uz
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

Kanalga Telegram’da o‘tish

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
306 748
Obunachilar
-2324 soatlar
+157 kunlar
-1 23830 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
📸 በልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ዘና ይበሉ!! ዘና እያሉ ቁምነገር የሚሸምቱባቸውን ልዩ የዳታ ጥቅሎች እንደምርጫዎ ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል። 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውዱ! #SocialMediaPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
18👍 6
🏆💵 አሁንም በ100 ሰከንድ ጨዋታ ይወዳደሩ፤ ይሸለሙ!! 💁 ወደ 9836 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20ሺ በየሳምንቱ 100ሺ ብር እንዲሁም በየወሩ ሳምሰንግ አልትራ S25 ይሸለሙ! በቀን 3 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነጻ)! አገልግሎቱን ማቋረጥ ሲፈልጉ Stop ወደ 9836 ይላኩ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
25🙏 5👍 4🫡 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከዳሸን ባንክ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ በቴሌብር ያለምንም ማስያዣ ገንዘብ ተበድረን ሕይወታችንን እናቅልል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Hammasini ko'rsatish...
32🤣 14👍 8😁 3😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
የገና እና የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ...ከውጭ አገር በቴሌብር ገንዘብ ሲላክልን 11% ስጦታ አለን። እሱ ብቻ አይደለም በላኪ ድሮው ጨዋታ ሌላ  ስጦታ ተዘጋጅቶልናል ። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ስንቀበል_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Hammasini ko'rsatish...
22😁 8👍 7😍 2
#ቴሌብር_ይቀበሉ_ይሸልሙ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረከቡ!! ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 የግራንድ አፍሪካ ሩጫን አስመልክቶ ሲካሔድ የነበረው በቴሌብር ይቀበሉ ይሸልሙ መርሐ ግብር ዛሬ ለዕድለኞች ሽልማታቸውን አበርክቷል፡፡ 👉 አሁንም የገና እና የጥምቀት በዓልን በማስመልከት በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ። በተጨማሪ 200 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ ✈️ 💰 300ሺህ ብር አሜሪካ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት 💻📲 ላፕቶፕ ኮምፒተሮችና የስልክ ቀፎዎች 🐏🛍 የበዓል በግ እና አስቤዛ 🌐 የብሮድባንድ ኢንተርኔት የ6 ወር ክፍያዎች 📶 ከ25,000 በላይ 1GB የሞባይል ዳታ ስጦታዎችን እና 5ሺህ ብር የኪስ ገንዘብ ለሚያሸልመው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ዕጣዎቹ ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ክፍት ይሆናሉ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
30👍 26👌 3👏 2🥰 1
01:44
Video unavailableShow in Telegram
የሰነዶች ማርጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎቶችን እንዴት በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ መመዝገብና ቀጠሮ መያዝ እንችላለን? 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
Qetero V1.mp432.31 MB
17👍 9🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
የሬዲዮ መገናኛ አገልግሎት በሕፃናት አምባ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
31👍 14💘 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
Warmest Wishes for a Merry Christmas! May this Holiday be filled with happiness, gratitude, and treasured moments with your loved ones. #MerryChristmas #Ethiotelecom
Hammasini ko'rsatish...
👍 37 35🥰 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨🎁 አየር ሰአትና ጥቅል ከውጭ አገራት ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!! ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን ✅ Ethio remit        ✅ EZECALL ✅ Prepaynation    ✅ ding ✅ reloady              ✅ Omnivas ✅ Boss በኩል ከ150 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:- 💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
26👍 25😡 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ታላቁ ሩጫ በደብረ ብርሃን ከባሕር ጠለል 2,840 ሜትር ከፍታ ላይ በምትገኘው ታሪካዊቷ ከተማ ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሔዳል! የመግቢያ ትኬታችንን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ቆርጠን እንሳተፍ!  የመሮጫ ቲሸርት መረከብያ ቦታዎች 1. ኢትዮ ቴሌኮም ደብረ ብርሃን አገልግሎት መስጫ ማዕከል 2. ጌትቫ ሆቴል *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Hammasini ko'rsatish...
👍 21 17🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
📸 በልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ዘና ይበሉ!! ዘና እያሉ ቁምነገር የሚሸምቱባቸውን ልዩ የዳታ ጥቅሎች እንደምርጫዎ ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል። 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውዱ! #SocialMediaPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 21 9🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
✨🚘 የመግቢያ ትኬቱ መኪና ያሸልማል! በድምቀት እየተካሄደ በሚገኘው ህዳሴ ገበያ የገና ኤክስፖ 2018 ዓ.ም የመግቢያ ትኬት በቴሌብር ሲቆርጡ ከ5% ተመላሽ ጋር BYD ሴጉል የኤሌክትሪክ መኪና የሚያሸንፉበት የዕጣ ቁጥር ይደርስዎታል! 👉 በተጨማሪም እስከ ብር 2500 ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ✅ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይቁረጡ! 🗓 እስከ ታኅሣሥ 28 ቀን 2018 ዓ.ም 📍በኤግዚቢሽን ማዕከል! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Hammasini ko'rsatish...
👍 20 16🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅል!! በርቀት ሳይገደቡ በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን ባሕር ማዶ ማለትም አሜሪካ           ኖርዌይ ካናዳ               አውስትራሊያ ቻይና               ኩዌት  ከሚገኙ ወዳጆችዎና የስራ አጋሮችዎ ጋር በቀጥታ ይገናኙ! ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp  መግዛት ይችላሉ። #InternationalPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
36👍 17😡 3😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
23👍 15😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
📢 We’re Hiring! We’re seeking for passionate and driven individuals to join our company in: 💻🎨 Graphic designer ✨ 🧠 Creative content developer 📷 ✂️ Cameraman and video editor How to Apply: 👉 Visit our website: https://bit.ly/4b1lzv5 Need help applying? Watch this quick guide: youtu.be/6h-78lnmft8 #Vacancy #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
32👍 15
Photo unavailableShow in Telegram
ስንበሸበሽ እንዲህ ነን! ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደን ስንጠቀም 500 ሜ.ባ፣ default pin ስንቀይር 15 ብር፤  ከ100 ብር በታች አየር ሰዓት ስንሞላ 15%፤ 100 ብር እና ከዚያ በላይ አየር ሰዓት ስንሞላ 25%፤ በቴሌብር ጥቅል ስንሞላ 10% ተጨማሪ ስጦታ በቀጥታ ወደ ስልካችን ይገባል። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Hammasini ko'rsatish...
27👍 13🤣 13🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌟 የአሜሪካ ደርሶ መልስ ትኬት መግዣን ጨምሮ የተለያዩ አጓጊ ሸልማቶችን ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር ይሸለሙ!! የገና እና የጥምቀት በዓልን በማስመልከት ከታህሣሥ 12 ጀምሮ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ። በተጨማሪ 200 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ ✈️ 💰 300ሺህ ብር አሜሪካ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት 💻 ላፕቶፕ ኮምፒተሮች 📲 የስልክ ቀፎዎች 🐏🛍 የበዓል በግ እና አስቤዛ 🌐 የብሮድባንድ ኢንተርኔት የ6 ወር ክፍያዎች 📶 ከ25,000 በላይ 1GB የሞባይል ዳታ ስጦታዎችን ለሚያሸልመው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ዕጣዎቹ ከዛሬ ታህሣሥ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ክፍት ይሆናሉ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
41👍 20🥰 4
01:01
Video unavailableShow in Telegram
ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጠቀም ገንዘብ ለቡድን እንዴት በቀላሉ መላክ እንችላለን? #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
13.27 MB
👍 24 13👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
🌍🛩 Stay Connected from the Moment You Land! Whether it’s your first trip or a journey back home, start with the convenience of Our Visitors’ Plan! 📶 Instant Connectivity: Get online the moment you arrive. 🎁 Exclusive Visitor Deals: Special offers just for visitors. 💸 Save More: Big savings on local and international services. 💳 Flexible Payments: Pay in your preferred currency. Read more: https://bit.ly/4cXi8Uv 📍 Available at Bole International Airport and all service centers. #VisitorsPlan #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
27👍 21💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 32 18🙏 4🥰 1