Bank of Abyssinia
Відкрити в Telegram
Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates
Показати більше2025 рік у цифрах

182 929
Підписники
+9824 години
+9867 днів
+4 67730 день
Архів дописів
ባንካችን አቢሲንያ የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን አካሄደ
ባንካችን አቢሲንያ የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ትናንት መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ አካሄደ፡፡
ስብሰባውን በንግግር የከፈቱት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ መኮንን ማንያዘዋል የባንኩን እ.ኤ.አ የ2024/25 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን በበጀት ዓመቱም በአብዛኛው የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ለተሰብሳቢዎቹ ገልጸዋል፡፡
እንደ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው ገለጻ ባሳለፍነው የበጀት ዓመት የባንካችን ጠቅላላ ገቢ ብር 39.07 ቢሊዮን ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የብር 11.32 ቢሊዮን ዕድገት አሳይቷል፡፡
ባንካችን እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት ካለፈው ዓመት የ91.38 በመቶ ከፍተኛ ጭማሪን በማስመዝገብ ብር 10.10 ቢሊዮን ያልተጣራ ትርፍ እንዳገኘም በጉባዔው ላይ ተገልጿል፡፡
አቶ መኮንን አክለውም እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት ባንካችን እንደ ቀደሙት ዓመታት ሁሉ የተቀማጭ ገንዘብ ዕድገቱን አስጠብቆ የዘለቀ ሲሆን አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑንም ከብር 192.51 ቢሊዮን ወደ ብር 243.18 ቢሊዮን ማድረስ ችሏል፡፡
እንደ ቦርድ ሰብሳቢው ገለጻ የባንካችን እ.ኤ.አ የ2024/25 በጀት ዓመት አጠቃላይ ሃብት ብር 286.23 ቢሊዮን ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት አጠቃላይ ሃብት ጋር ሲነጻጸር የብር 63.92 ቢሊዮን ወይም የ28.76 በመቶ ዕድገት አሳይቷል፡፡
የውጭ ምንዛሪ ግኝትን በተመለከተም በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 663.02 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የተገኘ ሲሆን ይህም ከአምናው ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነጻጸር የ56.37 በመቶ ብልጫ እንዳለው አቶ መኮንን ጨምረው ገልጸዋል፡፡
በአጠቃላይ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ባንካችን በመላ ሃገራችን በሚገኙ 928 በሚደርሱ ቅርንጫፎቹ፣ 11,065 በሚጠጉ ታታሪ ሰራተኞቹና እንዲሁም በከፍተኛ ቁጥር ባደጉት የዲጂታል ባንክ ቴክኖሎጂ አማራጮቹ በመታገዝ ለደንበኞቹ ደረጃውን የጠበቀ የባንክ አገልግሎት እንደሰጠ በጉባዔው ላይ ተብራርቷል ፡፡
በመጨረሻም የቦርድ ሰብሳቢው ባንኩ ዘመኑን የዋጀ የዲጂታል ቴክኖሎጂን ስራ ላይ በማዋሉ አገልግሎቱን ከማዘመኑም በተጨማሪ የሰራተኛውን የምርታማነት ምጣኔ ማሳደጉን አጽንኦት ሰጥተው በመግለጽ ንግግራቸውን አጠቃልለዋል፡፡
በጉባዔው ማጠቃለያም ባንኩ አጠቃላይ ካፒታሉን ማሳደግ እንዲችል በሙሉ ድምጽ የተወሰነ ሲሆን በተጨማሪም የዲጂታላይዜሽን ስራዎችን በማጠናከርና አዳዲስ አገልግሎቶችን በመጨመር ለደንበኞቹ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁነቱን ይበልጥ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡
❤ 34👍 15
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
❤ 19👏 6👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እዛው ላይ አለ!
ከባንካችን ጋር አጋር ከሆኑ ካፌ እና ሬስቶራንቶች ሲጠቀሙ ደረሰኙ ላይ ባለው ኪው አር በአፖሎ ወይም በአቢሲኒያ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ስካን በማድረግ መክፈል ይችላሉ።
#DigitalPayments #CashlessTransactions #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ የባለአክሲዮኖች ጉባዔውን በዛሬው ዕለት እያካሄደ ይገኛል
ባንካችን አቢሲንያ የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎቹን ዛሬ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል፡፡
በዚህም መሰረት በ29ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው አዳዲስ ባለአክሲዮኖችን መቀበልና የተደረጉ የአክሲዮን ዝውውሮችን ማሳወቅ፣የዳይሬክተሮች ቦርድን እ.ኤ.አ. የ2024/2025 የሒሳብ ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት እና የውጭ ኦዲተሮችን ተመሳሳይ ዓመት ሪፖርት ማዳመጥ እና በሪፖርቶቹ ላይም ተወያይቶ መወሰን፣እ.ኤ.አ. የ2024/2025 የሒሳብ ዓመትን የተጣራ ትርፍ አደላደልና አከፋፈልን መወሰን፣የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና ምርጫ ማስፈፀሚያ የአሠራር ደንብ ረቂቅ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ በሚሉና በአጠቃላይ 10 አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል፡፡
እንዲሁም በ16ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔው የባንኩን ካፒታል ለማሳደግ በዳይሬክተሮች ቦርድ በሚቀርበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን እና የባንኩን የመመሥረቻ ጽሑፍ ማሻሻል በሚሉ ሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል፡፡
የባንኩ የቦርድና የማኔጅመንት የስራ አመራሮች እንዲሁም ባለአክሲዮኖች ለአንድ ቀን በሚቆየው በዚህ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡
(ሙሉ መረጃውን ስብሰባው እንደተጠናቀቀ የምናቀርብ ይሆናል)
❤ 80👍 24👌 5🔥 3
የአቢሲንያ ባንክ የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ዛሬ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የሚጀመር ሲሆን የጉባዔው ተሳታፊዎችም ወደ ስብሰባ አዳራሽ በመግባት ላይ ይገኛሉ።
(የስብሰባውን ሂደት እየተከታተልን የምናቀርብ ይሆናል)
❤ 24👍 8🔥 5👏 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
❤ 19👍 2
00:30
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በአቢሲንያ መሸ የለም !
ደንበኞች በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ ያለማንም እርዳታ በራስ-አገዝ(Self-Service) የሚፈልጉትን የባንክ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ፡፡ በዚህም በሪሳይክለር ማሽኖቻችን በአንድ ጊዜ እስከ 300 የብር ቅጠሎችን ገቢም ሆነ ወጪ ማድረግ ቀላል ሆኗል፡፡
#ካሽሪሳይክለር #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ብር ለማስገባት (8).mp455.72 MB
❤ 32👍 4👏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፈጣንና አስተማማኝ በሆነው የቪዛ ዳይሬክት አገልግሎት የቪዛ ካርድ ቁጥርዎን ብቻ በመላክ ከውጪ ሃገር የተላከልዎትን ገንዘብ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይቀበሉ። #BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #የሁሉም_ምርጫ
❤ 34👍 2🔥 1👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
❤ 39👍 2
00:05
Відео недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! የደስታ በዓል ይሁንላችሁ።
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
BOA_Demera_c2.mp48.77 MB
❤ 139👍 39🔥 16👏 11👌 10🥰 6🤩 3🤔 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
❤ 37👍 6

❤ 93👍 26👏 19🔥 10👌 8🤩 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢንተርኔት አያስፈልግዎትም !
በባንካችን አጋር ሱፐርማርኬቶች (አራዳ ማርት፣ ኦል ማርት፣ ሸዋ ሱፐር ማርኬት፣ፍሬንድሺፕ ሱፐር ማርኬት፣ እና ፋንቱ ሱፐር ማርኬት) በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በአፖሎ ዲጂታል ባንኪንግ ሲገበያዩ በቀላሉ በስልክዎ በሚደርስዎ የመልዕክት ቁጥር ያለምንም ኢንተርኔት ክፍያዎን መፈጸም ይችላሉ።
#DigitalPayments #CashlessTransactions #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
❤ 41👍 14👏 11
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
❤ 42👍 5👌 2
00:10
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ፍጠኑ አፓርታማ ነው ሽልማቱ!! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
merchant (9).mp42.60 MB
❤ 35👌 6🥰 5👏 5🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
❤ 38👍 3👏 2👌 2

❤ 45👍 5😁 2👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ባንካችን አቢሲንያ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ልባዊ ደስታ ይገልጻል።
ዶ/ር እዮብ በኢኮኖሚክስ፣ በፋይናንስና ፖሊሲ አመራር ዘርፎች ያካበቱት የረጅም አመታት ልምድ ለሃገራችን የፋይናነስ ስርዓት ብሎም በአጠቃላይ ለሃገራችን ኢኮኖሚ ትልቅ አበርክትዎ እንደሚኖረው በማመን ባንካችን መጪው የስራ ዘመን የስኬት እንዲሆንላቸው ይመኛል።
#BankofAbyssinia #NBE #Leadership #Congratulations #EthiopiaFinance
👍 53❤ 46🔥 37😁 31👏 5👌 3🤔 2😱 2🤩 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

❤ 34👍 7🔥 2😱 1