Yenesport
Kanalga Telegram’da o‘tish
2025 yil raqamlarda

10 910
Obunachilar
-224 soatlar
-317 kunlar
-12430 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
🤝🔴⚪️ በዚህ ሲዝን ባደረጉት ሁለት የላሊጋ ጨዋታ ሪያል እና አትሌቲኮ ማድሪድ በሁለቱ ጨዋታ አቻ ነበር የተለያዩት። ዛሬስ?
@Yenesport
@Yenesport
Photo unavailableShow in Telegram
ስኮት ካርሰን በእግር ኳስ ውስጥ ምርጥ ስራ አለው፣ ካልሆነ እኛን ለማሳመን ይሞክሩ 😂🤝🏆
@Yenesport
@Yenesport
Photo unavailableShow in Telegram
ሴህሩ ጉይራሲ በዚህ ሲዝን በቦርሲያ ዶርትመንድ on fire 🔥 ! ዛሬ ከሊል ጋር ሚያደረጉት ጨዋታ በፊት የራዳር ካርታውን ከላይ ⬆️ ይመልከቱ
@Yenesport
@Yenesport
Photo unavailableShow in Telegram
⁴ᵏ Zlatan , Henry , Messi ❤️💙✨
@Yenesport
@Yenesport
❤ 1
00:29
Video unavailableShow in Telegram
Martin Ødegaard dream player, out from Arsenal’s past and present 🤩
@Yenesport
@Yenesport
10.17 KB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨⚠️ አንጄል ዲማሪያ በጉዳት ምክንያት በነገው እለት ከባርሴሎና ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ሊያመልጥ ነው።
ፍሎሬንቲኖ ሉዊስ እንዲሁ አይሰለፍም።
🗣️FabrizioRomano
@Yenesport
@Yenesport
00:19
Video unavailableShow in Telegram
🇮🇹🎯 This angle of Federico Dimarco's free-kick against Napoli is magical. 😍
@Yenesport
@Yenesport
1.90 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔵🇺🇾 Official ፣ የተረጋገጠ። ማቲያስ ኦሊቬራ በናፖሊ እስከ ሰኔ 2030 ድረስ አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ተፈራርሟል።
🗣️FabrizioRomano
@Yenesport
@Yenesport
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🇭🇺 Milos Kerkez፣ በቅርብ ወራት ውስጥ እንደተዘገበው በክረምቱ አዲስ ምዕራፍ እንደሚሞክር ይጠበቃል።
ከፋሊ ረመዳን ጋር በአዲስ ወኪልነት ከፈረመው የግራ መስመር ተከላካዮ ፈላጊዎች መካከል ሊቨርፑል አንዱ ዋናኛው ነው።
@Yenesport
@Yenesport
Photo unavailableShow in Telegram
✅ የሊግ መሪዎች 🏆
✅ በ66 ጎሎች ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ⚽️
✅ የቀኝ ክንፍ በማይታመን መልኩ 😱😅 ሊቨርፑል እና ፒኤስጂ በዚህ ሲዝን በሚያስደንቅ ሁኔታ ይመሳሰላሉ።
@Yenesport
@Yenesport
Photo unavailableShow in Telegram
ከ ጨዋታ ምን እንጠብቅ
አትሌቲኮ ማድሪድ
- አትሌቲኮ በጠንካራ መከላከያ እና በዲሲፕሊንድ የጨዋታ አቀራረብ የማድሪድን ማጥቃት ሊገታ ይሞክራል።
- ፈጣን ቅኝት ያለው መልሶ ማጥቃቶችን በመጠቀም የማድሪድን የተከላካይ ክፍል ይፈትናል ።
- ጨዋታውን አካላዊ እና አስቸጋሪ ለማደረግ ይጥራል።
በከፍተኛ ደረጃ ሚጠበቁ ተጫዋቾች
አልቫራዝ⚡፣ግሪዝማን🕺
ሪያል ማድሪድ
ሪያል ማድሪድ የጨዋታውን ፍጥነት በመቆጣጠር እና በ ቀጥተኛ አጨዋወት ብዙ እድሎችን ሊፈጥሩ ይሞክራሉ።
- በፍጥነት ከተገነቡ ጨዋታዎች የአትሌቲኮን ጥብቅ የመከላከል ቅርፅ ለማሳጣት ይሞክራሉ።
ጨዋታው ፊዚካሊቲውን ለማሳጣት ብዙ የወደሀላ ቅብብሎሽ ልንምለከት እንችላለን ።
በከፍተኛ ደረጃ ሚጠበቁ ተጫዋቾች
ቪኒሲየስ ጁኒየር🏃፣ሪድርጎ🧠፣ሜባፔ⚽
@Yenesport
@Yenesport
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
MOMENT OF 𝘽𝙍𝙄𝙇𝙇𝙄𝘼𝙉𝘾𝙀
Benzema🪄
@Yenesport
@Yenesport
02:00
Video unavailableShow in Telegram
በወፍ በረር ትውስታ
Andrea Pirlo 🇮🇹 (The Maestro)
@Yenesport
@Yenesport
4.04 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሰናል አዲሱን የስፖርት ዳይሬክተር ለመሆን የተቃረበው የአንድሪያ በርታ ወሳኝ ፈራሚዎች 👀
@Yenesport
@Yenesport
00:59
Video unavailableShow in Telegram
🗣️ ቪኒሺየስ ጁኒየር
"እዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ"
@Yenesport
@Yenesport
1.86 MB
01:14
Video unavailableShow in Telegram
The Champions League last 16 begins this week 🤩
@Yenesport
@Yenesport
3.30 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በላሊጋ በጂሮና በአንድ አመት ውስጥ ብዙ ነገር ተለውጧል 🤯
@Yenesport
@Yenesport
Photo unavailableShow in Telegram
ከማን ዩናይትድ የአንድ የውድድር ዘመን ውጥንቅጥ ማዳን የሚችል ነገር አለ? 👀
@Yenesport
@Yenesport
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
📊 Here's the standings after MD26!
WHAT.A.TITLE.RACE 🤯
@Yenesport
@Yenesport
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከላሊጋ ክለብ የመጡ ስካውቶች አዳም ዋርተንን ማጣራታቸው ተዘግቧል።
የ21 አመቱ ተጫዋች ወደ ክሪስታል ፓላስ የመጀመሪያ ቡድን ጨዋታ ተመልሷል።
@Yenesport
@Yenesport
👍 1
