uz
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

Kanalga Telegram’da o‘tish

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
306 718
Obunachilar
-6324 soatlar
-347 kunlar
-1 24430 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
🌍🛩 Stay Connected from the Moment You Land! Whether it’s your first trip or a journey back home, start with the convenience of Our Visitors’ Plan! 📶 Instant Connectivity: Get online the moment you arrive. 🎁 Exclusive Visitor Deals: Special offers just for visitors. 💸 Save More: Big savings on local and international services. 💳 Flexible Payments: Pay in your preferred currency. Read more: https://bit.ly/4cXi8Uv 📍 Available at Bole International Airport and all service centers. #VisitorsPlan #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
28👍 21💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 32 18🙏 4🥰 1
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የሞባይል ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር 128 ሚሊዮን፣ የሞባይል አገልግሎት ስርጸትን 100% ፣ የ4G አገልግሎት ሽፋንን 99% እንዲሁም የ5G ሽፋንን በ100 ከተሞች፣ የኢንተርኔት አገልግሎት ስርጸትን 90% እንዲሁም የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎችን 85% ለማድረስ መታቀዱን እንዲሁም የዲጂታል ክፍያን ከአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት አንጻር አሁን ካለበት ከሰባት እጥፍ በላይ እንዲያድግ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ አብራርተዋል። በመድረኩ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት የተቀረጸው የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ለማሳካት ከተለመዱ አካሄዶች በላቀ ፍጥነት ለመተግበር ከመንግሰት ልዩ ትኩረት ባሻገር የባለድርሻ አካላትና የማኅበረሰቡ ከፍተኛ ተሳትፎ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። ኩባንያችን በመሰረታዊ የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ፣ በሞባይል ገንዘብ እና በዲጂታል ስነ ምህዳር ለተመዘገቡ ስኬቶች የመሪነት ሚናውን በመወጣቱ እንዲሁም ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሰረት በመጣሉ ከፍተኛ ኩራት ይሰማናል። #DigitalEthiopia2030 #PMOEthiopia #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 50 40🤣 12😁 8😡 6🤪 4 2🤩 2👏 1
ኢትዮጵያን ወደ ታሪካዊ ከፍታ ለማሸጋገር የሚያስችለው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ይፋ ሆነ! የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የትግበራ ምዕራፍ ይፋዊ የማጠናቀቂያና ኢትዮጵያን ታሪካዊና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ወደሆነ ከፍታ የሚያሸጋግረው የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሁሉን አቀፍና አካታች የዲጂታል አገልግሎቶች አቅርቦትን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችል፣ ፈጠራ የሚያበረታታና ሰው ተኮር ስትራቴጂ መሆኑና ይህም ሙሉ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ለማምጣት ቁልፍ ሚና እንደሚኖረው በመርሀ ግብሩ ተገልጿል። በመርሃ ግብሩ ላይ ገለጻ ያደረጉት ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ትግበራ ባለፉት አምስት ዓመታት መጠነ ሰፊ ትሩፋቶችን ማስገኘቱን ገልጸው በቴሌኮም ዘርፍ የሞባይል ደንበኞች ቁጥርን 97 ሚሊዮን ማድረስ መቻሉን፣ ከዚህም ውስጥ 57 ሚሊዮኑ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች መሆናቸውን፣ አንድ ሺህ ሰለሳ ከተሞችም የ4ጂ ኔትወርክ ተደራሽ መሆናቸውን ገልጸዋል። በዲጂታል ክፍያ መስክ ማሕበረሰባችንን ተጠቃሚ ለማድረግ በተከናወኑ መሰረታዊ የዲጂታል መደላድሎች እና የፓሊሲ ማሻሻያዎች የሞባይል መኒ አካውንት ቁጥርን 162.4 ሚሊዮን መድረሱን ገልጸው ይህም የፋይናስ አካታችነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ ማገዙን አስገንዝበዋል….
Hammasini ko'rsatish...
37👍 15🤣 4👏 2😁 2🤪 2🤩 1👀 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኪዶፒያ (Kidopia) ለልጅዎ አስተማሪ እና አስደሳች ጊዜ ይስጡ!! ከ100 በላይ እንደ ሚኪማውስ (Mickey Mouse)፣ ስመርፍስ (Smurfs)፣ ስኩፒዶ (Scoopy-Doo)፣ ስፖንጅ ባብ (SpongeBob)፣ ባግስ ባኒ (Bugs Bunny) እና ሌሎች ታዋቂ ባህሪያት ያካተቱ አስተማሪ እና አዝናኝ ጌሞችን ይዞ ቀርቧል፡፡ ✅ ለመመዝገብ ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B፣ ለወርኃዊ C ብለው ወደ 8117 ይላኩ! 👉 3 ቀን በነጻ፤ ከወደዱት ለዕለታዊ 3 ብር፣ ለሳምንታዊ 15 ብር፣ ለወርኃዊ 75 ብር ብቻ ይከፍላሉ! 🛑 ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B፣ Stop C ብለው 8117 ይላኩ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 29 20🤩 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የገና ስጦታ ለማን መስጠት ይሻሉ? ለቤተሰብ፣ ለጓደኛ ወይስ ለፍቅረኛ? ስጦታ በዘመኔ፣ በቅርብ ቀን በዘመን ገበያ ይጠብቁ! ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ZemenGebeya1 ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/zemengebeya.et/ ቴሌግራም፡ https://t.me/zemengebeya_et ትዊተር፡ https://x.com/ZemenGebeya ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/zemengebeya ዘመን ገበያ - የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ! #ZemenGEBEYA #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 31 19🥰 2👏 2🤔 1😢 1👀 1
ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኤክስፖርት የጥራት ደረጃ የተዘጋጁ የኢንዱስትሪ ምርቶችን በ'ዘመን ገበያ' ለሀገር ውስጥ ሸማቾች ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ፈጸሙ። ይህም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ አምራቾች ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚያቀርቧቸውን የኤክስፖርት ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶች በቴሌብር 'ዘመን ገበያ' አማካኝነት ለመጀመሪያ ጊዜ ለሀገር ውስጥ ሸማቾች እንዲያቀርቡ የሚያስችላቸውን ታሪካዊ የመግባቢያ ስምምነት ነው። ይህ ስምምነት በከፍተኛ የጥራት ደረጃ የተመረቱ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳትን፣ የቆዳና የቆዳ ውጤቶችን፣ የአግሮ-ፕሮሰሲንግ ምርቶችን፣ የኤሌክትሮኒክስና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን፣ የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን እንዲሁም ሌሎች የማኑፋክቸሪንግ ምርቶችን በዘመን ገበያ ላይ ለግብይት የሚያቀርብ ነው። የግብይት ሂደቱም በመረጃ በተደገፈ ዘመናዊ የክምችትና የሥርጭት አሰራር የሚከናወን በመሆኑ፣ የአምራቾችን የሎጂስቲክስና የኦፕሬሽን ወጪ በእጅጉ በመቀነስ ለሸማቾች ጥራት ያላቸው ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲደርሱ ለማድረግ ያስችላል። ከዚህም ባሻገር አጋርነቱ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ አምራቾችን የዲጂታል ክህሎት አቅም በመገንባት፣ ምርቶቻቸውን በሰፊው በማስተዋወቅና አስተማማኝ የገበያ ትስስር በመፍጠር አጠቃላይ የሀገራችንን የንግድ ሥነ ምህዳር ወደ ዘመናዊና ተወዳዳሪ ደረጃ ለማሸጋገር የማይተካ ሚና ይጫወታል። ይህ ኩባንያችን በነደፈው ስትራቴጂ መሠረት፣ የአምራች ኢንዱስትሪውን ዲጂታላይዝ በማድረግና የንግድ እንቅስቃሴውን በማዘመን በንግዱ ሥነ ምህዳር አስተማማኝና ቀልጣፋ አገልግሎት በማቅረብ የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ለማፋጠን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል። ተጨማሪ፡ https://bit.ly/48SdQgc
Hammasini ko'rsatish...
66👍 26👏 5🙏 4👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
በአስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያችን ስጋትዎን ያስቀሩ! ወጪ ቆጣቢ፣ ጭስና ድምፅ አልባ የሆነ እንዲሁም በተንቀሳቃሽ ስልክዎ መተግበርያ የሚቆጣጠሩት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያችን ገዝተው እፎይታን ያግኙ፡፡ ✅ እስከ 12 ወራት ድረስ በተመቻቸ የክፍያ አማራጭ ቀርቧል! 📍በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል! ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/48btdOJ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 35 25
00:10
Video unavailableShow in Telegram
መስተንግዶውን ሰልጠን አድርጉት! የንግድ ሥራችንን ጨምሮ ሁሉንም ከምርት እና አገልግሎት ጋር የተያያዙ ተግባሮችን በቀላሉ በዙሪያ ቢዝነስ አውቶሜሽን ሰልጠን እናድርጋቸው! በኢትዮ ቴሌኮም ከኢታ ሶሉሽንስ እና ዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት የቀረበ #Zoorya #Ethiotelecom #ETTASolutions #DashenBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
27.76 MB
👍 20 14👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
በተራዘመ ክፍያ ያሻዎትን ስማርት ስልክ ይውሰዱ! 🗓🤝 በወር ከ959 ብር ጀምሮ በአንድ ዓመት ወይም በስድስት ወራት ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! 👉 ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom  #SiinqeeBank #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 33 26🆒 4🥰 3
01:29
Video unavailableShow in Telegram
ለብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት እንዴት በቀላሉ በአርዲ ቻትቦት መመዝገብ ይቻላል? #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
31.06 MB
33👍 20🥰 6😢 6
Photo unavailableShow in Telegram
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
35👍 13🥴 5
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የኩባንያችን ቤተሰብ የረዥም መስመር መሣሪያዎችን በሚጠግኑበት ጊዜ ያስቀረነውን ምስል ለትውስታ አጋራናችሁ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
24🙏 23👍 13🤩 3👌 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከዳሸን ባንክ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ በቴሌብር ያለምንም ማስያዣ ገንዘብ ተበድረን ሕይወታችንን እናቅልል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Hammasini ko'rsatish...
👍 27 24👌 3👀 1
01:12
Video unavailableShow in Telegram
የአይቪአር እና የአጭር ጽሑፍ መልእክት ቋንቋን እንዴት በኢኬር በቀላሉ መቀየር እንችላለን? #Ecare #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
የኢኬር አይቪአር V2.mp437.49 MB
25👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
🌟📱 ዘኔክሰስን ይያዙ፤ ከዓለም ጋር ይጓዙ!! እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡት ዘመናዊ የሞባይል ስልኮች:- 🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen)  🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እና በዘመን ገበያ ያገኟቸዋል! #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
35👍 20😁 7🤪 2🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሆስፒታል አገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር ይፈጽሙ! በአዲስ አበባም ሆነ በክልል ከተሞች በእነዚህ የተመረጡ ሆስፒታሎች ክፍያችንን  በቴሌብር ከፍለን ህክምናችንን እንከታተል! የሆስፒታሎቹን ዝርዝር ለማኘት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ! https://bit.ly/3YwIuXK *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Hammasini ko'rsatish...
👍 29 16😡 4🤣 2👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሁሉም አማራጮች እርስዎን ለማገልገል ሁሌም ዝግጁ ነን! በማንኛውም ጊዜና ቦታ የኩባንያችንን አገልግሎቶች በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያሻዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን በ24 ሰዓት አገልግሎት ዝግጁ ነው። ይደውሉ ወይም አጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩ 👉 994 በኢ-ሜል 👉 994@ethionet.et በድረ-ገፅ ቀጥታ ምልልስ  👉 www.ethiochatroom.et በፌስቡክ 👉 facebook.com/ethiotelecom ቴሌግራም 👉 https://t.me/ethio_telecom በትዊተር 👉 twitter.com/ethiotelecom #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 22 18🙏 5🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
በቴሌብር ሱፐርአፕ የፊት ለፊት ገፅ የሚገኘውን “ኢትዮ ሎተሪ” ሚኒ አፕ እንዲሁም በhttps://www.ethiolottery.et/ ላይ በመግባት እስከ 60 ሚሊዮን የሚያስገኘውን ዕጣ በ100 ብር ያሸንፉ! በተጨማሪም በየዕለቱ እስከ 25 ሺህ ብር የሚያሸንፉበትን ዕጣ በ5 ብር፤ እንዲሁም እስከ 500 ሺህ ብር በፈጣን ሎተሪ አሸናፊ የሚያደርገንን ዕድል እናስፋ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ! #ስንንበሸበሽ_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Hammasini ko'rsatish...
👍 34 21😁 7
Photo unavailableShow in Telegram
🎬 ማያ ምርጥ ሃገርኛ ቪድዮዎች! በርካታ የመዝናኛ እና የመረጃ አማራጮች ከምርጥ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ቀጥታ ፕሮግራሞች እንዲሁም የህፃናት ፕሮግራሞች ጋር ይዞ ቀርቧል፡፡ መተግበሪያውን ከ https://bit.ly/3YAPZwN ያውርዱ! ማያን ብቻ ከሚያስጠቅም 2 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5 ብር በየቀኑ ለማግኘት 863 ላይ Ok ብለው ይመዝገቡ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 35 14😁 3🙏 2👌 2