Natnael Mekonnen
Kanalga Telegram’da o‘tish
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

180 613
Obunachilar
-12224 soatlar
-7527 kunlar
-2 16730 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል - የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ
በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ እንደተመሰረተባቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
ክስ የተመሰረተባቸውም፡-
1ኛ ተከሳሽ አቶ ክፍሌ ወ/ማርያም ጋዎ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ፤
2ኛ ተከሳሽ አቶ ወልደአብ ደምሴ ክብረት በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ግብዓት ምርትና አቅርቦት ዐብይ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበረ፣
3ኛ ተከሳሽ አቶ ተንሳይ ሜጫ ወ/ስላሴ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ሀብት አመራር ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ አባል የነበረ፤
4ኛ ተከሳሽ ወ/ሪት መንበረ ኃ/ማርያም ነጋሳ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የኮርፖሬሽኑ የግዢ ኮሚቴ አባል የነበረች፤
5ኛ ተከሳሽ አቶ ሚሊዮን ገረመው እሸቱ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የግዢ ባለሙያ እና የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ አባልና ፀሀፊ የነበረ፤
6ኛ ተከሳሽ አቶ ሰለሞን ገብሬ መላክ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ ስራ አስፈጻሚ፣ የኮርፖሬሽኑ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ አባል፣ የብሄራዊ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ኮሚቴ ፀሀፊ የነበረ፤
7ኛ ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ተስፋ ላቀ በኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር የግብዓት አቅርቦት መሪ ሥራ አስፈጻሚ፣ የብሄራዊ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ቴክኒካል ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበረ፤
8ኛ ተከሳሽ አቶ ዘላለም ዳኜ ሮሪሳ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብዓት ግዢ እና ትራንዚት ክፍል ስራ አስኪያጅ የነበረ፤
9ኛ ተከሳሽ ካፒቴን ወንድወሰን ካሳ አሰፋ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ የነበረ፤
10ኛ ተከሳሽ አቶ ጸጋዬ በርሀ ኪዳኑ በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የነበረ፤
11ኛ ተከሳሽ አቶ አለባቸው ሞልቶት ዳኜ የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጅቡቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበረ
በወንጀል ድርጊቱ ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው እነዚህ ተከሳሾች በጋራና በተናጠል የተሰጣቸውን ስልጣን ያለ አግባብ በመጠቀም የክልል መንግስታት ለኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የዓለም አቀፍ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ እንዲፈፅም የሰጡትን ውክልና እና የኮፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ ውሳኔዎች፣ የግዢ መመሪያዎችን፣ ውሎችና ድንጋጌዎችን በመጣስ ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።
ተከሳሾቹ የተጋገረውን ማዳበሪያ ማስከስከሻ ወጪ 204 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ያለአግባብ በመክፈል፣ ከመቀሌ መርከብ ጊር ተነቀለ በማለት ኮርፖሬሽኑ 100 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ የማጓጓዣ ወጪ እንዲያወጣ በማድረግ፤ ጥራት የሌለው ማዳበሪያ የተጓጓዘበት ወጪ 39 ሚሊየን 992 ሺህ 860 የአሜሪካን ዶላርን ጨምሮ በድምሩ 40 ሚሊየን 296 ሺህ 860 የአሜሪካን ዶላር ወይም 5 ቢሊየን 681 ሚሊየን 857 ሺህ 260 በመመዝበር በሕዝብና በመንግስት ላይ ጉዳት በማድረሳቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዋናነትም በወንጀል አድራጊነት እና ተካፋይ በመሆን በፈጸሙት ከባድ የሙስና ወንጀል የምርመራ መዝገብ አጣርቶ በፍትሕ ሚኒስቴር ለዐቃቤ ህግ ከላከ በኋላ በተጠርጣሪዎቹ ላይ ክስ እንደተመሰረተባቸውም አስታውቋል
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
Photo unavailableShow in Telegram
በሆንግ ኮንግ በተከሰተው የእሳት አደጋ የሟቾች ቁጥር 45 ሲደርስ 279 ሰዎች መጥፋታቸው ተገለጸ።
ከሟቾቹ መካከል በአካባቢው የተሰማሩ የአደጋ መከላከል ባለሙያዎች ይገኙበታል ተብሏል።
የእሳት አደጋው ከ1900 በሚበልጡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መስፋፋቱን የገለጹት ባለስልጣናቱ፣ አደጋ በደረሰበት በዚህ የጋራ መኖሪያ አፓርታማው ከ4000 የሚበልጡ ነዋሪዎች እንደሚኖሩ አስረድተዋል።
የእሳት አደጋው የተቀሰቀሰው በአፓርታማው የጥገና ስራ ሲሰራ በነበረበት ወቅት በመሆኑ፣ ፖሊስ የእድሳት ስራ ከሚያከናው ካምፓኒ ሁለት ማናጀሮች እና አንድ አማካሪ ኢንጂነር በድምሩ ሶስት ሰዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያካሄደ እንደሚገኝ ገልጿል።
የሆንግ ኮንግ ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ ክሪስ ታንግ "በሁለት የጋራ መኖሪያ ህንፃ የነበሩ ከ900 የሚበልጡ ነዋሪዎችን በማውጣት በስምንት ጊዚያዊ የመጠለያ ካምፖች አስፍረናል" ብለዋል።
እንደ ታንግ ገለፃ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለመከላከል ከ800 የሚበልጡ የአደጋ ባለሙያዎች እና 140 የአደጋ መከላከያ ተሽከርካሪዎች መሰማራታቸውን አብራርተዋል።
Photo unavailableShow in Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
Photo unavailableShow in Telegram
ይድረስ ለሐረሪ ክልላዊ መንግስት አመራሮችና ለኢትዮጵያ ህዝብ።
ኢትዮጵያ የጀግኖች እናት ነች። ሚሞቱላት ከሙላታቸው የሚጎድሉላት የሚቆረሱላት እድሚያቸውን የሚገፈግፉላት ልጆች አጥታ አታውቅም። ከነዚህ ጀግኖች መሃከል አንዱ ደግሞ ታላቁ የካራማራ ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ነበር ሻለቃ አሊ በርኬ ሶማሊያ ኢትዮጵያን በወረረች ግዜ ጨርቄን ማቄን ሳይል በመዝመት በካራማራው ጦርነት የጠላትን ሶስት T-55 ታንክ በእጅ ቦምብ ብቻ በማጋየት በግዜው ከኮረኔል መንግስቱ ሃይለማርያም እጅ ታላቅ የጀግንነት ኒሻን ተሸላሚና ስመጥር ጀግና ሆኖ ነበር።
መንግስት ሲቀየር ግን የኢህአዴግ መንግስት የኢትዮጵያን ወታደሮች “የደርግ ወታደር” ብሎ በትኖ ስንት ታሪክ ለሐገራቸው የሰሩ ጀግኖችን የሰው እጅ ጠባቂና ተመፅዋች አደረጋቸው። ታላቁ አሊ በርኬም የዚህ እጣ ፈንታ ገጥሞት በስተርጅና እድሜው የቀን ስራ እየሰራ ኑሮውን ይገፋ ነበር ሻለቃ አሊ ከማለፉ በፊት ይህንን ጉድ ሰምቼ በማዘን ከሰዎችና ከራሴ ገንዘብ አሰባስቤ እንዲታገዝ አድርጌው ነበር። አንድ ስሟ እንዳይጠቀስ የምትፈልግ እኔ በምኖርበት ሐገር የምትኖር Switzerland Lausanne ከተማ የምትኖርና የማከብራት እህትም ሻለቃ አሊ በርኬ እስኪሞት ድረስ 5 ሺ ብር በየወሩ እንደምትረዳው ቃል ገብታልኝ በህይወት በነበረበት ዘመን ሁሉ በየወሩ አምስት ሺ ብር ከሁለት አመታት በላይ እያስገባችለት ደረሰኝ ትልክልኝ ነበር። በዚህ አጋጣሚ ለአሊ በርኬ የመጀመሪያውን እርዳታ ሳሰባስብ ፁሁፌን አይታቹህ አሊ ብርኬን የረዳችሁ ሁሉ ላመሰግን እወዳለሁ በስውር የሰጠችው እህታችንንም እግዚአብሔር በግልፅ ይባርካት።
በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የሱ ልጅ የሆነችው የትናየት አሊ በርኬ ዛሬም በህመምና በችግር እየተሰቃየች መሆኑን ሰማሁ። የትናየት አሊ በርኬ በሐረር ከተማ የምትኖር የልጆች እናት ነች። በሳምባ ኢንፌክሽን ስለምትሰቃይ ለአመታት ወዲና ወዲያ ስትል ኦክስጂን ተሸክማ ነው የምትንቀሳቀሰው። በህመሟ ላይ ድህነቱ ስላለ ልጆቿን እንኳን መያዝ ስላልቻለች ዛሬ የትም ወድቀው ይገኛሉ። እሷም በኦክስጂን እየተነፈሰች ያለስራና ያለምንም ገቢ እየተሰቃየች ነው። ከሁሉም ደግሞ የከፋው የትናየት በህመሟ ምክኒያት ቤት እንኳን የሚያከራያት አጥታ በከፍተኛ ስቃይና መከራ እየተንከራተተች ትገኛለች።
ለሐገር ውለታ ለከፈሉ ጀግኖቻችን ሲሆን ሲሆን ችግር ላይ ሳይወድቁ ቀድመን ልንደርስላቸው ይገባ ነበር። ካልሆነ ግን አባቶቻቸው በደሙላት ሐገር የሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎት የሆነችውን ቁራሽ የቀበሌ ቤት መስጠት ግዴታችን ነበር። ይህ ግን አልሆነም። አሁንም ለሐረሪ ክልላዊ መንግስትም ሆነ ይሄ ጉዳይ የኔ ጉዳይ ነው ለሚል ሐገር ወዳድ ሁሉ የማስተላልፈው መልእክት ቢኖር ለእህታችንና ለልጆቿ እንድንደርስላት ብቻ ነው። ጀግናው አባቷ ተሰቃይቶ አልፏል። ልጆቹና የልጅ ልጆቹ ቢያንስ በሰላምና በፍቅር እንዲኖሩ የበኩላችንን እናድርግ።
ከስር ስልክ ቁጥሯን የባንክ አካውንቷንና የቲክቶክ አካውንቷን አስቀምጫለሁና እንደርስላት ዘንድ ለሐረሪ ክልላዊ መንግስት፣ ለባለሀብቶች፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የከበረ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ።
ለኢትዮጵያ ዋጋ የከፈሉ አባቶችና ቤተሰቦቻቸውን መጠበቅ የሁላችን ሃላፊነት ነው።
ማስታወሻ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የባንክ ቁጥር የኔ ሳይሆን የአሊ በርኬ ልጅ ነው አርጋግጣቹሁ የምትችሉትን እርዳት እንርዳት 🙏
ወረርሽኙን ለመከላከል የህብረተሰቡ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ
የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
ለማርበርግ ቫይረስ ከፍተኛ ተጋላጭነት ለነበራቸው 16 ሰዎች ከውጭ የመጣ Remsedevir የተባለ ፀረ ህዋስ መከላከያ መድሐኒት እንደተሰጠ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናግረዋል፡፡
ለታማሚዎች የተሻለ ሕክምና ለመስጠት ይቻል ዘንድ ከዚህ በፊት ወረርሽኙ ተከስቶባቸው ከነበሩ ሀገራት ጋር የልምድ ልውውጥ በማድረግና ልምድ በመቅሰም ከዚህ በፊት ተሞክረው ጥሩ ውጤት ያስገኙ መድኃኒቶችንና ክትባቶችን በመለየትና ወደሃገር ውስጥ በማስገባት ለታካሚዎች ተደራሽ እየተደረገ ነው ብለዋል።
የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የህብረተሰቡ ተሳትፎ ከፍተኛ በመሆኑ ትብብሩ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የጠየቁት ዶ/ር መቅደስ በአንዳንድ ሰዎች ዘንድ ከበሽታው ከመጠንቀቅ ይልቅ ከመረጃው የመራቅ ሁኔታ እንደሚስተዋል ገልፀዋል።
ቫይረሱን ለመከላከል ከሚደረጉ ቅድመ ተግባራት አንዱ ምርመራ መሆኑን አንስተው፣ ማርበርግ ቫይረስ ከሌሎች በሽታዎች ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ምልክቶች ስላሉት ህብረተሰቡ ለሌሎች ህክምናዎች ወደ ህክምና ማዕከላት ሲመጣ የቫይረሱንም ምርመራ እየተከናወነ መሆኑን አስረድተዋል።
እስካሁን ድረስ 73 የተጠረጠሩ ሰዎች ምርመራ የተደረገላቸው መሆኑንና መግለጫው እስከተሰጠበት ስዓት ድረስ በ11 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን ገልፀዋል። ከእነዚህም 6ቱ ታማሚዎች ህይወታቸው በቫይረሱ ያለፈ መሆኑን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲትዩት ሪፈረንስ ላቦራቶሪ እንደተረጋገጠና አምስቱ ደግሞ ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ አስታውቀዋል።
349 ሰዎች ንክኪ ያላቸው በመሆኑ ክትትል እየተደረገላቸው ሲሆን፣ 119ኙ ደግሞ የለይቶ ማቆያ ጊዜያቸውን ማጠናቀቃቸውን ሚኒስትሯ ተናግረዋል።
Photo unavailableShow in Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
01:14
Video unavailableShow in Telegram
ብልፅግናን ትደግፋለህ በሚል እጅ ቆርጦ የጣለውን የፋኖ አባል አረመኔያዊ ስራ ለማስተባበል የሚሄዱ ሰዎችን አይተን ተገረምን። ከዚህ በፊት የአማራ መምህራንን አሰልፈው በጥይት ፈጇቸው። ለገበሬ የሚሄድ የእህል ማደበሪያ አቃጠሉ፣ አዛውንት ገበሬ አባትን ገድለው ቪዲዮ ቀርፀው ለቀቁ፣ ሌላም ሚዲያ ላይ ለማምጣት የሚከብዱ ነውሮች ፋኖ ነኝ በሚለው ተላላኪ ቡድን ተፈፅሟል። ዛሬ ደግሞ እጅ ከትክቶ የሚጥል አረመኔ አየን። እጁ ከተቆረጠ አማራ፣ እውቀት ስላፈለቁ ተሰልፈው ከተረሸኑ ምስኪን የአማራ መምህራን በላይ የፖለቲካ ቁማር የበለጠባቸው ሰዎች የቻሉትን አስተባበሉ ያልቻሉትን ባላየ አለፉት።
ይሄ ሃሳዊ የፋኖ ስብስብ አማራን በኢኮኖሚና በሞራል ለማንኮታኮትና ተሸናፊ ሃይሎች በጦርነት የደረሰባቸውን ውድቀት የአማራን ገበሬ በራሱ በአማራው በማሰቃየት ለመበቀል ያቋቋሙትና የሚደግፉት ስብስብ እንደሆነ ግልፅ ነው። ክልሉን ስርአት አልባና የወንበዴዎች ዋሻ ማድረግ ነው አላማው። ቀጥታ ትእዛዝ የሚወርድላቸውም ከቀጣሪዎቻቸው ነው።
ለማንኛውም ፋኖ በሚባለው ሃይል የፈፀመውን አረመኔያዊ ተግባር በቀጣይ ለኢትዮጵያ ህዝብ በቪዲዮ ማስረጃ ይፋ የሚደረግ ይሆናል። ያኔ ምን እንደምትሉና እንዴት እንደምታስተባብሉ እናያለን።
IMG_1544.MP413.93 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
00:34
Video unavailableShow in Telegram
ይሄን ቀን አጠብቀው ነበር ገና እውነቱ ይወጣል:: አቤ ድሮም ተናግሬ ጽፌብህ ነበር የኢትዮጵይ ፖለቲካ ከእስክስታ መቺዎች መውጣት አለበት በማለት ብዙ ግዜ ተናግሬ ነበር አንተም እረፍት አድርግና ወደ እስክስታህ ተመለስ:: እሱ ነው የሚያምርብህ!
በነግርህ ላይ አቤ እስክስታ አሳ ማጥመድም ሆነ በቃጫ ገመድ ውብ ዘንቢል መስራትም እኮ ዕውቀትንና ጥበብን ይጠይቃል። እነዚህ ከከንቱ ወኔ እና ጠመንጃ ይዞ ጫካ ከመሽሎክሎክ እና መምህርና ሽማግሌን ከመረሸን የሰው እጅን ከመቁረጥና ሰው አግቶ ገንዘብ ከመጠየቅ ውጭ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም።
IMG_1515.MP46.32 MB
03:29
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በእድገት እና አመራር ልምዶቻቸውን ለመለዋወጥ ለእሳት ዳር ወግ ተቀምጠዋል።
IMG_1484.MP476.60 MB
ካሳና ምትክ የተወሰደበትን የግለሰብ ይዞታ ቅርስ ፈረሰ በማለት የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ሲል የየካ ከፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር አስታወቀ!!
በአዲስ አበባ ከተማ የካ ከፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር በአዋሬ አካባቢ በ2ኛ ዙር መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ “በቅርስነት የተመዘገበ ይዞታ በመንግስት ኃይል ፈረሰ” የሚል መሰረተ ቢስና አሳሳች መረጃ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጨ ይገኛል።
በሀለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት አዋሬ መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ውስጥ ያለው በወራሽ በነ ኡመር ማህመድ የተመዘገበው ይዞታ የከተማ አስተዳደሩ ባወጣው መመሪያ ቁጥር 79/2014 መሰረት ተገቢውን ካሳ እና ምትክ አንዲያገኙ በካርታ ቁጥር የካ/172375/04 በቀን 1/6/2004 በወራሾች እነ ኡመር መሀመድ ስም የካሳ ክፍያ 2,029,854.67 / ሁለት ሚሊዮን ሃያ ዘጠኝ ሺህ ስምንት መቶ ሃምሳ አራት ብር ከስልሳ ሰባት ሳንቲም/ በአካውንታቸው ገቢ ተደርጎ የወሰዱ ሲሆን በተጨማሪም ምትክ ቦታ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ እንደተመደበላቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በኩል በደብዳቤ ቁጥር አ.አ/መ/ል/አስ/ቢ/2.3/25907/17 በቀን 20/09/2017 ስለተገለፀ ማህደራቸው ወደ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ተልኮላቸው ቦታ ተረክበዋል፡፡
በተጨማሪም በቤት ቁጥር 116/ሐ የመንግስት ቤት የሆነው ውስጥ ነዋሪ የነበሩት እነ አለማየሁ ተሾመ ተስፋዬ የጋራ መኖሪያ ቤት ተመድቦላቸው አንዲረከቡ ተደረጓል ።
በተጨማሪም ቤቱ የቅርስ ቤት መስፈርት የማያሟላ መሆኑ የኢትየጵያ ቅርስ ባለስልጣን በቁጥር 01/9-14-014 በተጻፈ ደብዳቤ ገልጾልናል፡፡
ቤቱ የግለሰብ እንጂ ከመስጂዱ ጋር የሚያገናኘው ነገር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መስጅዱ በልማቱ ያልፈረሰ ሲሆን አሁንም ይዞታው እንደተከበረ መሆኑና በዚሁ ቦታ እንደሚገኝና መንፈሳዊና መደበኛ አገልግሎቱን እየሰጠ አንደሚገኝ አንዲሁም ፈረሰ የተባለው ይዞታ እና መስጂዱ ምንም አይነት ግንኙነት የሌላቸው እንደሆነ ልናሳውቅ አንደወዳለን።
ከበቂ ጊዜ መስጠት ጋር ተያይዞ ካዛችስ ከተነሳበት ጀምሮ እንዲያፈርሱ ተነግሮቸዉ ነገ ዛሬ እያሉ የቆዩ ሲሆን ባለቤቶቹ ሲወጡ መብት የሌላቸዉ ሰዎች በህወጥ መንገድ በመያዛቸዉ ና ለመልቀቅ ፍቃደኛ ባለመሆናቸዉ በግረሀይል ፈርሷል።
በተጨማሪም ዜጎች ከመሰረተ ቢስ የሀሰት ወሬዎች እንዲጠበቁ እና መረጃዎችን ከሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ብቻ እንዲያገኙ ጥሪ እያቀረብን።
እንደዚህ ያሉ መሰል የተሳሳቱ መረጃዎች በማሰራጨት ህብረተሰቡን የሚያውኩ አካላት ከድርጊታቸው አንዲቆጠቡ እና ይህ ሳይሆን ሲቀር ተግቢውን የህግ ተጠያቂነት ለማስፈን እንደሚሰራ የወረዳ 06 አስተዳደር አስታውቋል፡፡
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Photo unavailableShow in Telegram
አቶ ጌታቸው ረዳ ከአልጀዚራው ጋዜጠኛ ጋር ያደረገውን ኢንተርቪው ተቀንጭቦ የወጣውን አየሁት። አቶ ጌታቸው ምን ያህል ለሚናገረው ነገር ሃላፊነት የሚሰማው ሰው እንደሆነ አይቻለሁ።
አቶ ጌታቸውም ሆነ በሁሉም ወገን ያሉ ሰዎች በጦርነት ወቅት ብዙ ነገር ሊሉ ይችላሉ። ጦርነቱ በቲማቲም አልነበረም። እሳት የዘነበበት ጦርነት ነው። በዚያ ጦርነት በሚፈጥረው ከባድ ጫና ውስጥ ተሁኖ ብዙ ነገር ሊባል ይችላል። ከዚያም ባለፈ በጦርነት ውስጥ “ፕሮፓጋንዳ” አንዱ መሳሪያ ነው። እኔም በግሌ እነጌታቸውን ብዙ ነገር ብያለሁ። ሐገረ መንግስቱን አክብረው ጦርነቱ በእርቅ ከተደመደመ በኋላ ግን መስከንና ነገሮችን ቁጭ ብሎ መገምገም ይመጣል። ጦርነቱ የተጀመረው ሰሜን እዝ ከጀርባው ተወግቶ ነው። በሰአቱ ኢትዮጵያ ራሷን የምትከላከልበት ሙሉ መብት ነበራት። ሰሜን እዝ ትግራይ ውስጥ ለአመታት የተቀመጠው እራሷ ትግራይን ከውጪ ከሚመጣ ሃይል ለመከላከል ጭምር ነበር። ያንን አጥር ነው ያፈረሱት።
Genocide (ዘር ማጥፋት) ማንም እየተነሳ ሌላው ላይ የሚለጥፈው ተራ ወንጀል አይደለም። በኢትዮጵያ ወገን ከኢትዮጵያ ጎን ቆመው ወያኔን የተዋጉ ብዙ የትግራይ ሰዎችም ነበሩ። እንግዴ የትግራይ ሰው ትግራይ ላይ ጄኖሳይድ ፈፀመ ልንል ነው? ጌታቸው ከጦርነቱ በኋላ ቁጭ ብሎ የጦርነቱን ሁኔታ ገምግሟል። ትግራይ ላይ የሆነውን ነገር የትግራይ ፕሬዘዳንት በነበረበት ግዜ በደምብ አስጠንቷል። ስለዚህ በጦርነቱ ግዜ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ ይናገራቸው የነበሩ ነገሮች የተጋነኑና ከእውነት ያፈነገጡ እንደነበሩ የተረዳ ይመስለኛል።
ወጣም ወረደ አቶ ጌታቸው ራሱን ለትችት ክፍት በማድረግ ሰዎችን የማፋጠጥ ባህርይ ያለው ጋዜጠኛ ጋር በመሄዱ ከዚያም አልፎ የተረዳውን ነገር በገባው መልኩ በድፍረት በመናገሩ ሊደነቅ ይገባል እላለሁ። ሙሉውን ኢንተርቪው ተመልክተን ደግሞ የምንለው ይኖረናል።
Photo unavailableShow in Telegram
NEWS: Prime Minister @AbiyAhmedAli received U.S Africa commander in his office.
Photo unavailableShow in Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
Photo unavailableShow in Telegram
ሲንጋፖር በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ ኤምባሲዋን ኢትዮጵያ ውስጥ ልትከፍት ነው
የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ አዲሱ ኤምባሲ ሲንጋፖር ከኢትዮጵያ ጋር ለምታደርገው አጋርነት ቁርጠኛ እንደሆነች እንዲሁም በሀገሪቱ ስትራቴጂያዊ አስፈላጊነት እና እምቅ አቅም እምነት እንዳለት "ተጭባጭ ማሳያ" ነው ብለዋል፡፡
💬 “አዲስ አበባ መገኘታችን ከአፍሪካ ኅብረት ጋር በተሻለ ሁኔታ ግንኙነት እንድንፈጥር፣ ስለ አፍሪካ ያለንን ግንዛቤ እንድናሰፋ እና አዳዲስ የትብብር ዘርፎችን እንድንቃኝ ያስችለናል” ብለዋል፡፡
🇪🇬🇿🇦 እ.ኤ.አ በ2027 ይከፈታል ተብሎ የሚጠበቀው ኤምባሲ ለሲንጋፖር፤ ከግብፅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጥሎ በአኅጉሪቱ ሦስተኛው የዲፕሎማሲ ቢሮ ይሆናል፡፡
01:34
Video unavailableShow in Telegram
ደ/ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ የመንግስት ደጋፊ ነህ በሚል እንደ ማገዶ እንጨት ክቡር የሆነውን የሠው ልጅ በግፍ የቀኝ እጁን ድንጋይ ላይ አስቀምጦ በመጥረቢያ የቆረጠ የቀኝ ጆሮውን የቆረጠ ደመኛ የአማራ ህዝብ ጠላት ጽንፈኛ በመንግሥት የፀጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል።ይሄ ሰው በላ ዘራፊ ሌባ ስብስብ ይዘገያል እንጅ ከያለበት ተለቃቅሞ መወገዱ አይቀርም።
IMG_1418.MP48.25 MB
Repost from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግን በክብር ተቀብያለው።
ውይይታችን በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለንን ግንኙነት ለጋራ ነጋችን ወሳኝ በሆኑ መስኮች በጋራ ለመሥራት በምናደርገው ጥረት ውስጥ አንድ ጠቃሚ ርምጃ ነው። በተለይም በክሂሎት ልማት እና የካርበን ብድር ትብብር ላይ ያደረግናቸው የመግባቢያ ስምምነቶች ጽኑ እና ለነገው ገበያ ዝግጁ የሆኑ ሠራተኞችን ለማፍራት ብሎም በአየር ንብረት ጥበቃ ረገድ ዘላቂ፣ ዝቅተኛ ካርበን የሚያወጣ እድገት ለማረጋገጥ ያለንን የጋራ አቋም የሚያንፀባርቅ ነው።
ከሲንጋፖር ጋር ይኽን የወዳጅነት እና የትብብር ጉዞ በጋራ በመቀጠላችንም ክብር ይሰማናል። በላቀ ተግባራዊ ትብብር ንግድ እና ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት፣ ዘመናዊ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስን በማልማት፣ በዲጂታል መሠረተ ልማት፣ በገንዘብ ልውውጥ ቴክኖሎጂ፣ ሳይበር ደኅንነት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ያለንን ትብብር ለመጠቀም እጅግ ሰፊ አቅም አለን።
