uk
Feedback
"ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

Відкрити в Telegram

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
46 261
Підписники
-1424 години
-827 днів
-52630 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በጎ ፍቃደኛ ነዎት! ---------------------------------------------- ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሶሻል ሚዲያ የፕሮዳክሽን አገልግሎት የሚሰጠው ሱና ሪከርድስ በመባል የሚታወቀው የሚዲያ ተቋም ሲሆን ሱና ሪከርድስ ከ ዛሬ 10 አመታት በፊት ኦዲዮ ቪዥዋል በሚል በካሴትና በሲዲ ተጀምሮ እስካሁኑ ሱና ሪከርድስ ዲጂታል ሚዲያ ድረስ የሸይኽን የደዕዋና ተከታታይ ክፍል ትምህርቶችኝን የሚያቀርብ የሸይኽ የግል የሚዲያ ተቋም ሲሆን በሱና ሪከርድስ የሚተገበሩ የሚዲያ ስራዎችን በዕውቀታችሁና በክህሎታችሁ በጠራ ኒያ የተሸለ አበርክቶን በማሰብ ብሎም አሻራችሁን በኢስላማዊ ስራዎች ላይ ለማኖር እንድትችሉ ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን :: --------------------------------------------------- ለበለጠ በአካል ጀሞ 3 ሰዒድ ያሲን ሐያት ሕንፃ 2 ፎቅ ብቅ ይበሉ አሊያም 0912972769 ይደውሉ
Показати все...
11👍 2🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ደስ አልዎ!! አዲሱ ኢ ፓስፖርት በሁሉም የሃገራችን  ክልሎች አገልግሎቱን ጀመረ! ካሉበት ሆነው አስፈላጊ ሰነዶችን በኦንለይን(በቴሌግራም) በመላክ ብቻ  ቀጠሮ አሲዘው፤ በቀጠሮ ቀን ወዳመለከቱበት ቅርንጫፍ ሄደው አሻራ በመስጠት በመደበኛ እና በአስቸኳይ (2 ቀን ወይም 5 ቀን) ፓስፖርቶን በእጅዎ ያድርጉ። አስፈላጊ ሰነዶች   አዲስ ፓስፖርት 1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ 2. የተረጋገጠ የልደት ሰርተፊኬት ከ 41 አመት በታች ለሆኑ ፓስፖርት እድሳት 1. የቀድሞ ፓስፖርት የመረጃ ገጽ 2. ፓስፖርት መጠን (3*4) ቅርብ ግዜ የተነሱት ፎቶ   ለተበላሸ/ለጠፋ ፓስፖርት 1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ 2. ለፖሊስ ያመለከቱበት መረጃ (ከጠፋ)   ለህጻናት (ከ 18 አመት በታች) 1. የአመልካች አባት ወይም እናት ወይም ሞግዚት የታደሰ መታወቂያ 2. የልጅ የልደት ካርድ 3. ልጅ ከ 5 አመት በላይ ከሆነ ፋይዳ መታወቂያ   ፓስፖርት ለመቀበል 1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 2.ፋይዳ መታወቂያ 3. ኦንለይን ያመለከቱበት ፕሪንት አውት 4. ክፊያ የፈጸሙበት ደረሰኝ (CBE birr, CBE mobile banking, Tele birr) እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ!!! ይደውሉ፤ያማክሩን!!! ለበለጠ መረጃ; 0940958895 ይደውሉ። Join telegram group https://t.me/Urgentpassport157
Показати все...
14🙏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በተደረገለት #ደግነት ምክንያት #ሸሃዳ ያዘ ❤️ 🇸🇦 ሳዑዳዊው የቀዶ ጥገና ዶ/ር #አብደላህ_አል-ረቢአ በከባድ ሁኔታ ላይ የሚገኙ የተጣመሩ መንትዮችን የተረዘቀው የካሜሮናዊ አባት ታሪክ እንዲ ያወሳል..... ይህ አባት ከመንግስታቸው እና ከሃይማኖት ተቋማቱ እርዳታ ጠይቆ ነበር፣ ነገር ግን ምንም እርዳታ አላገኘም። ይህ ጉዳይ እኛ ጋ ደረሰ መንትዩቹን የመለያየት ቀዶ ጥገናውን በተሳካ ሁኔታ አከናወንን። አባትየው በተደረገለት ደግነት ና እንክብካቤ ውስጡን ስለነካው ከአንድ ሳምንት በሗላ በዶ/ር አብደላህ ቢሮ ሸሃዳውን ይዟል።#አላሁ_አክበር #ማሻ_አላህ ▼🇸🇦 ሳዑዲ አረቢያ በዚህ ስራዋ ልትመሰገን ይገባታል ከየ አለሙ ያሉ የተጣበቁ ልጆችን በነፃ የመለያየት ቀዶ ጥገና እየሰራች ትገኛለች፣ እስካሁን 150 የመለያየት ቀዶ ጥገና ከ28 ሀገራት አከናውናለች ።
Показати все...
88😭 3👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#በሳውዲ_አረቢያ የተከሰተው እውነተኛ ታሪክ =========== ወንድማማቾች ወይም እህትማማቾች ፍርድ ቤት ሲሄዱ፣ የግድ ስለውርስ ወይም ስለ መሬት ክርክር ሊሆን ይችላል ብለን እናስባለን ነገርግን አይደለም። ይህኛው በተቃራኒው ነበር። ሂዛም አልጋምዲ የተባሉ አዛውንት የራሳቸውን ታናሽ ወንድም ፍርድ ቤት አቁመውት ነበር። ፍርድ ቤት የገተራቸው የገንዘብ ወይም ሌላ የውርስ ጉዳይ አልነበረም።እኚህ ሁለት ወንድማማቾች ደካማ እና አረጋዊ የሆኑ እናታቸውን የመንከባከብ ኃላፊነት ለመውሰድ ሁለቱ ወንድማማቾች እያንዳንዳቸው አጥብቀው ስለፈለጉ ነበር። ሂዛም ለፍርድ ቤቱ ሲያስረዳ ሁልጊዜም እንደሚያደርገው እናቱን መንከባከብ እንደሚፈልግ፣ እሷም ህይወቱ እንደሆነች በመግለጽ በብርቱ ተማፀነ። ሆኖም ታናሽ ወንድሙ የመከራከሪያ ነጥብ አነሳ ወንድሜ ሂዛም በዕድሜ ገፍቷል ዕረፍት ያስፈልገዋል"አለ ሁለቱም ወንድሞች እናታቸውን የመንከባከብ ክብር እንዲያገኙ ለዳኛው ሲማጸኑ…የፍርድ ቤቱ አዳራሽ በስሜት ድባብ ተናወጠ። ዳኛው ምን መወሰን እንዳለባቸው ግራ ስለተጋቡ… እናታቸውን አስመጥተው ከሁለቱ እንድትመርጥ ጠየቋት። እናትም ስትመልስ "ሁለቱም ልጆቼ እንደ ቀኝ እና ግራ ዐይኖቼ ናቸው እና መምረጥ አልችልም" ትላለች። እናትየው መወሰን ስላልቻለች፣ዳኛው በምክንያት ላይ ተመሥርተው መወሰን ነበረበት፣በመሆኑም ፍርድ ቤቱ ወጣትነቱንና ጥንካሬውን ከግምት በማስገባት እናቱን የመንከባከብ ኃላፊነት ለታናሽ ወንድም ይሰጣል። ውሳኔው ሲነገር፣ ሂዛም በሀዘን ድባቡ ተውጦ ማየት አሳዛኝ ነበር እሱ ያለቀሰው ከፍርሃት ወይም ከቁጣ የተነሳ አልነበረም፤ ነገር ግን በዘመኗ የቀሩትን ቀናት እናቱን ማገልገል የሚችልበት ዕድል "ያጣ" መስሎ ስለተሰማው ነው። ከእናቶቻችሁ በህይዎት ያልተለያችሁ ወንድም እህቶች ሆይ እድሉን ፈጥናችሁ ተጠቀሙበት… የማይገኝ ታላቅ ቢዝነስንም ሸቅሉበት።
Показати все...
187😢 40👍 17💯 6
እንደ መነሻ በየ ሶስት ወሩ ለወላጆቻችን ይሆን ዘንድ ከ3000 ብር ጀምሮ በመነየት የተለያዩ ሰደቀቱል ጃሪያ የሚሆኑ ፕሮጀክቶችን መስራት ነው ። የሚያስፈልገን አባል 100 ሰው ሲሆን እስከ አሁን 7ዐ ሰው ደርሰናል ።የሚቀረን የ30 ሰው የአባልነት ቦታ ነው ?
Показати все...
12
አጠቃላይ በአባልነት የሚያስፈልገን 100 ሰው ሲሆን እስከ አሁን 70 ሰወች ቤተሰብ ሁነዋል ። የሚቀረን ጥቂት የአባልነት ቦታ ስለሆነ እድሉን ተጠቀሙ
Показати все...
15👍 1
እዚህ ታላቅ ቤተሰብ መቀላቀል የምትፈልጉ ወላጆቻችሁን በሞት ያጣቹህ ብቻ ለነሱ ሰደቀተል ጃሪያ ፕሮጀክቶች ላይ መሳትፍ ለምትፈልጉ አናግሩኝ ። የሚቀረን የ30 ሰው ቦታ ነው?
Показати все...
5💯 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ የኸይር ጀመዓ እንድትቀላቀሉ ጥሪ አቀርባለሁ ። ጀመዓው ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ወንድምና እህቶች ሰብሰብ ብለው ሰደቀቱል ጃሪያ የሚሆኑ ፕሮጀክቶችን እየሰሩ ይገኛሉ ።  በርካቶች ወላጆቻቸውን በሞት አተዋል አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው እያልን ለዋሉልን ውለታ ጥሩ ልጅ እንድንሆን ይህንን የመልካም ስብስብ ተቀላቀሉ ። የቀረንን የ30 ሰው ቦታ ሲሆን ፕሮጀክቶቹ የሚሰሩት በአባላት መዋጮ ሲሆን አላህ የመረጣቹህ ወለደን ሷሊህ መሆን የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች አሳውቁኝ ። ማሳሰቢያ መሳተፍ የሚችለው ለጊዜው ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ወንድምና እህቶች ብቻ ናቸው ። አጠቃላይ መረጃ ለመውሰድ አባል ለመሆን ያናግሩኝ ። @faysul
Показати все...
25
🙄🤔 የትራምፕ ስም ላይ ሽንቱን የሸናው ሶማሌ አሜሪካዊ ጉዳይ መነጋገርያና ቫይራል ሆኗል ካሊፎርኒያ በሚገኘው Hall Of Fame የታዋቂ ሰዎች ስም በሚሰሰፍርበትና በክብር በሚፃፍበት ቦታ ላይ የ Donald J Trump ስም በሰፈረበት ወለል ላይ ሽንቱን ሸንቶ ቪዲዮ በመልቀቁ ወሬው ተጧጡፎ ቀጥሏል። ትራምፕ ከኮንግረስ አባሏ ኢልሀን ዑመር ጋር የጀመረው ብሽሽቅ እያደር እየተቀጣጠለና እየጦዘ ያለበት ሁኔታ በስፋት እየተስተዋለ ነው። ጉዳዩ በቀጣይ ወዴት ያመራ ይሆን!?
Показати все...
40🙏 12😁 8🥰 4
የሱንና ዩኒቨርሲቲ እና የወለጋ ኢስላማዊ ኮሌጅ ታሪካዊ ስምምነት በድል ተጠናቀቀ! ዛሬ ህዳር 28-2018 ዓ.ል ሱና ዩኒቨርሲቲ እና የወለጋ ኢስላማዊ ኮሌጅ መካከል ሲጠበቅ የነበረው የትብብር ስምምነት ፊርማ ሥነ-ሥርዓት በድምቀትና በታላቅ ስኬት ተፈጽሟል። ታሪካዊውን ስምምነት በፊርማቸው ያረጋገጡት መሪዎች የሱና ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ሸይኽ አያቱላህ ሓሚዲን እና የወለጋ ኢስላማዊ ኮሌጅ የኮሚቴ ሊቀ መንበር ኡስታዝ በድሩ ናቸው። ይህ ትብብር የዒልምን ብርሃን በዘመኑ ቋንቋ ለትውልዱ ለማድረስ ብቃት ያላቸው ዑለማዎችን የማፍራት የሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲንን ታላቅ ራዕይ እውን ለማድረግ ወሳኝ ምዕራፍ ነው። ሱንና ዩኒቨርሲቲ ለወለጋው ኢስላማዊ ኮሌጅ ጠቅላላ ወጪ 60 በመቶውን (60%) እንደሚሸፍን በይፋ ማረጋገጡ የስምምነቱን ጥንካሬ ያሳያል። ይህንን ታሪካዊ ራዕይ ወደ ተግባር ለመለወጥ ከዚህ ታላቅ አላማ ጎን በጽናት መቆም የሁሉም ሙስሊም ትልቅ ኃላፊነትና አደራን የመጠበቅ ግዴታ ነው። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
Показати все...
31👍 7
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በሰሜን ወሎ ዞን በተዋረድ ካሉ የመጅሊሱ አደረጃጀቶች የውይይትና የትውውቅ መድረክ እያደረገ ይገኛል! - ሀሩን ሚዲያ፥ ሕዳር 28/2018 የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በትላትናው ዕለት በወልዲያ ከተማ የመጅሊስ አመራሮች፣ በተዋረድ ካሉ የመጅሊስ አደረጃጀቶች፣ ከታላላቅ ዑለማዎች፣ ከሃገር ሽማግሌዎችና ተፅዕኖ ፈጣሪ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር የውይይትና ትውውቅ መድረክ ማካሄዱ ተገልጿል። መድረኩ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ሙስሊሙ ማህበረሰብና መጅሊስ ያላቸውን የማይነጣጠል ቁርኝነትና ተቋሙን የማጠናከር አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል። በመርሃግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ሸይኽ ኑረዲን ቃሲም የመጅሊሱን ታሪካዊ አመጣጥና አስፈላጊነት አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል ተብሏል። ሸይኽ ኑረዲን ቃሲም በንግግራቸው "አሁን ባለው ተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታ ሙስሊም ያለ መጅሊስ፣ መጅሊስም ያለ ሙስሊም መኖር ከባድ ነው። ይህ ተቋም በዋዛ አልመጣም። ብዙ ታሪኮች አልፈዋል፤ ወጣቶቻችንን ገብረን፣ አባቶቻችንን ወደ አኼራ ሸኝተን፣ የእህቶቻችንን መከራ አይተን ነው ተቋሙ ተቋም ሆኖ እውቅና ያገኘው። ዛሬ ላይ ተቋሙ የሙስሊሞችን ህልውና ለማረጋገጥ የእናንተ ሃሳብ፣ የእናንተ ቁርጠኝነት እና ትጋት ያስፈልገናል" ማለታቸው ተገልጿል። የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ተመሳሳይ የውይይት መድረክ ለማድረግ በሰሜን ወሎ ዞን ሐራ ከተማ አስተዳደር የገባ ሲሆን፤ የክልሉ መጅሊስ ከፍተኛ አመራሮች ሐራ ከተማ ሲገቡ ከፍተኛ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። © ሀሩን ሚዲያ
Показати все...
21👍 2💯 1
Repost from TgId: 1506114266
12:11
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎችን አስመልክቶ ምን አለ? ከፕሬዚዳንቱ ንግግር ይስሙ ... የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረትስ ምን ምላሽ ሰጠ? ከሕብረቱ ተወካዮች ያድምጡ ኡስታዞችስ ምን አሉ? ኡስታዝ ካሚል ጣሃ ያሉትን ይከታተሉ ሁሉም በዚህ አጭር ቪድዮ ውስጥ ተካቷል ... ለሌሎችም Share መደረግ እንዳይዘነጋ ሙስሊሙ ተማሪ ጥያቄ አለው ... የሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ የዚህ ትውልድ አደራ ነውም ብሏል ! ! ! @aaumsu
Показати все...
41.57 MB
👍 20 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ንብረቶን በስልኮ የትም ሆነዉ ይከታተሉ! 🎖አስተማማኝ የደህንነት ካሜራ የምታገኙበት ቦታ ልጠቁማቹ። @falakit ✅ለመኖሪያ ቤት፣ ለሱቅ፣ ለፋብሪካ፣ ለመጋዘን፣ ለፋርማሲ የሚሆኑ የደህንነት ካሜራዎችን ✔️በሲም ካርድ የሚሰራ፣ ✔️በ ዋይፋይ የሚሰራ፣ ✔️ባለ ገመድ ✔️Indoor(ለዉስጥ) ✔️Outdoor (ለዉጭ) 📱የተለያዩ አይነት የትም ሆነው ንብረቶን በስልክ መከታተል የሚያስችሉ ካሜራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ 7500 ብር ጀምሮ 🪜ከነፃ ገጠማ አገልግሎት ጋር ያገኛሉ:: አሁኑኑ ያናግሩን! ☎️ 0929541267 Inbox @Abuki7mu የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ  https://t.me/falakit
Показати все...
3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሶሪያው ፕሬዝዳንት አህመድ አል-ሻራ ለቴሌቪዥን አዘጋጇ ክርስቲያን አማንፑር "አሸባሪ" እንደነበረ ጠቅሳ ላቀረበችላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ ሽብርተኝነትን በጥሩ መልኩ ያብራራ ነው። የእሳቸው መልስ እንደሚከተለው ነው፦ "አሸባሪ ማለት ያለምንም ምክንያት ንጹሐን ዜጎችን፣ ሕጻናትንና ሴቶችን የሚገድል ነው። ይህ ደግሞ በጋዛ እንደተከሰተው አይነት ነው። ያለ ምንም ምክንያት ከ60,000 በላይ ንጹሀን ፍልስጤማውያን የተገደሉበት መንገድ ሽብርተኝነት ነው። ከዚያም (የአሳድ) የወንጀል አገዛዝ በሶሪያ ያደረገውን ተመልከቱ፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ገድሏል፣ አፈናቅሏል፣ ቀብሯል፣ ከ250,000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ እስከ አሁን ድረስ ዱካቸው የጠፋ (ፍጻሜያቸው ያልታወቀ) ናቸው። ኢራቅንና አፍጋኒስታንንም ተመልከቱ። በእነዚህ አገሮች ውስጥ ንጹሐንን የሚገድሉ እና ሌሎችን አሸባሪዎች ብለው የሚፈርጁ አካላት እነዚያ ራሳቸው እውነተኛዎቹ አሸባሪዎች ናቸው።" ©Yahyanuhe
Показати все...
95👍 18🙏 2💯 2
ኢትዮጵያዊ ሁፋዞች በሞሮኮ ንጉስ ሙሐመድ ስድስተኛ የአፍሪካ ዑለማ ፋውንዴሽን ተሸለሙ። ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ሕዳር 28/2018 ዓ.ል| ጁማደል አል-ሳኒ 16/1447 ዓ.ሒ بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ፌዝ-ሞሮኮ| ሁለት ወጣት ኢትዮጵያዊ ወጣት ሁፋዞች በሞሮኮ ንጉስ ሙሐመድ ስድስተኛ የአፍሪካ ዑለማ ፋውንዴሽን ተሸለሙ። ሀፊዝ ኢሳቅ ኸይረዲን እና ሀፊዝ ኢብራሂም አብዱረህማን ሽልማታቸውን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት የክብር ዶክተር ሸይክ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋና በሞሮኮ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክብርት ናርዶስ አያሌው እጅ በሞሮኮዋ ታሪካዊ ከተማ ፌዝ ተቀብለዋል። ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከባለድርሻ እና ከአቻ ተቋማት ጋር በመተባበር በሚያዘጋጃቸው የቁርአን ሂፍዝ ውድድር ዓለም አቀፍ ልምድ እያካበተ እና ሀገራቸውን በዓለም መድረክ የሚወክሉ ሁፋዞች እየተበራከቱ ስለመምጣታቸው በሽልማት መርሃ ግብሩ ላይ መገለጹን ባልደረባችን ከፌዝ ከተማ ዘግቧል። ከአርባ ስምንት ሀገራት የተውጣጡ ሙፍቲዎች፣ ዑለማዎች እና ልሂቃን በተገኙበት ኢስላማዊ መድረክ ሽልማት መቀበላቸው ከፍተኛ ደስታና ተነሳሽነት እንደፈጠረባቸውም ኢትዮጵያዊያን ሁፋዞች ተናግረዋል። ••••••••••••••••• የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት
Показати все...
28👍 5😢 1
ከደቂቃዎች ቡኋላ በቀጥታ! በሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን የሚመራው ሱንና ዩኒቨርሲቲ እና የወለጋ ኢስላማዊ ኮሌጅ ታሪካዊ የአብሮ መስራት ስምምነት ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በከፍተኛ ድምቀት ይጀመራል። ይህ ስምምነት የትምህርት ዘርፉን የሚያበራ ጉዞ ነው! እንዳያመልጥዎ! ይህን ልዩ ፕሮግራም በአፍሪካ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
Показати все...
36🙏 4🥰 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰሞኑን በተለይ በቴሌግራም ግሩፖች ላይ በእንግሊዝኛ ቋንቋና አልፎ አልፎ በዐረብኛ ቋንቋ የብልግና caption ጽሑፍ ሊንክ ያለው ነገር እየተለቀቀ ነው። የብልግና ሱስ ያለባቸው ሰዎች፤ አላህን ሳይፈሩ ነፍስያና ሸይጧን አሸንፏቸው በጽሑፉ ላይ የተጠቀሰውን ብልግና ለመመልከት ሊንኩን ተጭነው ሲገቡ፤ ሊንኩ ሐክ ማድረጊያ ስለሆነ አካውንታቸው በሐከሮቹ ቁጥጥር ስር ይውላል። ስለዚህ ተጠንቀቁ። ራሳችሁን ከብልግናም፣ ከሐከርም ታደጉ። ሐከሮች እስከዛሬ ሰውን «ሽልማት ያስገኛል!» እያሉ ሊንክ እንዲነካ እየጋበዙ ብዙ ሰው አጫውተዋል። ዛሬ ደግሞ በደካማ ጎኑ መጥተው ብዙውን መንጋ እየሸወዱት ነው። አፕልና ጎግልም ለተጠቃሚዎቻቸው ማስጠንቀቂ ለቀዋል። ©STEMwithMurad
Показати все...
👍 46 20😁 6🙏 5
የክብር ዶክተር ሼይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ሽልማት ተበረከተላቸው። ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ሕዳር 27/2018 ዓ.ል| ጁማደል አል-ሳኒ 15/1447 ዓ.ሒ بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ፌዝ| ሞሮኮ | የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት የክቡር ዶክተር ሼይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ለእስልምና መጠናከር ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ከሞሮኮ ንጉሥ ሙሐመድ ስድስተኛ የአፍሪካ ዑለማ ፋውንዴሽን ሽልማት ተበረከተላቸው። ፕረዚዳንቱ የሞሮኮ ንጉስ ሙሐመድ ስድስተኛ የአፍሪካ ዑለማ ፋውንዴሽን ያዘጋጀውን የሽልማት መስፈርትን በሟላታቸው ነው ሽልማት የተበረከተላቸው :: ፋውንዴሽኑ ለእስልምና መጠናከር ጉልህ አበርክትዎ እያደረጉ ካሉ የአፍሪካ የሙስሊም መሪዎች ዝርዝር ውስጥ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕረዚዳንትን አጩ አድርጎ ያቀረበ ሲሆን የክቡር ሼይኽ ሐጂ ቱፋ የሞሮኮ ንጉሥ ሙሀመድ ስድስተኛ የአፍሪካ ዑለማ ፋውንዴሽንን መስፈርት በማሟላታቸው የዚህ ዓመት ተሻላሚ ለመሆን ችለዋል። ከ48 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሙፍቲዎች፣ ዑለሞች፣ የኢስላም ሊቃውንት በተሳተፉበት በእዚህ ጉባዔ ላይ በክብር ዶክተር ሼይኽ ኢብራሂም ተግባራት ዙሪያ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም ለዕይታ ቀርቧል። ••••••••••••••••• የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት
Показати все...
34😡 3
Repost from TgId: 1008885013
ነቀምት አንሳር መስጅድ በዑለሞች ተጥለቀለቀች! የነቀምት ከተማ የክብር እንግዶቿን ተቀብላ በአሁኑ ሰዓት ታላቅ ታላቅ የሙሐደራና የፈትዋ ፕሮግራም በመካሄድ ላይ ይገኛል ። ፕሮግራም ላይ ከተሳተፋት ዓሊሞች መካከል ዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ሐሚዲን ዶ/ር ጀይላን ኸድር ሸይኽ ሃጅ ሱልጣን አማን ኤባ እና ሌሎችም ታላላቅ መሻይኾችም ተገኝተዋል! የሙስሊሙ ማህበረሰብ ለእውቀት ያለውን ጉጉት የሚያሳይ ታሪካዊ ክስተት ሁኗል ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
Показати все...
15👍 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#የሳውዲ_አረቢያ የሲቪል መከላከያ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ =========== በሚቀጥሉት 6 ቀናት ውስጥ፣ በሀገሪቷ ባሉ በርካታ ከተሞች ላይ ጎርፍ እና በረዶን ሊያስከትል የሚችል ከባድ ነፋሻማ የሆነ የዝናብ መጠን እንዳለ ቴክኖሎጂው ያመላክታል። በዚሁ ጎርፍ እና በረዶን ልያስከትል በሚችል ከባድ የዝናብ መጠን ይጎዳሉ ተብለው ከምጠበቁ አከባቢዎች፦#መካ፣#ጅዳ #ጣኢፍ #ሪያድ (በአንዳንድ ግዛቶች) ታቡክ፣ አል-ጃውፍ ሰሜናዊ ድንበር። #አል_ቀሲም በምስራቅ… #አል_ባሃ፣ አሲር እና ጄዛን ናቸው።
Показати все...
26🙏 3