uk
Feedback
Health info & vacancy news (HIVN)

Health info & vacancy news (HIVN)

Відкрити в Telegram

🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: https://www.facebook.com/profile.php?id=61584797009769

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
79 156
Підписники
Немає даних24 години
+1487 днів
+76330 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
EXIT EXAM በ 3 ሳምንት ብቻ ሙሉ COURSE ልናስተምሮ ዝግጅታችን አጠናቀን ጨርሰናል 👉👉👉 በአካልም ሆነ በ ONLINE ለ COC/EXIT ስልጠና መዉሰድ ለምትፈልጉ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ ምዝገባ ጀምረናል 🧑‍⚕️እዉቅናን ባገኙ ዶ/ር : እና በመሳሰሉ የጤና ባለሙያዎች…ከታች በተጠቀሱ የሙያ ዘርፎች የ COC/EXIT EXAM TRAINING እንሰጣለን:- ✅በ MEDICINE ✅በ NURSING ✅በ PUBLIC HEALTH ✅PHARMACY ✅በ MED LAB ✅በ RADIOLOGY ✅NURSING LEVEL ✅በ NCLEX PREPARATION ONLINE CLASS ሀምንሰጠዉ Telegram ላይ ነዉ Telegram ላይ እቤትዎ ቁጭ ብለዉ ይማሩ አድራሻ :- ጀሞ 1 ነዲ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 407 ለየትኛዉም አገልግሎት 📞0913577685/0992927171 ዳግም ለሚፈተኑ ተማሪዎች SPECIAL CLASS ይኖረናል። ቴሌግራም ግሩፓችን 👇👇👇👇 https://t.me/TENAPEDIA YouTube:- 👇👇👇 https://youtu.be/HMGKaiIh_Ms?si=xxtRfna1F9WRSCWJ
Показати все...
13👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከስራ ይባረራል‼️ አንድ መንግስት ሰራተኛ ተመዝኖ እና ስልጠናም ወስዶ ከሚጠበቀው ዝቅተኛ ውጤት ካመጣ ከስራ ይባረራል፡- መኩሪያ ኃይሌ‼️ በሲቭል ስርቪስ ማሻሻያ መሠረት የሚያርፈድና ከስራ የሚቀር ሰራተኛ ከደሞዙ እንዲቆረጥ ይደረጋል ብሏል።         የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ ይህን ያለው አርብ ህዳር 12/2018ዓ.ም የሶስት ወር የስራ ክንውን ሪፖርቱን ለህዘብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ስራ ሰምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት ነው፡፡ በዚህም የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ የሰራተኛ ምዘናን አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጠ ሲሆን ሰራተኞቹን ለመመዘን የሚያስችል 144 ሺህ አከባቢ ጥያቄዎች መዘጋጀታቸውን ገልጿል። ሰራተኛው የሚመዝነው በሁለት ነገር መሆኑን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ ገልፆ 1ኛው ባህሪ ሚዘና ሲሆን 2ኛው ደግሞ የተማረው ትምህርት ያንን ስራ ያሰራል ወይ የሚለውን ለማረጋገጥ የስራ ዘርፍ ምዘና ይመዘናል ብሏል። በዚህ ተመዝኖ ከሚጠበቀው ዝቅተኛ ውጤት የሚያመጣ ከሆነ ስልጠና ይሰጣል ብሏል። በተደጋጋሚ ስልጠና ወስደው ማለፍ ያልቻለ ከስራ ይባረራል እንዲሁም ይህንን ፈተና አልፈተንም ያለ የመንግስት ሰራተኛም ከስራ ይባረራል ብሏል። ለዚህም ሁለቱም አካላት ማለትም መንግስትም ወጪ አውጥቶ ሰራተኛ መድቦ ስልጠና መስጠት አለበት ፣ ሰራተኛውም ለተልዕኮ ራሱን ማዘጋጀት አለበት ብሏል። ይህ ምዘና ሰራተኛውን ለመቀነስ ሳይሆን ለተቋማት ተልዕኮ ለማዘጋጀት ዓላማ ያለው እና ክፍተትን ማዕከል ያደረገ ስልጠና በመስጠት ሰራተኛን ለማብቃት እንደሆነ አብራርተዋል። የስልጠናው ፕሮግራም በሚንስትሮች ምክር ቤት ተወስኖ ስርዓተ ትምህርት ተዘጋጅቶለታል ብሏል። አምስት ተቋማት ማለትም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ ሲቭል ስርቪስ ዩንቨርስቲ ፣ ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት እና የአፍርካ ልህቀት አካዳሚ  የባህሪ ብቃት መገንባት የሚያስችሉ 125 ሞጁሎችን በማዘጋጀት ለስልጠና ዝግጁ አድርገዋል በማለት አብራርተዋል። @healthinovation
Показати все...
37👎 25🥰 2👏 1
#CPD #የሞያ_ፈቃድ_ለማሳደስ_CPD_ይመዝገቡ   CPD Training ለሁሉም ጤና ጤና ባለሙያ ባሉበት ቦታ ሆነው ስልጠናውን ይውሰዱ ፡ ሰርትፌኬትዎን ባሉበት ቦታ ይቀበሉ Benefit Packages: 1. 15 CEU 2. 30 CEU 3. 45 CEU Registration - Ongoing ስልጠናውን በተመቾት ጊዜ ይውሰዱ፤ የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ። ባሉበት ሆነው ይደዉሉ ይመዝገቡ ፤Call Now☎️ 📞+251967317146 @cCPD2015 telgram ያናግሩን https://t.me/Healthjob01 ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለ
Показати все...
5
#የፈተና_ጥሪ ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ አመልካቾች የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባወጣው ማስታወቂያ አመልክታችሁ ለፈተና ያለፋችሁ በመሆኑ በዚህ ማስታወቂያ ላይ በተገለጸው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ቀርባችሁ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡
Показати все...
12👎 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ #HIVN ሚዲያ የቴሌግራም መገኛ ሊንኮቻችንን ይጎብኙ 🩺 ዋናው የጤና ቻናል @healthinovation 🩺 መወያያ ግሩፕ @HIVN19 🩺 #COC ግሩፕና ቻናል @HIVNCOC @healthadvert 🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech @tenaguideline ሁሉንም የ#HIVN ቻናሎች  በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
Показати все...
6🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Vacancy announcement Dr. Amanuel Hospital , Bishoftu 1. Clinical Nurse = 3 Diploma or degree 2 years experience 2. Radiology technologist /degree/ 2 years experience 3. Laboratory technologist = 1 2 years experience Apply by sending your documents and CV via telegram (0912684566) or email ( dramanuelhospital@gmail.com) Application: from Nov 21, 2025 ; in 10 days time
Показати все...
20
የትምህርት ዕድል | ለመጀመሪያ ዲግሪ የጤና ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የወጣ የትምህርት ዕድል #ሼር ያድርጉላቸው @healthinovation
Показати все...
19👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | @Healthinovation
Показати все...
14👎 4
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ቀጣሪ ድርጅት:- ኑሪ እናት የእናቶችና ህፃናት ህክምና ስፔሻላይዝድ ማዕከል አድራሻ:- አዳማ 04 ወደ ዲፖ መንገድ በስተቀኝ በኩል:: ተፈላጊ የሙያ መደቦች: መደብ 1: ሚድዋይፍ (ድግሪ) • ተፈላጊ ብዛት: 3 • ስራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዛ በላይ መደብ 2: ቢ.ኤስ.ሲ ነርስ • ብዛት: 3 • የስራ ልምድ : 2 ዓመት መደብ 3: ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን (ድግሪ) • ብዛት: 2 • የስራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዛ በላይ መደብ 4: ሪሴፕሽን (ዲፕሎማ) • ብዛት : 02 • የስራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዛ በላይ መደብ 5: ጥበቃ  (6ኛ ክፍል) • ተፈላጊ ብዛት: 2 • ስራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዛ በላይ መደብ 6: ላውንደሪ (6ኛ ክፍል) • ብዛት: 2 • የስራ ልምድ : 1 ዓመት መደብ 7: ፅዳት ( 8ኛ ክፍል) • ተፈላጊ ብዛት: 3 • ስራ ልምድ: 1 ዓመት ና ከዛ በላይ ፆታ:- ለጥበቃ ወንድ ብቻ የስራው ሁኔታ:- የቀንና አዳር በፈረቃ አድራሻ:- አዳማ 04 ወደ ዲፖ መንገድ በስተቀኝ በኩል:: ለማመልከት:- በአካል በመምጣት ተጨማሪ 022-211-91-92 022-211-99-22 በመደወል መጠየቅ ይቻላል:: @healthinovation
Показати все...
43👎 6🥰 3👏 1
Repost from TgId: 1432982009
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Adult_ECHO_Training #ADISSABABA_By_Cardiologist_for_Physicians We_have_Only_few_trainee_Position 👉Lecture will start on December 1 👉ህዳር 22 ይጀምራል! #Hands_on training ! #Register_Soon_And_Get_Certified !! 📞0965412222 Dr.Shalom(@EAHC22) 📞0941404444 Daye(@EAHC0941) #Hosted_By: Ethio-American Medical Training Center T.me/eahci
Показати все...
9👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በሀገርም ሆነ ከሀገር ዉጪ ለምትገኙ የነርስ ባለሙያዎች በሙሉ በአካልም ሆነ በ ONLINE ለ NCLEX TRAINING/PREPARATION ለሁለተኛ ዙር ስልጠና መጀመራችን እያሳወቅን ባሉን ዉስን ቦታዎች መሰልጠን ለምትፈልጉ የነርስ ባለሙያዎች በሙሉ ETHIO-NCLEX TRAINING CENTER ✅Test-Taking Strategies:PharmacologyMedical-Surgical NursingPediatricsMaternal and Newborn NursingMental Health NursingFundamentals of NursingCritical Care NursingHealth Promotion and Maintenance OUR TELEGRAM CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ETHIONCLEXRN እኛ ጋር Training ወስደዉ ዉጤት አልመጣም ማለት የለም Telegram ላይ እቤትዎ ቁጭ ብለዉ ይማሩ 2 ተኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል!! አሁኑኑ ይደዉሉ ይመዝገቡ 📞0913577685/0992927171
Показати все...
12👍 3👏 2🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ትምህርት ዕድል | #1750 ባለሙያዎች ለመጀመሪያ ዲግሪ የጤና ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የወጣ የትምህርት ዕድል ሙሉ መረጃውን https://www.facebook.com/share/p/14NH6gVCeiA/ #ሼር ያድርጉላቸው
Показати все...
19👍 1
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ/የምታሟላ ባለሙያ part time መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ: 1. phlebotomist and patologist የሚያስፈልጉ መስፈርቶች • በ phlebotomist ሙያ የተመረቀ/የሰለጠነ • Patologist ሙያ የሙያ ፍቃድ ያለው • የመኖሪያ ቦታ: አዲስ አበባ የስራ ሰዓት (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) • ቅዳሜ እና እሁድ:– ከጥዋቱ 02:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ደሞዝ: በስምምነት የማመልከቻ ሁኔታ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ  አመልካቾች ብቻና ብቻ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል ወይም ዶከመንታችሁን በቴሌግራም @Halukemal በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ: ስልክ ቁጥር: 0920232190
Показати все...
12👍 2🙏 1
Repost from TgId: 1952544722
#CPD #የሞያ_ፈቃድ_ለማሳደስ_CPD_ይመዝገቡ   CPD Training ለሁሉም ጤና ጤና ባለሙያ ባሉበት ቦታ ሆነው ስልጠናውን ይውሰዱ ፡ ሰርትፌኬትዎን ባሉበት ቦታ ይቀበሉ Benefit Packages: 1. 15 CEU 2. 30 CEU 3. 45 CEU Registration - Ongoing ስልጠናውን በተመቾት ጊዜ ይውሰዱ፤ የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ። ባሉበት ሆነው ይደዉሉ ይመዝገቡ ፤Call Now☎️ 📞+251967317146 @cCPD2015 telgram ያናግሩን https://t.me/Healthjob01 ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለ
Показати все...
4
Craft Specialty Dental Clinic – Job Vacancy Announcement Job Vacancy: Licensed Nurse (Diploma in Nursing) Organization: Craft Specialty Dental Clinic • Location: Addis Ababa, Summit Fiyel Bet • Date of Announcement: Nov 22, 2025 • Deadline: Nov 26, 2025 (Early applications will be given priority) Introduction: At Craft Specialty Dental Clinic, we are committed to providing exceptional dental care tailored to meet the unique needs of our patients. Our team of experienced professionals utilizes the latest technology and techniques to ensure a comfortable and effective treatment experience. We pride ourselves on creating a warm and welcoming environment where every patient feels valued and cared for. As we continue to grow, we are looking for dedicated individuals to join our team and help us maintain our high standards of excellence in dental care. Vacant position: 1. Position: Nurse (Licensed): • Employment: Onsite - Full Time • Number: 2 (female applicants preferred) • Salary: As per the company scale Key responsibilities: -Assist the dentist during procedures -Prepare and maintain the treatment area -Monitor patient vital signs -Sterilizing and disinfecting instruments, setting up instrument trays, and preparing materials -Manage patient records -Ensure patient comfort and safety Qualifications/Requirements: -Diploma in Nursing -0 year or above experience -Professional license is mandatory -Strong communication and interpersonal skills -Previous experience in a dental clinic is an advantage How to Apply: If you are passionate about providing excellent patient care and meet the qualifications listed above, we would love to hear from you. Please submit your CV to: ✉️ E-mail: craftspecialtydentalclinic@gmail.com or 📱 Telegram: @craftdentaladdis
Показати все...
20👍 1
Repost from TgId: 1423715066
Gold Medalists of 2025 ================== 🎓 During the Sante Medical College Graduation on November 15, 2025, we proudly celebrate our exceptional Gold Medalists from all academic programs—students whose dedication, discipline, and outstanding performance have set a shining example for everyone. 🌟 Congratulations to their families and friends for their unwavering support throughout this journey, and 🚀 we wish all our graduates a bright, successful, and fulfilling professional future ahead. ✨ Programs we offers: Undergraduate programs •👉Doctor of Medicine •👉Doctor of Dental Medicine •👉Medical Laboratory Science Post graduate programs •👉MPH in General Public Health •👉MPH in reproductive health =========== ❤️JOIN US❤️ =========== Contact Address: •👉Bisrate Gebreal, Doba Building, Addis Abeba , Ethiopia .👉Telegram: https://t.me/Sante_Medical_College •👉Phone: +251-944-36-80-87 •👉Email: santemc2008@gmail.com •👉https://www.santemedicalcollege.edu.et ==================== https://t.me/MedNotev
Показати все...
19👍 1
URGENT VACANCY Clinical Nurse - Dental Clinic Work Location: Jakros, Addis Ababa Our dental clinic in Jakros is seeking a highly motivated and qualified Clinical Nurse to join our full-time team. Job Title: Clinical Nurse (Full-Time)Qualification: Clinical Nurse with a COC Qualification • Gender: Female • Experience: 0+ Years • Salary: Negotiable HOW TO APPLY: Interested and qualified candidates are requested to submit their Curriculum Vitae (CV) and COC on telegram or call us on 0704014188 @healthinovation
Показати все...
10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Vacancy Announcement | Organization: Center for Implementation Sciences, Saving Little Lives 360 (SLL360) Program, Addis Ababa University Location: Fiche, Adama, Haramaya, Ciro, Woliso, Goba UH, Wollega UH, Matukarl, Yabelo, Adola Hospitals Position: Data Quality Officer • Employment: Full Time on a contract basis • Duration of the contract: One year with possible extension based on the grant availability and performance evaluation • Time Commitment: 40 hours per week with flexible time management. • Number required: 10 (one for each station) • Salary Range: Gross salary 35,000-40,000 ETB Education and qualification • Bsc or higher in Health Informatics, Public Health, Statistics, Data Science, Health Information Systems, or a related field. How To Apply: Interested and qualified candidates for the positions stated above are invited to apply through Ethiojobs or email to abaya.muleta@aau.edu.et in the next 5 working days. An applicant is required to attach the following documents: • Letter of application mentioning the specific position and duty station. • Recent CV • Original and copies of degrees, and other relevant documents • Evidence of work experience Deadline: November 27th, 2025
Показати все...
27
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Vacancy Announcement Bethsaida Restoration Development Association is seeking to recruit a General Medical Practitioner for Bethsaida Clinic which is located in Aleta wondo. Position Title: General Medical Practitioner • Education: MD from accredited University • Employment Type: Full-time • Required Number: 2 • Salary: As Per the Organization's Salary Scale Place of Work: Aleta wondo How to apply: Interested applicants, who fulfill the above requirements can send their application letter, CV and their scanned documents until Dec 12, 2025 via the following • e-mail addresses: fasikaabebe5@gmail.com or tarewwena808@gmail.com For more information: 0930821612 or 0916529270 @healthinovation
Показати все...
8👎 1
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ኮምፕርሄንስቭ ሆስፒታል ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ #HIVN ሚዲያ የቴሌግራም መገኛ ሊንኮቻችንን ይጎብኙ 🩺 ዋናው የጤና ቻናል @healthinovation 🩺 መወያያ ግሩፕ @HIVN19 🩺 #COC ግሩፕና ቻናል @HIVNCOC @healthadvert 🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech @tenaguideline ሁሉንም የ#HIVN ቻናሎች  በአንድ ላይ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
Показати все...
29👍 2