Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
Kanalga Telegram’da o‘tish
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

228 702
Obunachilar
-18824 soatlar
-1 0407 kunlar
-4 59130 kunlar
Postlar arxiv
ሦስት በሉማ…
፩፦ የደቡብ ወሎ ብልፅግና
፪፦ የዐማራ ክልል ፕሬዘዳንት ጽ/ቤት
፫፦ የሀርቡ ወጣቶች መወያያ ግሩፕ
፬፦ አክቲቪስት ቴዎድሮስ አያሌው
፭፦ አሚኮ
፮፦ ራሱ የወረኢሉ ኮሚዩኒኬሽን ጽ/ቤት
"…ህዳር ሦስት ሰንጋ አርደው፣ ደግሰው የተቀበሉትን ጭጎጊት ፊት፣ ልቡሰ ሥጋ ጋኔል አረመኔ አራጅ ሰው እልል ብለው ከተቀበሉ በኋላ ዛሬ ድንገት መጥተው እጅ ቆረጠ ብለው በ HD ካሜራ ቀርጸው ጨፍኑ እናሞኛችሁ ሲሉ ግን ትንሽ እንኳ አይሸምማቸውም በአባጃሌው?
"…ሁሉም ሰው እኮ ሾርት ሚሞሪያም አይደለም። አብዛኛው ሰው ደግሞ አሁን ባንኗል። ነቅቷል። ቢሸውዱ ቢሸውዱ እኔ ዘመዴን፣ የሐረርጌ መራታውን ይሸውዳሉ እንዴ? እንኳን አሁን ዐማራው ሁሉ ባንኖ ይቅርና ጥንት ብቻዬን ስንቱን ሴራ እንዳከሸፍኩ ረሱት እንዴ? ራሳቸው ሾርት ሚሞሪያም ሆኑ እንዴ?
"…እቀጥላለሁ… እናንተ ብቻ ቀጥል ዘመዴ በሉኝና ምልክት ስጡኝ።
• ሦስት አላችሁ…?
• ሲሳይ አጌናን እናስከትል…
"…በወረ ኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ጽንፈኛ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን ሰጡ ብሎ የዘገበው የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባል እና ተሸላሚው አቶ ሲሳይ አጌና ህዳር 15/2018 ዓም በቁጥጥር ስር ውሏል ‼ ብሎ ያንኑ ልጅ ወንጀለኛ ነው ብሎ ጨፍኑ ላሞኛችሁ ይላል…? ኧረ ምንሼ ነው አጌና…!
• ልቀጥል አይደል…?
• መጀመሪያ ከዲጅታል ኢትዮጵያ እንጀምር…!
"…ህዳር 3 ወይም በፈረንጆቹ November 12 ቀን በጫካ የነበረው ወንድማችን በሰላም ለመንግሥት እጁን ሰጠ ካለ በኋላ፣ መሳሪያውን ለመንግሥት አስረክቦ ሰላማዊ ዜጋ መሆኑን ዜና ከሠራልን በኋላ ያንኑ ሸለምጥማጥ ሰልባቦት የመሰለ ቀፋፊ ልጅ በፋኖ ስም እጅ ቆረጠ ብሎ ከነፎቶው ሲያቀርብ ትንሽ እንኳ አይሸምመውም?
• አንድ በሉ…!
"…እኔምለው እረፍት ላይ መሆኔን እያወቁ ጠብቀው እኔን ነጥብ ለማስጣል በሚስል መልኩ በውስጥ መስመር ይሄን ቪድዮ እየላኩ ጨቀጨቁኝ እኮ። እናም ከጨቀጨቁኝ፣ ከጎተጎቱኝ አይቀር፣ ተናግረው ሊያናግሩኝ ነውና በዚህ ጉዳይ ላይ ጊዜአችሁንም ካልተሻማኋችሁ መሽቷል ብላችሁ ካልተቀየማችሁኝ አንደዜ ሓሳቤን ልስጥ እንዴ…?
• ምን ትመክሩኛላችሁ…?
"…እንኳን ለጾመ ነቢያት ወይም ጾመ ጌና አደረሰን።
"…የጌታን መወለድ፣ የአምላክን ሰው መሆን፣ በተስፋ ይጠባበቁ፣ በጾም፣ በጸሎት፣ በሱባኤ በተስፋም ይጠባበቁ የነበሩት ነቢያት የጾሙትንና በተስፋ ቃሉም መሰረት እግዚአብሔር ወልድ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷም ነፍስ ነስቶ በሥጋ ማርያም ለተገለጠበት፣ ኢሳይያስ ነቢይም "… ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች። ኢሳ 7፥14 ብሎ የተናገረው ትንቢት የተፈጸመበት፣ ሌሎች አበው ነቢያት የጾሙትን ጾም ለመጾም አደረሰን።
"…እኛ እንደ ነቢያቱ አሁንም ወደፊት ክርስቶስ ይወርዳል ይወለዳል ብለን ሳይሆን የምንጾመው ነቢያት ይወርዳል ይወለዳል ብለው ትንቢት እየተናገሩ በተስፋ ይጠብቁት የነበረው ጌታ ከሰማያት ወርዶ፣ ከድንግል ተወልዶ፣ በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅሎ፣ በሞቱ ምትን ገድሎ አድኖናል። ነቢያት በአካል ያላዩትን ጌታ እኛ ግን፣ አየነው፣ ዳሰስነው፣ በላነው፣ ጠጣነው፣ የዘላለም ሕይወትም ሆነን ብለን ነው የነቢያቱን ጾም ለመታሰቢያ እስከ በዓለ ልደት ድረስ የምንጾመው።
"…በጾማችን ወቅት በስስት የሚመጣውብንን በትዕግሥት፤ በትዕቢት የሚመጣብንን በትሕትና፤ በፍቅረ ንዋይ የሚመጣብንን በጸላኢ ንዋይ አሸንፈን ፈቃደ ሥጋንና ፈቃደ ዓለምን ድል አድርገን፣ ጾሙን ድኅነተ ሥጋ፣ ድኅነተ ነፍስ የምናገኝበት፣ የኃጢአት መደምሰሻ፣ የደዌ መፈወሻ፣ የዲያብሎስ ድል መንሻ፣ የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን።
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም…
"…የዛሬው የዕለተ እሁድ በዘመድ ቴቪ በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈው የነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ሳምንታዊ መርሀ ግብራችን ያያችሁትን ይመስል ነበር።
• ሻሎም…! ሰላም…!
Photo unavailableShow in Telegram
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ልክ 2:10 ሲሆን በዘመድ ቴቪ መርሀ ግብሩ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ቲክቶክ 👉 http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ZemedTv 👉 zemedtv.com/live.html
• በትዊተር (×) 👉 x.com/i/broadcasts/1ynJOMjjpNWKR
• በራምብል 👉 rumble.com/v71gh4w--zemede-november-09-2025.html?e9s=src_v1_cbl%2Csrc_v1_upp_a
• በሳታላይት ቴሌቭዥን 👉 Yahsat 52.5° East
11977 H 27500
• ላይ ይከታተሉን።
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን…!
👍 298❤ 140🙏 39🏆 10🕊 3🤔 2🤯 2😡 2✍ 1🔥 1
መልካም…
"…በዚያ በኩል በየዕለቱ ቀን በቀን በአሩሲ ኦሮሞ እስላማዊ መንግሥት ሠራዊት ተብዬው በኦሮሞ የወሀቢያ እስላም ሰይፍ ያለ ርህራሄ በጭካኔ የሚጨፈጨፍ ኦርቶዶክሳውያን ዜና አየሩን ተቆጣጥሮት እንዳለ ነው። በሌላ በኩል ረገብ ብሎ የነበረውና በመተከል ይፈጸም የነበረው የጅምላ ጭፍጨፋ ከጎረቤት ኦሮሚያ ተነሣ የሚባለውና የእነ ሽመልስ አብዲሳ ፕላን ቢ የዐማራ ማጽጃ ማሽኑ ኦነግ ሸኔ በድባጤ ከ50 በላይ የበርታና የሺናሻ ተወላጆችን ጨምሮ በርካታ ዐማራዎችን መጨፍጨፉ እየተነገረ ነው። በድሮን የሚጨፈጨፈው፣ አስገድዶ መድፈሩ ለሰሚው ራሱ ይዘገንናል።
"…ይህ በእንዲህ እንዳለ ነው እንግዲህ የኢቦላ ታናሽ ወንድም ነው የሚባለውና ዓለም በሙሉ ሲሰማው የደገጠበት የማርበርግ ቫይረስ በኢትዮጵያ ጅንካ መከሰቱ፣ በርካታ ሰዎችንም መግደሉ የተሰማው። በሽታው ከጂንካ ቤተሰብ ጥየቃ ሔዶ ወደ ካምፑ የተመለሰ ወታደርም ቫይረሱን ይዞ ወደ ካምፕ በመግባቱ ብዙ ወታደሮች በደቡብ ደም እየተፉ መሞታቸው እየተነገረ ነው።
"…ቫይረሱ ስርጭቱን ቀጥሎ ለሪፈር ከጂንካ ወደ አዋሳ በሄዱ ሕመምተኞች አማካኝነት አዋሳም መግባቱ፣ ንክኪው አሩሲም ገብቶ ቤተሰብ መፍጀቱ እየተነገረም ነው። በደቡብ እና በኦሮሚያ ያላቆመው ቫይረስ አዲስ አበባ ገብቶ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካከል የተረፈ እንደሌለና የሟቾች አስከሬንም እንደማይሰጥ፣ ቀብራቸውም በምስጢር እንደሚፈጸም በይፋ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር እየተናገረ ነው።
"…ቫይረሱ ከባድ እንደሆነ፣ ገዳይ እንደሆነ ዓለም እየተናገረ፣ ብሔራዊ ዐዋጅ ታውጆ ሕዝብ ጥንቃቄ ያደርግ ዘንድ መነገር ሲገባው ጭራሽ 55 ሺ ሰው አዲስ አበባ ከተማ ላይ ሰብስቦ፣ እንደ ችግኝ አጠጋግቶ፣ እንደ ችቦ አንድ ላይ ከምሮ ያውም ትንፋሽ በኃይል በሚወጣበት፣ ላብ በሚፈስበት ንክኪው ከፍተኛ በሆነበት የሩጫ ስፖርት ሕዝቡን ለአደጋ ማጋለጥ ምን የሚሉት ነገር ነው? አልገባኝም። በዋዜማው በሚሊንየም አዳራሽ በአዝማሪ ኮንሰርት ላይ ሲጨፍር፣ ሲዳራ፣ ሲተሻሽ፣ ሲላላስ ያመሸውን ሳይጨምር ማለት ነው።
"…ከምር አልገባኝም። ባለፈው ጊዜ ምርጫው ሲመጣ ኮሮና መጥቶለት ሕዝቡን በፍርሃት ቆፈን አሽጎ ከቤቱ ያስቀመጠው ይሄ ሰይጣናዊ አገዛዝ ዘንድሮም በዚያው መንገድ ሕዝቡን ፍርሃት ውስጥ ከትቶ ጥንቱንም ተወዳዳሪ የሌለበትን የምርጫ ጉዳይ አደናግሮ ለማለፍ ሲል ከዓለምአቀፍ ጌቶቹ ጋር ተመካክሮ ያመጠው የተፈበረከ ዜና ነው ወይስ ከምር ቫይረሱ በኢትዮጵያ ተከስቷል? ተከስቷል ከተባለ የሞቱ ሰዎች ከምር በዚህ በሽታ ነው ወይስ በሌላ? መጣራት የሚያስፈልገው ጉዳይ ይመስለኛል።
"…ቫይረሱ አለ ከተባለ ግን አዳነች አቤቤ ከኃይሌ ገብረ ሥላሴና ከአዲስ አበቤዎች እየተሻሸች፣ እየተሳሳመች፣ ችቦ መስላ ዛሬ በአደባባይ ስትወራጭ አትውልም ነበር። ደግሞ እኮ የተመረጠው የቲሸርት ቀለም ራሱ ቀይ በቀይ፣ ደም በደም፣ የደም ጎርፍ የመሰለ መሆኑ ነው። አረንጓዴው ጎርፍ ይባል የነበረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስም ቀይ ሽብር ሆኖ አረፈው።
"…ቫይረሱ ከ2 እስከ 21 ቀን ራሱን ይደብቃል አሉ። ቶሎ እንደ ጉንፋን፣ እንደ ኮሮና ራሱን አይገልጥም አሉ። በእነዚህ ቀናት ውስጥ በቫይረሱ የተያዘ ሰው ከስንትና ስንት ሰዎች ጋር እንደሚነካካ አስቡት። ያ እንዳለ ሆኖ በኮንሰርትና በሩጫ ሚልዮኖችን ለአደጋ ማጋላጥ የጤና አይመስለኝም።
"…ለማንኛውም ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ዛሬ እሁድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ በዘመድ የሳታላይት ቴቪ በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ ይደርሳል። እንደተለመደው ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን።
• ከወሀቢ ሰይፍ እና ከማርበርግ ቫይረስ መዳኛ ማምለጫ መንገድ ራስን መከላከል፣ ራስን መጠበቅ ብቻ ነው። ከወሀቢይ ሰይፍ ግን የማርበርግ ቫይረስ ይሻላል። ወሀቢ መርጦ ነው አላህ ወአክበር እያለ ከሃይማኖት ኦርቶዶክስ፣ ከነገድ ዐማራ አርዶ፣ ደም አፍስሶ የሚገድለው። ማርበርግ ግን ዘርም፣ ሃይማኖትም አይመርጥም። ኦሮሞም፣ እስላምም፣ ጴንጤም አይመርጥም። ራሱ ወሀቢያውንም እጭድ ነው የሚያደርገው። ቫይረሱ የፈጣሪ ስለሆነ አያዳላም። እንደዚያ ነው።
"…በአፍና በአፍንጫ ደም እያስተፋ በክፉ አሟሟት የሚገድለው አደገኛው ገዳይ ቫይረስ የሚተላለፈው በንክኪ፣ በሳል፣ በላብ፣ በእንባ ወዘተረፈ ነው በሚባልበት በዚህ ጊዜ ትናንት በሚሊንየም ኣዳራሽ በአዝማሪ ማስተዋል ኢያዩ ዳንኪራ እና ጭፈራ ተዛዝለህ፣ ዛሬ በኃይሌ ገብረ ሥላሴ ታላቁ ሩጫ እንዲህ ለደመራ እሳት እንደተዘጋጀ ችቦ ለመንደድና አመድ ለመሆን መራወጥን ምን ይሉታል? በሰላም ነው???
"…ያውም በሽታው ወዲያው ምልክት የማያሳይ፣ በቫይረሱ ከተጋለጡ ከ2-21 ቀናት ውስጥ ነው ምልክቶቹ ሊታዩ የሚችሉት እየተባለ፣ በበሽታው ከተያዙ ሰዎች ወይም እንስሳት ጋር በቀጥታ በመገናኘት በንክኪ ይተላለፋል እየተባለ፣ በቫይረሱ የተያዘ ሰው ብዙውን ጊዜ የውስጥ ደም መፍሰስ፣ የሰውነት የውስጥ አካላት ሥራ ማቆም፣ እና ከፍተኛ ትኩሳት ያስከትላል፣ ስለዚህ ለቫይረሱ እስካሁን የተለየ መድኃኒት አልተገኘለትም እየተባለ፣ የዓለም ሀገራት ከጦርነቱና ከሰላም ማጣታችን በላይ ቫይረሱን ፈርተው ለዜጎቻቸው የጥንቃቄ መልእክት በሚያስተላልፉበት በዚህ ወቅት እንዲህ ማበድ የጤና አይመስለኝም።
"…ምክር ያጡ ሕዝብ ናቸው፥ ማስተዋልም የላቸውም። አእምሮ ቢኖራቸው፥ ይህንን ያስተውሉ ነበር፥ ፍጻሜያቸውንም ያስቡ ነበር። ዘዳ 32፥ 28-29 ተብሎ የተጻፈው እንደኛ ላለው ሕዝብ ነው። …ወዳጆቼ መጽሐፍ "…ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥ ምሳሌ 2፥ 11 እንዲል ጥንቃቄ ማድረግ መልካም ይመስለኛል። ትርምሱ ወይ ለጸሎት ለምሕላ አይደለም። ምን ጉዶች ነን ግን?
• ለማንኛውም…
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
3.20 MB
1.68 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"…እስከአሁንም ሙሉ በሙሉ "…ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። ሰቆ 3፣ 22-23
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
Photo unavailableShow in Telegram
የቫይረሱ ነገር…
"…ቢያንስ ቫይረሱ ዘር አይለይም። ሃይማኖት አይለይም። የፖለቲካ አቋም አይመለከትም። ወታደር ሁን ዶክተር፣ ኢንጂነር ሁን ፓስተር፣ ቄስ ሼህ አይመርጥም። ቄሮ ነው ቀሬ፣ ፋኖ ነው ጁንታ አይመርጥም። በሚኒልክ በአጼዎቹ ጊዜ ተጨቁነሃል ለዛሬ ልለፍህ፣ አንተ ኦሮሞ ነህ አልነካህም፣ አልደርስብህም አይልም። ዐማራ፣ ትግሬ ጉራጌ ወላ የፈለግከውን ሁሌን አያዳላም። እኩል ነው ደም አስተፍቶ የሚያሰናብትህ። በዚህ በዚህስ ቫይረሱ በዘርህ፣ በሃይማኖትህ መርጦ ከሚገድልህ ከኦሮሙማው የወሀቢይ እስላም ሰይፍ ሺ ጊዜ እጥፍ ይሻላል። እንደ ፈጣሪ ነው አያዳላም። ቫይረሱ ከወሃቢያ እስላም በስንት ጣዕሙ።
"…ቫይረሱ መጀመሪያ ጂንካ ታየ በተባለ ጊዜ ጊዜ ሳይሰጥ የገደለው፣ በአፍ በአፍንጫ ደም እያስተፋ ወደ ሞት የሰደደው የፕሮቴስታንት ፓስተሮችን፣ እና ሃይማኖትና ዘራቸው ያልተጠቀሱ የህክምና ባለሙያዎችን ነው። ዘመኑ የእናንተ "የጌታችሁ" ልጆች ነው። እናንተንማ አልነካም አላለም። ዳይ ቀጥል ብሎ ሁሉንም ደፍ ደፍ ነው አድርጎ አካልቦ የሞት ትኬትን ቆርጦ የሰጣቸው።
"…ቫይረሱን በጂንካ ይዞ ማስቀረት እየተቻለ ጭራሽ ደም በአፉና በአፍንጫው የሚፈሰውን ታማሚ ሪፈር ብሎ ወደ አዋሳ ልከውት አረፉ። በአዋሳ ስንት ሰው እንደተያዘ፣ ስንት ሰው እንደሞተ የነገረን የለም። እንኳን የአዋሳውን በጂንካ ቫይረሱ መከሰቱን ለዓለምአቀፍ ሚዲያዎች ያሳወቀው የጂንካውን ዶክተር ወዲያው ነው ከሥራ ያሰናበቱት። እናም ብልፅግና አሪፍ ገዳይ፣ ጥይት የማያስባክነው ጨፍጫፊ ቫይረስ አግኝቶ ይቅርና ጥንቱንም የተዋቀ ነው አስከሬን መደበቅ።
"…የገረመኝ ግን ቫይረሱ ሻሸመኔን አልፎ፣ የደቡብ ከተሞችን አልፎ፣ በአንድ ጊዜ ኦርቶዶክሳውያን የተጨፈጨፉበት አሩሲ ገባ መባሉ ደንቆኛል። በዚያም በኤልያስ መሠረት ሚዲያ ዘገባ መሠረት እስላም እስላሙን እየመረጠ መግደሉም አስደንቆኛል። ይሄ የሚያሳየው በአካባቢው የወሃቢያ እስላም ኦርቶዶክሱን በሰይፍ ጨፍጨፎ ሲያጸዳ እግዚአብሔር ደግሞ በሰይፉ፣ በመቅሰፍቱ ሰይፍ የማያገኛቸውን ባለጊዜዎች እየጎበኘ እንደሆነ ነው የተሰማኝ።
"…ይሄም ብቻ አይደለም ቫይረሱ አዲስ አበባ እንዲገባም መደረጉ ነው የተሰማው። ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ብቻ በሁለት ቀን አራት ሰው መሞቱን ከዚያው ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ወፎቼ ሰምቻለሁ። ቫይረሱ የኢቦላ ታናሽ ወንድም እንደሆነ ነው የሚነገረው። ክትባትም፣ መድኃኒትም የለውም። የእኔ ስጋት ይሄ አሩሲ ገባ የተባለው ቫይረስ በእሱ አሳብበው ክርስቲያኑን ሁሉ ቫይረሱ ተገኝቶብሃልና አትገባም፣ አትወጣም ብለው በድብቅ እንደጀመሩት በሰይፋቸው እንዳይፈጁት ነው። መጠርጠር መብቴ ነው። ተቆርቋሪ፣ ጠያቂ፣ አጋዥ የሌላቸው ዐማሮች እና ኦርቶዶክሶች በዚህ በቫይረስ ሰበብ ከመጋረጃው ጀርባ አቢይ አረመኔው የወሃቢይ እስላሙ አቢይ አህመድ እንዳይፈጃቸው እሰጋለሁ።
• እናንተስ ምን ትላላችሁ? ከሳጥኑ ውጪ ያሰባችሁትን እስቲ ንገሩን።
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም…
"…ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር በነበረን ጉባኤ ላይ የተነሱትን ሓሳቦች ለንባብ እንዲመች፣ የሐረርጌ ሰው የቆቱ ቃና እንዲኖረውም አድርጌ ለዛሬ ለሳምንቱ መጨረሻ ለዕለተ ዐርብ ያዘጋጀሁላችሁ ርእሰ አንቀጽ ያነበባችሁትን ይመስላል። አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። የእናንተ የአድማጭ ተመልካች የአንባቢዎቼ የዘመዴ ቴሌግራም መንደር ቤተሰቦቼ ተራ ነው። እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ የእናንተን ሓሳብ እየኮመኮምን እናመሻለን።
"…በሉ ጀምሩ… ✍✍✍
👆④✍✍✍ "…እውነተኛ የዐማራ ፋኖ ታጋዮች አሁን ዕድሉ የእናንተ ነው። እውነተኛ የሕዝብ ልጆችን ይዛችሁ አንድነት መፍጠር፣ የጠራ አቋም ማሳየት፣ ሴረኞችን ማስወገድ፣ ማጋለጥ፣ ለሕዝብ ማሳወቅ፣ አጥብቆ መታገል፣ ሠራዊትን ማሰባሰብ፣ ማንቃት፣ ማስረዳት ያስፈልጋችኋል። ዙሪያችሁን ተመልከቱ። በእናንተ ድካም፣ ልፋት፣ ላብና ደም መጨረሻ ላይ ከአፋችሁ ላይ የደረሰውን ሥልጣን ለመንጠቅ ያሰፈሰፉትን ተመልከቱ። ዐማራ ሲባል ቋቅ የሚላቸው፣ የሚያስመልሳቸው የዐማራ ጠላቶች በሙሉ አሁን ላይ ተስፋችን ፋኖ ነው እያሉ በአደባባይ ሲደሰኩሩ እያያችሁ ነው። ሕዝቅኤል ጋቢሳ፣ ልደቱ አያሌው፣ ጃዋር መሀመድ እና ወዘተረፈ ከፊት ቁጢጥ ብለውላችኋል። ዕወቁበት። ንቁ። ፍጠኑም። የዐማራ ትግል ቀራንዮ ላይ ደርሷልና በመከራ የጸናው ዮሐንስን ሆናችሁ በደማችሁ የዐማራንና የኢትዮጵያን ትንሣኤ አብሥሩ። ጉዞው የቀራንዮ ዕለቱም አርብ ነው። አከተመ።
• ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍተዋለሁ። እናንተ ደግሞ በተራችሁ አስተያየታችሁን ታስኮመኩሙናላችሁ። በተለይ መሬትም፣ አየርም ላይ ያሉት ስለሚያነቡት ግሩም የሆነ የሚያቀና፣ ደፋር፣ መፍትሄ ጭምር ያካተተ አስተያየት ለመስጠት ተዘጋጁ። አስቀያሽ ኮተታም ነውረኛ ስድአደግ የስድብ አስተያየት አንቀበልም። አንታገስምም። ከርእሰ አንቀጹ የበለጠ ግሩም ግሩም አስተያየቶች በሚሰጡበት፣ የቴሌግራም ፕላትፎርም የሓሳብ መለዋወጫ መድረክ ያደረገውን ይሄን የዘመዴን፣ የእኔን ፔጅ ማቆሸሽ፣ ማጠንባት አይፈቀድም። ባለጌ፣ ስዳደጉ ውልቅ ብሎ እየሄደ፣ ከቤቴም እየተቀሰፈ እየተባረረ ስለሆነ ለአይናችሁ የሚጎረብጥ የስድአደጎች ኮመንት በቤቴ አታዩም። አታገኙም። ምክንያቱም ይሄ የጀነራል ፊልድ ማረሻ የዘመዴ ፔጅ ነውና።
• መልካም ንባብ 🫡🫡🫡
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
👆③✍✍✍ …አምጥቶ ሰግስጎ አስቀምጧቸዋል። ይህንን ዘመነ ያውቃል አያውቅም የሚለውን ራሱ ዘመነ መልስ ይስጥበት። አስረስ መዓረይ ዘመነን በፋኖም በሕዝብም ካስጠላው በኋላ የሚያደርገውን ራሱ ያውቃል። አስረስ ዘመነን ከላይ የተጌጠ፣ ከውስጥ ግን ነቀዝ የጨረሰው ምሰሶ አድርጎ አሰቀምጦታል። የሆነ ቀን ገፋ ብቻ አድርጎ ጥሎት ያልፋል። ይሄም ይመዝገብልኝ።
"…ከጎጃም አልፎ በቅርቡ ጎንደር ላይ የከሸፈው እና ጥቂት አመራሮች የቆሰሉበትና ጠባቂዎች የተገደሉበት የድሮን ጥቃት የአስረስ መዓረይና የመሳይ መኮንን እጅ እንዳለበት ነው የጎጃም ወፎቼ የሚናገሩት። በውስጥ ባስቀመጡት ሰው አማካኝነት የተቀነባባረ ነው ጥቃቱ። ከአገዛዙ ጋር ለድርድር አይስማሙም፣ ለነገዱና ለነአስረስ ፍላጎት አይመቹም የተባሉትን ፋኖዎች ለማስወገድ ታስቦ የተሠራበት ነበር። ጎንደር ላይ ዋና ዋና ፋኖዎችን አስወግዶ ከተቻለ ጎንደርን የአስረስ አጃቢና የዘመነ መራጭ ለማድረግ ካልተቻለ የጎንደር ፋኖን ከሁለት በመክፈል አብዛኛውን ይዞ የራሳቸው ለማድረግ እየሠሩ ነው። በዚህም የተስማሙ የጎንደር ቀጠና አመራሮች ስላሉ ጥፋቱ መሞከር ከጀመረ ቆይቷል። በተለይ ከቋራው ቃል ኪዳን ጀምሮ ብዙ ተሞክሯል። ምክንያቱም "ዘመነ እንዳይመረጥ የሞገተው የጎንደር ፋኖ ነው፤ የወሎውና የሸዋው ፋኖ ጎንደርን ስለያዙ እንጂ ይጨፈለቃሉ" ብሎ ያምናል አስረስ መዓረይ። ወዳጄ ጎንደር ላይ ያለው ርብርብ እጅግ ከባድ ነው። በኢትዮጵያ ፖለቲካ ጎንደርን ካልያዙ አይሳካልንም የሚባለው ለዚህ ነው። አቢይን ጨምሮ ያለፉትም ሁሉም ጎንደሬ ሚስት አግብተው በሚስቴ እኮ ጎንደሬ ነኝ፣ የእናንተው ልጅ ነኝ፣ ደግፉኝ፣ ጠብቁኝ የሚሉት እንዲሁ ዝም ብለው" አይደለም።
"…እንደኔ እንደኔ ሌላ የተለየ የራሳችሁ ሴራ ከሌላችሁ በቀር ጠበቃ አስረስን መዓረይንና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን አምናችሁ የጎንደር ፋኖን ለመክፈል የምትሞክሩ አመራሮች ታሪክ ባታበላሹ መልካም ነው። በጣም በኃይለኛው ትከስራላችሁ፤ አያዋጣችሁም። የጎንደር ፋኖም ይህን ሴራ ማወቅ አለበት። ጎንደሮች ዐማራ ሆናችሁ ሙቱ። በስመ እርቅ ከትግል ጠላፊ ጋር ከሚሠራ አርቆ ማሰብ ከማይችል ቡድን ጋር የሚደረግ አላስፈላጊ ጉድኝት ዋጋ ያስከፍላችኋል። አንዳንዱ ችግር የሚፈታው ጨከን ብሎ መራር ውሳኔ በመወሰን እንጂ ሁሉም ችግር በውይይትና በሽምግልና፣ በቄስና በሼክ አይፈታም። የርእዮተ ዓለም፣ የፖሊሲ ጉዳይ መስቀል ይዞ፣ ታቦት ተሸክሞ በሚመጣ ቄስ፣ ጳጳስ አይፈታም። አንድነት እንዲመጣ በሽምግልና ስም ጥረት የምታደርጉ የሃይማኖት አባቶችም ብትሆኑ በተለይ ብፁዕ አቡነ እገሌ ደጋግመው ቢያስቡበት መልካም ነው። በማርያም፣ በቅዱስ ሚካኤል፣ በቅዱስ ገብርኤል ይዣችኋለሁ ብሎ በመገዘት፣ አላህን በመጥራት የርዕይና የዓላማ ልዩነት ያላቸውንና የማይታረቁ ኃይሎችን በግድ ካልታረቃችሁ ማለት ትግሉን ወደ ኋላ እንደሚጎትተው ዕወቁና ታቀቡ። ለእናንተም የማይመለሰው ቡድን ዋጋ ያስከፍላችኋልና ብትጠነቀቁ ይበጃል። ከነጌታ አሰራደ እና ከነ ሰሎሞን አጠናው ጋር የሚነጋገሩ አባቶች ድምጻቸው እየተቀዳ ነው፤ ነገ ይመነዘራል። የሚሰሙ ከሆነ እንዲጠነቀቁ ንገሯቸው።
"…በእስክንድር ነጋ ፊታውራሪነት እነ ጌታ አስራደ፣ እነ ሰሎሞን አጠናው፣ እነ ፈንታሁን ሙሀባው እና እነ መከታው ማሞ ከአቢይ ጋር ድርድር ለማድረግ ተዘጋጅተው ቀን እየጠበቁ ነው። ሕወሓት ከገፋች "ሀገራችን ተወረረች፣ ሀገራችን ከምትወረር ለጊዜው ከመንግሥት ጎን ነን" ለማለት አንጋጠዋል። ከሕወሓት ወይም ከኤርትራ ጋር ሊጀመር በቋፍ ነው ያለው የሚባለው ጦርነት ጉዞው አዝጋሚ ከሆነና የሚዘገይ፣ ጭርሱንም የማይደረግ ከሆነም ከአፋብኃ ጋር አንድ እንሁን በማለት ተጨማሪ ተደራዳሪ እየፈለጉ የጎንደር ፋኖን እና የሸዋ ፋኖን ለመከፋፈል እየኳተኑ ነው። ለዚህም ከአፋብኃ ማእከላዊ ኮማንድ አመራሮች ሳይቀር ተባባሪ አመራር አፍርተዋል። እነዚህ ከአስረስም ከእስክንድርም ጋር በመሆን የጎንደር ዋና ባላንጣ ናቸው ያሏቸውን እውነተኛ ታጋዮችን ጥለው ለመውጣትም እየተዘጋጁ ነው። እነዚህ በአፋብኃ ውስጥ ሆነው አፋብኃን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች እግዚአብሔር ሞትን አሳይቶ እንደማራቸው አይተዋል። ለንስሀ የተሰጣቸውን ዕድሜ ቢጠቀሙበት መልካም ነው። ካልተስተካከሉ ግን እውነታውን ለሕዝብ ግልጽ በ ማድረግ ቀሪዎቹንም ስማቸውን እየጠራሁ በሃላል እመጣባቸዋለሁ።
"…አገዛዙ ሰሞኑን ባዘጋጃቸው በአንዳንድ የውይይት መድረኮች ጦርነቱ በድርድር ይፈታል እያለ የሚወሸክተው ዝም ብሎ አይደለም። የፋኖ የኮር እና የክፍለ ጦር አመራሮች ሳይቀሩ ለድርድር ስለተዘጋጁለት ነው። የነ ጌታ አስራደና የነ ሰሎሞን አጠናው ፋኖ ከአቢይ ጋር ይደመራል። ባለፈው ሳምንት ብቻ ቁጥራቸው የትየለሌ የሆኑ የእነ ፋኖ ደረጀ ብድን አባል የሆኑ ፋኖዎች ከደንቢያ ጎንደር አካባቢ ወደ አገዛዙ እጅ ሰጥተው ግርር ብለው ገብተዋል። ጎንደር ብቻ ሳይሆን በመከታው ማሞና በእስክንድር ነጋ የሚመራው የዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ግማሽ በግማሽ የሚሆነው ወደ መንግሥት ተብዬው ሊገባ ተዘጋጅቷል። እውነተኛ የሸዋ ታጋዮች ወደነ ኢንጂነር ደሳለኝ ይደባለቃሉ። በአጠቃላይ አፋሕድ ለድርድር ዝግጁ ነው። አመቻችቶም ጨርሷል። የሚጠበቀው በግልጽ ያልወጣው "የፋኖ ቡድን" መደመር እና "እውነት አላቸው" የሚያስብል አዲሱ የሰሜኑ ጦርነት ዓይነት አስቻይ ምክንያት ብቻ ነው። እሱን ደግሞ እንደሚሰማው ከሆነ አቢይ አሕመድ አንዴ የአፍሪካ፣ ሌላ ጊዜ የእስያ ሽማግሌ እየላከ አስታርቁኝ እያለም ነው እየተባለ ይታማል። በጎን የአቢይ ሠራዊት በወልቃይት በኩል በሽሬም፣ በአፋር በቡሬም ዘጭ ብሎ።መስፈሩም ነው የሚነገረው። ሻአቢያ ሆይ መጣንልሽ ሲሉ የከረሙ ሁሉ አሁን ላይ እኛና ኤርትራ ወንድማማቾች ነን፣ ጦርነት ጎጂ ነው። አውዳሚ ነው ወደሚል ሰላም ሰባኪነት ተቀይረዋል። ከሳምንት በፊት እንዲህ ይሉ የነበሩትን ወገኖች ባንዳ እያሉ ይሰድቡ የነበሩትም ጉደኞች ዛሬ ላይ ተገልብጠው የኖኅ ርግብ ሆነው ተከስተዋል።
"…ምዕራባውያን ኢሳይያስን ለማስወገድ ከአቢይ ጎን ናቸው፤ እያማከሩት ነው። ምርጫው እንዲካሄድ ምክር እየለገሱት፣ የታሠሩት እንዲፈቱ፣ ፋኖ ተደራድሮ ወደ ባሕር በር እንዲተም ለማድረግ የቤት ሥራቸውን እየሠሩ ነው የሚገኙት ነው የሚባለው። በሱዳን ሃሚቲ ሺዎችን በመጨፍጨፉ ምክንያት ኤምሬትስ ዓለምአቀፍ ተቃውሞ መጥቶባት ሩጫዋን ገታ አደረገች እንጂ ሱዳን ላይ ያ እንቅፋት ባይፈጠር ኖሮ እስከአሁን አቢይን ጃስ ብላ ከአስመራ ጋር እየተለባለብን ነበር የሚሉም አሉ። በጎን የአቢይ ተቃዋሚ በመምሰል ለፋኖ እውቅና እንዲሰጠው ለዐማራ ሕዝብ እርዳታ፣ መድኃኒት እንዲቀርብለት፣ ጀቱ ድሮኑ እንዲቆም ውትወታ በማድረግ የፋኖን ልብ በማግኘት ማለዘብ፣ ለድርድር ለማቅረብ የሚጥሩ ይመስላሉ። የ BBC ሰሞነኛ አሰቃቂ የዐማራ ሴቶች የመደፈር አደጋ ሪፖርት፣ የአሜሪካ ባለሥልጣናት አንዳንድ ፋኖን በተመለከተ የሚሰጡት አስተያየት፣ የቱርኩ ዜና ወኪል ከእስክንድር ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ ማየትም ይቻላል። የዐማራ ፋኖ ተጠናክሮ አቢይን ማስቀጠል የማይሳካ ከሆነ "ከሁሉም አካላት የተውጣጣ የሽግግር መንግሥት ሟቋቋም" በሚል አጥብቀው እየሠሩ ነው። ለዚህ ነው ጉዞው የቀራንዮ ነው የምንለው። …👇③✍✍✍
👆②✍✍✍ …በመላላክ የገዛ ወገኑን፣ ነገዱን ሲፈጅ፣ ሲያስጨፈጭፍ የነበረው ራሱ ዐማራው ነው። ወያኔ ወደ ደደቢት ስትባረርና ለውጥ ተብዬው ነውጥ ሲመጣም ሥልጣኑን ለኦሮሞ ልስጥ በማለት አሳልፎ ሰጥቶ የኦሮሙማው አሽከር ተላላኪ ሆኖ ይኸው 7 ዓመት ሙሉ ዐማራን ዘሩን እያጠፋ ያለው ራሱ ዐማራ ነኝ ባዩ ጉደኛ ትግሬ ሠራሹ ብአዴን ነው። አሁንም በዐማራ በግዛቱ ውስጥ ለወረራ መጥቶ ሺ ሴቶችን እየደፈረ፣ እየጨፈጨፋቸው ያለውን አረመኔ ገዳይ ፊትአውራሪ ሆነው ዐማራውን እየጎዱት የለው ራሱ ዐማራው ነው። በቢቢሲ ዘገባ መሠረት የዐማራ ሴቶች በአገዛዙ ወታደሮች መደፈራቸው እየተዘገበ ነው። ከሚታይ ከሚሰማው፣ በገጠት በከተማው ከሚታየው የኦሮሙማው ግፍ የተነሳ መዝግቡልኝ ፦ ዛሬም እደግመዋለሁ ወደፊት በቅርቡ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አፍን ሞልቶ መናገር የሚያሳቅቅበት፣ አንገት የሚያስደፋበት ዘመን ይመጣል። መዝግቡልኝ። ምስክሮቼ ናችሁ። ቱ ምንአለ ዘመዴ በሉኝ ኦሮሞ ነኝ ማለት እንዴት እንደሚያሳፍር በቅርቡ ታዩታላችሁ። አሁንም ራሱ ኦሮሞ ነኝ ማለት የሚያሸማቅቅ ሆኗል በኢትዮጵያ። ዋሸሁ እንዴ?
"…በዚህ በቢቢሲ የመደፈር ዜና ጉዳይ የሚገርመው ነገር ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ አንዲት ሴት አቅርባ በጉዳዩ ላይ መጠነኛ ቃለመጠይቅ ከማድረጓ በቀር ትንፍሽ ያለ መግለጫም ያወጣ የፋኖ አመራር የለም። ለወትሮው በየሚዲያው እየወጣ እሽኮለሌ ለማለት ቀዳሚ የሌለው ጠበቃ አስረስ መዓረይም በዚህ ጉዳይ ትንፍሽ አላለም። አስረስ ለቢቢሲ እንደተናገረው የእኛ ፋኖዎች ሴት ሲደፍሩ ከተገኙ በሞት ነው የምንቀጣቸው ያለ ሲሆን ነገር ግን የእሱ እጩ የአፋጎ ቀጠናዊ ትስስር ሓላፊ የሆነው የቆየ ሞላ የጎጃም ዐማራ በቁጥር የማይገለፁ ልጃገረድ ሴቶችን ሲጨፈጭፍ፣ ሲደፍር ምንም ሳይሉት ቆይተው የለመደው ሱሰኛ ኮርማው ባልተዛር የቆየ ሞላ የፋኖ እዝ ሓላፊን ሚስት አስገድዶ ስለደፈረ ይታሰር ብለው አስረው እየቀለቡት እንደሆነ ይታወቃል። በእሱ ምትክ የተሾመ እንኳን የለም። እስርቤት የከተቱት ባልተዛሩ የቆየ ሞላ የመከላከያ ደኅንነት ሆና የተያዘች ሌላ እስረኛ እዚያው እስር ቤት ማስረገዙም እየተነገረ ነው። ጉድ እኮ ነው።
"…በተለይ አሁን ላይ ዐማራ ነኝ ከሚለው ከሚሊሻው፣ ከካድሬው፣ ከአድማ ብተናው በላይ ትግሉን እየጎተቱ ሰቅዘው የያዙት ደግሞ በፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ሰርገው በመግባት የሥልጣን ማማ ላይ ለመውጣት ሲሉ ወይም በሴራ ፖለቲካ ተጠልፈው ትግሉን እኔ ካልመራሁት በሚል ራሳቸውን ከዐማራ አስበልጠው የሚያዩ፣ ተንቀው አንቅረው ሊተፉ ሲደርሱ ደግሞ አሰልሰው አጎንብሰው የሚመጡ፣ ከመጡ በኋላ በራሳቸው መንገድ ፍላጎታቸውን ለማሳካት ሴራ የሚጎነጉኑ፣ ፋኖን በመከፋፈልና በማቃቃር የነሱን ደጋፊ በማብዛት እውነተኛ ታጋዮችን እርቃናቸውን የሚያስቀሩ ናቸው። በዚህ ጉዳይ ደግሞ በተለይ የጎጃሞቹ ፋኖዎች ግንባር ቀደም ተጠያቂ ይሆናሉ። የፋኖ መሪው አርበኛ ዘመነ ካሴ፣ ምክትሉ ግን በተግባር ዋናው አለቃ ጠበቃ አስረስ መዓረይ እና፣ ማርሸት ፀሐዩ ዋነኞቹ ናቸው። እነዚህ ሰዎች የሚድያ ሠራዊት በማሠማራት የራሳቸውን ስብእና ለመገንባት ዋና ታጋዮችን በመስደብ እና በማሰደብ፣ በማጣጣልም ራሳቸውን የዐማራ መሢህ አድርገው ያቀርባሉ። እውነተኛ መሢሆች ቢሆኑ ባልከፋ ነበር። ነገር ግን በተገላቢጦሹ ሆነ እንጂ።
"…የዐማራ ፋኖ አጠቃላይ አንድነት ሳይመጣ በመጓተቱ ጉዳይ ተወካዩ ጠበቃ አስረስ መዓረይ ተጠያቂ ቢሆንም እንደ አፋጎ መሪነቱ የመዓረይን ስህተት ለማረም ባለመቻሉ ዋነኛ ተጠያቂው ዘመነ ካሴ ነው ቢባል ስህተት አይሆንም። አርበኛ ዘመነ ካሤ ከጀርባው ያዘላቸውን ሰዎች ከትከሻው ካላወረደ የየትኛው የዐማራ ፋኖ መሪ መሆን አይችልም። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከጀርባው ብዙዎችን አዝሎ መጣ፣ ሳይቆይ ወዲያው ወደቀ። ዘሜም ይኸው ዕጣ ነው የሚደርሰው። አስረስ መዓረይ የጎጃም ፋኖን እጅ እግሩን አስሮ የሚደልብ ፍሪዳ አድርጎታል። አፋጎ መቼ እንደሚታረድ አያውቅም። አስረስ አፋጎን ከእነ ገዱ አንዳርጋቸው ወስዶ ይጨምረው ወይም በድርድር ከአቢይ አሕመድ ጋር ያስማማው አይታወቅም። ይህን የሚያውቀው ራሱ አሰረስ መዓረይ ብቻ ነው። ምንአለ በሉኝ በአስረስ መዓረይ እየተመራ በዚሁ ከቀጠለ የጎጃም ፋኖ ከአቢይ ጋር ተደራድሮ ተጠልፎ ይወድቃል አልያም በነ ገዱው ትግል ጠላፊ ቲም ሥር ይገዛል፤ አፋጎ ከዚህ አይዘልም።
"…ጠበቃ አስረስ መዓረይ ከአቢይ አሕመድ ጋር ይሠራል። ምነው እንደ አስረስ መዓረይ አቢይ አሕመድን በኢትዮ ፎረም ላይ፣ በኢትዮ ኒውስ ላይ የሚሰድበው፣ የሚያዋርደው አለ እንዴ? አቢይን እንዲህ እያዋረደው ኢንተርቪ እየሰጠ ከአቢይ ጋር እንዴት ይሠራል ተብሎ ይከሰሳል ቢሉ Aka ጌታቸው ረዳ ነው መልሱ። እንደ ጌታቸው ረዳ በረሃ ሆኖ አቢይ አህመድን የሰደበ፣ ያንጓጠጠ፣ ያዋረደ የለም። አቢይን ማይም ያልተማረ፣ የሁሉ ነገር ድንክ ብሎ የሞገተ የለም። መጨረሻ ላይ ግን ሚሽኑን ሲጨርስ የአቢይ አህመድ አማካሪ ነው ተደርጎ የተሾመው። እንደዚያ ነው። አስረስ መዓረይ ከሕወሓትም ጋር ይሠራል፤ በፋኖም ውስጥ ወሳኝ ሰው ነው። የነ ገዱ ክንፍ ሆኖ የፋኖ አመቻች ኮሚቴ የሀገር ውስጥ ተወካይም ነው። የ ሲአይኤም አባል ስለሆነ ለአሜሪካም ይሠራል፣ ለብአዴን ደግሞ በዚህ ዘመን እጅግ አስፈላጊ ሁነኛም ሰው ነው። ዋናው ሥራው ለአቢይ አህመድ ፖለቲካዊ ድርድር አመቻች ሆኖ ማገልገል ነው። የዐማራ ፋኖ አንድነት እንዳይመጣ አጥብቆ የሚሠራውም ለዚህ ነው።
"…አስረስ ጠበቃ በመሆኑ ከሁሉም ወዳጅ ነው። የነ ቲም ገዱ ከሰመረ ዘሜን ይዞ ለመጓዝ ዝግጁ ነው። አቢይ ከተደላደለ ዘሜን አሰወግዶ ለመደራደር ዝግጁ ነው። ይህ ሁሉ ቀርቶ እውነተኞች ፋኖዎች ካሸነፉ "እነ ዘመነና ዝናቡ አስቸግረው ነው እንጂ ድሮ ጥንቱንም ቢሆን እኔ እኮ ችግር የለብኝም የፈለጋችሁትን አመራር አስቀምጡ፣ እንደውም ወደናንተ ቀጠና ብመጣ" ሁሉ ሊል ይችላል። ሁላችሁም ተረዱት፣ ይሄ ደግሞ የጠበቃ ባሕሪ ነው። ቀራንዮ ላይ የሚሰቀለው ግን ምስኪኑ ጸጋማይ አርበኛ ዘሜ ነው። መዝግቡት።
"…እስኪ አስረስን አንድ ጥያቄ ጠይቁት፤ "ለዐማራ ስትል ሥልጣን ለሌሎች ፋኖዎች ትሰጣለህ ወይ?" በሉት። "በጭራሽ!" ነው የሚላችሁ። ጠበቃ አስረስ መዓረይ አርበኛ ዘመነ ካሴን ለሥልጣን የሚያጨው ይገባዋል ብሎ አይደለም። የጎጃምን ሕዝብና የጎጃምን ፋኖ ለመያዝ እና ለሚድያ ፍጆታ ብቻ ነው። እመኑኝ ቱ ምንአለ በሉኝ መዓረይ ዕድሉን ሲያገኝ ዘመነን ያስወግደዋል። አርበኛ ዘመነ ካሤ ለረጅም ጊዜ ቀርቤ እንደታዘብኩት ከንግግሩ፣ ከቃሉ እንደታዘብኩት መንፈሳዊነት እንደሚያጠቃው ነው። የዋሕነት የሚመስል ጅልነትም አይበታለሁ። በነገሮች ላይ እምብዛም የጠነከረ አቋም የለውም። አስረስ በሚጓዝበት ስልታዊ አካሄድ ዘመነን ቀስ በቀስ መጀመሪያ ከጎጃም ፋኖ፣ ቀጥሎ ከጎጃም ሕዝብ፣ ከዚያም ከሌሎች የዐማራ ግዛት የፋኖ አደረጃጀቶች እና በአጠቃላይ ከዐማራ ሕዝብ እየነጠለው ነው። አሁን ላይ በጎጃም አገዛዙም ሆነ ራሱ ቅጥረኛው ፋኖ በሚፈጽሙት ግፍና ጭፍጨፋ የጎጃም ሕዝብ እየተማረረ ያለው በዘመነ ካሴ ላይ ነው። በአፋጎ ውስጥ ዘመነ ካሤ ውሳኔ መወሰን ባለመቻሉ ምክንያት ግራ የተጋቡ የጎጃም ፋኖዎች እያዘኑና እየወቀሱ ያለው አርበኛ ዘመነ ካሴን ነው። የውሳኔ ሰው ባለመሆኑ አስጠቃን ብለው ነው እየወቀሱት የሚገኙት። አስረስ ከወዲሁ የአፋጎን አመራር በራሱ ካድሬዎች እየተካ ነው። የአስረስ ዘመዶች፣ ጓደኞች፣ የአስረስ የግል አጃቢዎች ሳይቀሩ ወደ አመራርነት…👇②✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
• ዕለተ አርብ - የቀራንዮ ጉዞ
"…በክርስትና አስተምህሮ መሠረት እንደሚታወቀው ዕለተ አርብ ማለት ስመ ዕለት ስድስተኛ ቀን በሐሙስና በቅዳሜ መካከል ያለ ዕለት፣ የፍጥረት ሥራ የመና ፍጻሜ መካተቾ ድራረ ሰንበት ዋዜማ ቅበላ ማለት ነው። ዕለተ አርብ ማለት የማንነት መግለጫ፣ የጭምብል መግፈፊያ፣ ሰው ራሱን የሚሆንበት፣ የማንነት ቀንም ይባላል። ዕለተ አርብ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን የሆነበት፣ ብቻውን የቆመበት፣ ዮሐንስም ጽናቱን ያሳየበት፣ በአንጻሩ የጌታ ተከታዮች ወደ ኋላ ያሉበት፣ የሸሹበት፣ የተበተኑበት፣ ሐናና ቀያፋ የምኞታቸውን የፈጸሙበት፣ ጲላጦስ እውነትን እያወቀ፣ ሃቁ የትና ማን ጋር እንዳለ እያወቀ ለገራፊዎች፣ ለአመፀኞች፣ ለሰቃዮችና ለገዳዮች ንፁሑን፣ ቅዱሱን አሳልፎ ሰጥቶ ሲያበቃ እጁን በውኃ በመለቃለቅ ከደሙ ንጹሕ ነኝ ያለበት ዕለት ነው። ዕለተ አርብ ፈታኝ ቀን ነው። ነፍሰ ገዳዩ በርባን ተፈትቶ የነፍስ ፈጣሪዋ ጌታ ሞት የተፈረደበት ዕለትም ነው ዕለተ ዐርብ።
"…የዐማራ ትግልም እንደዚሁ ቀራንዮ ላይ ደርሷል። በመከራ የጸናው ዮሐንስ ከመስቀሉ ስር ንቅንቅ ሳይል ቆሞ የሚታይበት፣ 30 ዲናር የተቀበለው ይሁዳም፣ አላውቀውም ብሎ ዶሮ ሳይጮህ ሦስት ጊዜ የሚክደው ጴጥሮስም የሚለይበት፣ እውነተኛ የሕዝብ ልጆች በደማቸው ትንሣኤን ለማብሰር የሚተጉበት፣ ቀራንዮ ላይ ለመሰቀል የተዘጋጁት የሚለዩበት ነው። በአንጻሩ በዐማራ ደም ሀብት የሚያካብቱትና በዐማራው ላይ ተረማምደው በልብሱ፣ በፀጋው ላይ ዕጣ የሚጣጣሉ፣ የስልጣን ኮርቻ የሚቀራመቱት የሚታወቁበት፣ በትግሉ ተስፋ የቆረጡ የሚበተኑበት ጊዜ ነው የዘንድሮው ዕለተ አርብ ለዐማራ።
"…ዐማራው እንቢዮ፣ እንቢኝ፣ አሻፈረኝ ብሎ ለህልውናው ሲል በደሙ የጀመረውን ትግል ለመጥለፍ ከጠላት ጋር ሆነው፣ ወልቃይትን፣ ራያን፣ ጠገዴን፣ መተከልንና ደራን፣ ሙሉ ሸዋን ለትግሬና ለኦሮሞ የሸጡት፣ ደረቅ ኦርጅናል ብአዴኑ እነ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ፀረ ዐማራው ግንቦቴ እነ መሳይ መኮንን፣ እነ መዓዛ መሐመድ፣ ፀረ ዐማራው፣ ፀረ ኦርቶዶክሱ አክራሪ ፅንፈኛ የወሀቢያ እስላሙ አባ ሜንጫ ጃዋር መሐመድ፣ የተቃውሞ ሰልፍ እንቅስቃሴ ተጀምሮ እንዲቀጣጠል ከምዕራባውያን ጋር ሆነው፣ ከውስጥ ካለውም ኦሮሙማ ጋር ተጠቃቅሰው ባቀዱት የሽግግር መንግሥት ሐሳብ፣ ከዐማራ ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሤንና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከኛ ጋር ናቸው ብለው ስለሚያምኑም፣ ከዚህ ቀደም አቢይ ሄዶበት የነበረውን የከሰረበትን የሥልጣን መፈናጠጫ ጎዳና ይዘው እየተውተረተሩ ነው። በተቃውሞ ሰልፍ አናውጠውና ፋኖን አዋክበው አራት ኪሎን ለመቆናጠጥ አመቻችተው ጨርሰዋል። ለዚህ ደግሞ ብአዴን ከጎናቸው ነው። ጥቂት የማይባሉ በስም የሚታወቁ ጀኔራሎች እና ኮሎኔሎች አብረዋቸው እየሠሩ ነው። ዘመነም በበኩሉ የድርሻውን እየተወጣላቸው ነው። የቀራንዮ ጉዞ በመሆኑ ሁሉም እግሩ ወዳደረሰው፣ ያዋጣኛል ያለውን፣ ዕድሉን እየሞከረ ነው። ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት፣ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ገዱ አንዳርጋቸው ከአሁኑ ሥልጣን እየተዳደሉ ነው አሉ። ሁሉም የራሱን ህልም እና ፍላጎት ይዞ ዕድሉን እየሞከረ ነው። ጎምጅተዋል አይገልፀውም። ለሃጫቸው እየተዝረበረበም ሁላ ነው የሚባለው።
"…ጃዋር መሐመድ በአብሮነት ቢሰለፍም ውስጥ ለውስጥ ግን አቢይን ስለሚደግፍ በሰላማዊ ሰልፍ ምክንያት የኦሮሞ ፖለቲከኞችን በአንድ አሰልፎ መጪውን ምርጫ የተሟላ ነው ለማለት፣ ኦሮሞው እንዲቀበለው፣ ያኮረፉ የመሰሉት በምርጫ እንዲሳተፉ፣ የአቢይ ሥልጣን እንዳይነጥፍ ለማድረግ ሕዝቡን ለማስተንፈስ እውነተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ሳይሆን የፌክ ሰልፍ እንዲሆን እየተጣጣረ ነው። አገዛዙም ሰልፉን ጠልፎ እሱ በሚፈልገው መልኩ እየመራው ነው። አቢይ ከሥልጣን ይውረድ የሚል ሰልፈኛ አይታሰብም። ገዳዮች፣ ንፁሐንን ደፋሪዎች ለፍርድ ይቅረቡ የሚል ተቃውሞ ማሰማት አይሞከርም። ደመወዝ ይጨመርልኝ፣ ደመወዝ ይከፈለኝ፣ በሰላም ልውጣ ልግባ የሚል ሰልፍ ነው የሚካሔደው። የኦሮሙማው ቡድን በሚመራው ሀገር አፍሮ ነኝ፣ ጎፈሬያም ኮበሌ ነኝ ያለ ይመስል ብርሃኑ ነጋ መላጣ ነው የሚል ኮሚክ የተቃውሞ ሰልፍ ነው በኦሮሞ ዩኒቨርስቲዎች እየተካሄደ ያለው። በጎንደር ደባርቅማ ዩኒቨርሲቲው የሚያቀርብልን ምግብ መጠኑ ስላነሰ መጠኑ በዛ ወደሚልበት ወደ ኦሮሚያ ዩኒቨርስቲዎች ቀይሩን ብለው ነው ሲጮሁ በምላሹም በፖሊስ ቆመጥ ሲቆመጥ፣ ደማቸውም ሲፈስ፣ ጥርሳቸውም ሲረግፍ የዋለው። ሁለት ተማሪዎች ሁላ እንደተገደሉ ነው የሚነገረው። የዋሁ ዐማራ በኦሮሚያ እነ ሽመልስ አብዲሳ በጥቅሴ ያስጀመረቱን የተቃውሞ ሰልፍ አይቶ ኦሮሞዎቹ በነፃነት ጩኸው ብራኑ ጁላን ሳይሆን ብራኑ ነጋን መላጣ ብለው ተሳድበው ዝንባቸው እሽ ሳይባል በሰላም ወጥተው፣ በሰላም ሲገቡ አይቶ እሱም እንደ ኦሮሞ መብቱን ሲጠይቅ በጥይት ግንባሩን ብሎ ይደፋዋል። በኢትዮጵያ ርካሹና ለመግደል ቀላሉ፣ ከዶሮም ነፍስ የሚያንሰው የዐማራ ነፍስ መሆኑን ተማሪውም፣ አስተማሪውም ገና አልገባቸውም። ሚንስትሩን የሚሰድቡት ኦሮሞዎች ተደንቀው፣ ራበን የእንጀራ መጠኑ ይጨመርልን ያሉ የደባርቅ ተማሪዎች እንካ ይሄን ብላ ብሎ ግምባሩ ላይ ቆጠረለት። ለሚገደል ዐማራ ተጠያቂ የለም። ጠያቂም የለም። ቆይቶ ግን አገዛዙም በተቃውሞ ሰልፉ በጠየቃችሁት መሠረት ደመወዛችሁንም 100 ብር፣ የምግብ መጠኑንም ሁለት ግራም ጨመርኩላችሁ፣ ጥያቄአችሁንም መለስኩ፣ አርፋችሁ ተቀመጡ በማለት በሚል የተቃውሞ ሰልፍ ተብዬው ዘላቂ ለውጥ ሳያመጣ እንዲከሽፍ ያደርገዋል። እውነተኛው አመፅ ወደፊት አይቀርም። ሰይፍና ሰልፍ የተደበላለቀበት ሰልፍ ይኖራል። ሕዝቡ ገና በደንብ ስላልመረረው ነው እንጂ ተቆጣጣሪ፣ ቀስቃሽ የሌለበት ሰልፍ አይቀርም።
"…ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ሲቃረብ ደግሞ አጇካቢ፣ የቀዩዋን ያየ የካርታ ቁማር አስጀማሪ ቤተኛ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከወዲሁ ብቅ ብቅ ይሉና በተለይ የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች እነ መራራ ጉዲና፣ እነ ዳውድ ኢብሳ አራስ ነብር ሆነው አየሩን መሙላት ይጀምራሉ። አገዛዙን ይከስሱታል፣ ይወቅሱታል፣ በመጨረሻም በየወንዙ መማማል፣ አባ ገዳና ሃዸ ስንቄ ሰብስበው ሲተራረቁ ይከርሙና ሰላም ይስፈን፣ በጦርነት የትም አይደረስም በማለት ለምርጫ ዝግጁ እንሁን ይላሉ። መንግሥትን የማይጎዱ፣ ለሕዝብ የማይጠቅሙ አንዳንድ እስረኞችም ለበዓሉ ድምቀት ሲባል ይፈታሉ። ምርጫም ሊወዳደሩ ይችላሉ። ባይወዳደሩም አጅበው ይሄዱና ምርጫው ሲደርስ እንደተለመደው በጀታቸውን ተቀብለው ራሳቸውን ከምርጫው በማግለል ጡረታቸውን በምርጫ ቦርድ ገንዘብ አስከብረው 5 ዓመት ይጠብቃሉ። የተለየ ሁኔታ ካልተፈጠረ በቀር ጃዋርንም፣ እስክንድርንም፣ እነ ጌታ አስራደንም ቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ላይ እናያቸው ይሆናል። ጠበቃ አስረስ መዓረይ ለምርጫ ባይቀርብ እንኳ ተልእኮውን ሲያጠናቅቅ ሚስትና ልጆቹ ጋር ወደ አሜሪካ ሊላክ ወይም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ አሊያም ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሊሆን ይችላል።
"…ዐማራ እየጠፋ ያለው በራሱ በዐማራው ነው። ይሄ ደግሞ ዛሬ የተጀመረ አይደለም። ዘውዳዊውን የኢትዮጵያ ሥርዓት ፊትአውራሪ ሆኖ ገርስሶ የጣለው የዐማራ ተማሪ ነው። ደርግን አምጥቶ የደርግ ገረድ ሆኖ የዐማራ ሊቃውንትን የፈጀው ራሱ ዐማራው ነው። ወያኔን ከደደቢት በረሃ ተሸክሞ በጎንደርና በጎጃም፣ በወሎና በሸዋ እሽኮኮ ብሎ ተሸክሞ 4ኪሎ በእምዬ ሚኒልክ ቤተ መንግሥት ያስቀመጠው ይሄው ራሱ ዐማራው ነው። የወያኔ ትግሬ ምክትል ሆኖ ዕድሜ ዘመኑን…👇①✍✍✍
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም…
"…ዘወትር ጠዋት ጠዋት በእኔ የቴሌግራም ፔጅ እግዚአብሔርን በፍቅር፣ በናፍቆትና በፈቃደኝነት ሳይሳቀቅ፣ ሳይሸማቀቅ፣ ሳያፍር፣ ሳይኮራ፣ ሳይንጠባረር፣ ሳይኮፈስ፣ በትህትና "እግዚአብሔር ይመስገን" በማለት ያመሰግን ዘንድ የግድ የሚጠበቀው 1ሺ ሰው ሞልቷል። በነገራችን ላይ እንደኔ እድለኛ የሆነ ሰው ማነው? በቀን 1ሺ፣ በወር 30 ሺ፣ በዓመት 365 ሺ ጊዜ ያለማቋረጥ በፔጁ ላይ እግዚአብሔርን የሚያስመልክ ማን አለ? ከእንቅልፋችሁ እንደተነሳችሁ፣ ወይንም ደግሞ ስልካችሁን አብርታችሁ ወደ ፔጄ ስትገቡ መጀመሪያ እግዚአብሔርን አመስግናችሁ ቀናችሁን ብሩህ አድርጋችሁ የምትጀምሩ ወዳጅ ቤተሰቦቼ በሙሉ እግዚአብሔሔርን ማመሰገናችሁን አያቋርጥባችሁ። ሱስ ይሁንባችሁ። እሱ ባወቀ በዚህ መልክ ስሙን እየጠራን ባለማቋረጥ፣ ያለመሰልቸት በጉጉት እየጠበቅን እናመሰግነው ዘንድ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን። ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ በመጻፍ ማመስገንም አይቻልም። ብዙዎች እጃቸው ይያያዛል፣ ጣታቸው አይታዘዝላቸውም፣ ብዙ ምክንያት ይደረድራሉ። እግዚአብሔር ብሎ መጻፉ ዳገት ይሆንባቸዋል። የብዙዎች ችግር ነው። እኔ ግን በመልክ የማላውቃቸው፣ በስም ግን የማውቃቸው ዘወትር አምላኬን ያለማቋረጥ፣ ያለመሰልቸት ጠዋት፣ ጠዋት እግዚአብሔር ይመስገን በማለት አምላኬን የሚያመሰግኑልኝ 1ሺ ቋሚ አመስጋኞች ስላሉኝ፣ ስለሰጠኝም አመሰግነዋለሁ።
"…መልካም አሁን ደግሞ ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር በነበረን ውይይት ለዛሬ ለዕአንብበን ዕለተ ዐርብ ለሳምንቱ መጨረሻ ለሚዘጋጀው ተወዳጅ፣ ተናፋቂና ተጠባቂ ወደሆነው ርእሰ አንቀጻችንን ወደ ማንበቡ እንሄደላን። ርእሰ አንቀጹን አንብበን እንደጨረስንም የተለመደውን ሞቅ ደመቅ ወደሚለው ውይይታችን እናመራለን።
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችንም ያው እንደወትሮው እንደተለመደው ያለ ነው። ደፋር፣ ጠንከር ያለ ርእሰ አንቀጽ ነው። እንደ ትንቢት ያለም ነው። አይነኬ የሚመስሉ ግለሰቦችንና ጉዳዮችንም ይዳስሳል። ትንሽ ቃሪያ በሚጥሚጣ፣ ዳጣ የበዛበት፣ እንደ መቅመቆ ያለ እንደ ኮሶ መረር የሚልም ነው ርእሰ አንቀጹ። እናስ ጎዶኞቼ ርእሰ አንቀጹን ለማንበብ፣ አንብቦም አስተያየት ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ…?
• ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
Photo unavailableShow in Telegram
"…የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩ ሰዎች ዙሪያ ይሰፍ ራል፥ያድናቸውማል።”መዝ 34፥ 7 …የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በአማላጅነቱ አይለየን፣ በተራዳኢነቱ ይቁምልን፥ በክንፈ ረድኤቱም ይክደነን፣ ከክፉ መከራ ሁሉ ይከልለን፣ ይሸፍነን። አሜን።
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
Photo unavailableShow in Telegram
"…ነገ ጠዋት እግዚአብሔርን ካመሰገንን በኋላ የሳምንቱ መጨረሻ በዕለተ ዐርብ የሚቀርበው ተጠባቂው ርእሰ አንቀጽ ወደ እናንተ ይቀርባል።
"…የነገው ርእሰ አንቀጽ ትንሽ ከበድ የሚል ነው። ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር በነበረን ውይይት መጪውንና አሁናዊውን የፋኖም፣ የሀገሪቱንም ሁኔታ በግልጽ የሚያሳይ፣ የሚዳስስም ርእሰ አንቀጽ ነው።
• ደኅና እደሩልኝ።
መልካም…
"…ኦርቶዶክሳውያኑን ሙልጭ አድርገው ከአሩሲ አጽደተዋቸዋል ይልና ነገር ግን የጅምላ ግድያ ነው እንጂ ጄኖሳይድ አይደለም ማለት ምን ማለት ነው? እስኪ የገባችሁ አስረዱን? ማኅበረ ቅዱሳንም እንዲሁ እንደ ፌካሙ ቄስ እንደ ኤፍሬም እሸቴ ይሆን የሚያምነው?
• እስቲ ደፈር ብላችሁ ሃሳብ ስጡበት።
10.26 MB
58.95 MB
