uk
Feedback
Best አማርኛ ጥቅሶች

Best አማርኛ ጥቅሶች

Закритий канал
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
181 967
Підписники
-13424 години
+657 днів
-49130 день
Архів дописів
Фото недоступне
ሁሌም ሳቅ😂😂😂
Показати все...
🤣የተማሪ ትረባ🤣
😂አስቂኝ meme😂
🤣😄አቤ እና ከቤ😄🤣
😂😎ሁሉንም በ አንድ ላይ😎😂
Фото недоступне
❤️Telegram 400,000$ Giveaway ለገና ስጦታ አዘጋጅቷል Level 15 በመድረስ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ Link👇 https://t.me/giftfest_bot/app?startapp=UkM9MDAwMDAwUVdCdHYmUlM9aW52aXRlX2ZyaWVuZA%3D%3D How to play 1get the gift/energy Bind the same gift🎁
Показати все...
2
​​💖የፍቅር ማዕበል 💞 ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በBest አማርኛ ጥቅሶችየ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ           ክፍል 2⃣5⃣ ልዑሌ በጣም ከጠበኩት በላይ መረበሹ ግራ አጋባኝ ። መኪናውን እየነዳ ምንም ከራሱጋ አልሆን አለ አስሬ ልዑሌ ተረጋጋ ልዑሌ ተረጋጋ እለዋለሁ እሱ መስሚያው ጥጥ ነው መጨረሻ ላይ በጣም ጮክ ብዬ ልዑል መኪናውን አቁመው አልኩት ። ደንግጦ ጥጉን ይዞ ቆመ እንዴ ምን ሆነሀል ቆይ እንዴ ??? በእርግጥ አዎ ታሳዝናለች ግን እርጉዝኮ ነኝ እንዴት እንደዚህ ትነዳለህ አልኩት እየተበሳጨሁ!! ታቂያለሽ ቁስሌን ነው የነካችው አፍቅሮ ማጣት በዛ ላይ ቤተሰብሽ ካጠገብሽ ሳይኖር ለዛውም ያፈቀርሽውን ሰው የገደለው አባትሽ ሲሆን በጣም ይከብዳል አለኝ?? ልዑሌ ምን ማለትህ ነው እንዴት ነው ቁስልህን የነካችው ካንተጋ ምን አገናኘው ?? ምንም ሰላሜ እንሂድ በቃ ይቅርታ ካስደነገጥኩሽ አለኝና መኪናውን መንዳት ጀመረ ። ላስጨንቀው ስላልፈለኩ ዝም አልኩ በመሀል ስልኬ ጠራ ሳየው ልቤ ትርትር አለ ማክቤል ነው የደወለው የእህቴ ፍጥነት አስገረመኝ ከመቼው ስልኬን ሰታው ደወለ እያልኩ ዝም ብዬ እስኪዘጋ ጠበኩ። ልዑሌ ለምን አታነሽውም አለኝ አይ እማዬ ናት እስካሁን አልገባንም ከምላት ቤት ስገባ አንዳፉን እደውልላታለሁ ብዬው ዝም አልኩኝ ድጋሜ text ገባልኝ ከማክቤል ነበር አሁንም ድረስ አልቆረጠልሽም አደል ይላል ። አነበብኩትና ብቻዬን ፈገግ አልኩ ልዑል ዞር ብሎ አየኝና ዛሬ ደሞ ብቻሽንም የሚያሲቅ text ይገባልሻል ባክሽ አለኝ ። ምን ባክህ እህቴኮ ናት text እያለከች ምታስቀኝ ይቺ እብድ የሆነች ልጅ ምን እንደሚሻላት ብዬ አስቀየስኩ ። ቤት ከደረስን ቡሀላ ልዑሌ ገና ከመኪና እንደወረደ መሲን ጭምቅ አድርጎ አቀፋት በጣም ከመደንገጧ የተነሳ እኔ ላይ አፈጠጠችብኝ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚና ታሪክሽን ነበር ብለሽ ለማውራት ያብቃሽ ብሏት ወደ ውስጥ ገባ ። ተከትለነው ገባን ። ልዑል ቀጥታ ገብቶ ተኛ እኔም ገብቼ ለማክቤል text ፃፍኩለት እስከ 6 ሰአት ድረስ ስናወራ ቆየን ሁለተኛ እንዳያመሽ እንዳይጠጣ ቤት እንዲገባ ካባቱጋ እንዳይጣላ ቃል አስገባሁት ። ከ6 ሰአት ቡሀላ በጣም ስለደከመኝ ተኛሁ ጠዋት ልዑሌ ስራ ከመሄዱ በፊት ቀሰቀሰኝ ምነው ማታ አመሸሽ እንዴ እንዴት እስካሁን ቆየሽ አለኝ ። አረ አላመሸሁም ልዑሌ ብዬ ግግም አልኩኝ። አብረን ቁርሳችንን በልተን ወደስራው ሄደ። እሱን ተሰናብቼ ወደ ስልኬ ሮጥኩኝ ማታ ካቆምንበት ቀጠልን ከማክቤልጋ  እያወራን ሰፈር ካልመጣሽ ወይ ደሞ እናንተ ሰፈር ልምጣና ልይሽ አለኝ እኔ በፍፁም ብዬ ግግም አልኩኝ ። የተወሰነ ካወራን ቡሀላ ማውራቱ እራሱ አስጠላኝ ድክምክም አለኝ በዛ ላይ በየሰአቱ ስለሚርበኝ ቶሎ ቶሎ ነው ምበላው ። ወደ ምሳ ሰአት አካባቢ ልዑሌ ደውሎ ውጪ ምሳ መብላት ከፈለኩ ጠየቀኝ ? አይ ቤት መተህ አሪፍ ጊዜ እናሳልፋለን ቤት ጠብቅሀለሁ አሁን ወሬ ስለገባ ወጣ ወጣ ማለቱ ለኔ ጥሩ አደለም አልኩት ። እሺ በቃ መጣሁ ከመሲጋ ቤቱን ፏፏ አድርጋችሁ የበአል ድባብ ፍጠሩና ጠብቁኝ ብሎ ስልኩን ዘጋው ። እኔና መሲ ቤታችን ስናዘገጃጅ እሷ ስትሰራ እኔ ከስር ከስሯ እየተከተልኩ በወሬ ሳግዛት ቆየን ልዑሌ ብዙ ሚበላሉ ምግቦችን ገዛዝቶ መጣ ። ገና ከውጪ ሲገባ ድባቡን ሲያየው በጣም ደስ አለው እኔን መሲን አቅፎ ሳመን ። ምሳችንን እየበላን ስልኬ አስሬ ይደወላል ማክቤል እንደሆነ ስለገባኝ እኔ ዝም አልኩኝ ልዑሌ ግን ስልክሽኮ እየጠራ ነው አታነሺውም እንዴ አለኝ ። ተነስቼ ሄድኩኝ የማክቤልን ስልክ ዘግቼ ወዲያው ወደናቴ ደወልኩና ምሳኮ እየበላን ሆኖ ነው ከልዑሌጋ ምናምን ብዬ ቀባጠርኩ ። ስልኬን ሳይለን አድርጌ አስቀምጬው ወደ ምሳችን ተመለስኩ። ምሳ በልተን እንደጨረስን መሲ ቡና እያፈላች እኛ ቁጭ ብለን ወሬያችንን እያወራን ቆየን ልዑሌ በቃ ስራ እንዳይረፍድብህ ሂዳ አልኩት ። አይ ሰላሜ አልሄድም ባክሽ ቢሮ የነበረኝን ስራ ጨራርሼ ነው የመጣሁት ደሞ አንቺን ካገባሁ ቡሀላ ቢሮ መሆን እራሱ እያስጠላኝ ነው ባገኘሁት አጋጣሚ በሙሉ ወደቤት መምጣት ነው የሚያሰኘኝ። ሰላም አታምኚም በፊትኮ እዚህ ቤት ምገባው ለመተኛት ብቻ ነበር  ። ቢሮ እስከ 2/3 ላመሽ እችላለሁ ከዛ ስወጣ ደሞ እራት ልበላ እሄዳለሁ እራቴን በልቼ ወደቤት መምጣት ከደበረኝ እዛው room ይዤ ላድር እችላለሁ ወደቤቴ እንድመጣ የሚያጓጓኝ ምንም ነገር አልነበረም እንደውም ይጨንቀኛል እረጅም ሰአት ቤቴ ስቀመጥ። አሁን ግን በቃ ውጪ ስሆን ነው ሚጨንቀኝ ቤቴን እንድናፍቅ ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ የኔ ሚስት ብሎ ግንባሬን ሳም አደረገኝ መሲ እያየችን ፈገግ ትላለች። እኔም አመሰግናለሁ ጉድለቶቼን ሳታይ ስለወደድከኝ ስላከበርከኝ ቀዳዳዎቼን በሙሉ ስለሞላህልኝ አመሰግንሀለሁ ። ትናት አንተ ወደ ህይወቴ ባትመጣ ኖሮ እኔ ዛሬ የት እንዳለሁ አላውቅም ነበር እኔንም ልጄን በርህን ከፍተህ ባትቀበለን ኖሮ እስካሁን በህይወት የመኖራችን ነገር እራሱ ጥያቄ ውስጥ ይገባ ነበር አልኩት። ቡናችንን ጠጥተን ጨራርሰን ቀጣዩ ምሽታችንን እንዴት ብናሳልፍ እንደሚሻል እያሰብን እያለ የማላቀው ስሜት ተሰማኝ ለመነሳት እየሞከርኩ አቃተኝ ባንዴ ሆዴ ግልብጥብጥ አለ  ጮኩኝ ስሜቱ ይሄ ነው ብዬ ማውራት አልችልም ልዑሌ ደነገጠ ከመሲጋ እንደምንም ደግፈው መኪና ውስጥ አስገቡኝና ክትትል ወደማደርግበት ሆስፒታል ወሰዱኝ ። በጣም ሲያመኝ ደንግጬ ልዑሌን እናቴጋ ደውልልኝ እናቴጋ ደውልልኝ እያልኩ ጮኩበት ። ሆስፒታል ከደረስን ቡሀላ ዶክተሯ ቼክ ካደረገችኝ ቡሀላ ማህፀንሽ ገና አልከፈተም አለችኝ እኔ መቋቋም ምችልበት ሁኔታ ውስጥ ስላልሆንኩ ማህፀኔ ካልከፈተ ኦፕራሲዮን አድርጊኝ እኔ ይሄንን ህመም መቋቋም አልችልም አልኳት ። ዶክተሯ ግን በፍፁም አለች ጤነኛ ሆነሽ ማማጥ ምትችይበት ሁኔታ ውስጥ ሆነሽ እንዴት ኦፕራሲዮን አደርግሻለሁ አለች። ህመሙ እየጨመረ እየጨመረ ሄደ እዛው መሸ ልዑልም እናቴም መሲም እዛው ነበሩ ። ሆስፒታል ማደር የሚችለው 1 ሰው ነው ግዴታ ከሆነ ደግሞ እናቷና ባሏ ናቸው ማደር ሚችሉት ተባለ ልዑሌ በዛ በምሽት መሲን ቤት አድርሷት ተመልሷ መጣ ።   በህይወቴ እንደዛ ምሽት አስጨናቂ እረጅም ሌሊት አልነበረም ክፍል ሀያ ስድስት ከ3⃣0⃣0⃣👍like በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ‼️
Показати все...
👍 351 66🔥 5🥰 4😢 3👏 2😱 2
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ ተጠቀሙ 👇 betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
Показати все...
JOIN
00:30
Відео недоступне
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Показати все...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
0 ✳️
10 ✳️
20 ✳️
5+5×5-5 = ?
Показати все...
0
25
45
135
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показати все...
JOIN
Фото недоступне
ምን አይነት ፊልም ይፈልጋሉ ይምረጡ👇
Показати все...
1
ተከታታይ ፊልሞች
Single ፊልሞች
ትርጉም ፊልሞች
የፍቅር ፊልሞች
ሆረር ፊልሞች
💥 JOIN HERE 💥
ተማሪ ነህ 🤗
Показати все...
አዎ
አይ
Фото недоступне
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Показати все...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️
1GB ስንት MB ነው?
Показати все...
1000
1024
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показати все...
1
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
Фото недоступне
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Показати все...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
Repost from N/a
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more 📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
Показати все...
1
📝Read More....📝
Фото недоступне
ምን የRomance Film ይፈልጋሉ ? ➡️After ➡️TimeFreak ➡️ThroughMywindow ➡️PurpleHearts የፈለጉትን ለመጠየቅ ➡️ RomanceFilm
Показати все...
Repost from N/a
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more 📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
Показати все...
📝Read More....📝
Repost from N/a
Фото недоступне
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇 https://t.me/+olVOChkDGwkzYzhk
Показати все...
JOIN
Repost from TgId: 1204066070
"ጊንጥ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
Показати все...
1
Panda
Bull
Scorpion
Duck
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Показати все...
1
A💍
B💍
C💍
D💍
E💍
F💍
G💍
H💍
I💍
J💍
K💍
L💍
M💍
N💍
O💍
P💍
Q💍
R💍
S💍
T💍
U💍
V💍
W💍
X💍
Y💍
Z💍