Natnael Mekonnen
Kanalga Telegram’da o‘tish
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

180 594
Obunachilar
-10924 soatlar
-7587 kunlar
-2 28030 kunlar
Postlar arxiv
ጤና ሚኒስቴር አንድ ተጨማሪ ሰው በማርበርግ ቫይረስ በሽታ በያዙን አስታወቀ፤ የ #አፍሪካ ሀገራት ዜጎቻቸው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በማሳሰብ የቅድመ ቁጥጥር ስራ ጀመሩ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ በተከሰተው ማርበርግ ቫይረስ አንድ ተጨማሪ ሰው መያዙን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ፣ ትላንት ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም. ዘጠኝ የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ አንድ ሰው በቫይረሱ መያዙን ማረጋገጡን ገልጿል።
በዚህም አጠቃላይ በማርበርግ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ደርሷል ብሏል። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የቫይረሱ ምልክት ታይቶባቸው ህይወታቸው ካለፈ ስድስት ሰዎች መካከል ሦስቱ ሰዎች የሞቱት በቫይረሱ መሆኑን ህዳር 8 ቀን በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል።
ይህ በእንዲህ እያለ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመከላከል እና በመቆጣጠር ረገድ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ የ #አሜሪካ መንግስት ዝግጁ መሆኑን አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ገልጸዋል።
አምባሳደሩ ይህን የገለጹት፣ በኢትዮጵያ በተከሰተው የማርበርግ የቫይረስ በሽታ አጠቃላይ እና ፈጣን ምላሽ መስጠት ዙሪያ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጋር ትላንት በተወያዩበት ወቅት ነው።
ዶ/ር መቅደስ የበሽታውን የላብራቶሪ ምርመራ፣ ከታማሚዎች ጋር የነበሩ ንክኪዎች ክትትል፣ የአደጋ ዝግጁነት እና የማህበረሰብ ተሳትፎን ጨምሮ አስቀድመው የተተገበሩ ዘርፈ ብዙ እርምጃዎችን አብራርተዋል። የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት በኢትዮጵያ አምባሳደር ማሲንጋ በበኩላቸው የኢትዮጵያን ጠንካራ እና ወቅታዊ እርምጃ አድንቀዋል ሲል ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገፁ አመላክቷል።
በተያያዘ ዜና በኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ፣ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎቻቸው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በማሳሰብ የቅድመ-ቁጥጥር ሥራዎችን ማከናወን ጀምረዋል። ደቡብ ሱዳን ጤና ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ የተከሰተው ማርበርግ ቫይረስ ወደ ሀገሪቱ እንዳይገባ አስፈላጊው የክትትል እና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ ይገኛል ብሏል። በሀገሪቱ ቫይረሱን ለመከላከል የቅድመ-ጥንቃቄ እርምጃዎች አስቀድመው መጀመራቸውን የተገለጸ ሲሆን በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢዎች በተደጋጋሚ በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ምክንያት ካፖኤታ ምሥራቅ፣ ፒቦር፣ ፖቻላ እና አካቦን ከፍተኛ ሥጋት ያለባቸው ወረዳዎች መሆናቸ ለይቷል ተብሏል።
በተጨማሪም ኬንያ እና ጋና ከፍተኛ ቁጥጥር እንዲደረግ ማሳሰቢያ አውጥተዋል። ኬንያ በተለይ በመርሳቤት እና ቱርካና አካባቢ የክትትል ሥራዎችን ለማድረግ እየጣረች እንደሆነ ተገልጿል። የጋና ጤና አገልግሎትም የቅድመ መከላከል ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን እና የ24 ሰዓት ክትትል እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
01:40
Video unavailableShow in Telegram
የሩሲያ ድሮኖች የጠላትን ማዘዣ እና የዩክሬን ተሽከርካሪዎች ቅኝት ማድረጊያን ኢላማ አደድርገው የዩክሬን ወታደሮት ላይ ከባድ ጥቃት አድርሰዋል:: ይህ የቪዲዮ ምስል ሩሲያ የደረሰችበትን የድሮን ቴክኖሎጂ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ሲሆን ቪዲዮው በአለም ዙሪያ መነጋገሪያ ሆኗል::
ከሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የተገኘ ምስል
IMG_1177.MP435.96 MB
44:51
Video unavailableShow in Telegram
በተለያዩ ግዚያት የተለያየ ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአመራርና የአሰራር ለውጥ በማድረግ ሰፊ Reform እንደሰራ ከዚህ ኢንተርቪው ተረድቻለሁ።
በተለይም አዲሱ የቢሮው ዋና ሃላፊ አቶ መኮንን ያኢ ችግሩን በአግባቡ የተረዱና ሙስናና ብልሹ አሰራርን የሚጠየፉ ሰው እንደሆኑ ይነገርላቸዋል። በዚህ ኢንተርቪውም የታዘብነው ይህንን ነው።
እንደሚታወቀው መሬት ውስን የሆነ የተፈጥሮ ሃብታችን ነው። ይህንን ውስን የሆነ ሃብት በአግባቡና ህጋዊ በሆነ መንገድ ብቻ ካልተጠቀምንበት ለተለያዩ ቀውሶች ይዳርጋል። ክብርት ከብቲባዋም ይህንን ተረድተው ይመስለኛል ወሳኝ የሆነው የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አቅም ባላቸው ሰዎች እንዲተዳደርና ሙሉ በሙሉ ሪፎርም እንዲያደርግ ትኩረት ሰጥተው የሰሩበት።
ይሄ ተግባር ፍትሃዊነትን ያረጋገጠ ልማት እንዲኖር ከማስቻሉ በላይ ከሊዝ ጋር የተያያዙ ቀድም ብሎ ክፍተት የታየባቸው ዘርፎች በአግባቡ እንዲታዩ ያደርጋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ በሊዝ ክትትል ውስጥ በግንባታ ክትልልና በገቢ አሰባሰብ ደረጃ የተሰራው ስራ እጅግ የሚደንቅ መሆኑን መግለፅ እፈልጋለሁ።
IMG_1174.MP4236.51 MB
02:05
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም ያደረጉት አቀባበል
IMG_1171.MP445.77 MB
01:02
Video unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ የጥቁር ህዞቦች የነፃነት ቀንዲል!
ተንቀሳቃሽ ምስሉ የሚያሳየው በሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ወቅት ጥቁር አሜሪካዊያን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት እና ከኢትዮጵያ ጎን ሆነው ፋሽስቱን ለመዋጋት እየተመዘገቡ ነው።
ኢትዮጵያ የጥቁር ህዝብ ሁሉ ተስፋ ነች። በኢትዮጵያችን አንደራደርም። እልፍ አእላፍ መስዋዕትነት የተከፈለባት ነች። የፈለገው አይነት የፖለቲካ ልዩነት ይኑር እንጂ በሀገሬ ጥቅም ላይ ለአፍታ እንኳ አልደራደርም። ኢትዮጵያ ከልዩነት በላይ ነች። ከመሪዎችም ከተመሪዎችም በላይ ናት!!
እምየ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!
IMG_1152.MP412.06 MB
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኛ ምዘናና ምደባ ሊያካሄድ ነው
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኛ ምዘና እና ምደባ ሊያካሂድ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የሰራተኛ ቅነሳ ሊያደርግ እንደሆነ የተሰራጨው መረጃም ትርጉም የማይሰጥ መሆኑንም አመላክተዋል።
ዩኒቨርሲቲው የ75ኛ ዓመት አልማዝ ኢዮቤልዩ አከባበር እና የራስገዝነት ሪፎርም አፈፃፀምን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
በዚህም ወደ ራስገዝነት የሚያደርገው ሽግግር የእስካሁን ጉዞ፤ ሥራው የደረሰበትን ደረጃ እና ቀጣይ ትኩረት የሚሰጣቸው ጉዳዮች ላይ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በዚሁ ወቅት ሳሙኤል (ዶ/ር) እንደገለፁት፤ የሠራተኞች ምደባና ሥምሪት ማስፈፀሚያ ማዕቀፍ ተዘጋጅቶ፣ ውይይት ተደርጎበት ወደ ሥራ ገብቷል፡፡
በዚህም የሰራተኛ መልሶ ሥምሪትና ምደባ የሚከናወንበት የጊዜ ሰሌዳ ፀድቆ ለሚመለከታቸው አካላት ተልኳል ያሉት ተጠባባቂ ፕሬዚዳንቱ፤ ለሰራተኞች መመዝገቢያና የመረጃ ማጥሪያ ኦንላይን ፎርም ተዘጋጅቶ ምዝገባ ተከናውኗል ብለዋል፡፡
እንደ ሳሙኤል (ዶ/ር) ገለጻ፤ ከደረጃ 08 በላይ ላሉት አንድ ሺህ 500 ለሚደርሱ የአስተዳደር ዘርፍ ሰራተኞች ፈተና በመስጠት ብቃትና ውጤታማነትን ማዕከል በማድረግ ምደባ ይሰጣል፡፡
ሌሎች ከደረጃ 08 በታች ላሉ የአስተዳደር ዘርፍ ሰራተኞች በሰነድና በነበራቸው የግምገማ ውጤት በውድድር ምደባ እንደሚሰጥ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንቱ አመላክተዋል፡፡
እንዲሁም የአካዳሚክ ሰራተኞች፣ ተመራማሪዎች፣ የአካዳሚክ ቴክኒክ ረዳቶች እና በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጤና ሙያተኞች በውድድር ላይ የተመሰረተ ልየታ በማድረግ ስምሪት እንደሚሰጥም ተናግረዋል፡፡
ተጨማሪ የሰው ኃይል በሚያስፈልግበት ቦታ ላይ የተዘጋጀውን የመውጫ ስትራቴጂ በመመርኮዝ ወደ ስራ የማስገባት ተግባር እንደሚከናወንም ጨምረው ገልጸዋል።
ተጠባባቂ ፕሬዚዳንቱ ጋዜጠኞች ዩኒቨርሲቲው ሰራተኞቹን ሊቀንስ ነው ተብሎ የተሰራጨውን መረጃ በሚመለከት ላቀረቡላቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡም፤ የተሰራጨው መረጃም “ትርጉም የማይሰጥ” ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡
አክለውም በዩኒቨርሲቲው 4 ሺህ የአስተዳደር ሰራተኞች ያሉ መሆኑን ጠቅሰው፤ እነሱም በተዘጋጀው የሰራተኛ ስምሪት ማዕቀፍ መሰረት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አንስተዋል።
በዩኒቨርሲቲው በሁሉም መዋቅሮች “በቂ ሰራተኛ አለ ማለት ሁሉም ይቀጥላሉ ማለት አይደለም፤ በቅድሚያ ብቃት ያላቸው ሰራተኞች ቦታውን መያዝ አለባቸው” ብለዋል፡፡
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ከኖሩ አይቀር እዚ ነው
➣ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
☎️+251986687513
☎️+251929261190
🏠 ቀድመው በመምጣት ሚሊዬኖችን ያትርፉ
አባይ ሆምስ | Abay Homes
➣ የ ከተማችን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ለኑሮ ቢሉ ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ በተመጣጠነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል
➣ ከ ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ይደውል
👇
☎️+251986687513
☎️+251929261190
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_1149.MP48.91 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ 11 የቦይንግ አውሮፕላኖችን ማዘዙ ተሰምቷል:: Ethiopian Airlines is the pride of Africa‼️
Photo unavailableShow in Telegram
6 ሰዎች በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ሕይወታቸው ሲያልፍ በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠ በሕይወት ያለ ሰዉ የለም ተባለ‼️ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ መግለጫ የሰጡ ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ የማርበርግ በሽታ መከሰቱን ከታወቀበት ህዳር 3 ጀምሮ የበሽታዉ ምልክት ያሳዩ ሰዎች ጋር ንክኪ አላቸዉ የተባሉ ሰዎችን የመለየት ስራ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።
ሚኒስቴሩ እስካሁን ድረስ 17 የላብራቶሪ ናሙና ወስዶ የመረመረ ሲሆን፤ በሶስት ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል።እንደ ሚኒስትሯ ገለጻ ስድስት ሰዎች የበሽታዉን ምልክት አሳይተዉ ህይወታቸዉ ቢያልፍም በላብራቶሪ የተረጋገጠዉ ግን ሶስት ሰዎች ላይ መሆኑን እና እነሱም ህይወታቸዉ ማጣታቸዉን ገልጸዋል።
በአሁኑ ሰዓት በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠ በሕይወት ያለ ሰዉ እንደሌለ ያረጋገጡት ሚኒስትሯ በሽታዉን ለመከላከልም የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና ተቋማት መቋቋማቸዉን እና የላብራቶሪ ግብአቶችና ባለሙያዎች ወደ ቦታዉ መላካቸውን ገልጸዋል።
በአሁኑ ሰዓትም ቁሳቁሶችና መድኃኒቶችን የማሟላት ዝግጅት መጠናቀቁና ግብአት የማሟላትና የማሰራጨት ስራዉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል መናገራቸውን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል።
በበሽታዉ ህይወታቸዉን የሚያጡ ሰዎች ቢኖሩ እንኳን የቀብር ስነ ስርዓት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሚሰጠዉ መመሪያ መሰረት መፈጸም እንደሚኖርበትም ጠቁመዋል።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
ትናት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና መሥሪያ ቤት ሕንጻን መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡
ኢንስቲትዩቱ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ አስደናቂ የግንባታ ለውጥ እና ዘመናዊ የመሥሪያ ሥፍራ ጥበብን በማሳየት ለሠራተኞቹ እጅግ ምቹ የሆነ ስፍራ መፍጠር መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ ተቋሙ በአምስት አመታት ጊዜ ውስጥ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ሕይወታችንን በፍጥነት በመቅረጽ ውስጥ ያለውን ስፍራ በሚያንፀባርቅ እና ሀገራችንም በዚህ ዓለማአቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር በንቁነት መሳተፏን በሚያረጋግጥ መንገድ ከፍታ ላይ መድረሱን አመላክተዋል፡፡
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
02:39
Video unavailableShow in Telegram
የዘር ፖለቲካ ቆሻሻነት መጨረሻው እንዲህ መንደር ውስጥ መግባቱ ነው:: ህወሓት ወይኔ ኢትዮጵያን በዘር ፖለቲካ ከፋፍሎ ለመግዛት አቅዶ ለ27 አመታት ኢትዮጵያን የገዛበት የዘር ፖለቲካ በስተመጨረሻ እራሱን ሊበላው ነው:: ለአመታት ስንጮህ ተው የዘር ፖለቲካ መጨረሻው ጥፋት ነው እርስ በእርስ መባላት ነው:: ከሁቱና ቱትሲ ሁለት ጎሳዎች እንማር የኛ ደግሞ ከነሱ የባሰ ነው የሚሆነው እያለን ለ20 አመታት ህወሓትን ስንማጸን ስንቃወም የነበረው ለዚሁ ነው::
የዘር ፖለቲካ (ultimately) ከዚህ ውጪ ምንም ግብ የለውም
በሶሻል ሚዲያው እየተዘዋወረ ያለው ይህ ቪዲዮ አደገኛ ነው። የትግራይ አክቲቪስቶች በስጋት እየተቀባበሉት ነው። የህወሓት ቁንጮ የሆነችው የእነ ሰናይት መብራህቱ መነጋገሪያ ሆኗል። እነ ዘፀአት ደግሞ ይህ መልዕክት ህዝብን እርስ በርሱ ለማጫረስ ያለመ የሻዕቢያና የወያኔ ሴራ እንደሆነ እየተናገሩ ነው።
ለማንኛውም ማሳሰቢያ የሚሰጠው ልጅ እንዲህ ይላል.... የትግራይ ህዝብን ለጦርነት ዳርጎ ያስፈጀው የስብሃቱ የአድዋ ዳይናስቲ ስለሆነ ከአድዋ ውጪ ያለው ትግራዋይ በአድዋዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ቂም ቋጥሯል።በመሆኑም የአድዋ ተወላጆች የሆናችሁ ሁሉ ህወሓትን በግልፅ ወጥታችሁ አንተ አትገዛንም ብላችሁ ካላወገዛችሁና ከተቀረው የትግራይ ህዝብ ጋር ካልወገናችሁ ከፍተኛ የሆነ ጄኖሳይዳዊ ጭፍጨፋ ይፈፀምባችኋል
ይህ ልጅ “ደራሽ ጎርፍ እየመጣባችሁ ነው ።ልብ ያለው ልብ ይበል ...ጎርፉ እናንተን ከመውሰዱ በፊት ለጎርፉ የሚሆን ቦይ ቆፍሩ “ ሲል ነው ማሳሰቢያውን የጀመረው
IMG_1053.MP413.79 MB
00:24
Video unavailableShow in Telegram
ከኖሩ አይቀር እዚ ነው
➣ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
☎️+251986687513
☎️+251929261190
🏠 ቀድመው በመምጣት ሚሊዬኖችን ያትርፉ
አባይ ሆምስ | Abay Homes
➣ የ ከተማችን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ለኑሮ ቢሉ ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ በተመጣጠነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል
➣ ከ ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ይደውል
👇
☎️+251986687513
☎️+251929261190
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_1054.MP48.75 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus Disease) በወረርሽኝ መልክ የሚከሰት የደም መፍሰስና ትኩሳት ህመም ሲሆን በሰዎችም ሆነ በሌሎች እንስሳት ላይ ይከሰታል።
የበሽታው ምልክቶች ለቫይረሱ በተጋለጥን ከ2 እስከ 9 ባሉት ቀናት ውስጥ የሚታዩ ሲሆን፤ ምልክቶቹ:-
👉 ከአፍ፣ ከአፍንጫ ወይም ከቆዳ ስር ደም መፍሰስ፣
👉 ከፍተኛ ትኩሳት፣ ብርድ ብርድ ማለት እና ራስ ምታት፣
👉 የጡንቻ እና የጀርባ ህመም፣
👉 ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ህመም እና ተቅማጥ፣
👉 ደረት፣ ጀርባ እና ሆድ ላይ በጣም ጎልቶ የሚታይ ሽፍታ ናቸው።
የበሽታው መተላለፊያ መንገዶች
👉 ከበሽተኛ ደም፣ ሽንት፣ እንባ እና ሌሎች ፈሳሾች ጋር የሚፈጠር ቀጥተኛ ንክኪ፣
👉 በታመመ ወይም በሞተ ሰው የሰውነት ፈሳሽ የተበከሉ ቁሶች (እንደ ልብስ፣ አልጋ ልብስ፣ መርፌ እና ሌሎች መገልገያዎች) ጋር በሚኖር ንክኪ፣
👉 በተጨማሪ በበሽታው ከተያዙ የሌሊት ወፎች ወደ ሰዎች ይተላለፋል።
የበሽታው መከላከያ መንገዶች
👉 የተዘረዘሩት ምልክቶች ሲኖሩ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ፣
👉 ከታመመ ሰው ጋር ንክኪ ካለዎት እና ትኩሳት ካለ በአፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም መሄድ፣
👉 ሞት በሚከሰትበት ጊዜ አስከሬኑን በባለሙያ ማዘጋጀት እና መቅበር፤ አላስፈላጊ የቀብር ሥነ ሥርዓቶችን ማስቀረት እና ንክኪ ያላቸውን ቁሶች ማስወገድ፣
👉 ከታመመ ሰው ደም እና ፈሳሽ ንክኪ ራስን መጠበቅ፣
👉 ለታመመ ሰው እንክብካቤ በምናደርግበት ጊዜ የመከላከያ ዘዴዎችን ማለትም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ እና የእጅ ጓንት መጠቀም፣
👉 እጅን በሳኒታይዘር ወይም በሳሙናና በውሃ በአግባቡ መታጠብ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል።
Photo unavailableShow in Telegram
አፍሪካ በ25 ዓመት ውስጥ ከፍተኛ ነው የተባለን የኮሌራ ወረርሽኝ እያስተናገደች ነው።
የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ሲዲሲ አፍሪካ በሩብ ምዕተ አመት ውስጥ ከፍተኛ ነው የተባለ የኮሌራ ወረርሽኝ ቀውስ ውስጥ ገብታለች ብሏል።
ማዕከሉ 300,000 ያህል ሰዎች በበሽታው መያዛቸውንና 7000 ያህሉ መሞታቸውን ገልፆ የሟቾች ቁጥር ከባለፈው አመት በ30% ጨምሯል ብሏል።
በሽታው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአንጎላና ቡሩንዲ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው ሲባል የበሽታው ማዕከል በነበረችው ኮንጎ በሽታውን መቆጣጠር ስለመቻሉ ሲዲሲ ገልጿል።
ዘገባው የአፍሪካ ኒውስ ነው።
00:24
Video unavailableShow in Telegram
ከኖሩ አይቀር እዚ ነው
➣ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
☎️+251986687513
☎️+251929261190
🏠 ቀድመው በመምጣት ሚሊዬኖችን ያትርፉ
አባይ ሆምስ | Abay Homes
➣ የ ከተማችን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ለኑሮ ቢሉ ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ በተመጣጠነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል
➣ ከ ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ይደውል
👇
☎️+251986687513
☎️+251929261190
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_1023.MP48.78 MB
07:38
Video unavailableShow in Telegram
ህወሓት በተለያዩ ሲኒማ ቤቶችና የመንስት ዜና አውታሮች እንዳይታይ እንዳይተዋወቅ የከለከለው የጥላሁን ጉግሳ የባህር በር ጥያቄ ፊልም! ወደፊት ስለሚኖረን የባህር በር ጽዋችንን እናንሳ አርስቲትስ ጥላሁን ጉግሳ
ስለ ባህር በር ፊልም በመስራቴ እስከ ግድያ ዛቻ ደርሶብኝ ነበር ይለናል “
ሁሉ ዝም ጭጭ በነበረበት ሁኔታ በባህር በር ጉዳይ ከፍተኛ ወጪ ዋጋ ከፍለው ከታገሉ ዋነኛው አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ይናገራል ።
IMG_1021.MP4166.83 MB
01:58
Video unavailableShow in Telegram
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከሚሴ የኮሪደር ልማት ሥራ ጉብኝት
IMG_1019.MP443.04 MB
