"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
Kanalga Telegram’da o‘tish
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

71 523
Obunachilar
+2524 soatlar
+1637 kunlar
+36730 kunlar
Postlar arxiv
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/248
🔹تفسير سورة الجاثية
🔮 የሱረቱል ጃሢየህ ተፍሲር
ቁ/4 (ከ27-/እስከመጨረሻው)
የዕለተ ጁሙዓ 6/5/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/9my2Gq
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/5
የዕለተ ሐሙስ 5/5/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/yc8yeezy
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/yc8yeezy
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/267
የዕለተ ረቡዕ 4/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/2upnvebb
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/ውዱእ ከሚያበላሹ ነገሮች አንዱ
الخارج الفاحش النجس من الجسد
ከሰውነት አካል የሚወጣ አፀያፊና
ቆሻሻ ነገር ነው አሉኝ ከሰውነት አካል የሚወጣ ቆሻሻ ምንድን ነው ብዬ ሳስብ አልገባኝም ደምም አያፈርስም አሉኝ ደምስ ካልሆነ ምንድን ነው?ቢያብራሩልኝ።
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
▪️2/ውዱእ ላይ መድመዷና ኢስቲንሻቅ ግዴታ ናቸው ወይስ ምንድን ነው ሁክሙ? ያብራሩልኝ።
▪️3/ የታመመ ሰው ሶላትን ጀምእ ማድረግ እንጂ መቀሰር አይባልም የሚባለው ትክክል ነው? እንዲሁም ህመሙስ የቱን ያክል ሲሆን ነው ጀምእ የሚያደርገው? ያብራሩልኝ።
▪️4/ወንድ ልጅ ላይ ከሚታዩ የቡሉግ ምልክቶች አንዱ የዘር ፈሳሽ መፍሰስ ነው ይህ ፈሳሽ የሚለይበት ምልክት አለው? ጀዛኩሙሏህ ኸይር
▪️5/እግርን ወደ ቂብላ ዘርግቶ መተኛት እንዴት ይታያል?
▪️6/ቁርአን እየቀራ መተኛት ይቻላል ወይ ማለትም የቁርአን ኦድዮ ከፍተን እኛ መተኛት ይቻላል ወይ ?
▪️7/ፀጉሬ በጣም የሳሳ ነው ከመሳሳቱ የተነሳ ፀጉሬን ስቆረጥ ፊት ለፊት በ2 ቁጥር ነው ሌላው በአንድ ቁጥር ከመረጃ አንፃር ይህን አቆራረጤን ብታብራሩልኝ እኩል ሳደርገው በጣም ስስት ብሎ የደስታ ስሜት አይሰማኝም።
▪️8/ ለሰው ያበደርኩት 8ሺ ሪያል አለ 3አመት ሊሆነው ነው ሰዎቹ በጊዜው የማይሰጡ ከሆነ ዘካ የለበትም ተብዬ ነበር ነገር ግን እነሱም ጋር ቢሆን በየአመቱ ዘካ ማውጣት አለብኝ? ካለብኝስ ምን ያህል ነው የሚሆነው? ጀዛኩሙሏህ ኸይር
▪️9/እኔ ብር የያዝኩት በድርሀም ነዉና ግን ቤት ገዝቼ ለመግባት ነዉ ወደ ቤተሰብ ስልክ እያጠፋብኝ እና ብሩ አልበቃኝ ስላለነዉ ለቤት መግዢያ ዘካ አላወጣሁለትም ግን ሁሉም እያስጨነቀኝነዉ ዘካ ስላላወጣሁ ቤተሰብም እረዳለሁ እህቴንም አሳክማለሁ አሁን ማዉጣት አለብኝ ወይስ የለብኝም? ካለብኝስ ለእህቴ ልስጣት? እሷ በሽተኛ ናት ያብራሩልኝ። ጀዛኩምላሁ ኸይር
▪️10/ የሰፈሬ ልጅ ሙስሊም አይደለችም ያለችው ኢትዮጵያ ነው ተቸግሬ ነው ብር አግዥኝ ብላ አለቀሰችብኝ እኔም ችግር የለውም ወሏሂ አግዝሻለሁ አልኩዋት እንደዚህ እንዳልኩዋት ከመዳሜ ጋር ተጣላሁ ሀገር ልገባ ነው ስላት ተቆጣች እንዳረዳት ለእኔ ብር ያስፈልገኛል በቂ ብር የለኝም ወሏሂ ብዬ በማልኩት እና ልረዳሽ አልችልም ባልኩት ከፋራው ምንድነው?
▪️11/ አንድ ሰው ከሞተ ለሀዘንተኞች (ለቅሶ ለመድረስ ለሚመጡት ሰወች) ከሞተው ሰው ንብረት ላይ በመውሰድ ምግብ ሰርቶ ማብላት አይቻልም ነገር ግን የሞተችው ሚስት ናት ባል ምግብ እንድዘጋጅ አድርጎ ለሀዘንተኞቹ ማብላት ይችላል?
▪️12/ እኔ 26 አመቴ ነው ከዚህ በፊት ትዳር መጥቶልኝ ሁለቴ መልሻለው በመጨረሻ አግብቼ ነበር ግን ግንኙነት ማድረግ አልፈልግም ከሱ ጋ 2 ወር ሙሉ ቢታገል ምንም ሊሆን አልቻለም ሰዎችን ስጠይቅ አይነናስ (አይነጥላ) ይሆናል አሉኝ እኔ ግራ ገብቶኝ አለሁ ምን ማድረግ አለብኝ እንደተባለው አይነጥላ ከሆነ? ያብራሩልኝ።
▪️13/ ከባለቤቴ ጋር ተለያይተን በ2ወራችን ደውሎ የኔ ውድ ሚስት ብሎ ነበር እኔም ስልኩን ዘጋሁበት ከዚያም 3ኛ ወሬ ላይ 3ሀይድ እንደጨርስኩኝ ደወለልኛና ይህንኑ ቃል የእኔ ውድ ሚስት እንዴት ነሽ አለኝ ፣እኔም ይህን ማለት አትችልም እኔ ሚስትህ አይደለሁም ስለው በባለፈው እኮ የእኔ ውድ ሚስት ብቻ ስላልኩኝ ኒካው ይሆናል አለኝ ረጃእቱም (መልሻለሁ) አላለም ይህን በማለቱ ብቻ ኒካው ይሆናል? ስላወዛገበኝ ነው አብራሩልኝ።
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/4
የዕለተ ረቡዕ 2/5/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/bdzxk6y4
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/286
🔆 የሒጃብ ጦርነት!
የዕለተ እሁድ 1/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/bdfmvb32
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/247
🔹تفسير سورة الجاثية
🔮 የሱረቱል ጃሢየህ ተፍሲር
ቁ/3 (ከ20- 26 )
የዕለተ ጁሙዓ 29/4/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/u9kNKz
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/3
የዕለተ ረቡዕ 27/4/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/3r3tyxdf
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
