uk
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Відкрити в Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
17 974
Підписники
-624 години
-107 днів
-9230 день
Архів дописів
መጽሐፈ አከሲማሮስ.pdf11.03 MB
🙏 8
መዝሙር ዘሰንበት ኢተዘኪሮ አበሳ ዚአነ ኢኀደገነ ፍጹመ ንማስን ኄር እግዚአብሔር አዘዞሙ ሙሴ ለሕዝብ ያክብሩ ሰንበተ በጽድቅ። ትርጕም፦ የቀደመ በደላችንን አስቦ ፈጽመን እንድንጠፋ ቸር እግዚአብሔር አልተወንም ሰንበትን በእውነት ያከብሩ ዘንድ ሙሴ ሕዝቡን አዘዛቸው። ኅዳር ፯/፳፻፲፰
Показати все...
🙏 16
ምልማድ ............ ኮንኪ ባሕር ዘጎየዪኪ ።Anonymous voting
  • አለመኑ
  • መኑ
  • ማዕዜ
  • ምንተ
0 votes
🙏 1
ምልማድ እስመ ኢተአምሩ ........... መዋዕለ ጊዜሁ ።Anonymous voting
  • አይቴ
  • ምንት
  • ማዕዜ
  • መኑ
0 votes
🙏 2
ምልማድ ሚ መጠን ግርምት ዛቲ ዕለት ወዕፁብ ዛቲ ሰዓት እንተ ባቲ ይወርድ መንፈስ ቅዱስ እመልዕልተ ሰማያት ።Anonymous voting
  • ይህች ዕለት ምን ያክል የምታስደነግጥ ናት ? ይህችስ ሰዓት ምን ያክል የምታስፈራ ናት ? መንፈስ ቅዱስ ከሰማየ ሰማያት የሚወርድባት ።
  • ይህች ዕለት ምን ያህል የምታስፈራ ናት ? ይህችስ ሰዓት ምን ያህል የምታስጨንቅ ናት ? መንፈስ ቅዱስ ከሰማየ ሰማያት የሚወርድባት ።
0 votes
🙏 6
ወርኀ ኅዳር ኅዳር ከአሥራ ሦስቱ ወራት ሦስተኛው ሲሆን ኅዳር የሚለው ቃል “ኀደረ" ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን “ማኅደር" ከሚለው ሥርወ ቃል የወጣ ነው ። ትርጉሙም አደረ ፣ ማደሪያ ማለት ነው ። በዚህም ወር እረኞች ሰብላቸውን ለመጠበቅ ጎጆ ሠርተው የሚያድሩበት ወቅት እንደሆነ ይነገራል ። በጽሕፈት ጊዜ “በብዙኃኑ ኃ"  ኅዳር ተብሎ ይጻፋል ።
Показати все...
👍 27🙏 8
ከግእዝ የተወሰዱ የአማርኛ ቃላት ➜ መንፈስ ➜ ድምጽ ➜ መክሊት ➜ አራዊት ➜ መቅሰፍት ➜ ቀቢጸ ተስፋ ➜ አእምሮ ➜ ኪዳን ➜ ጉባኤ ➜ ክሂሎት ➜ ሠራዊት ➜ መዝሙር ➜ ዘመድ ➜ ሰይፍ ➜ መስቀል ➜ ልቡና ➜ ሐሳብ ➜ ምግባር ➜ ኅሊና ➜ ትዕግስት ምንጭ ፦ አልፋ ግእዝ
Показати все...
👍 22🙏 5
ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ግሶች   ➜ አስተማረ     • ረበነ     • መሀረ     • ሰንኰረሰ     • ሰበከ   ➜ ቻለ     • አግመረ     • ክህለ     • መለገ   ➜ ተኛ     • ኖመ     • ደቀሰ     • ሰከበ   ➜ አመሰገነ     • ቀደሰ     • ወደሰ     • ዘመረ     • አእኮተ     • መዝገነ     • ለጠነ   ➜ ጻፈ     • ከተበ     • ጦመረ     • ለከከ     • ጸሐፈ   ➜ ሠራ     • ሣረረ     • ሰርሐ     • ለብሐ     • ሐነጸ     • ሠርዐ ✍ #ግሶች @MesereteGeez @MesereteGeez @MesereteGeez👈
Показати все...
👍 20🙏 6
ምልማድ ከሚከተሉት ውስጥ በቅዳሴ ማርያም ላይ የማይገኘው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ጐሥዓ ልብየ ቃለ ሠናየ ።
  • እምቅድመ ዓለም ወእስከ ለዓለም ሀሎ እግዚአብሔር በትሥልስቱ እግዚአብሔር በመለኮቱ እግዚአብሔር በመንግሥቱ ።
  • አዘክሪ ድንግል ረኃበ ወጽምዐ ምንዳቤ ወኀዘነ ወኵሎ አጸባ ዘበጽሐኪ ምስሌሁ ።
  • ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወናዐብነኪ እስመ ወለድኪ ለነ መብልዐ ጽድቅ ዘበአማን ወስቴ ሕይወት ዘበአማን ።
  • አብ ፀሐይ ወልድ ፀሐይ መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ አሐዱ ውእቱ ፀሐየ ጽድቅ ዘላዕለ ኵሉ ።
0 votes
👏 16🙏 6
ማኅሌተ ጽጌ ዜማ ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ በዚህ ቪዲዮ ማጥናት ትችላላችሁ ክፍል ፫ https://youtu.be/8lBgtF4zW-Q?si=h_ttdt4vgZveVGiQ
Показати все...
👍 3
ግዕዝ በቀላሉ.pdf13.31 MB
👍 12
ምልማድ ከሰባቱ ዲያቆናት የማይመደበው የቱ ነዉAnonymous voting
  • ቅዱስ እስጢፋኖስ
  • ቅዱስ ፊልጶስ
  • ቅዱስ ሀቢብ ጊዮርጊስ
  • ቅዱስ ኒቆላዎስ
  • ቅዱስ ጢሞና
0 votes
👍 20👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ በጽጌያት ምድረ አሠርጐከ ወስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወከመ ወሬዛ ኀየል መላትሒሁ ጉርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ሰማየ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ዘአስተዋደድከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ በከዋክብት ሰማየ ዘከለልከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት ወአልዓላ እምኵሉ ዕለት፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወኵሉ ይሴፎ ኪያከ። ትርጕም፦ እንደ አንተ ያለ ይቅር ባይ ማነው? ከኖኅ ጋር ቃል ኪዳንን ያቆምህ/ያጸናህ ፤ለእስራኤል ልጆች መናን ያወረድህ ፤ ምድርን በአበቦች ያስጌጥህ እንደ አንተ ያለ ይቅር ባይ ማነው? የምድረ በዳ ውበት ከቅዱሳንህ ጋር ነው ጉንጮቹ እንደብርቱ ዋሊያ ናቸው ጉረሮው ጣፋጭ ነው ፌቆ ምሳሌው ነው ሰማይና ምድርን የፈጠርህ ፀሐይና ጨረቃን ያስማማህ አንተ ነህ በከዋክብት ሰማይን የጋረድህ በአበቦችም ምድርን ያስጌጥህ አንተ ነህ ሰንበትን ቀደሳት አከበራት ከዕለታት ሁሉ ከፍ ከፍ አደረጋት እንዳንተ ያለ ይቅር ባይ ማነው ሁሉ አንተን ተስፋ ያደርጋል ። መዝሙር ዘሰንበት ጥቅምት ፲፮ @MesereteGeez @MesereteGeez
Показати все...
🙏 15👏 6👍 5
ምልማድ በዘመነ ጽጌ በሰንበት የሚቀደሰው ቅዳሴ ከሚከተሉት ውስጥ የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ቅዳሴ ዘባስልዮስ
  • ቅዳሴ ዘእግዚእነ
  • ቅዳሴ ዘዮሐንስ አፈወርቅ
  • ቅዳሴ ዘሐዋርያት
  • ቅዳሴ ዘእግዝእትነ
0 votes
🙏 9
ምልማድ “በሌሊት .......... እደዊክሙ በቤተ መቅደስ ። ወባርክዎ ለእግዚአብሔር ።"Anonymous voting
  • አንሥእ
  • አንሥኡ
  • አንሥአ
  • አንሥኢ
0 votes
👍 5🙏 3
ምልማድ ከተስዓቱ ቅዱሳን አበው የማይመደበው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • አቡነ አረጋዊ
  • አቡነ ገሪማ
  • አቡነ ሀብተ ማርያም
  • አቡነ ጰንጠሌዎን
  • አቡነ ሊቃኖስ
0 votes
🙏 5
ማኅሌተ ጽጌ ዜማ ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ በዚህ ቪዲዮ ማጥናት ትችላላችሁ https://youtu.be/P6W3Nr6Qsxw?si=qEzu5ox4Fjx-hcjN
Показати все...
👏 2
ሃይማኖተ አበው ገጽ ብዛት ፮፻፭ #አጋዥ #መጻሕፍት @MesereteGeez
Показати все...
ሙሉው ሃይማኖተ አበው.pdf39.42 MB
👍 3