HaTrick sport 🇪🇹
Kanalga Telegram’da o‘tish
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

12 276
Obunachilar
-624 soatlar
-297 kunlar
-17430 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️⚽️እግር ኳስ ጨዋታ ብቻ አይደለም...ቤተሰብም ጭምር እንጂ!!⚽️❤️❤️
💥💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት!!💥💥💥
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።
https://www.hatricksport.net/match-report-139/
❤ 1
ድሬዳዋ ከተማ ከአምስት ፤ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደግሞ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል
https://www.hatricksport.net/match-report-138/
Photo unavailableShow in Telegram
የአሰራ አንደኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የጨዋታ ውጤቶች
https://t.me/hatricksport
❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
33' ሀብታሙ ጉልላት | 75' ናትናኤል ዳንኤል
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን ውጤቶች
ምድብ ለ
ደብረ ብርሃን ከተማ 2-1 ቢሾፍቱ ከተማ
19' ፍሰሐ ቶማስ | 31' ሽመልስ ቦጋለ
29' ልደቱ ጌታቸው
ቦዲቲ ከተማ 0-0 ቢሾፍቱ ከተማ
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ !
75' ናትናኤል ዳንኤል
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
😁 6❤ 3
Photo unavailableShow in Telegram
70' | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
33' ሀብታሙ ጉልላት
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
46' | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
33' ሀብታሙ ጉልላት
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
33' ሀብታሙ ጉልላት
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ !
33' ሀብታሙ ጉልላት
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
❤ 5
በገጠመው ከባድ ጉዳት በርካቶችን በዕንባ አራጭቶ የነበረው ተከላካይ ቀለል ወዳለ ልምምድ ተመልሷል...
ዝርዝር 👉 https://www.facebook.com/100067974462731/posts/pfbid0LH1xRizpkQRfPk818biUds4U7U6T9UgoxZjEHqAvYtgfkGCkvuviYJkJSJVCLhRxl/?app=fbl
❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል !
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት
ኢትዮጵያ ቡና 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
30' አቡበከር አዳሙ | 77' ጀሚል ያቆብ
87' መሐመድኑር ናስር
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ድሬዳዋ ከተማ !
87' መሐመድኑር ናስር
ኢትዮጵያ ቡና 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
😁 7🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
80' | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
30' አቡበከር አዳሙ | 77' ጀሚል ያቆብ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ድሬዳዋ ከተማ !
77' ጀሚል ያቆብ
ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
