Natnael Mekonnen
Kanalga Telegram’da o‘tish
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

180 679
Obunachilar
-12224 soatlar
-7527 kunlar
-2 16730 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
እየገቡ ነው! በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጫካ የነበሩ የታጣቂ ቡድን አባላት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ለ10ኛ ዕዝ ክፍለጦሮች እጅ መሥጠታቸውን የክፍለጦር አመራሮች ተናግረዋል።
የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ 33 የፋኖ ቡድን ታጣቂዎች እጅ ሰጡ
እየገቡ ነው! በምስራቅ ጎጃምዞን በጎዛምን ወረዳ በፈንዲቃና በሊባኖስ አካባቢ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 33 የፋኖ ቡድኑ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጅ መስጠታቸውን የጎዛምን ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አለሙ ውበት ተናግረዋል።
ዋና አስተዳዳሪው የ6ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን በወረዳው የተለያዩ አካባቢዎች ባደረጉት የተጠናከረ ህዝባዊ ውይይትና ጀግናው መከላከያ ሠራዊቱና የፀጥታ ሃይሉ በመቀናጅት እየሠሩ ባሉት የህግ ማስከበር ስራ የተገኘ ውጤት መሆኑንም አስረድተዋል።
አቶ አለሙ ሠራዊቱና የፀጥታ ሃይሉ በወረዳው እስከሁን ባደረጉት የህግ ማስከበር ዘመቻም ግንባታቸው ተቋርጦ የነበሩ የቸር ተከል አየር ማረፊያን ጨምሮ በርካታ የህዝብ መገልገያ መሠረተ ልማት ግንባታ ስራዎች በሚፈለገው ደረጃ እንዲቀጥሉና ለአገልግሎት ክፍት መሆን እንደቻሉም አስረድተዋል።
02:59
Video unavailableShow in Telegram
Ethiopia Launches Nuclear Power Program to Expand Energy Sources
IMG_2411.MP449.84 MB
00:49
Video unavailableShow in Telegram
ጋዳፊ፣ “ሀገሬ ባሕር በር ተነጥቃ እንድትቀጥል አልፈቅድም የሚል ኢትዮጵያዊ ይመጣል..!” ጋዳፊ በአንድ ወቅት ከሰጠው ኢንተርቪው የተወሰደ
“የኤርትራ ነፃነት በኢትዮጵያ ባህር በር አልባነት ላይ ሊዘልቅ አይችልም”
የኤርትራ ነፃነት ሲሳካ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ አድርጓታል፣ ወደ ባህር የሚያደርስ ሌላ አማራጭ ሳይኖራት የኢትዮጵያን የውሃ ደጃፏ እንደዘጋባት ነው (እኔ) የምገልፀው። ታዲያ ይህ ሁኔታ ባለበት ሊዘልቅ በፍፁም አይችልም፣ ጊዜያዊ ተጨባጭ ነው ሊሆን የሚችለው። በበኩሌ ሁልጊዜም እነግራቸው ነበር - ለኤርትራ ነፃነት ሰጥታ አገሪቱ እንደገና የባህር በር እንዲዘጋባት ዋጋ የከፈለችበት ተጨባጭ ባለበት እንዲቀጥል የሚፈቅድ ኢትዮጵያዊ ሊኖር አይችልም’ እላቸው ነበር። የኤርትራ ነፃነት በኢትዮጵያ ባህር በር አልባነት ላይ ሊዘልቅ አይችልም። (እናንት..አሁን ላይ ወንድማማችና አጋር ጎረቤቶች ነን ትሉናላችሁ፣ ይሄ ማሻአላህ ነው፣ እናንተ አሁን ተስማምታችሁ ልትቆዩ ትችሉ ይሆናል። ነገርግን በኢትዮጵያ ሌላ ትውልድ እንደሚመጣ ልብ በሉ፣ ይህ የማይቀር ነው። ያን ጊዜ አገሬ ከባህር ተዘግታ፣ የባህር በር አልባ አትሆንም የሚል ኢትዮጵያዊ ይመጣል፣ …እስከዚያው ነው…።
ቪዲዮ፣ የቀድሞ ሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊ በፈረንጅ 1998 ካደረገው ንግግር፣ የተገኘ
IMG_2405.MOV4.20 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና — ወደሰላም መግባቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል ❗️‼️
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተፈረመውን የሰላም ሥምምነት ተከትሎ ስማቸው ከዚህ እንደሚከተለው የተለዩ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ወሎ ጠቅላይ ግዛት እዝ ከፍተኛ አመራሮች ወደሰላማዊ መንገድ ተመልሰዋል።
❶ ኢያሱ አበራ ➜ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
❷ ግርማ እጅግአየሁ ➜ የማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊ
❸ ፍሬዘር እሸቱ ➜ የመረጃና ደህንነት ክፍል ሀላፊ
❹ ተሳካ ➜ የእዙ ሀብት አፈላላጊ እና
❺ ፈንታው ➜ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
Photo unavailableShow in Telegram
ኤለን መስክ የአውሮፓ ኅብረት እንዲፈርስ እና ሥልጣን ለሕዝብ እንዲመለስ ጠየቀ
አሜሪካዊው ቢሊየነር ይህን ያለው በኤክስ ማህበራዊ ትስስር ገጹ ነው፡፡ መስክ የአውሮፓ ኅብረት እንዲፈርስ ሲጠይቅ የመጀመሪው አይደለም፡፡ ባለፈው ቅዳሜም ተመሳሳይ ጽሁፍ አጋርቶ ነበር፡፡
የፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራዶስዋቭ ሲኮርስኪ፤ መስክ እና የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ ተወካይ ኪሪል ዲሚትሪቭ፤ "እኛን ለመቆጣጠር እና ለመበዝበዝ አውሮፓን መከፋፈል" ይፈልጋሉ ሲሉ ከዚህ ቀደም ተናግረዋል፡፡
ጎንደሮች ሰላም ይሻለናል ህዝባችን እንክሳለን በማለት በሰላም ከነትጣቃቸው ለመከላኪያ ሰራዊትና ለአማራ ክልል መንግስት እጃቸው እየሰጡ ይገኛሉ::
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ክልልና ህዝብ
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቅርቡ በ3ኛው የG-Power TikTok Creative Award ላይ በሕዝብ ፊትና በቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ላይ ከሀገሪቱ ባህልና መልካም ስነ-ምግባር ያፈነገጠ፣ ሰውነትን የገለጠ አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው የታዩ ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል።
ፖሊስ ክስተቱ ከሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞን ማስተናገዱን ተከትሎ፣ ወዲያውኑ በክሱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ከዝግጅቱ አቀናባሪዎችና ስፖንሰሮች ጋር በቁጥጥር ስር አውሏል።
በተለይ ምርመራ የተጀመረባቸው ተጠርጣሪዎች፡-
* ወንጌላዊት ገብረ እንድርያስ በርሄ
* በርከት ፀጋዬ ጅፋር
* መቅድም ደረጄ መንግስቱ
* ግሩም ገዛሀኝ ቀጭኔ
* ዮሃንስ መኮንን ሀ/ማርየም
የፌደራል ፖሊስ ባወጣው መግለጫ፣ ከሕብረተሰቡ ባህልና እሴት ያፈነገጡ አለባበሶች እና መጤ ባህሎች ተስፋፍተው በትውልዱ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንዳይፈጥሩ የሕግ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ ምርመራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳስቧል።
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯
📍 በለቡ መብራት
#በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ)
እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
#በ10% ቅድመ ክፍያ
🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር
ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞
እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥
👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት
ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር
👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር
👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር
👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ
👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ
ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
#አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል
⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251980801624
WhatsApp: https://wa.me/251980801624
Photo unavailableShow in Telegram
ስዊድን ለዩክሬን ድጋፍ ለመስጠት ስትል ለ5 ሃገራት የምትሰጠውን ድጋፍ ልታቋርጥ ነው።
ስዊድን ለዩክሬን የምትሰጠውን ድጋፍ ለመጨመር ለዚምባቡዌ፣ ታንዛኒያ፣ ሞዛምቢክ፣ ላይቤሪያና ቦሊቪያ የምትሰጠውን ድጋፍ በሚቀጥሉት አመታት እንደምታቆም አስታውቃለች።
ስዊድን ዩክሬን በጣም አስፈላጊዋ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲዋና ቀዳሚ የእርዳታ ፖሊሲዬ ነች ስትል ለዩክሬን የምትሰጠውን እርዳታም በ2026 ወደ 10 ቢሊየን ክራውንስ ወይም 1.06 ቢሊየን ዶላር እንደምታደርስ ገልፃለች።
ስዊድን ከአምስቱ ሃገራት እርዳታ ማቆሟ በሚቀጥሉት 2 አመታት 2 ቢሊየን ክራውንስ ያድናል ብላ ይኸው ገንዘብ ወደ ዩክሬን እንደሚላክ አስታውቃለች።
ስዊድን ባለፉት 3 አመታት በአመት 56 ቢሊየን ክራውንስ በመመደብ እርዳታ ስትሰጥ የቆየች ሲሆን በሚቀጥሉት ሁለት አመታት ይህንን መጠን ወደ 53 ቢሊየን ክራውንስ ዝቅ ለማድረግ ስታቅድ የተወሰነውን ገንዘብ ለኢምግሬሽን ወጪና ስደተኞችን ከሃገሯ ለማባረር እንደምትጠቀም ገልፃለች።
በስዊድን በ2022 አዲስ መንግስት ከመጣ ወዲህ ለ10 ሃገራት የሚሰጠውን ድጋፍ አቋርጧል።
ዘገባው የሮይተርስ ነው።
16:38
Video unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ በሕብር ቀለም የተሳለች፣ ሕብር ቋንቋ የሚነገርባት፤ በሕብር ደም የተገነባች እንዲሁም በሕብር ጥበብ የምትሻገር ሀገር ናት። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የነበሩ፣ የሚኖሩና ጸንተው የሚቀጥሉ ናቸው። እኛ ኢትዮጵያዊያን ሕብረ ብሔራዊነትን በማጠናከር በገዥ ትርክት ተሸምነን ተቋማዊ ለውጥን እያጠናከርንና ብሔራዊ ጥቅማችንን እያሳካን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ አለብን።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
IMG_2346.MP487.62 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯
📍 በለቡ መብራት
#በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ)
እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
#በ10% ቅድመ ክፍያ
🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር
ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞
እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥
👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት
ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር
👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር
👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር
👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ
👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ
ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
#አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል
⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251980801624
WhatsApp: https://wa.me/251980801624
00:54
Video unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ፀጉር ቅማል አንድ በአንድ እናራግፋለን” - እኛ የኮሎኔል በዛብ ልጆች አንሸማቀቅም 🫡. ያማል ቅኔው !!!!!
IMG_2343.MP44.67 MB
Photo unavailableShow in Telegram
“የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ፀጉር ቅማል አንድ በአንድ እናራግፋለን” - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
“የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ፀጉር ቅማል አንድ በአንድ እናራግፋለን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ክብረ በዓል በዛሬው ዕለት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ሲከበር ባደረጉት ንግግር ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዚሁ ወቅት “የሀገርን መሻት እና የባዳን ክፋት መለየት ይጠበቅብናል” ያሉ ሲሆን “ባዳ በክፋት የእኛን መሻት ለማጨለም ሲነሳ፤ ኢትዮጵያውያን ለባዳ ፍላጎት መሳሪያ እንዳንሆን” ሲሉ አሳስበዋል።
“እርስ በርስ መተሳሰር ሲገባን፣ ክፉ እሳቤ ያለውን የባዳን መሻት በውስጣችን እንዳናስገባ እና በታሪክ ተወቃሽ እንዳንሆን፤ ኢትዮጵያውያን ልብ ገዝተን ሰላማችንን እናጽና” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አክለውም “በንግግር እንመን። በተሰማራንበት የስራ መስክ ሁሉ በትጋት እንስራ፣ ሌብነትን እንጠየፍ። የሀገር ጥቅም እና የህዝቦቻችን ክብር እናስቀድም። ለዘመናዊነት፣ ለለውጥ ክፍት እንሁን። ሉዓላዊነታችንም በሁሉም መስክ እናሳካ” ብለዋል።
“ኢትዮጵያ በብዙ ተስፋ የተሞላች ሀገር መሆኗን” ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አያይዘውም “ብዙ አስደናቂ ጅምሮች እና ውጤት እያሳየች፣ እየተመነደገች፣ እያንሰራራች ያለች ሀገር ናት” ሲሉ ገልፀዋል።
“ይህ መልካም ጅምሮ በፈጣሪያችን የሚደገፍ ቢሆንም፣ በሰይጣን ትጋት ቀን ከሌት ለማደናቀፍ ሙከራዎች ይደረጋሉ” ሲሉ ገልፀው ሆኖም “ማንኛውም ፈተና፣ ማንኛውም ትንኮሳ፣ ማንኛውም የክፉ ሀሳብ ኢትዮጵያን ከብልጽግና ማቆም አይችልም” ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና - ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ
በፍትህና በዕኩልነት መሠረቶች ላይ የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና ሲሉ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ለብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዝዳንቱ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ "ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሀሳብ ለ20ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል፡፡
ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን በፍትህና በዕኩልነት መሠረቶች ላይ በማዋቀር የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና ሲሉም ገልፀዋል፡፡
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
