uk
Feedback
መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿

መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿

Відкрити в Telegram

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ አየር ጤና እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918834904 📞#0915310455 መልዕክት ካለዎት @merigetaamedeberhan

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
118 255
Підписники
-13124 години
-9867 днів
-4 53730 день
Архів дописів
ክፍል አንድ ዓይነ ጥላ እና ዛር ከማኅፀን ሲዋረሰን /በስውር የተጎዳንበት መንገድ/ ወዳጆቼ ሆይ ስለ ዓይነ ጥላ አጋንንት በመግቢያችን ላይ በሰፊው ገለጥለጥ አድርን ቃኝተናል፡፡ የሚገርመኝ አብዛኞቻችን ስለ መንፈሱ ጠባይ እና ጥቃት በጥልቀት ሳታውቁ ‹‹መፍትሔው ምንድን ነው?›› እያላችሁ ትጠይቁኛላችሁ፡፡ የመንፈሱን ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃት እና የውግያ ስልት ስጣውቁ ነው በመንፈሳዊ ሞራል እና ኃይል ለመዋጋት፣ለመላቀቅ የምትጥሩት፡፡ ስለዚህ መፍትሔውን ላልነግራችሁ ስላልጀመርኩላችሁ ታግሳችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ፡፡ ተወዳጆች ሆይ የዓይነ ጥላ አጋንንት ነገ ለሚያደርስብን የሕይወት ኪሳራ ዛሬ ነው የጥፋት መሠረት የሚጥለው፡፡ መንፈሱን አደገኛ የሚያደርገው ለሩቅ የተንኮል መንገዱ ዛሬ ነው መንቀሳቀስ የሚጀምረው፡፡ ከሕይወታችን ስር እና መሠረት በመነሳት ነው ነገአችንን ለማበላሸት የሚጥረው፡፡ ትላንት በሕይወታችን የሰረጸው አጋንንት ዛሬን ያለልፋት ማበላሸት ይቀለዋል፡፡ ዓይነ ጥላ ለሕይወታችን ከባድ የሚሆነው ከእናታችን ማህጸን ስለሚዋረሰን ነው፡፡ ይህ ማለት በጽንስ ወቅት በእናታችን ማህጸን ደም በሆንበት ሰዓት በስውር መጠናወት ይጀምራል፡፡ ይህን ስል አንዳንዶች ‹‹እንዴት በማህጸን በጽንስ ወቅት ሊይዘን ይችላል፣ዓይነ ጥላው በማህጸን እንዴት ይዋረሰናል?›› ሊሉ ይችላሉ፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚብሔር ነብዩ ኤርምያስን ‹‹ከማኅፀን ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ›› ብሎታል፡፡ ልብ በሉ እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈሱን በኤርምያስ ላይ በማሳደር በማኅፀን ሳለ ነው የባረከው፡፡ /ኤር 1÷5/ መጥምቁ ዮሐንስ ገና ሳይወለድ ቅዱስ ገብርኤል ለካህኑ ለዘካርያስ ‹‹ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል›› ብሎ አብስሮታል፡፡ /ሉቃ 1÷15/ ወዳጆቼ ርኩስ መንፈስ የቅዱስ መንፈስ ተቃራኒ ነው፡፡ ስለዚህ ቅዱስ የሆነው መንፈስ ቅዱስ በማኅፀን ለቀድሶት እንደሚያድረው ሁሉ ርኩስ መንፈስም በማኅፀን በተቃራኑው ያድራል፡፡ ከማኅፀን የተመረጡት መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ነብዩ ኤርምያስ እና መጥምቁ ዮሐንስ ሰማያዊ የአገልግሎት እና የቅድስና ሕይወት ጥሪው የደረሳቸው በማኅፀን ሳሉ በደምነታቸው ጊዜ ነው፡፡ ከማኅፀን ጀምረው መንፈስ ቅዱስን መሞላታቸው ሠርተው ያለፉት ሥራ ምስክራቸው ነው፡፡ ስለዚህ ዓይነ ጥላ ደግሞ ልክ እንደ ቅዱስ መንፈስ በማኅፀን ያድራል፡፡ በደምነታቸው ግዜ ተዋህዶ ከልጆቹ ጋር ይወለዳል፡፡ በተባረከ ማኅፀን የተጸነሰው ቅዱስ ዮሐንስ ገና በጽንስ ሳለ መንፈስ ቅዱስ እንዳደረበት ሁሉ ባልተባረከ ማኅፀን በሚጸነሰው ጽንስ ዓይነ ጥላ መዋረስ ይጀምራል፡፡ ቅዱስ ዳዊት ‹‹እነሆ በዓመጻ ተጸነስኩ፣እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ›› ብሏል፡፡ እኛም በዓመጻ ተጸንሰን በኃጢአት ከተወለድን ማለትም በዚህ መልክ ከተወለድን ዓይነ ጥላው በሕፃንነታችን ወቅት የማይጠናወተን ምንም ምክንያት የለም፡፡ /መዝ 51÷5/ ወዳጆቼ ዓይነ ጥላ እንኳን በማኅፀን ያለ ጽንስ ላይ ማደር ቀርቶ እንደ ሾተላይ ገና ደም የሆነ ጽንስን በማጨናገፍ ጽንስ እንዲቋረጥ ያደርጋል፡፡ አንዳንድ ሴቶች ላይ ደግሞ በተደጋጋሚ ጽንሳቸውን በማስወረድ ልጅ አልባ ያደርጋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ባረገዙ ቁጥር ጽንሱን በደም እየመታ ማኅፀናቸው ልጅ እንዳይዝ ያደርጋል፡፡ በዚህ ተንኮሉ በተደጋጋሚ ማኅፀናቸውን ሲጠረጉ ለሌላ ችግር ይዳጋቸውና እስከመጨረሻው ያለ ልጅ ሊያስቀራቸው ይችላል፡፡ ለዚህ መፍትሔው ጸሎት ማስደረግ፣ለሚወዱት ታቦት መሳል፣ጸበል መጠመቅና መጠጣት፣ቅባዕ ቅዱስ መቀባት፣ማስወገዝ፣ የዓይነ ጥላውን ስውር ደባና ተንኮል ያርቅልናል፡፡ የተወለዱት ልጆች በሚያድጉበት ጊዜ ዓይነ ጥላው በራሱ ባሕርይ እየቀረጻቸው፣እያጣመማቸው አብሮ ማደግ ይጀምራል፡፡ ልጆቹም ቅድስና እንዲርቃቸው፣መልካም ባሕርይ እንዳይኖራቸው ከፍተኛ ጫና ውስጥ ይከታቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላው የነገ የተስፋ ሕይወታቸውን ለማጨለም ገና በጠዋቱ ተክለ ሰብዕናቸውን እያራቀ፣እራሱን በተንኮል እያራቀቀ በውስጣቸው አድብቶ ይቀመጣል፡፡ ትንሽ ከፍ ሲሉ የመታዘዝ ሳይሆን የእንቢተኝነትን ጠባይ ይዘው እንዲያድጉ ያደርጋል፡፡ የሚነገራቸውን የማይሰሙ፣ተዉ የተባሉትን አድርጉ የተባሉ ይመስል በእልህ መንፈስ አብሮ ያድጋል፡፡ ዓይነ ጥላው ከማኅፀን ጀምሮ ስላደረባቸው ንቃተ ሕሊናቸውን በመስለብ እንዲፈዙ እንዲደነዝዙ ያደርጋቸዋል፡፡ ደስተኛ እና ሳቂታ ሳይሆን አልቃሻ እና ሆደ በሻ ልጅ ያደርጋቸዋል፡፡ አንድ ነገር ሲነገራቸው ወይም ሲቆጥዋቸው ደንግጦ ከመስማት ይልቅ አፍጦ የሚሟገትና እንቢኝ እንዲሉ ያደርጋቸዋል፡፡ በዚህ መልኩ ዓይነ ጥላው በስውር የራሱን የክፋት እና የጥመት ባሕርይ እያዋረሳቸው በሽምቅ በመደበቅ አብሮ መኖር ይጀምራል፡፡ ወዳጆቼ እኛ ስንባረክ ነው የተባረከ ልጅ የምንወልደው፡፡ እኛ በመንፈሳዊ በረከት በእግዚአብሔር ሳንባረክ ኖረን የተባረኩና የተቀደሱ በተለይም ከአጋንት የተንኮል እይታ የተለዩ ልጆች ለመውለድ እንቸገራለን፡፡ የእኛ የመባረክ ጸጋ ነው ለልጆቻችን የሚተርፈው፡፡ ይህ ባልሆነበት መስፈርት ‹‹አይ አጋንንት ከማኅፀን ጀምሮ አይቆራኛቸውም›› ብንልም የዘራነውን በተዘዋዋሪ እያጨድን ነው፡፡ ወዳጆቼ የዛር መንፈስም የሕይወት ውግያው ከዓይነ ጥላ የሚያንስ ሳይሆን የሚብስ የማኅፀን ተዋራሽ አጋንንት ነው፡፡ እናት አባቶቻችን በተለያየ ምክንያት ዛር አንጋሽ ቤት ሄደው ማምለክ፣መንበርከክ ሲጀምሩ አጋንንቱ እነሱን መዋረስ ይጀምራል፡፡ ሳይመጣባቸው የሄዱበት የዛር አጋንንት በጽንስ ወቅት መጠናወት ይጀምራል፡፡ እግዚአብሔርን ትተን፣የዛር አጋንንትን አምልከን መኖር ስንጀምር ሙሉ ሕይወታችን ለአጋንንቱ ተላልፎ ይሰጣል፡፡ የእግዚአብሔር ጸጋ በሌለበት ሕይወትና ማኅፀን ዓይነ ጥላው ዛሩ ቢያድርበት ምን ይደንቃል? እንዴትስ አጋንንት በፅንስ ወቅት በማኅፀን ይጠናወታል ብሎ መከራከር ይቻላል? የሚከራከሩትን ይሁዳ በመልእክቱ ‹‹በመጨረሻው ዘመን በኃጢአተኝነት እንደ ገዛ ምኞታቸው እየሄዱ ዘባቾች ይሆናሉ›› በማለት ይወቅሳቸዋል፡፡ /ይሁ 1÷18/ የሚገርመው የዛር አጋንንት እንኳን በማኅፀን ያለን ፅንስ ቀርቶ በስም እንጂ በአካል የማናውቃቸው ቅድመ አያቶቻች የሚያመልኩት የሚገብሩለት ከሆነ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ዘራችንን በመዋረስ ቤተኛ ሆኖ ይኖራል፡፡ በተለይ ያስለመዱበትን ግብር ሲተዉ ልጆችን በተለያየ ነገር ማሰቃየት ይጀምራል፡፡ እግዚአብሔር ለሙሴ ‹‹በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ለሚወዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና አትስገድላቸው፣አታምልካቸውም›› በማለት ቤተሰቦቻችን ባመጡት ስህተት ለእኛ የመከራ ሕይወት እንደሚተርፍ እና ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔርን በማምለክና ትዕዛዙን በመፈጸም የሺህ ትውልድ በረከት እና ምሕረት እንደሚያገኙና ለእኛም እንደሚተርፉ ነው የሚያስረዳን፡፡ /ዘዳ 5÷ 9-10/ የዛር አጋንንት ከወለድናቸው ልጆች ‹‹ደመ ግቡ›› የሚለው አለ፡፡ ይህ ማለት አጋንንቱ ለተንኮሉና ለውግያ፣ቤተሰብን ለማሰቃየት የሚጠቀምበት አንድ ልጅ ላይ ይሰፍራል፡፡ ይህ ልጅ በመንፈሳዊ ሕይወቱ አጋንንቱን የሚዋጋ፣ጸሎቱም ለቤተሰቡ የሚተርፍ ስለሚሆን አጋንንቱ መጥፊያውን ገና በጠዋቱ ማጥፋት ይጀምራል፡፡ በቤተሰባቸው ምክንያት በዛር አጋንንት የሚሰቃዩት ልጆች አጋንንቱ ወድዋቸው ሳይሆን ነገን ፈርቷቸው ነው ለመከራ የሚዳርጋቸው፡፡ በዚህ ምክንያት ል
Показати все...
ይሄኛውም ምስሀብ ሁሉንም የምንፈልገውን ነገር በሙሉ ሊፈፅምልን የሚችል ሀይል ያለው ምስሀብ ነው።ጋኔንም ሆነ ዛርን ያዛል። የዕፅዋት ውርሻዎች :- የዕፅዋት ውርሻ ማለት ዕጿን የሚጠብቃትን መልአክ መስማማት መዋሀድ ማለት ነው እሱም ጥቅሙ በእጿ የሚሰሩትን ማንኛውም ገቢሮች እንዲሰሩልን ይጠቅመናል። 1; ለባዊት (ገፀ ሰብዕ) የምትባለው ዕፅ ለመሰውር፤ ለሀብት ፤ለመስተፋቅር፤ለክፉ ስራ፤ ለጤና ጉዳይ፤ ባጠቃላይ ለሁሉም አይነት ጉዳይ ዋነኛ ጠቃሚ ዕፅ ነች። 2; ወይብላ በአብዛኛው ለሀብት ያለውን ነገር በሙሉ የማባዛት የማውረድ አቅም ያለት ዕፅ ነች። 3; አዙሪት (ሰባት አይነት ዝርያ አላት ከነሱም ውስጥ ባለሀረጓ በአብዛኛው ጥቅም ላይ ትውላለች) ጥቅሟም ለሀብት ገልብጥ፤ ለመፍዝዝ፤ ለገበያ፤ለክፉ ስራዎች እና ሌሎችም ብዙ ጥቅም አላት። 4; ነጭሎ ( ነጭሎ የሚባሉ የተለያዩ ዝርያዎች ቢኖሩም ዋነኛዋ ግን አመድማዶ መሳዩ ነው።) ነጭሎ ጋኔንም ሆነ ዛርን ማዘዝ ማስገደድ የምትችል ዕፅ ነች በሷ ሁሉንም አይነት ስራዎች ይሰራል።ለየት ያለ ጥቅሟ ደሞ ሰውን ልጅ ወደፈለገው ማንነት መለወጥ ትችላለች ሲፈልግ አንበሳ ወይም በግ ብቻ እንደፈለጋችሁ መለዋወጥ እንድንችል ታረጋለች። ከነዚህ ውጪ በጣም ብዙ ውርሻ ያለቸው ዕፅዋት አሉ እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው። ባጠቃላይ ነጭና ጥቁር አስማቶች ያዘጋጀሁላችሁ እነዚህ እና ሌሎችም ጨምሮ ብዙ ናቸው፠የመውሰድ ፍላጎቱ ያላችሁ inbox 👉🏿 @mergetaam በሚለው ገብታችሁ ፃፉልኝ፠ በተጨማሪ 0918487073 በመደወል ማነጋገር ትችላላችሁ፠ ለሌሎች ይደርስ ዘንድ ሼር ሼር በማድረግ ትብብራችሁ አይለየን፠ እነዚህን የጥበብ መፅሀፍት መውሰድ የምትፈልጉ ማንኛውም ግለሰብ ከዛሬ ጀምሮ እየጠየቃችሁኝ ከናንተ የሚያስፈልገው እያሟላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።።።።
Показати все...
Dawit, [Nov 16, 2024 at 21:35] የጥበብ መፃህፍት ሰላም ጤና ለመላው የሀገሬ ህዝብ በሙሉ፠ ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት በናተው ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት መፅሀፍትን እንድሰጣችሁ ትጠይቁኝ ነበር እና ለዛ ጥያቄያችሁ ከብዙ በጥቂቱ መልስ ይሆን ዘንድ ከምንም ሳላጓድል ማለትም ከነጭም ከጥቁርም ጥበብ እና ከዕፅዋት ውርሻ ያላቸው ዝርያዎችንም አሟልቼ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ፠ ይሄን መፅሀፍ ግን ለሁሉም ሰው ሳይሆን ለተወሰኑ ሰዎች ጥበቡ ላይ ያላችሁ ተሳታፊነት እና አቅም እያየሁ ነው። ነጭ ጥበብ ፦የዚህ ጥበብ ጥቅሙ በአብዛኛው መልካም የሚባል መፍትሄዎችን የያዘ ነው። 1 መፅሀፈ መድሀኒት (የዕፅዋት ቅመማ ተጠቅሞ መፍትሄ የሚሰጥ መፅሀፍ ነው) 2 መልክዐ ራጉኤል ( 1 ለመግረሬ ፀር 2ለአቃቤ ርእስ 3ለመፍትሄ ሀብት ) 3 መፅሀፈ ፀሀይ (ግሩም የሆነ መፍትሄ ስራይ የዳዊት ገቢር እና ሌሎችም) 4 ; መፅሀፈ ጠልሰም(ለጥይት ተኩስ፤ለመሰውር ፤ለመፍትሄ ስራይ) 5; ዕፀ ደብዳቤ(መድሀኒቶች ፧መጠብቆች እና ሌሎቹም ብዙ ጥበቦች) 6 ; አስማተ ሙሴ(ግርማ ሞገስና የሕዝብ መስተፋቅር የተለያዩ ጥበቦች) 7; ምስሀበ መላዕክ ፃድቃን ወባህታውያን(ከቅዱሳን ጋር በህልምም ሆነ በራዕይ ለመገናኘት) ጥቁር አስማት ፦በተመለከተ የፈለጉትን ነገር ወዲያውኑ በፍጥነት ለማግኘት የሚያደርግና ሌላውን የሚጎዳ ለጊዜውም ቢሆን ራስን የሚጠቅም ሲሆን ከእነዚህም የሚጠቃለሉት ጥበቦች፦ 1 መልአከ ጁራን ማንኛውንም ጋኔንም ሆነ የዛር ንጉሶች ሆነ ውላጆች መሳቢያና እና መወሀጃ እና የፈለጉትን ማዘዣ ፤ያለፈውንም፤የሚመጣውንም መጠየቂያ) ከዚህ ውጪ ማንኛውንም ገቢር በዚህ መንፈስ አማካኝነት መስራት ይቻላል።ከመሰውር እስከ ሙራደ ንዋይ(ገንዘብ ማውረድ) እና እስከ በደመና መጓዝ ድረስ ሁሉንም ተግባር ይሰራልናል። 2 ምስሀበ ዛር (የወርቅ ማዕድናትንም ሆነ ሜርኩሪ ያለበትን የሚጠቁም ) 3 ;ምስሀበ ሰደክያል (ለመድፍነ ፀር፤ለጠላት መስተሐምም፧መስተዓብድ፧ መቅትል፧መስተባርር) 4 ;የኩማኤል ምስሀብ (ለማጭበርበር አንድ ሰውን አታሎ የፈለጉትን አድርጎ ለመሄድ ) 5 ; ምስሀበ ኪሩፍ (አፈ ህፃን በመስታወት ለመነጋገር) 6 ;አየራዊዉ ጴጥሮስ ወይም ጴጥሮናኤል ወይም ፍቁራዎች ቢላል የሚሉት አደገኛና የታወቀ ጋኔን ነው (ለመድፍነ ፀር ለፍርድ ቤት ለግርማ ሞገስ) 7 ;ምስሀበ ሸባቢት ሴት ጋኔን ነች ስራዋ በቀን ከብዙ ሴቶች ጋር ለመወሰብ) 8 ;ምስሀበ ጁሀም (ጁሀም የሚለው ቃል ጀሀነም ከሚለው የወጣ ሲሆን ገሀነማዊውን እሳት የሚጠራ ነው ብዙ ጊዜ የሚጠቀሙበት ሌሎች አጋንንቶች እንዲታዘዙ እንደማስገደጃ ነው) Dawit, [Nov 16, 2024 at 21:36] 9 ምስሀበ ራሄሎ ( ሴት ጋኔን ነች ገንዘብ በአጭር ጊዜ ለማግኘት የሚያደርግ) 10 ቅጥርናኤል (አንደርቢ ለመስራት ያልሆነውን እንደሆነ አድርጎ ለማሳየት በሌላ ስሙም ዉሉደ ሰይጣን ይባልላ) 11 ምስሀበ በዓል (አደገኛ የእግረ መልስ ሰውን ለማፍዘዝ የሚሰራ ) 12 ;መልክዓ ሳጥናኤል (በጣም አደገኛ አንዴ ከገቡበት መውጣት የማይቻልባት ምህረትና ንሰሀ የሌለው ነው) 13 ምስሀበ ራሙኤል (ለንግድ ለገበያ) 14 ;መንግስትክሙ (የጋኔን እና የዛር ጸሎት ለገበያ ለዝና ለፍቅር ዛር ለማነጋገር ) 15; ስሙ ለአብ የመንግስትሙ አባት ነው ውእቱ ሽማግሌ ጋኔን ነው አደገኛ እና ገዳይ ሲሆን ዋና ስራው (መስልቦ ፤መፍትሄ ሀብት፤ምስሀበ ንዋይ) 16 ; ናሁ መላእክ (አደገኛ ጥቁር አስማት ጸሎት ነው ለ30የሚሆኑ ትላልቅ ገቢሮች አሉት) 17 ; የኮይ ኮላላይ ጸሎቶች (የአንድን ሆነ ለሁሉም ሴት ወይም ወንድ በፍቅር ልቡን ለማቅለጥ የሚጠቅም ፍቱን ጥበብ ) 18 ; አስማተ ሲሐር ማንኛውንም አይነት መስልቦችን የእህል፤ የወተት፤የስጋ፤የእንጀራ፤የማር፤የብር። መስልቦችን(ከሌላ ሰው የምናመጣበት) የሚሰራበት ጥበብ ነው። 19 ; ምስሀበ ደም ቀለቡ(የዛር ዘር ሲሆን) ጥቅሙም አሾክሿኪነት እና የብር መስልብ ነው ጥቅሙ። 20 ; ተወከል ሀይለኛ የገበያ ምስሀብ እና የሕዝብ መስተፋቅር፤ እና የተለያዩ ከ40 በላይ ገቢር አለው 21 ; ምስሀበ አሙዚሉን; ቅጠልን ወደ ገንዘብ መለወጥ ፤የሁሉ ሴት መስተፋቅር ፤የገበያ ምስሀብ ንዋይ ላይ ይጠቅማል። 22; ምስሀበ ሌጌዎን
Показати все...
ሰላም እንደምን ከረማችሁ ግዛዋ(አሸዋጋንዳ) ስለ ዘርፈ ብዙው ግዛዋ እኔም ትንሽ ልበል ብዬ ነው ከነአባባሉም (ግዛዋ ካለ ከደጅሽ እንዴት ታመመ ልጅሽ የተባለለት ዕፅ ነው) 1 የወንድ ልጅ የዘር ፍሬን ይጨምራል 2 የወንድ ልጅ የጡንቻ ክፍሎችን እንዲጠነክሩ እና እንዲጎሎ ይረዳል 3 የጭንቀት መጠንን ይቀንሳል 4 የእንቅልፍ ችግርን ይፈታል 5 የስንፈተ ወሲብ ችግርን ይፈታል 6 የስኳር በሽታን መጠኑን ይቀንሳል እነዚ ዋና ዋና ጥቅሞቹ ቢሆንም ተጨማሪ ጥቅሞችም አሉት በሀገራችንም በደንብ የሚታወቅ ዕፅ ነው።ከላይ በተዘረዘሩት ችግሮች ውስጥ ያላችሁ እዚሁ ሀገራችን የሚዘጋጅ ንፁህ ዕፅዋቱ ስላለ አማክሩኝ። ክፍያው በቅናሽ 1000 ብር ብቻ 0918487073 ደውሉና አማክሩኝ
Показати все...
3👍 1
የዕፀ ልባዊት ዝርያዎች           ከላይ ስለ ዕፀ ልባዊት መብቀል ስለመጀመሩ ነግሬያችሁ ነበር።አሁን ደሞ ከብዙ በጥቂቱ ስለ ዕጿ ልገልፅላችሁ ወደድኩ።ሊቃውንት አበው፦   የሰውን ተፈጥሮ  ከዕፅዋቱ ተፈጥሮ መግባቢያ ሚስጥር ናት ይሏታል።በሷ አማካኝነት ማንኛውም ዕፅም ሆነ አስማት ይነግሳል።ሙሉ ተዋርሶዋን ተድርጋ ከተነቀለች ቡሀላ በደረቅ አልሰምር ያለንን ማንኛውም  አስማት በሙሉ ማንገስ ማስመር የሚቻልባት ድንቅ ዕፅ ነች።ከዚህ ጥቅሟ ውጪ ዋናው በራሷ በዕጿ የማይሰራ የጥበብ ዘር የለም  እስከሚባል ሁሉንም የሰው ልጅ ችግር መፍቻ ዕፅ ነች።ዋና ዋናዎችን እንኳን ብጠቅስላችሁ 1,  መሰውር 2, ሙራደ ነዋይ(ገንዘብ ማውረጃ) 3, መፍትሔ ሀብት 4, የገበያ 5, መፍዝዝ 6, አቃቤ ርእስ 7, መፍትሔ ስራይ እነዚህ እነዲሁ ለምሳሌ የጠቀስኩላችሁ የጥበብ ዘሮች  ናቸው ዕጿ በጠቃላይ እስከ 500 ጥቅም አላት።       የዕፅዋቷ ዝርያዎችም ሰባት ናቸው።እኔ ለገዜው አራት አይነቶቹን አውቃቸዋለሁ።የሶስቱ ፎቶ አለኝ እነሱን ተመልከቷቸው በየአካባቢያችሁ ሊኖሩ ይችላሉ።ግን አብዛኛዎቹ በክረምት ወቅት ነው  በቅለው የሚገኙት።ለዛሬው በዚሁ ይበቃል።     አምደብርሃን ይትባረክ ሀሳብ አስተያየታችሁን  inbox አማክሩኝ 👉 @mergetaam 0918487073 0920253444
Показати все...
👍 1
ሰላም እንደምን ከረማችሁ እንዴት አመሻችሁ ውድ የጥበብ ተከታታዮቼ                             ዕፀ ልባዊት   በመጀመሪያ ለዛሬው ቀን አምላክ ስላደረሰኝ እያመሰገንኩ።ለናንተም ለጥበብ ተከታታዮቼ እና ለባለሙያዎችም ታላቅ የምስራች ይዤላችሁ መጥቻለሁ።ከብዙ ጥረት እና ሙከራ ቡሀላ  ሰሞኑን የተከልኳቸው የዕፀ ልባዊት ዘሮች በቅለውልኝ ከአፈር ብቅ ብቅ ብለው በማየቴ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ።ዕፀ ልባዊት በአሁኑ ዘመን የለችም ጠፍታለች እየተባለች ሁሉም ሰው ተስፋ ቆርጦ ባለንበት ጊዜ ይሄን እድል በማግኘቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።እና መልእክቴ የልባዊት ሙሉ ወይም የተወሰነ ገቢር ያላችሁ ባለሙያዎች ብታማክሩኝ ደስ ይለኛል እኔ ጋርም ወደ 120 ገቢር አለኝ።እናንተ ጋር ያለው እኔ ጋር ላይኖር ስለሚችል ብንረዳዳ የሚል  ሀሳብ አለኝ። ሀሳብ አስተያየታችሁን  inbox አማክሩኝ 👉 @mergetaam
Показати все...
1. #ጤና_አዳም፦ ቅጠሉም ሆነ ፍሬው ለሆድ መታወክ ፣ ለቁርጥማትና ለሌሎች መሰል ሕመሞች መድኃኒት ነው። 2. #ዳማከሴ፦ ለጉንፋን ፣ ለከባድ ራስ ምታት (ማይግሬን) በአፍንጫ ተስቦ የሚወሰድ ፣ ለመተንፈሻ ቧንቧ ችግርና አጠቃላይ ለምች ፍቱን መድኃኒት ነው። 3. #ሬት ቅርፊቱ ተልጦ የሚገኘው የውስጡ ዝልግልግ የማር ወለላ የመሰለው ነገር ከሌላ ምግብ ጋር አዋህዶ በመምታት የከሱ ሕፃናት ቢመግቡት ወዲያውኑ ያፋፋቸዋል ፣ ለቁስል ቢቀቡት ወዲያው የመፈወስ ኃይል አለው ፣ ለፎረፎር ቢቀቡት፣ የስኳር በሽተኞችና የደም ግፊት ችግር ያለባቸው ሰዎች አድርቀው ፈጭተው እንደ ሻይ አፍልተው ቢጠጡት የመፈወስ አቅም አለው። 4. #የጫት ቅርፊት፦ ስጋ በልቶ አልፈጭ ብሎት ሆዱ የታወከ ሰው ወቅጦ ቀቅሎ ቢጠጣው ይድናል። 5. #አርማ_ጉሳ፦ አረንጓዴውን ቅጠል በማድረቅ ወቅጠው እንደ ሻይ ለረጅም ጊዜ በመጠጣት የስኳር ህመምተኞች በደማቸው ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ፈጥኖ የማውረድና የመቀነስ አቅም አለው። ቅጠሉን ደግሞ በአረንጓዴነቱ ወቅጠው ጨምቀው ቢጠጡት ከቁርጥማት የመፈወስ ኃይልና የምግብ አፒታይት የመክፈት ኃይል አለው። 6.#ነጭ_ሽንኩርት፦ ለደም ዝውውር ፣ ለጨጓራ ፣ ለውስጥ ካንሰር፣ ለመተንፈሻ አካል፣ ለወሲብ ማነቃቂያነት እና በሰውነት ውስጥ ምግብ እንዲንሸራሸር ፍቱን መድኃኒት እንደሆነ አዋቂዎች አብነት በመጥቀስ ይናገራሉ። 7. የኮክ ዛፍ ቅጠል፦ የጋማና የቀንድ ከብቶች በድንገት ሲታመሙም ሆነ ሰዎች በድንገተኛ በሽታ ሲያዙ ከጤና አዳም ጋር ተወቅጦና ተጨምቆ ሲጠጡት ከህመማቸው ይፈወሳሉ። 8. #ግራዋ፡- ቀን ተመርጦ 7 ቅጠሉ ተቀንጥሶ በሰው እጅ መድኃኒት ለበላ ሰው ቢያጠጡት የመፈወስ ኃይል አለው ፣ እንዲሁም በግራዋ የታጠበ እቃ(እንስራ) ሽታን የሚያመጡ ባክቴሪያዎችን ያጠፋል። ከዚህ በተጨማሪም ግራዋ የተተከለበት ቦታ እባብ ፈፅሞ አይኖርም። 9. #የነጭ_ባህርዛፍ_ቅጠሉ፦ ቅጠሉን በውሃ ተፈልቶ ቢታጠኑት የመተንፈሻ አካል ችግርም ሆነ የትኛውም የጉንፋን ዓይነትን ያለ ኪኒን በሁለት ቀን ውስጥ ፈውስ ያገኛል። 10. #ቀይ_ሽንኩርት፦ ለአጠቃላይ ጤንነትና ለደም ዝውውር ጠቃሚ ከመሆኑም ባሻገር የዘር ፈሳሽ እጥረት ላጋጠማቸው ሰዎች በብዛት ለማመንጨት እንደሚያገለግል አባቶች ይናገራሉ ፤ ኮረሪማና ቆንዶ በርበሬ እነዚህ በአንድ ላይ ተቀምመው ለራስ ምታትና ለሆድ ቁርጠት ፍቱን መድኃኒት ናቸው። 11.#ኦሞሮ፦ ይህ አረንጓዴ ተክል የእግር ወለምታ ላለባቸውና ሰውነታቸው ተቀጥቅቶ ደም ለቋጠረባቸው ቅጠሎቹን በውሃ ቀቅሎ ቦታውን በቅጠሉና በተቀቀለው ውሃ ደጋግመው ሲያሹት እጅግ ፍቱን መድሐኒት ነው እንዲሁም ሴቶች በወሊድ ወቅት የፈሰሳቸውን ደም ለመተካትና በወር አበባ ጊዜ ተቀቅሎ እንዲጠጡት ይደረጋል። ይህ መድኃኒት የቅጠላቅጠል ዝርያ ሲሆን ለወለደች ሴትና የወር አበባ ያየች ሴት ከአንድ ሣምንት ላላነሰ ጊዜ እየተቀቀለ እንዲጠጡት ይደረጋል። ምክንያቱም ቁርጠትን ይከላከላል፣ሆድ ያጥባል ተብሎ ስለሚታመን ነው። 12. #እንስላል፦ በውሃ ተቀቅሎ ሲጠጣ የተዘጋ የሽንት ትቦ ይከፍታል ለኩላሊት ጠጠር እንደሻይ አፍልቶ መጠጣት 13. #የምድር እምቧይ ስሩ፡- ተወቅጦ የታመሙ ከብቶች እንዲጠጡት ሲደረግ ከብቶቹ ይድናሉ። 14. #ቀጋ፦ ለሆድ ሕመም መድኃኒትነት ያገለግላል፡፡ 15. #የእንጆሪ_ቅጠል፡- በንፅህና ደርቆ ተወቅጦ በሻይ መልክ ተፈልቶ ቢጠጣ የስኳር ህመምን ይቀንሳል። 16. #ፌጦ፦ ለድንገተኛ ህመምና ውጋት ተወቅጦና ተበጥብጦ በመጠጣት ከህመም መፈወስ ይቻላል። 17. #ቀበርቾ /ቾሳ/፡- ከስራስር ክፍል የሚመደብ ሲሆን አገልግሎቱም ለድንገተኛ ህመም ፣ ውጋት ወዘተ በማኘክ የሚወሰድ ፈዋሽ መድኃኒት ነው። 18. #ጣዝማ ማር፦ ከመሬት ተቆፍሮ የሚገኝ የማር ዓይነት ሲሆን ከነጭ አዝሙድና ኮረሪማ ጋር በመቀላቀል ጠዋት ጠዋት ሁለት ማንኪያ በመውሰድ ከሳል ፣ ከአስም ፣ ከቁርጥማት ወዘተ ህመም መገላገል ይቻላል። ይህንን መድኃኒት የወሰደ አንድ ሰው መድኃኒቱ እንዲሠራ ቢያነስ ከአንድ ሰዓት እስከ አንድ ሰዓት ተኩል ጊዜ ድረስ ሌላ ተጨማሪ ነገር እንዳይጠጣ ይመክራል። 29. #ሎሚ፡- ለብዙ ዘመናት ከምግብ መመረዝና ተያያዥነት ካላቸው ሌሎች ምክንያቶች የሚከሰት የሆድ በሽታ ለመፈወስ ሲጠቀሙት የቆየ ባህላዊ መድኃኒት ነው። 20. #ልምጭ፦ ከድንገተኛ ህመም ፈዋሽ ሲሆን የጥርስ መፋቂያ ዓይነትና ለብዙ በሽታዎች ፍቱን መድኃኒት ነው፤ከበሽታዎቹም መካከል የአፍንጫ ነስርና ላለበት ሰው ነስሩን ለማስቆም ቅጠሉን በመበጠስና በማሸት ቢያሸቱት ፍቱን መድኃኒት ነው። 21. #እንቆቆና መስመስ፦ ለሆድ ትላትልና መሰል በሽታዎች ተፈጭቶና ተበጥብጦ ከኮሶ ጋር በመደባለቅና በመጠጣት ለኮሶ ትልና መሰል የሆድ ህመም መድኃኒት ነው። 23. #የጥቁር ገብስ አረቄ፡- የጥቁር ገብስ አረቄ ለአስም በሽታ ጠዋት ጠዋት ሁለት መለኪያ ቢወስዱት በሽታውን ማስታገስ ይቻላል። 23. #ሰንሰል እና_አግራ፦ ሰንሰል ከሀገር በቀል መድኃኒት ውስጥ የሚካተት ሲሆን ቅጠሉን በመበጠስ ተወቅጦ በሻይ ብርጭቆ አንድ በባዶ ሆድ ሲጠጡበት በወፍ በሽታ ለተጠቃ ሰው ፍቱን መድኃኒት ነው። 24. #የእንሰት ስር(አምቾ)፡- ከውስጥ አካሉ የሚገኘው ውሃ እና አሚቾው ተቀቅሎ ደጋግሞ መብላት ከወፍ በሽታ ይፈውሳል እንዲሁም እንዲመግል የተፈለገ የተጎዳ የሰውነት አካልም ሆነ በሰውነት የወጣ ማንኛውም እባጭ መግል ሆኖ እንዲፈነ/እንዲወጣ የእንሰት አምቾ ተደጋግሞ ይበላል ፣ የተሰበረ አጥንት በወጌሻ ማጀል ሲያስፈልግ የተሰበረው ቦታ ለማለዘብ (ለማለስለስ) አምቾውን በእርጎ እያማጉ ደጋግሞ መብላት ነው ፣ በጠቦት ሾርባ ደጋግሞ መብላት በመኪናም ሆነ በጦር ሜዳ ስጋው የተቦጨቀ ወይም አጥንቱ ላይ አደገኛ ስብራት ያጋጠመው ቁስሉ እንዲሽር(እንዲጠገን) ያደርጋል። 25. #ኮሶ፡- የደረቀ የኮሶ ዛፍ አበባ ከእንቆቆና መስምስ ወቅጦ በብርጭቆ በመጠጣት የሆድ ውስጥ ጥገኛ ትላትልን ጠራርጎ ማስወጣት ይቻላል። 26. #ሽፈራው:- የዚህ ዛፍ ቅጠል የማያድነው በሽታ የለም ይባላል የስኳር መጠንን ይቀንሳል ፣ የደም ግፊትን ይቀንሳል ፣ የደም ዝውውርን ያቀላጥፋል ቅጠሉን.... እንደ ሻይ ተፈልቶ ፣ ዱቄቱ ተወቅቶ በውሃ መጠጣትም ይቻላል ፤ እንዲሁም እንደ ጎመን ቀቅሎ መብላትም ይቻላል። እነዚህ ዕጽዋት እንደየ አካባቢው አጠራር ስማቸው ሊለያይ እንደሚችል ግንዛቤ ይወሰድ። ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው። አምደብርሃን ይትባረክ ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam 0918487073 0920253444
Показати все...
👍 13 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌿ጡት አስጥል🌿 አርማጉሳም ይሏታል! 👉🏾ይቺ እጽ በጣም መራራ ከመሆኗ የተነሳ እናቶች ልጆቻቸውን ጡት ለማቋረጥ ቅጠሏን ጡታችው በመቀባት ልጇች መጥባት እንዲያቆሙ ይጠቀሙባታል። ለሱሰኛ ሰዎች 👉🏾የሲጋራ ሱስን ለማጥፋት ቅጠሏን በማድረቅ ሲጋራው ውስጥ በመፈልፈል በትንሹ ሲጋራው ውስጥ በማስገባት በምያምረን ሰዓት ከመድኃኒቱ ጋር የተዘጋጀው ሲጋራ ማጨስ ነው። 👉የጫት ሱስ ላለበት ቅጠሏን በርጥቡ ቆርጦ ከጫቱ ጋር ደባልቆ ማኘክ (መቃም) ነው። ከተገኘ ዕፅዋቷ ፍሬ አላት ፍሬዋንም ቢሆን ጨምሮ መጠቀም ይቻላል። 👉ለመጠጥ ሱስ ቅጠሉን አልያም ፍሬውን ከመጠጥ ጋር ጨምሮ መጠቀም ነው። ቅጠሉን በርጥቡ እንደ አረግ ሬሳ አሽቶ(ጨምቆ) ከመጠጡ ጋር ጨምሮ መጠቀም ነው። ፍሬውን ከመጠጥ ውስጥ ሳይበዛ በትንሹ ጨምሮ መጠጣት ነው። እውነት አለው! ቶሎ ካልቆመ ለ 14 ቀናት ያክል ይጠቀሙ:: ፍቱን ጥበበ ነው !! ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው። አምደብርሃን ይትባረክ ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam 0918487073 0920253444
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
❤️ተቀባይነት ማጣትን የሚቀርፍ❤️ በስመ :አብ:መስቀል:በስመ :ወልድ:መስቀል :በስመ :መንፈስ :ቅዱስ :መስቀል :ሞገስ :ስምከ :በግርማኤል :ስምከ :በኢያኤል :ስምከ :በግርሙኤል :ስምከ :በሸርሙያኤል :ስምከ :በምናቴር :ስምከ :በአብያቴር: ስምከ: ሀበኒ :ኃይለ: ወመዊዓ :ግርማ :ወሞገሰ :በቅድመ :ኩሎሙ :ውሉደ :አዳም :ወሔዋን :ለእከሌ። ገቢሩ~ #በቅብዓ ቅዱስ አልያም በቅብዓ ሜሮን ላይ 99 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው! ጧት ጧት ግንባር እና ፀጉር አከባቢ እየቀቡ መውጣት ነው። #በዓይነ ጥላ ምክንያት በሰዎች ዘንድ የመጠላት ችግር ሲኖር! #የስራ ቅጥር መቸገር ካለ! #በክፉ መናፍስት ሞገሳችን የመሸርሸር ስሜት ቢታይባችሁ! #የራስ መተማመን ቢጎድልባችሁ ይሄው እንሆ በመስቀሉ ስም ችግራችሁን ናዱት! ፍቱን ጥበበ ነው !! አምደብርሃን ይትባረክ ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam 0918487073 0920253444
Показати все...
🙏 4👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የዓይነ ጥላ መውጫ ጸሎት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዝ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም አይነ ጥላ ሊተ ለገብርከ፡፡ ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት በአንድነት አድርገህ ፵፱ጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል፡፡ ዓይንህ ውስጥ እንዳይገባ ተጠንቀቅ። ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝኁ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ እግዚአብሔር ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ ለኵሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ ወፈድፋደስ ሊተ ገብርከ እገሌ፡፡ ገቢሩ ጽፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት በባህር አረብ ሰፍተህ ( ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት መጽሐፍቶች ማሸጊያ ) ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል፡፡ አምደብርሃን ይትባረክ 0918487073 ይደውሉ
Показати все...
የፊንጢጣ ኪንታሮት መንስኤ እና መፍትሔ የኪንታሮት ህመም ምልክቶች እንደኪንታሮቱ ቦታ የሚወሰን ሲሆን የዉስጠኛዉ የኪንታሮት አይነት ብዙዉን ጊዜ በአይን የማይታይ ቢሆንም በሚፀዳዱበት ወቅት ማማጥ ካለዎ የደም ስሮቹ ሊቆጡና በቀላለ ሊደሙ ይችላሉ፡፡ አንዳንዴ በሚያምጡበት ወቅት የዉስጠኛዉ ኪንታሮት አይነት ወደታች በመምጣትና በፊንጢጣ ዉስጥ በማለፍ ህመምና የመቆጥቆጥ ስሜት ሊኖረዉ ይችላል፡፡ የዉጪኛዉ የኪንታሮት አይነት በፊንጥጣ ዙሪያ ባለዉ ቆዳ ስር የሚገኝ ሲሆን የደም ስሮቹ በሚቆጡበት ወቅት ሊያሳክኩ ወይም ሊደሙ ይችላሉ፡፡ አንዳንዴ ደም በዉጭኛዉ ኪንታሮት ዉስጥ በመጠራቀምና በመርጋት ከፍተኛ ህመም፣ እብጠትንና መቆጣትን/ መለብለብን ሊያመጣ ይችላል፡፡ በሚፀዳዱበት ወቅት/ሰገራ በሚወጡበት ወቅት ከፊንጢጣ የሚወጣ ህመም የሌለዉ ደም/መድማት፡- ይህን ክስተት በመፀደጃ ሳህን ላይ ወይም በሶፍት ላይ ሊያዩ ይችላሉ፡፡ በፊንጥጣ አካባቢ የማሳከክ ወይም የማቃጠል ስሜት ካለዎ! በፊንጥጣ አካባቢ ህመም ወይም ምቾተ ያለመሰማት ካለዎ! በፊንጥጣ ዙሪያ እብጠት ካለዎ! የሰገራ ማምለጥ ካለዎ! ወደ ህክምና ባለሙያ በመሔድ መፍትሔ ይውሰዱበት ምንም እንኳ ለኪንታሮት ዋነኛ ምልክቱ በሚፀዳዱበት ወቅት የደም መፍሰስ ቢሆንም በፊንጢጣ ደም መምጣት ሁሌ ከኪንታሮት ጋር ብቻ የተያዘ ሳይሆን እንደ የትልቁ አንጀት ካንሰር ወይም የፊንጥጣ ካንሰር ምልክትም ሊሆን ስለሚችል የህክምና ባለሙያዎን ማማከር ያስፈልጋል፡፡ ኪንታሮት ህመም ካለዉ፣ በተደጋጋሚ ወይም በጣም የሚደማ ከሆነ፣ወይም በኪንታሮት ማስታገሻ ህመሙ የማይሻሻል ከሆነ! ከኪንታሮት የህመም ምልክቶች ጋር አስፋልት/ሬንጅ የመሰለ ሰገራ ካለዎ፣የረጋ ደም ካለዎ ፣ከሰገራዎ ጋር ደም ካዩ! በጣም ከፍ ያለ የደም መፍሰስ ካለዎ፣ የመደበር ወይም የማዞር ስሜት ካለዎ! የኪንታሮት በሽታ መንስኤዎች በጥቂቱ። ኪንታሮት በፊንጥጣ ዙሪያ ባሉ የደም መልስ ላይ ጫና በሚበዛበት ወይም በሚፈጠርበት ወቅት የደም ስሮቹ ስለሚያብጡና ስለሚወጠሩ የህመሙ ምልክቶች ይታያሉ፡፡ በደም ስሮቹ ላይ ጫና እንዲጨምር ከሚያደርጉ ነገሮች ዉስጥ የሚከተሉት ይጠቀሳሉ። በሚፀዳዱበት ወቅት ማማጥ ካለ! መፀዳጃ ላይ ለረጅም ጊዜ መቀመጥ ተቅማጥ ወይም የሆድ ድርቀት ረዘም ላለ ጊዜ ከነበረዎ ውፍረት መኖር እርግዝና የፋይበር መጠናቸዉ አነስተኛ ወይም ፋይበር የሌላለቸዉን ምግቦች ማዘዉተር ናቸዉ፡፡ የኪንታሮት ህመም ጉዳቶች • የደም ማነስ እንዲከሰት ያደርጋል። • የኪንታሮት መታነቅ/ Strangulated hemorrhoid የሊቃውንቶች የዕጽዋት መፍትሔ - የዕሬት ፍሬ እና የክንፉ ግንድ - የምድር እንቧይ ፍሬ እነዚህን ዕጽዋት ፍሬያቸውን አድርቆ በብረት ምጣድ በጣም ሳያሳርሩ ቆልተው በደንብ አድርጎ ሰልቆ በርከት አድርጎ በማዘጋጀት! ግማሽ የሻይ ማንኪያ የተቆላ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ያልተቆላው ዕጽዋቱ በመለካት በንፁህ ቅቤ አልያም በንፁህ ማር በመለወስ ማታ ማታ ኪንታሮቱ ያለበት ቦታ ቀብተው መተኛት ጧት ሲነሱ ትንሽ ውኃ ለብ አድርገው ይታጠቡት። ይህ ድርጊት ከ ሁለት ሳምንት እስከ አንድ ወር ድረስ መጠቀም ይኖርቦታል።ሳያቆስል በሽታውን የሚያመክን ፍቱን መፍትሔ ነውና በአግባቡ ይጠቀሙ። አምደብርሃን ይትባረክ ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam
Показати все...
👍 4
#የሚጥል በሽታ (ኢፕሊፕሲ)  መፍትሔ ከነዕፀዋት  አዘገጃጀቱ በበርካታ ሚሊየኖች የሚገመቱ ሰዎችን የሚያስቸግር የማይጋባ ህመም መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፤ ኢፕሊፕሲ ወይም በዘልማድ የሚጥል በሽታ በሚል የሚታወቀውን የጤና እክል ነው። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በሁሉም የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎችን ሊጎዳ እንደሚችል የገለፀው ይህ የጤና ችግር በመላው ዓለም 50 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎችን እንደሚያሰቃይም ጠቅሷል። #ይህ በሽታ በድንገት ሳይታሰብ እንደአጋጣሚ ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ሥፍራ በገበያ፣ በሠርግ ፣በልቅሶ እንዲሁም ሕዝቡ በርከት ብሎ በሚገኝበት ሥፍራና እና በሚመላለስበት ቦታ ላይ ሁሉ የሚጥል የሚያሳቅቅ እና የሚዘገንን አስነዋሪ ይሉኝታ ቢስ በሽታ ነው። #የሚጥል በሽታ በፍርሐት እና በድንጋጤም የሚከሰት በሽታ ነው። ይህ ሕመም ጠቅላላ የሠራ አካላቱን ሁሉ እያንዘፈዘፈ የሚገዝፍና የሚያንቀጠቀጥ አስቸጋሪ በሽታ ይሁን እንጂ ከጣለ በኃላ ከሩብ ሰዓት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሊለቅ ይችላል። #የሚጥል በሽታ ሰው በታመመ ጊዜ ሰውየው ታሞ ከወደቀበት ሲነሳ ያየው ሰው እንኳን ቢነግረው ሕመምተኛው ሁኔታውን ያስተባብላል እንጂ ምን እንደደረሰበት የማያውቅ እና የማይገነዘበው ሰው አለ። ሕመምተኛው ሰውነቱ ሲቆስል ልብሱም በቆሻሻ ሲበከል በዚህ ዓይነት ምን ደርሶበት እንደነበረ ሊረዳው ይችል ይሆናል :: አንድ አንዱ በሽታ ደግሞ ዓይን የሚያስፈጥጥ እና ከማንም ሰው ጋራ የሚያጣላ እና የሚያጋጭ ልዩ ዓይነት በሽታም አለ። #የሚጥል በሽታ በትክክል በምን እንደሚከሰት ባይታወቅም ቅሉ! #አንደኛው አንጎላችን ክፍል ላይ በተለይ ደግሞ ኮርቴክስ( cortex) የሚሉት ቦታ ላይ ችግር ከተነሳ፤ ለምሳሌ የደም መዘዋወር እዚያ ላይ ከቆመ፣ ወይም ደግሞ ባልታወቀ ምክንያት ተጎድቶ ጠባሳ ካለበት፣ ወይም ደግሞ በኢንፌክሽን የተጎዳ ከሆነ፣ ወይም እዚያው አንጎል ውስጥ የሚፈጠሩ እጢዎች ወይም ደግሞ ከሌላ የሰውነት ክፍላችን ወደዚያ ተዘዋውረው እዚያ ሊበቅሉ የሚችሉ እጢዎች የሚጥል በሽታ ሊያስነሱ ይችላሉ። #የሚጥል በሽታ በነርቭ መታወክ የተነሳ ተደጋጋሚ የሆነ በሰዉነት ላይ ማንቀጥቀጥን፣ የጡንቻ መገታተርን እና ማርገፍገፍን የሚያስከትል በሽታ ነዉ። የነርቭ መታወክ ሲጀምር የስሜት ህዋሳት ላይ ለዉጥ ይከሰታል፣ የህሊና መሳት ወይም የባህሪ ለውጥ ይስተዋላል። ይህም የሚሆነው በአንጎላችን ዉስጥ የሚገኘዉ የኤሌክትሪክ ስርጭት ለአጭር ጊዜ ስለሚታወክ ነዉ። አንድ ሰዉ የሚጥል በሽታ አለዉ ተብሎ የሚወሰነዉ የነርቭ መታወክ ቢያንስ ከሁለት እና ከዝያ በላይ ተደጋግሞ ሲከሰት ነዉ። # እንዲሁም በርኩሳን መናፍስት በአየር አጋንንትም የሚከሰት ህመም እንደሆነም ሊቃውንት ይዘግባሉ። ዘመናዊ ህክምና ባያምንበትም ቅሉ! #በዘር እንደሚተላለፍም ብዙ ምሁራን በመዛግብታቸው ይዘግባሉ። #እኔ ግን እላለሁ የሚጥል በሽታ አልያም epilepsy እየተባለው የሚጠራው እጅግ መጥፎ እና አስቸጋሪ በሽታ ከክፉ መናፍስት ዘንዳ የሚመጣ ክፉ በሽታ ነው እላለሁ። ለዛውም በአየር አጋንንቶች ፣በዛር መናፍስቶች ለምሳሌ ያክል ሌጌዎን፣ጠቋር፣አዳልሞቴ፣ሰይፉጨንገር ...ወዘተ እየተባሉ በሚጠሩ  መናፍስት እንዲሁም  ከቤተሰብ  ሲወርድ  ሲዋረድ በመጣ  ከባድ የባዕድ አምልኮ ወይም የዛር አምልኮ አማካኝነትም ይከሰታል ብየ የማምን ሰው ነኝ። እነዚህ ክፉ መናፍስቶች ለመበቀል ሲፈልጉ ከቤተሰብ  ወደ ልጅ በመውረድ  ይህን ክፉ በሽታ የሚጥል በሽታ ሁነው ይቆራኛሉ። #የሚጥል በሽታ መፍትሔ #በቅድሚያ ይህንን ትልቅ በሽታ ለማስወገድ ወደ ፈጣሪያችን ቀና ብለን በየ እምነታችን በጸበልም ፣በቁርባንም፣በጾም ፣በጸሎት፣ በስግደትም፣በጥበብ አባቶችም ዘንዳ መፍትሔውን መሻት ትልቁ ተግባር ነው። እንዲሁም እዚህ ከስር የምለጥፍላችሁ ከዕፀዋት የሚቀመሙ የእግዚአብሔር ኃይልን የተላበሱ ችግርን ለመቅረፍ በተሰጣቸው ተፈጥሮአዊ ፀጋ በ ፈጣሪ እርዳታ ችግራችንን ይቀርፉልን ዘንድ በጥንቃቄ እንጠቀም። #የሚጥል በሽታ መፍትሔ #የወርቅ በሜዳ ሥር አንደኛው የሚያስነጥሰው የድንቹ ምስል ከስር ለጥፌላችኋለሁ። #ወርቅ በሜዳ ከሰኔ ጀምሮ እስከ ጥቅምት መጨረሻ አከባቢ ብቻ በቅሎ የሚቆይ ዕፅ ነው። ይህ ዕፀዋት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው መልካም ዕፀዋት ነው።ወርቅ በሜዳ በቆላማ አከባቢ የሚገኝ ሥሩ ወደ ድንች የሚያደላ ቅጠለደካማ ዕፅ ነው። #ወርቅ በሜዳ ጥንቃቄ የሚሻ ዕፅ ነው በተለይ በእርጥቡ ሰውነትን ቢያስነኩት የማሳከክ ስሜት የሚፈጥር ቢያሸቱት የማስነጠስ ኃይል ያለው ዕፅ ነው። ዓይን ቢያስነኩት ይበጃል። #ወርቅ በሜዳ ለለምጽ፣ ለሥራይ፣ለስጋ ደዌ፣ለችፌ፣ለነቀርሳ፣ለዛር መንፈስ እና ለቡዳ መንፈስ ማስለቀቂያ የሚሆን ታላቅ እንደ ስሙ ወርቅ የሆነ ዕፅ ነው። #አጠቃቀም ፦የወርቅ በሜዳ ሥር አምጥተው አድርቀው በደንብ ላም አድርገው በመደቆስ ነፍተው ሲያበቁ! #የሚጥል በሽታ የታመመው ሰው በሽታው በሚጥለው ሰዓት የተዘጋጀውን መድኃኒት በንጹህ ሻሽ በመቋጠር ውኃ ነከር አድርገው በግራ እና በቀኝ አፍንጫው ሶስት ሶስት ጠብታ በአጠቃላይ ስድስት ጠብታ መክተት ነው። በሚጥለው ሰዓት ሁሌም ሳያቋርጡ ሳይጥለውም አንድ ቀን እየዘለሉ በደረቁ ያሽትቱት! #በአዘቦት ቀን አልያም የዘመናዊ መድኃኒት ለሚጠቀሙት ደግሞ ጧት እና ማታ መድኃኒቱን በንፁህ ሻሽ በመቋጠር በአፍንጫው ለ 30 ደቂቃ ያክል ያሽትቱት #ይህን ድርጊት አንድ ቀን እየዘለሉ ለአንድ ወር አከባቢ ይጠቀሙ።ይድናል ለህጻንም መጠኑን በመቀነስ ይሆናል። #እንዲሁም ከተዘጋጀው መድኃኒት በትንሿ ማንኪያ አንድ በመለካት በግማሽ ሊትር ወተት በማፍላት ጧት በባዶ ሆድ ይውሰዱ። ምግብ ሳይበሉ ለ 4 ሰዓታት ያክል ቆይተው ትኩስ ነገር ቀምሰው ምግብ ይውሰዱ። ይህ ለአዋቂ ሰው ብቻ ነው። ታድያ ትዕግስት የሚፈልግ መፍትሔ ነው!!! ♦️  ኋላቀር  የሆነ አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። አምደብርሃን ይትባረክ ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam
Показати все...
⏩የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ማለት ሽንትን ከሰውነት ለማስወገድ የሚጠቅሙ የአካል ክፍሎች ማለትም፤ ኩላሊት፣ የሽንት ፊኛ እና የሽንት ቱቦዎች በባክቴሪያ አማካኝነት ሲጠቁ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ነው። ⏩የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ምልክቶቹ 💛ሽንት ሲሸኑ ማቃጠል 💛ከእንብርት በታች ህመም 💛የጎን ህመም 💛የሽንት ቀለም መቀየር 💛መጥፎ ጠረን ያለው ሽንት 💛የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት (ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ መመላለስ) 💛የሽንት መጠን መቀነስ እና ከሸኑ በኋላ ያለመጨረስ ስሜት ወይም መንጠባጠብ 💛ትኩሳት 💛ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ ናቸው። ⏩ለሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን አጋላጭ ሁኔታዎች የኩላሊት ጠጠር በሽታን የመከላከል አቅምን የሚቀንሱ በሽታዎች እንደ 👉የስኳር በሽታ 👉ኤች.አይ.ቪ 👉የሚጥል በሽታ 👉እርግዝና 👉በሰው ሰራሽ የሽንት ቱቦ መጠቀም 👉በማህፀን የሚቀበር የወሊድ መከላከያ 👉ያልተገረዘ ወንድ ??የፕሮስቴት እጢ ማደግ ⏩#የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን መከላከል ዘዴዎች ➥ሽንት በሚሸናበት ወቅት ሙሉ በሙሉ ወጥቶ እስኪያልቅ መጠበቅ ➥ከግብረ ስጋ ግንኙነት በኋላ ቶሎ መታጠብ ➥በምንጸዳዳበት ወቅት ከፊት ወደ ኋላ መታጠብ ➥በቀን ውስጥ ከ ሁለት ሊትር በላይ ውሃ መጠጣት ➥አትክልትና ፍራፍሬ በደንብ መመገብ ➥በቀን ዉስጥ በጣም በተደጋጋሚ አለመታጠብ ➥ሽንት ሲመጣ ይዞ አለመቆየት ወይም አለመቋጠር ናቸው። ⏩#ለሽንት_ቱቦ_ኢንፌክሽን_መፍትሔ ✅ውሃ በደንብ መጠጣት ቢያንስ በቀን ከሁለት ሊትር በላይ ✅በቂ እረፍት ማድረግ ✅ሽንት ሲመጣ ወዲያዉኑ መሽናት ✅የሽንት ቱቦ መቆጣትን የሚያባብሱ ነገሮችን እንደ አልኮል እና ቡና መቀነስ በምትኩ የእንጆሪ እና አናናስ ጭማቂ መውሰድ። ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው። አምደብርሃን ይትባረክ ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam
Показати все...
3
✔የመዝሙረ ዳዊት ገቢር 1. መዝሙር 2- ለጠላት በብር ቀለበት 7ጊዜ ደግመህ ያዝ 2. መዝሙር 3- የጸሎት- በጫት ልምጭ 7 ጊዜ ደግመህ ምታ እቃ ለመሸጥ 3. መዝሙር 5 - ለአቤቱታ ስትሄድ ጧት 7 ጊዜ ድገም 4. መዝሙር 7- የጠላት መከላከያ የሚደገም 5. መዝሙር 18- ጌታህ በተቆጣ ጊዜ 7 ጊዜ ድገምና ተቀባ 6. መዝሙር 19 - መዳመጫ ላይ ሆነህ 49 ጊዜ ድገም እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይፈጽምልሃል 7. መዝሙር 20 ለበረከት በውሃ ድገምና ቤቱን እርጨው 49ጊዜ ነው የሚደገመው 8. መዝሙር 22 በታሰርክ ጊዜ በዉሃ 7 ጊዜ ድገምና እግርና እጅህን ታጠበው 9. መዝሙር 29- ህልም ለማየት 7 ጊዜ ደግመህ ተኛ 10. መዝሙር 31 -ለምትሰራው ሁሉ በወይን 7 ጊዜ ደግመህ ጠጣ 11. መዝሙር 32 መኪና ላይ በተቀመጥክ ጊዜ በከርቤ 7 ጊዜ ደግመህ ተቀመጥ 12. መዝሙር 33- ሲሳይና ረድኤት ስታጣ ፀሐይ ሳይወጣ 7 ጊዜ ድገም 13. መዝሙር 36- በገንዘብህ በቀኑብህ ጊዜ ብቻህን ሆነህ በቀስታ 7 ጊዘዜ ድገም 14. መዝሙር37- በአደባባይ በቀስታ ድገም ንግግር ያቆማል በአደባባዩው 15. መዝሙር41- ሴት ስትጠላህ 7 ጊዜ ደግመህ ቀባት መመለሻው መዝሙር 42 ነው 16. መዝሙር 46 ሰው አልታዘዝም ባለህ ጊዜ በሸክላ ላይ ቆመህ 7 ጊዜ ድገም 17. መዝሙር 49- ሰው በከንቱ በተነሳብህ ጊዜ 7 ጊዜ ጠዋ ቆመህ ድገም። 18. መዝሙር 51 - ሰው ከሳት( ጠላት) ሲነሳብህ ከ 7 ቀለማት ፅፈህ ከደጅ ቅበር። 19. መዝሙር 61- ጠላት በተነሳብህ ጊዜ የቀብር አፈር 16 ጊዜ ደግመህ ከባህር ጣል፡፡ 20. መዝሙር 69- ሰው እንዳይመታህ ጧት ጧት 7 ጊዜ ድገም 21. መዝሙር 72- ለፍቅር በቅባ ቅዱስ 4/9 ጊዜ ደግመህ ገፅህን ተቀባ 22. መዝሙር 73- ለብር በተነሳብህ በፍየለፈጅ ተቀጽላ ደግመህ በክንድህ ያዝ 23. መዝሙር 74 -ጠላት ከተነሳብህ በሎሚ 7 ጊዜ ደግመህ ፊትህን ተባበስ (ተቀባ) 24. መዝሙር 75- ሰው በሐብት ነገር በተነሳብህ ጊዜ ከበቀል ድንጋይ ቆመህ 7ጊዜ ድገም 25. መዝሙር 79- ገንዘብክን በወሰዱብክ ጊዜ ሲነጋ 14 ጊዜ ድገም ይመለስልሃል 26. መዝሙር 80 ወደ አረመኔ ሀገር ስትሄድ 7 ጊዜ ደግመህ ሂድ 27. መዝሙር 81- ጋኔን የያዘው ሰው በውሃ 7 ጊዜ ደግመህ አጥምቅ 28. መዝሙር 82 - በታሰርክ ጊዜ 7 ጊዜ ድገም 29. መዝሙር 83- ለሥራይ በአቱችና በፍየል ቅቤ ደግመህ ጠጣ 30. መዝሙር 57- ከብት እንዳይበላ ለጅብ መከላከያ ቦኑ አጋፍሬ ለፃድቃን አለው ድረስ 7 ጊዜ ድገም 31. መዝሙር 84- ማደርያ ስታጣ ከታቦት ፊት ቆመህ 7 ጊዜ ድገም 32. መዝሙር 85- ንጉሥ በተቆጣህ ጊዜ እህል ሳትቀምስ 7 ጊዜ ድገም 33. መዝሙር 87- ወደምስራ በሚፈስ ዉሃ 7 ጊዜ ደግመህ ታጠብ ከመኪና አደጋ ትድናለህ 34. መዝሙር 88- ልጅህና አሽከርክን በካዱህ ጊዜ ሌት ብቻህን ክህልህን ይዘህ ድገም 35. መዝሙር 90 ማታ 3 ጊዜ ጧት 3 ጊዜ ድገም ከመኪና አደጋ ትድናለህ 36. መዝሙር 92- ፍቅር ስታጣ በውሃ 30 ጊዜ ተባበሰው ጠጣ ደግመህ በምራቅህ ተቀባ 37. መዝሙር 94- የቤት ሰው አላፈቅር ሲልህ በርግብ ደም 32 ጊዜ ደግመህ ቤቱን እርጭ 38. መዝሙር 97 -ስደትና መኪና ባገኘህ ጊዜ በበግ ደም 3 ጊዜ ደግመህ ቤቱን እርጭ 39. መዝሙር 100- ባልንጀራህ እንዳይከዳህ ከከከርቤ 9 ጊዜ ደግመህ ተቀባ 40.መዝሙር በክፉ ወር- በዘበ 4.4.ጊ 41. መዝሙር 101- ሀብትህን በወሰዱብህ ጊዜ 7 ጊዜ ድገም 42. መዝሙር 111-ንብረትህን ለማብዛት በዶቅማ ተቀጽላ 7 ጊዜ ደግመህ ከቤት አስቀምጥ 43. መዝሙር 112- ሰው በናቀህ ጊዜ ዕለት ዕለት 7 7 7 ጊዜ ድገም 44.መዝሙር 115- ሲይዙህና ስትታሰር በውሃ ደግመህ ጠጣ 45. መዝሙር 117- ለሥራይና ጥላ ወጊ 47 ጊዜ ደግመህ ጠጣ 46.መዝሙር 118-መንገድ ስትሄድ ደግመህ ሂድ ጥሩ ነው 47. መዝሙር 119-- ክፉ ነገር ሲነሳብህ ድንጋይ ተሸክመህ 3 ጊዜ ደግመህ ጠጣ 48.መዝሙር 125- ለምትሰራው ስራ ሁሉ እንዲቀናህ 7 ጊዜ ድገም 49.መዝሙር 133- ከመኝታህ ተነስተህ 3 ጊዜ ድገም 50. መዝሙር 14 - ለመንገድ 7 ጊዜ ድገም 51. መዝሙር 49 ለምጥ 7 ጊዜ ደግመህ በብርሌ(በጠርሙስ) አጠጣ ጥበብ ትበልጽግ አምደብርሃን ይትባረክ ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam
Показати все...
👍 7😱 1