uz
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

Kanalga Telegram’da o‘tish

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
12 269
Obunachilar
-724 soatlar
-317 kunlar
-17230 kunlar
Postlar arxiv
30' | ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 1-1 ኢትዮጵያ ቡና 19' ኪሩቤል ወንድሙ | 10' ዘላለም አባተ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ወልዋሎ ! 19' ኪሩቤል ወንድሙ ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 1-1 ኢትዮጵያ ቡና
Hammasini ko'rsatish...
2
አሰልጣኝ በረከት ደሙ ከአዞዎቹ ጋር ሲለያዩ የቀድሞው አንጋፋ ተከላካይ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኗል። https://www.hatricksport.net/arbaminch-news-11/
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ኢትዮጵያ ቡና ! 10' ዘላለም አባተ ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 0-0 ኢትዮጵያ ቡና #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Hammasini ko'rsatish...
7:00 ወልዋሎ አዲግራት ዩ.ኢትዮጵያ ቡና #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ ወልዋሎ አዲግራት ዩ.ኢትዮጵያ ቡና #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር ! ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ ?
Hammasini ko'rsatish...
5👍 1
01:02
Video unavailableShow in Telegram
💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
Hammasini ko'rsatish...
video_2025-12-19_22-16-03.mp417.40 MB
1
የአዳማ ቆይታውን በሁለት መርሀግብር ዛሬ የጀመረው የሊጉ መርሀግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕናን በድል አስጀምሯል። https://www.hatricksport.net/match-report-114/
Hammasini ko'rsatish...
1
ወቅታዊውን የኑሮ ሁኔታ ታሳቢ ያላደረገ ነው በሚል የፕሪሚየር ሊጉ ዳኞችያነሱት ቅሬታ ምላሽ ማግኘቱ ተሰምቷል። https://www.hatricksport.net/epl-news-132/
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የአስረኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የጨዋታ ውጤቶች https://t.me/hatricksport
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት መቐለ 70 እንደርታ 1-2 ሀዲያ ሆሳዕና 36' ተመስገን ተስፋዬ | 65' 76' ተመስገን ብርሃኑ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Hammasini ko'rsatish...
80' | መቐለ 70 እንደርታ 1-2 ሀዲያ ሆሳዕና 36' ተመስገን ተስፋዬ | 65' 76' ተመስገን ብርሃኑ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Hammasini ko'rsatish...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ሀዲያ ሆሳዕና ! 76' ተመስገን ብርሃኑ መቐለ 70 እንደርታ 1-2 ሀዲያ ሆሳዕና
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ሀዲያ ሆሳዕና ! 65' መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል መቐለ 70 እንደርታ ! 36' መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና
Hammasini ko'rsatish...
🔥 2
ባህርዳር ከተማ እና ምድረ ገነት ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል https://www.hatricksport.net/match-report-110/
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ መቐለ 70 እንደርታሀዲያ ሆሳዕና #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Hammasini ko'rsatish...