uz
Feedback
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

Kanalga Telegram’da o‘tish

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
221 168
Obunachilar
-9624 soatlar
-6127 kunlar
-2 66330 kunlar
Postlar arxiv
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Hammasini ko'rsatish...
19.76 MB
19👍 1
የሀውቲ ታጣቂ ቡድን በእስራኤል ላይ የሚሳኤል ጥቃት ሰንዝሮ እንደነበር ተዘገበ ‼️ በየመን ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የሀውቲ ታጣቂ ቡድን ዛሬ ማለዳ በቴልአቪቭ የቤን ጎሪዮን አየር ማረፊያን በሚሳኤል መምታቱን አስታውቋል። ጥቃቱን አስመልክቶ የእስራኤል መከላከያ ኃይል ባወጣው መግለጫ፤ ዛሬ ንጋት ላይ በሀውቲ አማፂያን የተተኮሱትን ሚሳኤሎች አምክኛለሁ ብሏል። የእስራኤል ጦር ሚሳኤሎቹ የትኞቹን ቦታዎች ኢላማ አድርገው እንደተተኮሱ ምንም አይነት መረጃ አልሰጠም። የሀውቲ ቃል አቀባይ ያህያ ሳአሪ፥ ቡድናቸው አየር ማረፊያውን ኢላማ አድርጎ ፓለስታይን- 2 የሚል ስያሜ የተሰጣቸውን አገር አቋራጭ ሚሳኤሎች መተኮሱን ተናግረዋል። ጥቃቱ የተሳካ እንደነበር እና የአየር ማረፊያው አገልግሎት መቋረጡንም ተናግረዋል። ቃል አቀባዪ አያይዘውም እስራኤል በጋዛ የምታደርገው ወታደራዊ ከበባና ጥቃት እስከሚያቆም የሀውቲ እርምጃ እንደሚቀጥል መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
304👍 42😁 27👏 26🙏 5🔥 3🕊 3
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Hammasini ko'rsatish...
19.76 MB
19😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም እና ታጋቾችን መልቀቅ ላይ ከሐማስ ጋር በቅርበት ለመነጋገር እሁድ ዕለት ልዑካኗን ወደ ኳታር ለመላክ ወሰነች‼️ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጽህፈት ቤት ሐማስ የኳታር፣ የአሜሪካ እና የግብፅ አሸምጋዮች ያቀረቡት ዕቅድ ላይ "ተቀባይነት የሌለው" ለውጥ ቢያደርግም ግብዣውን መቀበላቸውን ተናግሯል። አርብ ምሽት ሐማስ ለ60 ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ለቀረበው ሀሳብ "አዎንታዊ ምላሽ" መስጠቱን እና ለድርድር መዘጋጀቱን ተናግሯል። ሆኖም አንድ የፍልስጤም ባለስልጣን ቡድኑ ዘላቂ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ የሚደረገው ድርድር ካልተሳካ ግጭት እንደማይቀጥል ዋስትና ማግኘትን ጨምሮ ሌሎች ማሻሻያዎች እንዲደረጉ ጠይቀዋል። በጋዛ በሐማስ የሚተዳደረው የሲቪል መከላከያ ኤጀንሲ ቅዳሜ ዕለት እስራኤል በፈጸመችው የአየር ድብደባ በትንሹ 35 ፍልስጤማውያን ተገድለዋል ብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
187💔 19😱 5🔥 4
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Hammasini ko'rsatish...
19.76 MB
22
ሽልማቱ ተሰርዟል‼️ የሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ባዘጋጀው 4ኛው የሃጫሉ አዋርድ ላይ በምርጥ ወንድ ድምጻዊ ዘርፍ አሸናፊ አድርጎ የመረጠውን የአርቲስት አንዷለም ጎሳን ሽልማት መሰረዙን ገልጿል። ሽልማቱ በተለይም የወጣት ቀነኒ አዱኛ ጥቃትን የሚያመለክቱ ፎቶዎችና ቪዲዮዎች በስፋት በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ከተለቀቁ በኋላ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። በዚህም ሽልማቱ እንዲነሳ የ24 ሰዓት የማኅበራዊ ሚዲያ ንቅናቄዎች ሲካሄዱ ነበር። ውሳኔውም ይኸው የሰዓት ገደብ ካበቃ ከሰዓታት በኋላ የተላለፈ ነው። ፋውንዴሽኑ በመግለጫው ሽልማቱን ጉዳዩን ከሚመለከተው የህግ አካል የተጻፈ ደብዳቤ ይዘን የሸለምን ቢሆንም ከህዝብ በደረሰን አስተያየት ውሳኔያችን ስህተት ሆኖ አግኝተነዋል ሲል ገልጿል። አክሎም "ስለተፈጠረው ስህተት ህዝባችንን ይቅርታ እየጠየቅን ለአርቲስት አንዷለም ጎሳ የሰጠነው ሽልማት የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን ሲል አስታውቋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
👏 283 182😁 34👍 31😭 10🔥 8😱 4

🙏 1
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Hammasini ko'rsatish...
19.76 MB
18
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ‼️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 48ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ጋር ለሁለተኛው ዘላቂ እና ሁሉን አቀፍ የእድገት ልማት ፖሊሲ ማስፈፀሚያ የሚውል 258,100,000 ኤስ.ዲ.አር እና ለፍጥነት መንገድ ልማት ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 27,300,000.00 ኤስ.ዲ.አር የፋይናንስ ድጋፍ እና የብድር ስምምነቶችን ለማጽደቅ በቀረቡ ሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ነው፡፡ ሁለቱም ብድሮች ከወለድ ነጻ፣ 0.75% የአገልግሎት ክፍያ የሚከፈልባቸው ሆኖ የ6 ዓመት የችሮታ ጊዜን ጨምሮ በረጅም ጊዜ የሚከፈሉ ናቸው፡፡ ምክር ቤቱም የብድር ስምምነቶቹ ከአገራችን የብድር አስተዳደር ስትራቴጂ ጋር የሚጣጣሙ መሆናቸውን በማረጋገጥ በሙሉ ድምጽ አጽድቆ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፉ ወስኗል፡፡ በመቀጠል ምክር ቤቱ የተወያየው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ላይ ነው፡፡ ቀደም ሲል ሲሰራበት የነበረው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ አሁን ከምንገኝበት ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ሁኔታ አንጻር ሲታይ በርካታ ክፍተቶች ያሉበት በመሆኑ የአዋጁን ድንጋጌዎች በማሻሻል የታክስ ሥርዓቱ መሠረታዊ የታክስ መርሆዎችን ለማሳካት በሚያስችል መልኩ እንዲቀረጽ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የማሻሻያ አዋጁ ተዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በማሻሻያ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ በሙሉ ድምጽ አጽድቆ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል፡፡ በመጨረሻም ምክር ቤቱ የተወያየው ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር የዲፕሎማቲክ እና የሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት በተፈረመው የሁለትዮሽ ስምምነት ላይ ነው፡፡ ስምምነቱ የዲፕሎማቲክ እና የሰርቪስ ፓስፖርት የያዙ የሁለቱ አገራት ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ ዲፕሎማቶች እና ዜጎች ለሥራ ጉዳይ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ቪዛ ለማግኘት የሚያስፈልጉትን ቅድመ ሁኔታዎችና የሚወስደውን ጊዜ በማስቀረት እንዲሁም የሁለትዮሽ ግንኙነቱን በማጠናከር ረገድ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው በመታመኑ ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በስምምነቱ ላይ  ከተወያየ በኋላ በሙሉ ድምጽ አጽድቆ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
294👍 30👏 12😁 4😡 4😱 3
17
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Hammasini ko'rsatish...
19.76 MB
18
Photo unavailableShow in Telegram
የሊቨርፑሉ አጥቂ ዲዮጎ ጆታ በመኪና አደጋ ሕይወቱ አለፈ‼️ የ28 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ የሊቨርፑል አጥቂ ዲዮጎ ጆታ በመኪና አደጋ ሕይወቱ ማለፉን የስፔን መገናኛ ብዙኃን አስታውቀዋል። በአውሮፓውያኑ 2020 ከዎልቭስ በ40 ሚሊዮን ፓውንድ ለሊርፑል የፈረመው ጆታ በሰሜን ምዕራብ ስፔን ባጋጠመው አደጋ ሕይወቱ ማለፉ ተነግሯል። ጆታ ከቀናት በፊት ነበር ከረጅም ጊዜ የፍቅር ጓደኛው ሩት ካርዳሶ ጋር ትዳር የፈፀመው። ጥንዶቹ ሦስት ልጆች አሏቸው። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
😭 488 155💔 79🔥 14😁 9👌 6🎉 5
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Hammasini ko'rsatish...
19.76 MB
37
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ወደ ታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል መላክ ጀመረች‼️ ኢትዮጵያ በኬንያ በኩል ወደ ታንዛኒያ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤሌክትሪክ ኃይል በሙከራ ደረጃ መላክ መጀመሯ ተገለጸ።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለፁት፤ የሁለቱ ሀገራት የኤሌክትሪክ አቅርቦት ስምምነቱ ከተፈረመ የተወሰኑ ወራት ተቆጥረዋል። በዚህም መሰረት አሁን ላይ በኢትዮጵያ በኩል 200 ሺህ ሜጋ ዋት ድረስ የመሸከም አቅም ያለው የማስተላለፊያ መስመር ተሰርቷል ብለዋል።አሁን በመስመሩ እየተላለፈ ያለው 200 ሜጋ ዋት መሆኑን በመጥቅስ፤ መስመሩ ተጨማሪ ግንባታ ሳይከናወን ተጨማሪ ኃይል ማስተላለፍ እንደሚችል ተናግረዋል። ሙከራው በሂደት ላይ ያለ ነው ያሉት አቶ ሞገስ፤ በይፋ የኤሌክትሪክ ሽያጭ እንዳልተጀመረ ተናግረዋል።የኃይል ልማት ትስስሩ ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ልማት ለሌሎች ሀገራት ጭምር ሞዴል የሚሆን ሥራ እየሰራች መሆኑን የሚያመለክት መሆኑን አንስተዋል። ሀገሪቱ ያላትን ሀብት ለራሷ ብቻ ሳይሆን በዙሪያው ከሚገኙ ጎረቤቶቿ ጋር የጋራ ተጠቃሚነትን አረጋግጣ በጋራ የማልማት ፍላጎት ያላት ሀገር መሆኗን የሚያሳይ ነውም ብለዋል። የኬንያ ኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ኩባንያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዶክተር ኢንጂነር ጆን ማቲቮ ኤምቢኤስ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው እንዳስታወቁት፤ በሙከራው የኤሌክትሪክ ኃይል ከኢትዮጵያ በኬንያ በኩል ኤሌክትሪክ የማስተላለፊያ መስመር በተሳካ ሁኔታ ኤሌክትሪክ ማስተላለፍ መቻሉን ተናግረዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
😁 340 261😡 42👍 38😭 21🕊 16🙏 5

21

በፓኪስታን በደረሰው ከባድ የጎርፍ አደጋ 46 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ‼️ በሰሜን ምዕራብ ፓኪስታን እና በሌሎች አቅራቢያ ስፍራዎች ለአንድ ሳምንት የሚጠጋ ጊዜ እየዘነበ ባለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የሟቾች ቁጥር 46 መድረሱ ተገልጿል። የሀገሪቱ መንግስት የሟቾቹን ቁጥር ይፋ ሲያደርግ ለበርካታ ቀናት እየዘነበ ያለው ከባድ ዝናብ የጎርፍ አደጋውን አባብሶታል ሲል አስታውቋል። የፓኪስታን የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ፤ እየተመዘገበ ያለው የዝናብ መጠን ከሚጠበቀው በላይ መሆኑን ገልፆ፤ ኑሮዋቸውን በወንዝ አካባቢ ያደረጉ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉም አሳስቧል። የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲው የሃገሪቱ ዜጎች ወንዞችን እና ጅረቶችን ከማቋረጥ እንዲቆጠቡ ማሳሰቢያ ማቅረቡን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ በፓኪስታን በተደጋጋሚ ጊዜ የጎርፍ መጥለቅለቅ የሚያጋጥም ሲሆን በቅርቡ በ2022 የተከሰተው እና በርካታ የሀገሪቱን ክፍል በሸፈነው የጎርፍ አደጋ የ1 ሺህ 737 ዜጎች ህይወታቸውን ማጣታቸው ይታወሳል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
142😭 73👍 14💔 13😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
41ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል‼️ በስብሰባውም፤ የም/ቤቱን 4ኛ አመት የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ መርምሮ ማጽደቅ፣ በፌዴራል መንግስት የ2018 በጀት አመት ረቂቅ በጀት ላይ በዝርዝር ይወያያል ተብሏል። በተጨማሪም የውጭ ዜጎች በኢትዮዽያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች እና የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች ያቀረቡትን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ አዋጁን ማጽደቅ እንዲሁም የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የሰው ሀብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ አዋጁን ማጽደቅ እንደሆኑ ተመላክቷል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
139😁 18👍 12👏 5🔥 4😱 3🎉 2

26🎉 4🔥 2😁 1