все...
👏 46 16👍 10
ሰላማዊት እስር ቤት መግባቷን የሰሙ አክስቷ በነገሩ አዝነው ከእንግዲ ምኔም አይደለችም ብለው ጠልተዋታል አንድም ቀን ሊጠይቋት አልመጡም ፣ ጀርመን የሚገኙት እናቷ የሆነውን ሲሰሙ በጣም ነበር ያፈሩት ፣ ምን ብትከፋ እንዲ አይነቱን ነገር ታደርጋለች ብለው አላሰቡም ፣ ነገር ግን የእናት አንጀት ነውና ከጀርመን በመምጣት ሲጠይቋት ነበር ። ከዛ እሳቸውም አፅናንተዋት ተመለሱ ፣ እናቷ ጠይቀዋት ከተመለሱ በዋላ ተስፋ ቆረጠች እራሷን ጠለች ሕይወት አስከፊ ጎኗን በገዛ ስእተቷ ታሳያት ጀመር አስጠላት መኖር መመኘት ተስፋ ማድረግ ....... ሁሉም ነገረ ክፍያ አለው ክፉም .....መልካሙም....................... 🙏አበቃ 🙏 🙏ተፈፀመ🙏 ኪዶ መልካም ጊዜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ ✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️ ♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️ @bewketuseyoum19
Показати все...
41
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨ ✨✨✨ክፍል 24✨✨✨ የመጨረሻ ክፍል ...ፖሊሱ ሰላማዊት ወደዋላ ስትመለስ ለማምለጥ እንዳሰበች ስላወቀ ነበር ፈጥኖ ቅርቧ የሆነው ፣ እናም ወደውስጥ እንድትገባ ጋበዛት ፣ "ምነው ልጁ አንድ ዘመድ አገኘ ብለን ስንጠብቅ ትመለሻለሽ እንዴ ገብተሽ እይው እንጂ "አላት በማልመጥ "እንዴ የየምን ልጅ ማለቴ ማንጋር እንደ መጣው በበምን አውቀህ ነው እኔ ....."አለች ደንገጥገጥ ብላ "ተይው ብዙ አትቸገሪ ፣ ችግር የፈጠርሽበት ሰው ትላንት ላይ ተደውሎልን ስናገኘው አስቸጋሪ ሁኔታላይ ነበረ ነገር ግን በአኪሞች እርብርብ ደና ሊሆን ችሏል ፣ እናም ስለ አንቺና ስለሱ ግንኙነት ምንም ነገር ሳይደብቅ ለምርመራ ቡድናችን ተናግሯል የሱንም ሆነ ያንቺን አጥያት አንድ ሳይቀናንስ ነው ያወራው ፣ እዚ ምንም እንዳላወቀ ሆነን የጠራንሽ በምክንያት ነው ፣ ስራችንን ለማቅለል እንዲመቸን ፣ ምን አልባትም መትረፉን ምንም እንዳልሆነ ከነገርንሽ ፣ ልታመልጪ እድሉን እንዳንሰጥሽ ብለን በመፍራት ነው ። ተባባሪሽም ያለን ይሄንኑ ነው ። ደና መሆኔን ካወቀች ፣መሰወሯ አይቀርም ነበር ያለን ፣ እእእ ታውቂያለሽ የሙከራሽ አድናቂ ነኝ ትንሽ ብልጠጥ እንደሚጎለው ግን ሳልነግርሽ አላልፍም ! " ብሎ አይኖቿ ውስጥ በትኩረት ተመለከታት . "ስለምን እንደምታወራ አላውቅም ፖሊስ ። ያልጅ እብድ ነው በግድ ፍቅረኛው ሊያደርገኝ ሞክሮ ነበር እኔ ግን አይሆንም እያልኩት ነበር ፣ እና ዛሬም በስልክ መልህክት ሲገባልኝ ግራ ስለገባኝ ነው የመጣውት ...." "ተይ እንጂ ? ለማንኛውም ጣቢያ ሄደሽ ቃልሽን ትሰጫለሽ ፣ መቼም አሁን እንደማይሽ ከሆነ እሱን ደንነቱን የመጠየቅ ፍላጎት ያለሽ አይመስለኝም "አላት "እኔ ምንም አላደረኩም "አለች "እሱን እዛው ጣቢያ እናወራለን ፣ "ብሎ ምላሿን ሳይጠይቅ ከቡድኖቹ አንዱን ጠርቶ ይዟት እንዲንቀሳቀስ ነገረው ። ሰላማዊት የልብምቷ ጨመረ ዕንባዋን አወረደች ማናቸውም ሊሰሟት ፍቃደኛ አልሆኑም ....... ሰላማዊት መርማሪውን ለማደናገር ብትሞክርም ሊሆንላት አልቻለም ፣ ሦስተኛው ቀን ላይ መርማሪው ድጋሚ አስጠርቶ ፣ በትክክል ቃሏን መስጠት እንዳለባት አበክሮ ነገራት ፣ አይኔን ግንባር ያርገው ስትል ፣ ከግዛው ብዙ መረጃ እንዳሰባሰበ እና ሰው ለማጥፋት የመጀመሪያዋ እንዳልሆነና የቀድሞ ባለቤቷን ጓደኛ ጭምር ለማስገደል እንደሞከረችና ጉዳት እንደደረሰባት ነገር ግን በፈጣሪ ፈቃድ እንደተረፈች እራሱ ግዛው እንደነገረው አብራራላት ፣ ውሸቱን ነው ብላ ተከራከረች መርማሪው እንግዳውስ በስልክ ያወራችውን እንዳለ ግዛው ቀድቶ እንዳስቀመጠ ነገራት ። በዚ ጊዜ ደነገጠች ፣ መናገር አቃታት ፣ ግዛውን ቀለል አድርጋ ማሰቧ ዋጋ ሊያስከፍላት እንደሆነ አወቀች ፣ ............. 🙏 ታሪኩ እንደ እብድ እያረገው ነበር የሰላማዊትን ጉዳይ ከሰማጀምሮ በብስጭት ነው ያሳለፈው ፣ ወይዘሮ ትርሃስ በሁኔታው ቢደናገጡም ልጃቸውን ለማረጋጋት ሲሉ እራሳቸውን ተቆጣጥረዋል ። ሁሉም እነ ታሪኩ ቤት ተሰብስበዋል ፣ ሴናም ያልጠበቀችው ነገር ነው የሆነባት ፣ ሰላማዊት ልክ ያልሆነች ሴት ናት ፣ በዚ እርቀት ግን ሄዳ እሷላይ እንዲ አይነት የግድያ ሙከራ ታደርጋለች ብላ ለማሰብ ከአይምሮ በላይ ሆነባት ። መሳይም ፣ እህቱን በአንዲት እብድ ሴት ምክንያት ሊያጣ እንደነበር ሲያስብ ዘገነነው ። በተለይ ደሞ ሰላማዊት የዚን ያክል ተከታትላቸው ፣ የሚጠቀሙበት ካፌ ድረስ በመሄድ ገዳይ መመልመሏ አስደነገጠው ፣ ሰው ማመን ከበደው ፣ ከሰላማዊት ጋር አብሎ የበላበትን ጊዜ ረገመ ፣ ታሪኩን ለምን አይነት ሴጣን እንደ ዳሩት ሲያስብ አንገሸገሸው ፣ "ልጆቼ እንኳን በዚሁ አለፈ ፈጣሪ ነው ከጉድ የጠበቃቹ ፣ እንጂማ ልጅቱ ሴጣን ተጎዳኝቷታል በጤናዋም አይመስለኝ "አሉ እናት ሎሚ በሚሰሙት ነገር ተጨንቀው "እሱስ ልክነሽ ፣ ፈጣሪ አክሽፎልናል ፣ እኔን ከቤት እስከማስወጣት የደረስች እኮ ናት ልጄን በኔላይ ያስነሳች እኮ ናት ፣ "አሉ ወይዘሮ ትርሃስ ሰራተኛዋ የቀዳችውን ቡና ለሁሉም ብታቀብልም ሁሉም ድንጋጤ ስለነበሩ ቡናውን አበረዱት ፣ መልሳ አንስታ ድጋሚ ስትጥደው እናት ሎሚ አይተዋት "አይ ቡናሽን አበረድንብሽ "አሉ "ውይ ታርዬ እስኪ ተረጋጋ ና ተቀመጠን እናውራ እነሱም ቡናውን ይጠጡ መቼም አንዴ ሆናል አይመለስ ነገር እንኳን ፈጣሪ በዚው ገላገለን ፣ ሴና በዛው ቀርታስ ቢሆን "አሉ "እሺ እማዬ በርግጥ ፈጣሪ ጠብቆናል ፣"ብሎ ሴናን በፍቅር እያየ አጠገቧ ሄዶ ተቀመጠ ። እናቱ ሴናን ተመኙለት እርስ በእርሳቸው ሲጠባበቁ ሲተሳሰቡ ከድሮም ያያሉና ፣ አብረው ቢሆኑ አይከፋቸውም ነበር ። 'የማያውቁትን ከማልመድ ከሚያውቁት ጋር መስማማት ይሻል ነበር' አሉ ለራሳቸው "አዳዬ ከዚ በዋላማ ተገላገልናት ፈጣሪ ባለችበት እዛው ይያዝልን ! ደሞ በሁለት የግድያ ሙከራ ስለሆነ የምትጠየቀው እረዘም ላለ ጊዜ ነው እስር ቤት የምትቆየው ፣ ስለዚ እንግዲ እድሜዋ ሲጨምር ተምራ ትወጣለች ፣ "አለች ሴና ያደረሰችባትን በደል ማመን ቢከብዳትም ከነሱ መራቋ ግን ምቾት ሰጥቷታል "ልክነሽ ሴናዬ ፈጣሪ እንኳንም በዛ አሳለፈልሽ ፣ መሳዬ አንተም አትናደድ የእህትህ ጠላት ተገኝታለች ደሟ ፈሶ አልቀረም ፣ ታሪኬም አትበሳጭ ዳግም ከሕይወትህ ላትገባ ተመንግላልሃለች ፣ከዚ በዋላ በሰላም እርስ በእርሳቹ እንደድሮ እንደልጅነታቹ እየተደጋገፋቹ ፣ እኛንም ወላጆቻችሁን እያስደሰታቹ ትኖራላቹ እሱ ይጠብቃቹ ልጆቼ በጉዳያቹ ሁሉ አንድዬ ይግባበት " አላቸው ወይዘሮ ትርሃስ በዛውም የሴናንና የልጃቸውን መቀራረብ እያስተዋሉ ደስብሏቸው "አዳዬ አሚን እናንተም ሺ አመት ኑሩልን ፣"አለ መሳይ ወደ አልቃሻ ሚስቱ ዞር ብሎ አይቶ እቅፍ እያደረጋት "የኔ ቡቡ አንቺም እንዲ ቁንጅት እንዳልሽ ኑሪልኝ "አላት ሳራ እጁን ሳም አደረገችው በስስት እያየችው "እሰይ ነገራቹ ሁሉ ይባረክ ሳርዬ ወልደሽ ደሞ ለማሳደግ ያብቃን ልጄ"አሏት ሆዷ መግፋቱን እያዩ "አሚን አዳዬ "አለች ሳራ አይኗን እየጠራረገች "እማዬ በቅርቡ እኔም ወደ ትክክለኛው መንገድ ገብቼ ልጅ በልጅ እናረግሻለን ኪኪኪኪ"ብሎ ታሪኩ ፣ ሲስቅ ሴና ቀስ ብላ ቆነጠጠችው ። ዝም አለ ።አዳዬ ቀኑን ሙሉ ከተጫነው የንዴት መንፈስ ወጥቶ ፣ በተስፋ ሲስቅ የልጃቸውን ፣ በቀላሉ የሚደሰት የዋህ ፊት አይተው እሳቸውም በደስታ ሳቁ ................. ቤቱ የሰላም የፍቅር የመልካም አየር ነፈሰበት ................. 🥀 ሰላማዊት እና ግዛው የእስር ቤት ኑሮ አቸውን ቀጠሉ ፣ በርግጥ ግዛው የሰላማዊትን ያክል እረጅም ፍርድ አልተፈረደበትም ፣ ነገር ግን በማያገባው ገብቶ ኑሮዬን እቀይራለው ብሎ እራሱን ችግር ውስጥ በመክተቱ አዝኗል ፣ ፖሊስ የያዘው ነገር ደሞ አይለቅም እክምናውን እንደጨረሰ ነበር ወደ እስር ቤት ያስገቡት ፣ ቅር አላለውም ለሰራውት ወንጀል መክፈል አለብኝ የሚል ስሜት ነበረው ......
Показати все...
29
Repost from N/a
ጅንጀና style part 1 😘😘😘😘😘😘😘 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Показати все...
ለሴት 🙋‍♀
ለወንድ 🙋
🥰 JOIN 🥰