ELA TECH💡
Відкрити в Telegram
👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ ➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ በዚ ያገኙናል 👇 @ELA_TECHBOT ➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 https://youtube.com/@ELA_TECH
Показати більше2025 рік у цифрах

188 352
Підписники
-3624 години
-3377 днів
-3 02930 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አርሰናል ከ አስቶኒቪላ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ!
❗️LIVE❗️
Показати все...
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ሀ. 1950
ለ. 1970
ሐ. 1968
መ. 1977
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🍀ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ስለ Exit Exam እና Special Diploma, Remedial Entrance Exam‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር ያለውን Link ይጫኑ👇👇
📮 መሉ መግለጫውን ለማንበብ
📮 For remedial
❗️ሙሉ መረጃ ለማግኘት❗️
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Показати все...
✅Prompt Engineering? ምንድነው ?
🔻ጄኔሬቲቭ ኤ.አይ (Generative Ai) ከተዋወቀ በኋላ ሰዎች በብዛት ኤ.አይ መተግበሪያዎችን መረጃ ለማግኘት፣ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ፣ ዝርዝር ነገሮችን ለማሳጠርና ግልጽ ለማድረግና ለብዙ ጉዳዮች እየተጠቀሟቸው ይገኛል።
🔻እነዚህ አገልግሎቶች በነጻ ሁሉም ሰው በብዛት የሚጠቀማቸው ቢሆኑም ለሁሉም ሰው እኩል አገልግሎት ይሰጣሉ ማለት ግን አይደለም።
✅ታዲያ ለሰዎች የሚሰጠው ምላሽ ላይ ያለው ልዩነት ከምን የሚመነጭ ነው ?
🔻ኤ.አይ ሞዴሎች ለሚሰጡት ምላሽ ተገቢውን ጥያቄ፣ ወይም መረጃውን ሊረዱበት በሚችለው መንገድ ማቅረብ የተሻለ ምላሽ እንድናገኝ ይረዳናል። ይህንን ተግባር ወይም ሞያ "Prompt Engineering " ብለን እንጠራዋለን።
🔻ግልጽ ትዕዛዞችን ማስተላለፍ መቻል፣ መጠየቅ ስለምንፈልገው ጥያቄ የተገደበ እና በአጭሩ የተብራራ መረጃ መስጠት፣ በሚሰጡን ምላሾች ላይ ተደጋጋሚ ማሻሻያዎችን መጠየቅ፥ የተሻለ ምላሽ ለማግኘት ከሚጠቅሙን መካከል ይጠቀሳሉ።
🔻በተጨማሪም፥ በአንድ ጊዜ አንድ ርዕሰ ጉዳይ ነጥሎ (ትኩረት አድርጎ) መጠየቅ፤ ምሳሌዎችን ማቅረብ፤ መረጃዎች ቅደም ተከተላቸውን ጠብቀው አንዲቀመጡ ትዕዛዝ ማስቀመጥ፤ በምን አይነት መልኩ ምላሹን እንደምንፈልገው በግልጽ መግለጽ ጥራት ያለው ምላሽ እንድናገኝ ያግዙናል።
✅ምን ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ?
🔻ኤ.አይ ሞዴሎች ትክክለኛ ምላሽ ላይሰጡን ስለሚችሉ መረጃዎችን እንደወረደ ከመጠቀም ተቆጥበን ምላሾቹን ማንበብ፣ ደግሞ ማጣራትና ይዘቱን መፈተሽ ያስፈልጋል።
🔻በተጨማሪም፥ ኤ.አይ ሞዴሎች አሰራራቸው ምላሽ ለመስጠት ነው። ስለዚህ የምንጠይቀው ጥያቄ ግልጽ ባይሆንም ምላሽ ይሰጣሉ።
🔻መረጃ በሌላቸው ጉዳይ ላይም የቅዠት መረጃ (AI hallucinations) ይሰጣሉ። ስለዚህ በሚሰጡን ምላሾች ላይ ማጣራት፤ መልሶ መጠየቅ እና በሌሎች መረጃዎች መደገፍ ያስፈልጋል።
❤ 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📌☄️ BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
✅https://t.me/+8Q1g31kPpeFmNjFk
✅https://t.me/+8Q1g31kPpeFmNjFk
❤ 1
✅JOIN✅
